ቀላል የሳንቡሳ አሰራር/ ልዩ ነው ሞክሩት/easy and delicious sambusa recipe/food/sambusa/easy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  11 місяців тому +2

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ🥰🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ አመሰግናለሁ 🙏 የበፊቱ ምርጥ ሳምቡሳ ሊንክua-cam.com/video/atTT3r5n-Uk/v-deo.htmlsi=_zrJYPstBNrL-Zhi ለማየት ይሆናችኋል🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 11 місяців тому +1

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @GNFxGojo
    @GNFxGojo 11 місяців тому

    Wow betye leyu new ejesh yebarek👍👌❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ጎበዝበርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      እሺ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 11 місяців тому

    የኔ ማር😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      ኩኪዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @seadahusen-zq7ux
    @seadahusen-zq7ux 11 місяців тому

    በኦቭን ማብሰል አይቻልም?

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 11 місяців тому

    WOW looking delicious ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      ስምረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @earthin3Dimension
    @earthin3Dimension 11 місяців тому

    የት ነው የገዛሽው

  • @FatimaSeid-m9j
    @FatimaSeid-m9j 9 днів тому

    እቃውን የት ማግኘት እንችላለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 дні тому

      የእኔ ውድ አለ መርካቶ ምዕራብ ጋር 🙏😍❤

  • @gideylemlem4208
    @gideylemlem4208 11 місяців тому

    የሆነ ቻነል ላይ እቃው ጥሩ አይደለም እያሉ ነበረ:: ስለ እቃው አስተያየት ስጭን::

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      ግደይዬ የእኔ ውድ ዕቃው ብዙም ስራ አያቀልም ደጋግመሽ ካልሰራሽበት የሊጡ አቦካክ ማወቅ ያስፈልጋል ጉልበት ይፈልጋል ቅርፁም እንደተፈለገው አያወጣም 🙏🥰❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 11 місяців тому

    Konjo sera new እቃው ቢገኝ ሥራ መቀላቀል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      ቆንጅዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tigistsuma2514
    @tigistsuma2514 11 місяців тому

    Please yetnew yegezashew Eqawen mesriyawen

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому +1

      ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ እቃውን ሰው ነው ያመጣልኝ ግን ትንሽ ዕቃው ያስቸግራል ፐርፊክት አይደለም🙏🥰❤