Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የብዙ ሰው አሰራር አይቻለሁ ኦርጅናሉ አሰራር አንቺ ጋር አየሁ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
እውነት ነው 👍🏾
LLl
ዋው ያምራል ውዴ ❤❤❤❤❤
እሚገርም ነው ትክክለኛውን የድሮ ብስኩት ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ
🎉WWWWWW 🎉🎉❤❤❤❤❤
@@hshdydyudud1043❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
ነጠኘየ
ףך9ף0ףףףף0000090000ףףש😅
በጣም ደስ የምትይ የተረጋጋሽ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ይባርሽ ባሳየሽው መሰረት ሰርቼው ቆንጆ ሆኖልኛል ። አመሰግናለሁ።
አሚን በጣም አመሰግናለሁ😍
ብዙ ሰው ይሄን የሻይቤት ብስኩት ይሞክራል 😊 በጣም አሪፍ ትክክለኛው ያንቺ ነው 🙏🙋 ትችያለሽ እናመሰግናለን
ሰነፍ
@@ትግስት-ሰ1ፐትሽ ምላስም ምን አላችሽ ህክክ ሁላ 😏
ማንም እንዳቺ ቆንጆ የሰራ አላየሁም እኛም እንሞክራለን እናመሰግናለን ።
Wow nice 👍🏾 እጅሽ ዪባርክ እህቴ
አላህ ሆይ አስደስተን፣ ለኛ መደሰት ደፋ ቀና የሚሉትንም አስደስትልን፣ እኛን ማስደሰት ፈልገው ያልሆነላቸዉንም ከመደሰታችን በፊት እነርሱን አስደስትልን፣ ተደስተን ስያዩ ደስ የሚላቸዉንም ደስ እንዲላቸው አድርግልን፡፡ጌታዬ መልካም ሀሳብ ያለው ሁሉ ደስታን አይጣ፡፡
Replies
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እህቴ እጅሽን ይባርከው ሰርተሽ አግኝበት ዋውው❤
አሚን የኔ ውድ😘❤
Brought back childhood memories! Thanks for the recipe, definitely will be making/saving this!
በጣም ያምራል:: ብሉኝ ብሉኝ ይላል!!! እጅሽ ይባረክ!!!
ዛሬ ሞከርኩት ከአንቺ አይቼ በጣም ነው የሚጣፍጠው በዛ ላይ ትክክለኛው የሻይ ቤት ቆቆር ነው ልዝዝ ያላለ ከሽ ከሽ የሚል ማዳም በጣም ነው የወደደቹ በአንዴ ሶስት በላች😂 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏
ሆዳም በያት 😂
@@onlyforjenah5972 😂😂😂ሆዳም ብቻ ይገልፃታል ጌታን እኔ አንድ ብቻ ነው የበላውት ጨረሱብኝ ሁሌ ስሪ አለችኝ ጭራሽ😂😂😂
@@Haragash-cj9bf 😂😂
ከከከከ😂@@Haragash-cj9bf
በቃ ነገሩኮ እሄ ነው ጭራሽ ሁሌ ስሪ ክክክ😮😮😮😅😅😅😅😂😂@@Haragash-cj9bf
This is one of the best technique of making KOKOR, I did not know why the kokor was splitting up. WOW! I am a kokor lover, even at the age of 54.
Amazing. I will definelty try this. Thank you.
በጣም በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ እጅሽን ይባልክሸ በጣም ነው የምወደው
🙏🥰🙏ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው፡፡ በጣም ምርጥ የብስኩት አሠራር ነው ፤ በጥራትና በቀላሉ የተሠራ ! ……. ትኩዬ ነብሴ !!🥰🤩😍
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን መልካሙን እና ሠላሙን ያምጣልን ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርች
እጅሽ ይባረክ ❤ደስ ይላል
ዋው አሁን ሰሪ አለኝ በጣም ደሰ በሚል ሁኔታ ነው ያሰራሽው ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ እራሱን የሃገር ቤቱን ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ።ትሪኩን ስላስተማርሺኝ አመሰግናለሁ።❤❤❤
Woooooow sarchaw erasu new yewetalegn betam anamsgenalen
ዋውውው የሚገረም ችሎታ ነው ያለሺ እጅሺ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ቆቀር ነው የሰራሽው ፈጣሪ ይባርክሽ
ዋው ቆቆርበጣምነበርየወደውነው
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚያምረው❤
በጣም ምርጥ አሰራር ነው ❤ እኔም ብዙውን ጊዜ ሞክሬአለሁ ግን አንቺ የሰራሺው ትክክለኛውን የሻይ ቤቱን ጮርናቄ ነው በጣም ነው እምናመሰግነው እሞክረዋለሁ
Gazata betam metfo new letana yemegeb aydelem bezo Chemical alew .tebareky beterefe betam tero kaka new yeserashew harir kaka new yemnelew .thank you Mara .
ዋዉ እሚገርም አሰራር ነዉ:በጣም ጎበዝ ነሸ እሞክረዉለሁ እናመሰግናለን እህት😍😍
በርቺ ወላሂ አሪፍ አሰራር ነው እኔ ይህን ቪዲዮ አይቼ እሰራለው ኢሻአላህ
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አላህ ይባርክሽ ❤❤❤
አሚን የኔ ውድ😘💋
ጅል ሀይማኖትን እዚጋር ምን አመጣው ሙያዋን አሳየች እንጂፈጣሪ ይባርክሽ በይ እነሱ እኮ በሉ ብትያቸው አይሉም የኛን ይፀየፋሉ
😅😅መጠየፍ አይደለም ማማየ እስልምናቺን ስለማይፍቅድ ነው እናት እስላሙ አለይኩም ካላቺሁ መመለስ ግዴታ አለብን እኛ ግን አንልም ለዛ ነው አሳቅሺኝ
😅
😂😂😂
እኔ አርፎን የለኝም ማዳም እዳሰማኝ ከስር የምታርጊበትን ነገር ስለማነብ በጣም ደስተኛ ነኝ አርፎን ባይኖርም 🙏በርቺ ደሞ ጎበዝ ነሽ እኔ በፊት ብስኩት እሰራ ነበር ግን እደዝ አሎ ን ብሎኝ ነበር አሁንማ ተነቃቃን እድሜ ላንቺ ጮርናቂዬ ❤️🙏
I can’t wait till I try your way I swear your amazing…
ማሽ አላህ ወንድም ታሪክህን በሚገርም ስሜት ዉስጥ ገብቼ ነዉ ስሰማ የነበረዉ አላህ በኢስላም እንዲያፀናንም እንዲያፀናህም ምዬቴ ነዉ
ዋዉ አሰራሩ ያምራል አገሬ ስገባ በቤቴ ሰርቸ የበለጠ እዳመሠግንሽ የግዚአብሄር ፈቃድይሁን ❤❤❤❤❤
ያሰብሽው ተሳክቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ውድ❤
ጸረ ዘይት ነው ለካ ብስኩት። ጉድ ነው። አሠራርሽ ደስ ይላል። ብዙ ትዝታ ቀሰቀስሽብን። እጅሽ ይባረክ። 😊
❤👌ግሩም ነው👌!!ተማሪ እያለሁ እሄ ነበር በረፉት ሰአት ምግቤ 😂 ያ ግዜ አይመለስ 😔😊😊😊 እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
ጮርኔ
@@YohannesGeday-dj3ls 🙄🤔😅
ወላሂ ማሻአላህ በማየትብቻፈዘዝኩእጅሽይባረክ
አይ ጮርናቄ እኮ ሰወደው እኮ ኢትዮ ፍራክ ፍለጋ ለፓስቴ መግዛ ደሞ እኮ ራሱን ነው የሥራሺው ምርጥ አርገሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
በጣም አመድግናለው ስንትግዜ እንዲት ይሁን የሚስሩ ኣል ነበር ደስ ይላል
You're so great with explanation ❤❤❤ thank you!🙏🙏
ዋውው እጅሽ ይበራክ በለሙያ❤❤
በጣም ጉበዝነሽ እጅሽ ይባረክ
ያንችን አይቼ ሰርቼ በላሁ ከረዥም አመት በሗላ ልጅነቴን እያስታወስኩ በሻይ በላን እናመሰግናለን❤
wooooow yene konjo birkkk beyilign ej8sh yibarek❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የነገርሽን ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤
Wooow እጅሽ ይባረክ ትክክለኛ ጮርናቄ❤❤
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Ahun gena yemefelgew Chornake asayeshegn tebareki
It looks the same I hope the test will be close to the home one I am gonna try it for sure and thank u for sharing
Me to
It's same but price is a big different.
ዕውነትም እጅሽ ይባረክ! ስትሰሪውም እጅሽ ላይ ያምራል። 🙏
Wow ለስንት አመት ስፈልግ ያጣሁትን ነገር ነው ያሳየሽኝ፣ እጆችሽ ይባረኩ ሰርቼ እስክበላው ቸኮልኩ። አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
Gobez nesh maa shaa Allah my sister JZAK
Looks yummy ❤
እጅሽ ይባረክ ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል😊
ይህንን ለመሞከር በጣም ተደስቻለሁ ፣ ጣፋጭ ይመስላል 💛 ግን እባክዎን ለጤንነትዎ ፣ በሙቅ ዘይት ውስጥ የፕላስቲክ ማንኪያዎችን አይጠቀሙ ፣ ብረትን ብቻ ይጠቀሙ
አመሰግናለሁ😍ሲልከን ነው ፕላስቲክ አይጀለም🤗
እጅሽ ይባረክ እህቴ ባሳየሽን መሰረት ስሰራው ልክ ያንችን ሆነ አመሰግናለሁ እደሜሽን ያርዝመው አምላከ እግዚአብሔር
ዋው እሚገርም ብስኩት እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለው ጎበዝ ተመችቶኛል ተባረኪ
ዋው ዋው ❤❤ ምራቄ አፌ ሞላ በጣም ነው ሚያምረው በርቺ
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ አሰራርነው ያሳይሽኝ ዋው ❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ ወደልጅነቴ ወሰድሽኝ በተደጋጋሚ ሰርቼ እንደዚህ አልሆነልኝም ነበር ሰርቼ ውጤቱን እፅፍልሻለሁ
ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው. እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ ደስ የሚል ለየት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤
ጎበዝ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
Wow wow yegarmal betam gobaz nesh ejesh yebark yene mar❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው ዱቄቱ የፍርኖ ዲቄት ነው የስንዴ?
እጅሽ ይባረክ ውዴ ብዙ ጊዜ ሞክሬ አልሳካ ብሎኛል የአንችን ደግሞ እሞክራለው
Betam yameral tsom newena emokerewalehu. Ejesh yebarek.
በጣም ደስ የሚል ነው እኔም አሞክረዋለሁ
ዋዋዉዉዉዉዉ በጣም ገራም ጮርናቀ ነው በጣም ዴስ እላል እጅሽ እባረክ
Wow Betam des yilal yene wude mokerawalew ❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ አገሬ ላይ የበላሁት ጮርናቄ አሁን እሞክረዋለሁ
እናመስግናለን ከክትፍ በላይ my. Favorite ጮርናቄ
ማሻአላህ ሲያምር እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ
ሹክረን ማሬ😘❤
እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
ባለሙያነሽ እማጠክሪበጣምነው የምወድው ቆቆር❤❤❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ደስ ይላል።
በጣም ነው የወደድኮት እጅሸን ይባርከው ዛሪ እሞክረውና ውጤቶን እፀፍልሻለው
yemir serichiyale bexam yexafixali tebareki dabo asarari asayign❤❤❤❤
Y mer betam new mamseginew serchew lek ende ethio new y honalegn ejesh yibarek!
ትክክለኛዉን ሰርተሽዋል እናመሰግናለን
betam arife nw egesh yebarke
Betam yamirale.....esti will try....thank you for sharing this
Baxam now imamirow hijish hibarek.mashalahw biyeshalow.
Betkekel eko new yeserashew ejeshe yebarek I will try it soon
Ejisha yebarek yene wudee konjooo newo mokirawo
ያስጎመጃል ጎበዝ ነሽ!!!!!!
ወይኔ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ሰራውት በጣም ነው ሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ አሜን በይኝ
marvelous ! yeteregagash sew nesh keep it up on it !
እኔም ሞክሪዬዋለሁ ማሻአላህ አላልይጨምርልሺ
በጣም ጎበዝ ነሽ ሰርቼ ቀምሼው ነው አስተያየት የሰጠሁሽ በርቺ ሌላም ነገር አሳይን
ዋው ልጅነቴን አስታወሺኝ። ደግሞ ልክ የሚሸጠው ዓይነት ነው።ተባረኪ እህቴ
የሀረር ጮርናቄ ነው ❤ግሩም አሰራር❤🌹🙏
እጅሽ ይባርክ።ዛሬውን ነው የሚሰራው እኔ እራሴ በጣም እወዳለው
Wooo dasi Dil batami arifno
ማሻአላህ እህት ስርችበጣምአሪፍነው በርች
ማሻ አላህ ሙያ ከጎረቤት አይደል እንደዚህ አይመሰለኝም ነበር ጉድ በርች
በጣም ምርጥ በልጅነቴ በጣም የምወደው ነው ይህ ቡሱኩት በኛ አከባቢ ቆቆር ይባላል
በኛም ሰፈር ቆቆር ነው❤
ዋዉዉዉ. ተባረክልኝ እማ. እናመሰግናለን❤❤❤
Very helpful post. I just wonder which type of oil is the best. Also, can I use the oils again and again?
Wawoooooooo ydro chornake tize alnge gobze sis
Zare mokerku betam migerim konjoo honelign tebareki🙏
የብዙ ሰው አሰራር አይቻለሁ ኦርጅናሉ አሰራር አንቺ ጋር አየሁ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
እውነት ነው 👍🏾
LLl
ዋው ያምራል ውዴ ❤❤❤❤❤
እሚገርም ነው ትክክለኛውን የድሮ ብስኩት ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ
🎉WWWWWW 🎉🎉❤❤❤❤❤
@@hshdydyudud1043❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
ነጠኘየ
ףך9ף0ףףףף0000090000ףףש😅
በጣም ደስ የምትይ የተረጋጋሽ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ይባርሽ ባሳየሽው መሰረት ሰርቼው ቆንጆ ሆኖልኛል ። አመሰግናለሁ።
አሚን በጣም አመሰግናለሁ😍
ብዙ ሰው ይሄን የሻይቤት ብስኩት ይሞክራል 😊 በጣም አሪፍ ትክክለኛው ያንቺ ነው 🙏🙋 ትችያለሽ እናመሰግናለን
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
ሰነፍ
@@ትግስት-ሰ1ፐትሽ ምላስም ምን አላችሽ ህክክ ሁላ 😏
ማንም እንዳቺ ቆንጆ የሰራ አላየሁም እኛም እንሞክራለን እናመሰግናለን ።
Wow nice 👍🏾 እጅሽ ዪባርክ እህቴ
አላህ ሆይ አስደስተን፣ ለኛ መደሰት ደፋ ቀና የሚሉትንም አስደስትልን፣ እኛን ማስደሰት ፈልገው ያልሆነላቸዉንም ከመደሰታችን በፊት እነርሱን አስደስትልን፣ ተደስተን ስያዩ ደስ የሚላቸዉንም ደስ እንዲላቸው አድርግልን፡፡
ጌታዬ መልካም ሀሳብ ያለው ሁሉ ደስታን አይጣ፡፡
Replies
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እህቴ እጅሽን ይባርከው ሰርተሽ አግኝበት ዋውው❤
አሚን የኔ ውድ😘❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
Brought back childhood memories! Thanks for the recipe, definitely will be making/saving this!
በጣም ያምራል:: ብሉኝ ብሉኝ ይላል!!! እጅሽ ይባረክ!!!
ዛሬ ሞከርኩት ከአንቺ አይቼ በጣም ነው የሚጣፍጠው በዛ ላይ ትክክለኛው የሻይ ቤት ቆቆር ነው ልዝዝ ያላለ ከሽ ከሽ የሚል ማዳም በጣም ነው የወደደቹ በአንዴ ሶስት በላች😂 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏
ሆዳም በያት 😂
@@onlyforjenah5972
😂😂😂ሆዳም ብቻ ይገልፃታል ጌታን እኔ አንድ ብቻ ነው የበላውት ጨረሱብኝ ሁሌ ስሪ አለችኝ ጭራሽ😂😂😂
@@Haragash-cj9bf 😂😂
ከከከከ😂@@Haragash-cj9bf
በቃ ነገሩኮ እሄ ነው ጭራሽ ሁሌ ስሪ ክክክ😮😮😮😅😅😅😅😂😂@@Haragash-cj9bf
This is one of the best technique of making KOKOR, I did not know why the kokor was splitting up. WOW! I am a kokor lover, even at the age of 54.
Amazing. I will definelty try this. Thank you.
በጣም በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ እጅሽን ይባልክሸ በጣም ነው የምወደው
🙏🥰🙏ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው፡፡ በጣም ምርጥ የብስኩት አሠራር ነው ፤ በጥራትና በቀላሉ የተሠራ ! ……. ትኩዬ ነብሴ !!🥰🤩😍
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን መልካሙን እና ሠላሙን ያምጣልን ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርች
እጅሽ ይባረክ ❤ደስ ይላል
ዋው አሁን ሰሪ አለኝ በጣም ደሰ በሚል ሁኔታ ነው ያሰራሽው ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ እራሱን የሃገር ቤቱን ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ።
ትሪኩን ስላስተማርሺኝ አመሰግናለሁ።❤❤❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
Woooooow sarchaw erasu new yewetalegn betam anamsgenalen
ዋውውው የሚገረም ችሎታ ነው ያለሺ እጅሺ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን የኔ ውድ😘❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
በጣም የሚገርም ቆቀር ነው የሰራሽው ፈጣሪ ይባርክሽ
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
ዋው ቆቆርበጣምነበርየወደውነው
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚያምረው❤
በጣም ምርጥ አሰራር ነው ❤ እኔም ብዙውን ጊዜ ሞክሬአለሁ ግን አንቺ የሰራሺው ትክክለኛውን የሻይ ቤቱን ጮርናቄ ነው በጣም ነው እምናመሰግነው እሞክረዋለሁ
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
Gazata betam metfo new letana yemegeb aydelem bezo Chemical alew .tebareky beterefe betam tero kaka new yeserashew harir kaka new yemnelew .thank you Mara .
ዋዉ እሚገርም አሰራር ነዉ:በጣም ጎበዝ ነሸ እሞክረዉለሁ እናመሰግናለን እህት😍😍
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
በርቺ ወላሂ አሪፍ አሰራር ነው እኔ ይህን ቪዲዮ አይቼ እሰራለው ኢሻአላህ
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አላህ ይባርክሽ ❤❤❤
አሚን የኔ ውድ😘💋
ጅል ሀይማኖትን እዚጋር ምን አመጣው ሙያዋን አሳየች እንጂፈጣሪ ይባርክሽ በይ እነሱ እኮ በሉ ብትያቸው አይሉም የኛን ይፀየፋሉ
😅😅መጠየፍ አይደለም ማማየ እስልምናቺን ስለማይፍቅድ ነው እናት እስላሙ አለይኩም ካላቺሁ መመለስ ግዴታ አለብን እኛ ግን አንልም ለዛ ነው አሳቅሺኝ
😅
😂😂😂
እኔ አርፎን የለኝም ማዳም እዳሰማኝ ከስር የምታርጊበትን ነገር ስለማነብ በጣም ደስተኛ ነኝ አርፎን ባይኖርም 🙏በርቺ ደሞ ጎበዝ ነሽ እኔ በፊት ብስኩት እሰራ ነበር ግን እደዝ አሎ ን ብሎኝ ነበር አሁንማ ተነቃቃን እድሜ ላንቺ ጮርናቂዬ ❤️🙏
I can’t wait till I try your way I swear your amazing…
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
ማሽ አላህ ወንድም ታሪክህን በሚገርም ስሜት ዉስጥ ገብቼ ነዉ ስሰማ የነበረዉ አላህ በኢስላም እንዲያፀናንም እንዲያፀናህም ምዬቴ ነዉ
ዋዉ አሰራሩ ያምራል አገሬ ስገባ በቤቴ ሰርቸ የበለጠ እዳመሠግንሽ የግዚአብሄር ፈቃድይሁን ❤❤❤❤❤
ያሰብሽው ተሳክቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ውድ❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
ጸረ ዘይት ነው ለካ ብስኩት። ጉድ ነው።
አሠራርሽ ደስ ይላል። ብዙ ትዝታ ቀሰቀስሽብን። እጅሽ ይባረክ። 😊
❤👌ግሩም ነው👌!!ተማሪ እያለሁ እሄ ነበር በረፉት ሰአት ምግቤ 😂 ያ ግዜ አይመለስ 😔😊😊😊 እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
ጮርኔ
@@YohannesGeday-dj3ls 🙄🤔😅
ወላሂ ማሻአላህ በማየትብቻፈዘዝኩእጅሽይባረክ
አይ ጮርናቄ እኮ ሰወደው እኮ ኢትዮ ፍራክ ፍለጋ ለፓስቴ መግዛ ደሞ እኮ ራሱን ነው የሥራሺው ምርጥ አርገሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
በጣም አመድግናለው ስንትግዜ እንዲት ይሁን የሚስሩ ኣል ነበር ደስ ይላል
You're so great with explanation ❤❤❤ thank you!🙏🙏
ዋውው እጅሽ ይበራክ በለሙያ❤❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
በጣም ጉበዝነሽ እጅሽ ይባረክ
ያንችን አይቼ ሰርቼ በላሁ ከረዥም አመት በሗላ ልጅነቴን እያስታወስኩ በሻይ በላን እናመሰግናለን❤
wooooow yene konjo birkkk beyilign ej8sh yibarek❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የነገርሽን ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤
Wooow እጅሽ ይባረክ ትክክለኛ ጮርናቄ❤❤
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Ahun gena yemefelgew Chornake asayeshegn tebareki
It looks the same I hope the test will be close to the home one I am gonna try it for sure and thank u for sharing
Me to
It's same but price is a big different.
ዕውነትም እጅሽ ይባረክ! ስትሰሪውም እጅሽ ላይ ያምራል። 🙏
Wow ለስንት አመት ስፈልግ ያጣሁትን ነገር ነው ያሳየሽኝ፣ እጆችሽ ይባረኩ ሰርቼ እስክበላው ቸኮልኩ። አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
Gobez nesh maa shaa Allah my sister JZAK
Looks yummy ❤
ua-cam.com/video/ZfcQ2Fd1dW4/v-deo.html
እጅሽ ይባረክ ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል😊
ይህንን ለመሞከር በጣም ተደስቻለሁ ፣ ጣፋጭ ይመስላል 💛 ግን እባክዎን ለጤንነትዎ ፣ በሙቅ ዘይት ውስጥ የፕላስቲክ ማንኪያዎችን አይጠቀሙ ፣ ብረትን ብቻ ይጠቀሙ
አመሰግናለሁ😍
ሲልከን ነው ፕላስቲክ አይጀለም🤗
እጅሽ ይባረክ እህቴ ባሳየሽን መሰረት ስሰራው ልክ ያንችን ሆነ አመሰግናለሁ እደሜሽን ያርዝመው አምላከ እግዚአብሔር
ዋው እሚገርም ብስኩት እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለው ጎበዝ ተመችቶኛል ተባረኪ
ዋው ዋው ❤❤ ምራቄ አፌ ሞላ በጣም ነው ሚያምረው በርቺ
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ አሰራርነው ያሳይሽኝ ዋው ❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ ወደልጅነቴ ወሰድሽኝ በተደጋጋሚ ሰርቼ እንደዚህ አልሆነልኝም ነበር ሰርቼ ውጤቱን እፅፍልሻለሁ
ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው. እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ ደስ የሚል ለየት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤
ጎበዝ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
Wow wow yegarmal betam gobaz nesh ejesh yebark yene mar❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው ዱቄቱ የፍርኖ ዲቄት ነው የስንዴ?
እጅሽ ይባረክ ውዴ ብዙ ጊዜ ሞክሬ አልሳካ ብሎኛል የአንችን ደግሞ እሞክራለው
Betam yameral tsom newena emokerewalehu. Ejesh yebarek.
በጣም ደስ የሚል ነው እኔም አሞክረዋለሁ
ዋዋዉዉዉዉዉ በጣም ገራም ጮርናቀ ነው በጣም ዴስ እላል እጅሽ እባረክ
Wow Betam des yilal yene wude mokerawalew ❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ አገሬ ላይ የበላሁት ጮርናቄ አሁን እሞክረዋለሁ
እናመስግናለን ከክትፍ በላይ my. Favorite ጮርናቄ
ማሻአላህ ሲያምር እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ
ሹክረን ማሬ😘❤
እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
ባለሙያነሽ
እማ
ጠክሪ
በጣምነው የምወድው ቆቆር❤❤❤
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ደስ ይላል።
በጣም ነው የወደድኮት እጅሸን ይባርከው ዛሪ እሞክረውና ውጤቶን እፀፍልሻለው
yemir serichiyale bexam yexafixali tebareki dabo asarari asayign❤❤❤❤
Y mer betam new mamseginew serchew lek ende ethio new y honalegn ejesh yibarek!
ትክክለኛዉን ሰርተሽዋል እናመሰግናለን
betam arife nw egesh yebarke
Betam yamirale.....esti will try....thank you for sharing this
Baxam now imamirow hijish hibarek.mashalahw biyeshalow.
Betkekel eko new yeserashew ejeshe yebarek I will try it soon
Ejisha yebarek yene wudee konjooo newo mokirawo
ያስጎመጃል ጎበዝ ነሽ!!!!!!
ወይኔ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ሰራውት በጣም ነው ሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ አሜን በይኝ
አሚን የኔ ውድ😘❤
marvelous ! yeteregagash sew nesh keep it up on it !
እኔም ሞክሪዬዋለሁ ማሻአላህ አላልይጨምርልሺ
በጣም ጎበዝ ነሽ ሰርቼ ቀምሼው ነው አስተያየት የሰጠሁሽ በርቺ ሌላም ነገር አሳይን
ዋው ልጅነቴን አስታወሺኝ። ደግሞ ልክ የሚሸጠው ዓይነት ነው።
ተባረኪ እህቴ