Wow, you are very smart and honest people young people should they have to wake up they talk on the table sit with Abby what you need bring awareness please all Ethiopian special Amhara Oromo, please enough enough
Tedy your critical opinion is valid because of the political situation is as such no one is. Perfect. Jawar is not perfect and we are expecting him to do and perform better. Jawe is still the best.
You are bold enough to back off and look at all sides both the government and all opposition groups and the difference with in each group. Abiy has a backing of the gun, the bank and the other resource and countless unemployed to tap for his continued governing by force. So opposition needs to complete its home work. The opposition has to respect, accept each other and be willing to work together. Unless the hate grown over tje the last six years are thrown aside and dialogue in the opposition is not started then what Ethiopia can be looks at maybe another six years under PP Abiy.
Jawhar was an important and integral part of the movement that resulted in regime change. To say otherwise only shows lack of insight about the external pressure that ousted EPRDF.
If you are talking about the reality of the country, you have to know different perspectives of the conflict in Ethiopia. I think you have weak understanding of the existing situation in Ethiopia.
ትንሽ ግራ ገብቶኛል ትንታኔህ! እስህካሁን በአንድ ገንቢ ጎዳና ላይ አብረን እየተጓዝን ነበር። ዛሬ ግን ፍሬቻ ሳታሳይ ላጥ ብለህ ተንሸራተትክብኝ። I totally disagree with the premise of your narrative and the flawed conclusion you reached at. However I still respect you and consider you a genuine journalist/activist
ለህሊናህ ሳይሆን ሁሌም አወደድ ባይ ብለህ ነው የምትሰራው።የግል አስተያየት ለጋዜጠኛው
Tewdros you finally come headon! It is quite imperative that you are a big fan and friend of Erimays who recruits you as a banda for PP.
Please respekt his personal opinion.
በግል ስሜትህ እና በተሰጠህ ተልዕኮ መሠረት ነው የምታወራው።
ቴዲ ሚዛናው ምልከታህን እና ትንታኔህን አደንቃለሁ❤❤❤
ጎበዝ ቴድ ጥሩ አተያይ ነው !!
ቴድ በጣም ወሳኝ እና መሰረታዊ ችግሮችን የዳሰሰ ትንተና ነው ያቀረብከው፣ ፓለቲከኞች እንዲሁም የኣገሪቱ ትርምስ ጉዳይ ይመለከትኛል የሚሉ ኣካላት ተቃዋሚ ጎራ ላይ ያለው ችግር ሳይሸፋፈን ሊፈተሽ ይገባል።
kkkk.... ቴዲ መቀበጣጠር ጀመርሽ እንዴ ? ወዴት ወዴት,you are a big fan for pp, like as Ermiase,
😂😂 ጫጩት ካድሬ ነው ቴዲ😂😂😂
ይኼ የፖለቲካ ኩታራ ምን እያለ ነው? "ለዚህ መፍትሔው በጠረጴዛ ዙሪያ ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው" የሚለን አሻግራችኋለሁ ብሎ የችግሩ አካል በመሆን ጋሬጣ የሆንብን መንግሥት ነው ይልሀል።
I really Appreciate! You just put the correct and only solution for our country ❤
your suggestion is balanced and progressive
May Allah bless you!
Teddy ሰው በጠፋ ዘመን ሰው ሆኖ የተገኘ ጅግናችን❤❤❤
ጥሩ ትንታኔ ነው። የኔም ግንዛቤ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጀዋርን ጨምሮ ስለ ሀገር መፍረስ እንጂ ሀገር እንዳትፈርስ ያደረጉት አንዳች ነገር አለመኖሩ ሁልጊዜ ይገርመኛል።ወያኔም ስለሀገር መፍረስ ነበር በየመድረኩ ሲደሰኩሩ የኖሩት።የጀዋርም ፈለግ ይኸንኑ የተከተለ ይመስለኛል። በርታ!
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዉደከዕድሜህ በላይ የፖለቲካ ግንዛቤ ያለህ እና ወዴትም የማታዘነብል የሀሳብ መስመር ይዘህ ትጓዛለህ ለመሰማት አትጎረብጥም በርታ?!
I Never thought you work for government, today I know who you're.
ድንቁርና ተጫውቶብሀል!የቴዲን 10% ማሠብ ብትችል በሀሳብህ ትሸማቀቅ ነበር!
Fair and one step near to the solution review. Interesting
ትንሽ እውቀት መጥፎ ነው ትንሽ አወቃችሁና ብዙ የምታቁ መስሎ ተሰማችሁ መናገርጅ መስማት አቆማችሁ ትችትንጅ መረዳት ተሳናችሁ ጁሀር ተናግሮት ያልሆነ ነገር የለም ግን የዘረኝነትና የድድብና፡በሽታ እእምሯችሁን ስለደፈነው እድሜ ልካችሁን እዴተቻችሁና እዳናናቃችሁ ትኖራላችሁ
ጃዋር ተናግሮት ያልሆነ የለም??? ታዲያ ካንተ በላይ ደደብ አለ?
@@ethioethio4061ሹፌሩ ምናምን እያለ ህዝብን አስፈጀ 😢
😂😂😂
@@ethioethio4061ነገረ የምትልዋን ነገረ አንብባት ከዛ ጁሀረ ያልው ሁሉም ነገረ ሆንዋል የሚል ያመጣል አውን አንተ ደደብ መሆንህን እውቅ ጁሀረን የማትረዳበት
Teddy, today I totally agree with your opinion. Mature poletical analysis.
እውነት በጣም ትመራለች ! መዋጥ ግን የግድ ነው! 100% ትክክል ነህ brother 👍 👌
Tedros you have objectivity very good eye opening reality. Gobez mehur.
ቴዲ ኢትዮጵያ ማዕከል አድርገህ በተለይ የሰው ልጅን የምታደርገው ውይይት አበረታች ነው በርታ
ምንድን ነው የምታወራው
ቴዲ የሻምበል ልጅ ሲሳይ አጌና እና ስዩም ተሾመ መንገድ የጀመርክ ይመስላል ቀጣይ ላይ የበለጠ ለማወቅ እሞክራለሁ
ቆየ ከጀመረ
ኤሪሚያስንስ እረሳህው😂😂
@@MesayMesfin የኤርሚያስ ደቀመዝሙር ነች ቴዶ
@@nahomtariku9559 ፅንፈኝነት አያዋጣም
@@MesayMesfin እሺ አንተ ደሞ የአጎቱ ልጅ ነህ
ቴዲ ትክክል ነህ ፤ 1. የተቃዋሚው ቡድን እየፈርስች ያለችን ሀገር ለመረከብ በፍጥነት እየተባበረ ትልቅ ለውጥ ማምጣት አለበት 2. PP ደግሞ በራዕይም ዕጦት ከባህሪውም በሚነሳ ስግብግብነት ሀገሪቱ እጁ ላይ ከቀን ወደቀን እየሟሟች ነው፡፡ ምንደኛ ይህ አይታየውም፡፡ 3. ጀዋር ሁለተኛውን ላለማመን ሲሽኮረመም ቆይቶ ዛሬ መድፈሩ ጥሩ ነው አለማለትህ አይገርምም 😊 4. ጀዋርን እንደአሽማጋይ ውሃ ልክ ጠብቅ ስትለው ምን አስበህ እንደሆነ ስውር ባይሆንም ቁጥር 1 ላይ ያንሳህውን ነጥብ ዜሮ አያደርገውም፡፡ 5. እንተ ግን ስለ አብይ እትተነፍስም 😂😂😂
ተባረክ ወንድሜ ቴዲ ለሚዛናውነትህና ለቆራጥነትህ _እንድሁም ገንቢ ለሆነው ጥልቅ ግምገማህ ::
ቴዲ መቀበጣጠር ጀመርሽ እንዴ ? ወዴት ወዴት
teddy በጣም ሀሪፍ ጎበዝ በርታ የፖለቲካ ትንታኔህ ይመቻል
ሰላም ጤና ለአንተ ቴዲዬ ለተበደለ ህዝብ ድምፅ የሆንክ ጅግና ነህ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ነዉ! በሳል
ፓለቲከኞች ሁሉ ሊሰሙትና አስተዉለዉ ሊራመዱበት የሚገባ።
ዜጎችን በድሮን የሚደበድቡት ተቃዋሚዎች ሳይሆኑ አገዛዙ ነው።
Congrats great job🙏🏾
ዛሬገና ጥሩነገር ተናገርክ ላይክ ይገባሀል
አካላቶች አትበል በግዕዝ የበዛውን መልሰ አትብዛ አካል = አካላት ይሆናል በአማርኛ ደግሞ አካል ብሎ አካሎች ይሆናል በግዕዝ አባል ብሎ አባላት ይህናል በአማርኛ አባል ብሎ አባሎች ይሆኖል .....አጥና
ሌላው ጠረጴዛ እንጂ ጠረንምጴንዛ አይባልም
ሁልግዜም ከጀዋር የተለየ ትንታኔ ለመስጠት ስት ሞክር አያለው ግን ጀዋር የምለው ሁሌም ሆኖ እናያለን።
ስንት ደመወዝ ተቆረጠልሽ የኤርምያ ምልምል
Are you getting pay from ethiopian government, money talk .
ብልፅግና በደንብ ነው የሠለበህ
Money speaks
ሁሉም እንዳንተ ሲያስብ ነው ትክክል የሚመስልህ😂😂😂
@@MesayMesfin መ ደገፍም መቃወምም መብት ነው በጥቅም መገለባበጥ ግን ትዝብት ነው ትርፉ።
You are the best analyst God bless you 🙏
ጥሩ እና ገንቢ ጋዜጠኛ ነህ። ግን ካሜራውን እየተመለከትክ አውራ ተመልካቹ more engaged ሆኖ ይከታተልሀል።
Please teddy tell me the difference between talkative and political philosopher who graduated from Harvard and Colombia university
Really interesting discussion
Wow, you are very smart and honest people young people should they have to wake up they talk on the table sit with Abby what you need bring awareness please all Ethiopian special Amhara Oromo, please enough enough
What Jewar has contributed is each individual opinion.
Tedy betam eyewededkuh yemaliketatelih negerochin betam newu yemitidegagimewu. Lik lehitsanat yemitasreda woyim meserete timirt le golmasoch yemitasreda newu mitimeslewu. Kininetih hasabih tiru newu gin andin hasab aselchi behone dereja atidegagimewu.
Zare betam weredikibign
ሁልም የወረደና የዘቀጠ ነው
መች ከፍ ብሎ ያዉቃል ሀበሻ መሀይምን ሳይመዝን ማንገስ ልማዱ ሆኖኮ ነዉ አብይን ማንዴላ፣ሙሴ.... እንዳለዉ
Exactly betam qoshasha lij new
በጣም የሚደንቅ ማንም የማይደፍረው ትንታኔ ነው። ለሰላም ተቃዋሚዎችም መዘጋጀት አለባቸው። ማንም ይምራ ማን ይህች ሀገር ከሁን ሰላም ብቻ ነው የሚያስፈልጋት።
የቄሮን ትግልማ ከዉጭ ሁኖ የቀየሰዉ ጃዋር ነዉ።ለዉጥ እንዲመጣ በጣም ታግሏል።ጃዋር የተሸወደዉ አቢይን አምኖ ወይ ንቆ ሀገር ቤት ከገባ በኋላ የሰራቸዉ ስህተቶች ናቸዉ።አሁንም እድል አለን እንረባረብ እያለ ነዉ።ይሄ ጥሩ ሀሳብ ይመስለኛል።ልጅ ደፍርና ከሁሉም ጋር ለመነጋገር ዝግጅ ስለሆነ ቀርቦ መነጋገሩ ሀገርን እሱም እኛም እንደምንፈራዉ ከመፈራረሰ ማዳን የሚቻል ይመስለኛል።
Tedy your critical opinion is valid because of the political situation is as such no one is. Perfect. Jawar is not perfect and we are expecting him to do and perform better. Jawe is still the best.
You are bold enough to back off and look at all sides both the government and all opposition groups and the difference with in each group. Abiy has a backing of the gun, the bank and the other resource and countless unemployed to tap for his continued governing by force. So opposition needs to complete its home work. The opposition has to respect, accept each other and be willing to work together. Unless the hate grown over tje the last six years are thrown aside and dialogue in the opposition is not started then what Ethiopia can be looks at maybe another six years under PP Abiy.
አውሬ ሲጸጸት በሰራው አውሬነት ተምን ታይቶ ተሰምቶ ያውቃል እንዴት ይጸጸታል ጆዋር
JW ever strong 💪 poletician ante kolkole
Tedy jabaadhuu
ጃዋር እስር ቤት ከገባ በፊትና በኋላ እጅግ ሰክኗል።
በእውነት አቶ ቴውድሮስ በትንተና ግራ ሲገባህ እንደዛሬ ግራ ሲገባህ አይቼህ አላውቅም። ድመት መንኩሳ ዓመሏን ላትረሳ ነው ነገሩ፥ የነበረው የጁሐር ጥላቻ፤ፍራቻ።
ምንም ሀሳቡን የሚደናደን ነገር አላቀረብክም፤ጁሐርን መምታት ብቻ ከሚል 10 ዓመት ካለፈው ታክቲክ በስተቀር።
ሀሳብህ ዓልፋና ኦሜጋው ጁሐርና ጁሐር ብቻ ነው።ምንም ለመነጋገርያ የሚሆን ሀሳብ አላቀረብክም።ጁሐርን አጀገንከው፤ እውነት ነው ፥ጁሐር ጀግና ነው!
አሁን አሁን ትንተናህ እየተመቸኝ መጥቷል፣ ያ ጭራቅ ቴዮድሮስ ጸጋዬ መንገድ አስቶህ ነበር።
አንተ ክፍታፍ መሀይም ቴድሮስ ጸጋየን ለመረዳት
የሚችል ጭንቅላት የለክም ወይም የአብይ ቡችላ ነህ
@nahomtariku9559 የአብይ ቡችላ ነኝ
@@hasenbahiru አዋ እንደሱ ነዉ ሚባለዉ ቡቺ
@@hasenbahiruፍርፋሬህን በደንብ ብላ ከ አጋሱ አቢይ የዉሸት ንጉሱ!
@@hasenbahiruፍርፋሪኮ ታዲያ ቆሻሻ ገንዳ ላይ አርጌልሃለሁ
Reference pls
የአንተ ሃሳብ ከብልፅግና የሚቀዳ ነው የሚመስለው ምንአልባትም ብልፅግና አሾልኮ የላከህ በርቀት ተቀምጠህ የተዛባ ሃሳብ እንድትሰጥ ተልዕኮ የተሰጠህ ነው የምትመስለኝ። ባጭሩ ሲጠቀለል የአንተ ሃሳብ መንግስት አሁን ባለው ቁመናው አቅም አለው የውስጥ ስጋት የለበትም ኢትዮጵያ የመፍረስ አደጋ አልገጠማትም እያልክ ነው ። ከብልፅግና በምን ትለያለህ? መሬቱ ላይ ያለው ሀቅ ግን አንተ ከያዝከው ሃሳብ በተቃራኒው ነው የሚያመለክተው ።
He's young like you do ante is ok.
Well explained it 👏 👌
Thank you👌
አዳመጥኩህ ግን ወላሂ ስለምን እንደምትቀባጥርና ስሜትህ ምን እንደሆነ መረዳት አልቻልኩም
የቴዲን ግማሹን ያህል የማሠብ ብቃትና በመንጋ ያለመጎዝ ድፍረት ከሌለህ የልጁ ሀሳብ አይገባህም!
ህወሓትን የገለፅክበት አገላለፅ ተመችቶኛል፣ ይሄ ጉደኛ ቡድን ውንድሞቻችን ሙትና፣ አካለ ጎዶሎ ካረገ በኋላ ለወንበር እርስበርሱ እሚባላ አውሬ ሆኖ አረፈው። እባክህ አሁንም ገና ያልነቃ ዳግመኛ ይሄ ቡድን ለሚጭረው የእልቂት ድግስ ከንቱ መስዋእት ለመሆን የተዘጋጀ ወጣት አለ፣ እንዴት እንደምናነቃው ጨንቆናል!😥
እንዴት ነው ነገሩ? የብልጽግና ስኳር ተላሰ እንዴ?
ጀግናሰውድፍንሆነአይገባውም፡አንበሳብልፅግናያለውይሄነው ኑእናውራብላል።እውቀትከሌለክ'እርቀክመለፍለፍብቻ
የጻፈውን መጽሀፍ ጌታ በሳት ያቃጥለው አሜን አሜን አሜን
አንተ አይሁድ
መቼ ነዉ አዲስ ኮምፓስ ላይ የምትቀርበዉ😂
ቀፋፊ የወረደ ሰው ሆንክ በዚ ፍጥነት
በትክክል የመርህ ሠው ተባረክ እንዲህ ነው ማወቅ
እረ ማዘር ልጆ አይደል
Wow didn't know this guy ended up in Abiy's pocket!!
Are you share ? Ola is samthing collection what you think,
ቴዲሾ በርታ በእህናትክ ሚዛናዊ እና ደፋር ነክ በርታ በርታ jebbaadduu
ድነቅ ሐሰብ ነው
mou መልካም ዕድል ይዞ የደፋርና ባለራዕይ መሪ ጥረት ነው
አተጉረኛ ነህ የአብይ ደጋፊ አፅናናው ተስፋ ቢሆነው አገርበችግር በጦርነት እየተናጠ
ተከፍይወችን እናተን ይዞ አብይን
አፅናናው
ትክክል ነህ
ተወደደም ተጠላ ያነሳህው ሀሳብ የህዝብ ሀሳብ ነው ! ለፖለተቲከኞ እና ለለደጋፊዎች ግን መቼም አይዋጥላቸውም :::::;;
መቼም አትበተንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቀጥላለች
ተሳሳትክ
ቴዳ በርቺ ይሄ ስርዓት እንዲገረሰስ ግን የራስሽን አስተዋፆ በጥሩ አርጊ
Where were U then?
Jewar 👑 👑 👑
Yihe lij gobez tentagn neber tintena tefabet meselegn yesewun mastegabat jemere
Jawhar was an important and integral part of the movement that resulted in regime change.
To say otherwise only shows lack of insight about the external pressure that ousted EPRDF.
የጃል ሰኚ በሰላም መግባና ከሶማሊያ ጋር ሰላም መውረዱ ጃዋርን ረብሾታል።
I don't think so.
ብዙ እኮ አትመችም
😂በጠራራ ቀን ማን ነው ሚዘርፈን?
😅ማን ነው ሚያፈናቅለው?
😂ማነው ከውጭ ሀይል ጋር ሆኖ ሀገር ያስወረረው?
😂ማነው ሰውን ሚያፍነው?
😂ማነው ሚያስገድለው?
😂ማነው ሚታመነው?
የተሻሉ? የበለጠ ነው።
ቴዲ በርታ
You have better analysis, bro! berta
ቴዲ ልክ እንደ ኤርምያስ
ቴድ እውነትን መቀበል ነው ጀወር መር ነበር
በዚ ልክ ሰው ሲዘቅጥ እና ሲግማማ አንተን አየሁ ብር የማይሰራው ነገር የለም ቲሽ!!!!
If you are talking about the reality of the country, you have to know different perspectives of the conflict in Ethiopia. I think you have weak understanding of the existing situation in Ethiopia.
ጀዋር የንፁሃን ደም በእጁ እንዳለ ይረሳል😢
ትንሽ ግራ ገብቶኛል ትንታኔህ! እስህካሁን በአንድ ገንቢ ጎዳና ላይ አብረን እየተጓዝን ነበር። ዛሬ ግን ፍሬቻ ሳታሳይ ላጥ ብለህ ተንሸራተትክብኝ።
I totally disagree with the premise of your narrative and the flawed conclusion you reached at. However I still respect you and consider you a genuine journalist/activist
ቴዲ በጣም የሚገርመኝ አንተን አሰቃይቶ ከአገር ያሰወጣህን ሰው ጨካኝ መሪ ምክር የምሰጥበት እና ትግሉን ምታሳንሰበት ሁኔታ
ከአገር የሸኘው ብልፅግናነው ደግሞ ነገ ጃዋርን ደግፎ ነገኤርሚያስ ለገሰ በአካል ሁኖ ሲተነትን ጠብቁት ህዝብ ያሸነፈ ሲመስለው ሰውነቱ ይቀጠቀጣል የሚተቸው ሁሉይዘላብዳል ይቅርታ ለምድ ለባሽ ነው ባይነኝ
ቴዲ ቴዲን ተውከው?ለምን?የአቋም ለውጥ ወይስ? እባክህ ምላሽህን?
Yes, This Tedy is effectively coopted by PP
@@Birhaneyeheyes He signed for PP ከዛ ዘግይቶም ቢሆን አባረረዉ
@nahomtariku😂😂😂😂9559
ለይቶልህ ብሌፄን ተቀላቀልክ እንደውም ትደብረኝ ነበር ከእውቀት ነፃ አሁን አቅለሸለሽከኝ
አሁን ማንነትህ ገልጠሃል፣ ገና ልጅ ነህ በጉልበትህ ሰርተህ ብላ፣ ይች የጌታ ሰው ነኝ የምትሏት ቅጥፈት ለአገዛዙ መስገጃ መዕባችሁ ናት።
ሚዛናዊይነሕ
God Bless you Teddy!
Tell them exactly