Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ቆጆ ቀለልያለ አሠራርነው እጅሺ ይባረክ ማርዋ በርች😘
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ❤❤❤
አቦ ደሰ ሚል ቀለል ያለ አሰራር እሞክረዋዉ አላህ ይስጥልን🎉
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን እንደዚህ በቀላሉ እንደሚሰራ አሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህቴ ሰላም እና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም ❤❤❤❤❤
ፕንፅ ዬ😊ድፕድ ፕዴ።ፕኋፕድፕፕንፍድ😊ፕ😊ፕኔፕኅፕኝድ😊😊ፔድ😅ፔፕ
ጥሩዘዴነውያሳየሽኝአመሰግናለሁ
ዋው ጥሩ ዘዴ ነገርሺኝ መዳመጥ ሠልችቶኝ ነበር ግን እኔ ተቆራረሠብኝ ሥሰራ
በጣም ጎበዝ በጣም አሰልቺዉ መዳመጡ ኑበር ተባረኪ።
እናመሰግናለን ዬኔ ዉድ ቀላል አሰራል
የሳምቡሳ ወዳጅ ነኝ ሳምቡሳ የምትወዱ እስኪ ላይክ ይደረግ
kojowo new
ማን ይጠላል ብለሽ ነዉ
😂
እናመሰግናለን የኔ ውድ ቀለል ያለ አሰራር ስላሳሽን
ኩባያው ስንት ዴሲሊትር ይሆናል
ማሻ አላህ ቆንጆየ ቆንጆ አሰራር ነውእናመሰግናለን
የኔ ጎበዝ እሞክረዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
በጣም ከልቤ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክ የአሳንቡሳ ሊጥ መዳመጥ ስለሚያቅተኝ መብላት አየፈለኩ አልሰራም ነበር ይሄዉ ዛሬ በላሁ እድሜ ላቺ ማማዬ
❤🙏
❤❤❤❤ሳላደንቅሽ ማለፍ አልችልም በጣም ብልሀተኛ ነሽ❤❤❤
ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ❤❤
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🏾😋
ማሻ አላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤አሪፈ ሀሣብ ነው
እህቴ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን።እህት
በጣም ጎበዝ ነሽ በቀላሉ ምርጥ ሳምቡሳ
እጅሽ ይባረክ የእውነትሽ ነው ቀለል ያለ ነው ገላግሌ ነው አመሰግናለው እሞክራለው
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤🙏🏾
ፅድት ያለ ስራ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አስራር ተባርኪልኝ
በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች
ኦህ ተባረኪ የምር መዳመጥ ምርር አርጎኝ ስቸገር ነው ያገኘውሽ አመሰግናለሁ ውዴ ገራሚ ነው
ብልሀተኛ ብዬሻለሁ፣ 👏👏👏👏
ዋዉ በጣም ዎድጅያሎ ካባድ መስሎይኝ ነብር አመሰግናሎ
ማሻ አላህ እጂሺ ይባረክ መዳመጡ ሸህም ነው እሚሆንብኝ እኳን ገላገልሺን በርች
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ዘዴ ነው!!!
አላህይጨምርልሽእህቴ በጣምአመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
በርቺ የቸገረ እለት ይጠቅማል 😊✌️👏
very nice. I will try. keep up the good job.
🌹🌹🌹🌹ጎበዝ፣የኔባለሙያ፣በረቺ፣ቀላል፣አሠራረ፣፣ቀጣይ፣ሌላም፣ጥሩነገረ፣ይዘሽልኝ፣ነይ፣በረቺ፣እሕቴዋ።
አመሰግናለሁ እሺ 🙏😍
መሻአላ ጀዛከላ ኸይር
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ።
እጂሽ ይባርክ ❤❤❤እህታችን እናመሰግናለን
ቆጆ በጣም አሪፍ እኔ በጣም የሚከብዴኝ አሳስቶ መዳመጥና መለያየት በጣም እቸገራለሁ 😍
ሳህ ያስቸግራል
ሚሚ ደምሪኝ
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው ተመችቶኛል አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰እህቴ
ዜደየ ደምሪኝ
Wow Masha Allah nw ijish yibarak wde
የተጠባበሰ ነገር ስለምወድ የዓርብ ምሳዬን አስጠላኝ እንጂ አሪፍ ነው ወድጄልሻለሁ በርቺ
ክክክክ😢
ተባረኪ ባለሙያ ነሺ
በጣም ፣አሪፍ፣ነው፣ጎበዝ፣በርቺ❤
በጣም ቆንጆ ሳየው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ክክክክ እኔም እጎመጅና ይሔንን እሰራለሑ እልና ይቀራል ።ቪዲዮ ማየት ይሻለኛል ተነስቼ ከምሰራ።ክክክ
እግዚአብሔር ይባርክሸ: እናመሰግናለን
አሜን 🙏
ፆም ሲገባ ነው አሁን ያየሁት እጅሽ ይባረክ እህቴ
በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንማ ሳምቡሳ መግዛት ቀረ፡፡
❤❤❤❤የኔ ጀግና ማሸአላህ 🎉🎉
በጣም ጎበዝ። ግራም ነው🤘
መዳም ተማረረችኮ ያየሁትን በመስራት ጋዙ አለቀ አለችኝ እጃችሁ ይባረክ የምር ይቲብ ሴት አደረገኝ በልጂነቴ ተሰድጀ ምንም አላቅም ነበር
እጅሽ ይባረክ እህቴ
እጅሽ ህባርክ የኔ ቆንጆ ባጣም አርፍነው
🙏❤
በጣም አርፉ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 😘❤️👍
Wow 🤩 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣምምርጥነውማማየማሺአላህ
እናመሠግናለን እህቴ 🙏🙏🙏
Gobez good idea.
betam Kelal Aserar new thank you sistu
ዉይ ገላገልሽኝ ዉዴ እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ፈጠራ ነው እጅሸ ይባረከ እሞክራዋለሁ
አመሰግናለሁ በጣም🙏
እናመሰግናለን 🎉🎉❤
በጣም ቀላል አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋🙏
እሄን እንኳን አላወቅሽበትምለመግሪቢወች ተይላቸው
😊😊
@@maremaru BE ELETRIC MITAD AYIHONIM
@@zubyedachala3556 wow
@@zubyedachala3556 demry pls pls
አቀለልሽልን እህት እናመሠግናለን 🥰
Wow. Batme arefe. Ade ya matse. Barehe kojo
አረበጠምአቀለልሺል👍👍👍👍🌹🌹
The best way ever yemir respect🙏🙏
ወይ ሣንቡሣ ሰወዳት እኮ በሰንበት ግዜ አየዋት ሰላሳየሸን የኔ እመቤት Thanks ናፋቃኝ ነበር
በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ጎበዝ በረቺ
ሰሚራ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ስዳምጥ እውል ነበር ገላገልሽኝ ቀለል ያለ ነው ዋው በይ በነካ እጅሽ የገብስ ሾርባ እንደ ሃገራችን ሰርተሽ አሳዪን መልካም ፍቃድሽ ከሆነ
Betam konjo nw ema yene wud ketiybet esh ❤❤❤❤❤
የኔም አሰራር እንደዚህ ነዉ ግን እኔ በምጣድ ነበር የምሰራዉ ኢትዮ አሁን ግን የመጥበሻዉ ደግሞ የበለጥ ነዉ ኢንሻ አሏህ ለሀገር ያብቃን የኔ ስደተኞች
እንዴት ያምራል
God bless your hand
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ
Thanks for sharing dear sis it is very easy I will make for Ramadan insha Allah
እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን
ምርጥ ስራ❤
መሸአላ ህልው❤
ቆንጆ ❤❤❤❤
Wow! so impressive. Easy, healthy adds variety. Above all, your narration is amazing.Thanks
Wow an amazing work. God bless you
አሪፍ
You are a very creative Cooke . 👍
ማርዬ በጣም ቆንጆ ሳምቡሳ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👏👍👌🙏💖
Wiyyyyy gomejew, let me try it. Thank you.
ማሻ አላ በጣም ቀላል ነዉ በርች ዉደ
U make it so easy thanks 🙏🏾
እናመሰግናልን እህታችን ! በማንኪያ ከምታወጭው ወንፊት ባለው ጭልፋ ብታወጭው ዘይቱን ለማንጠፍጠፍ ቀላል ይሆንልሻል
Arif ina qelal aserar new wow 10x🙏
Good job 😍
በቀላሎ አሳየሽኝ ጎበዝ።
wow good idea i love
Des ena kelal aserarar silaseyeshign kelpie ameseg8nalew keep going sister 👏💪♥🙏🙌
ጡሩ አሳራ ነው አቢሶ ለኢቶጲይ ኖሮ ቃላሊ የላ ነው
ምድድጃሽ ንጽህናው ዋው ነው
ምርጥ ነው መስራት ልጀምር ነው
ያገሬ ልጂ ሰብስክራይብ አድርገኝ
Good job that is mother’s do in Eretrea old days and now
ማሻ አላ ቀላል ነው አላህ ይባርክሽ
እሰይ ኑሮ የገባሽ ባለሙያ ተባረኪ
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን
ፍሬ ደምሪኝ
በጣም ጎበዝ
ተባረኪ ኢትዮጵያ ስገባ እሰረዋለሁ
በጣም ቆጆ ቀለልያለ አሠራርነው እጅሺ ይባረክ ማርዋ በርች😘
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ❤❤❤
አቦ ደሰ ሚል ቀለል ያለ አሰራር እሞክረዋዉ አላህ ይስጥልን🎉
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን እንደዚህ በቀላሉ እንደሚሰራ አሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህቴ ሰላም እና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም ❤❤❤❤❤
ፕንፅ ዬ😊ድፕ
ድ ፕ
ዴ።ፕኋፕድ
ፕፕንፍድ😊
ፕ😊ፕኔፕኅፕኝድ😊😊ፔድ😅ፔፕ
ጥሩዘዴነውያሳየሽኝአመሰግናለሁ
ዋው ጥሩ ዘዴ ነገርሺኝ መዳመጥ ሠልችቶኝ ነበር ግን እኔ ተቆራረሠብኝ ሥሰራ
በጣም ጎበዝ በጣም አሰልቺዉ መዳመጡ ኑበር ተባረኪ።
እናመሰግናለን ዬኔ ዉድ ቀላል አሰራል
የሳምቡሳ ወዳጅ ነኝ ሳምቡሳ የምትወዱ እስኪ ላይክ ይደረግ
kojowo new
ማን ይጠላል ብለሽ ነዉ
😂
እናመሰግናለን የኔ ውድ ቀለል ያለ አሰራር ስላሳሽን
ኩባያው ስንት ዴሲሊትር ይሆናል
ማሻ አላህ ቆንጆየ ቆንጆ አሰራር ነውእናመሰግናለን
የኔ ጎበዝ እሞክረዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
በጣም ከልቤ አመሰግናለው
እጅሽ ይባረክ
እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክ የአሳንቡሳ ሊጥ መዳመጥ ስለሚያቅተኝ መብላት አየፈለኩ አልሰራም ነበር ይሄዉ ዛሬ በላሁ እድሜ ላቺ ማማዬ
❤🙏
❤❤❤❤ሳላደንቅሽ ማለፍ አልችልም በጣም ብልሀተኛ ነሽ❤❤❤
ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ❤❤
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🏾😋
ማሻ አላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤አሪፈ ሀሣብ ነው
እህቴ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን።እህት
በጣም ጎበዝ ነሽ በቀላሉ ምርጥ ሳምቡሳ
እጅሽ ይባረክ የእውነትሽ ነው ቀለል ያለ ነው ገላግሌ ነው አመሰግናለው እሞክራለው
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤🙏🏾
ፅድት ያለ ስራ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አስራር ተባርኪልኝ
በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች
ኦህ ተባረኪ የምር መዳመጥ ምርር አርጎኝ ስቸገር ነው ያገኘውሽ አመሰግናለሁ ውዴ ገራሚ ነው
ብልሀተኛ ብዬሻለሁ፣ 👏👏👏👏
ዋዉ በጣም ዎድጅያሎ ካባድ መስሎይኝ ነብር አመሰግናሎ
ማሻ አላህ እጂሺ ይባረክ መዳመጡ ሸህም ነው እሚሆንብኝ እኳን ገላገልሺን በርች
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ዘዴ ነው!!!
አላህይጨምርልሽእህቴ በጣምአመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
በርቺ የቸገረ እለት ይጠቅማል 😊✌️👏
very nice. I will try. keep up the good job.
🌹🌹🌹🌹ጎበዝ፣የኔባለሙያ፣
በረቺ፣ቀላል፣አሠራረ፣፣ቀጣይ፣ሌላም፣ጥሩነገረ፣ይዘሽልኝ፣ነይ፣በረቺ፣እሕቴዋ።
አመሰግናለሁ እሺ 🙏😍
መሻአላ ጀዛከላ ኸይር
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ።
እጂሽ ይባርክ ❤❤❤እህታችን እናመሰግናለን
ቆጆ በጣም አሪፍ እኔ በጣም የሚከብዴኝ አሳስቶ መዳመጥና መለያየት በጣም እቸገራለሁ 😍
ሳህ ያስቸግራል
ሚሚ ደምሪኝ
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው ተመችቶኛል አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰እህቴ
ዜደየ ደምሪኝ
Wow Masha Allah nw ijish yibarak wde
የተጠባበሰ ነገር ስለምወድ የዓርብ ምሳዬን አስጠላኝ እንጂ አሪፍ ነው ወድጄልሻለሁ በርቺ
ክክክክ😢
ተባረኪ ባለሙያ ነሺ
በጣም ፣አሪፍ፣ነው፣ጎበዝ፣በርቺ❤
በጣም ቆንጆ ሳየው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ክክክክ እኔም እጎመጅና ይሔንን እሰራለሑ እልና ይቀራል ።ቪዲዮ ማየት ይሻለኛል ተነስቼ ከምሰራ።
ክክክ
እግዚአብሔር ይባርክሸ: እናመሰግናለን
አሜን 🙏
ፆም ሲገባ ነው አሁን ያየሁት እጅሽ ይባረክ እህቴ
በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንማ ሳምቡሳ መግዛት ቀረ፡፡
❤❤❤❤የኔ ጀግና ማሸአላህ 🎉🎉
በጣም ጎበዝ። ግራም ነው🤘
መዳም ተማረረችኮ ያየሁትን በመስራት ጋዙ አለቀ አለችኝ እጃችሁ ይባረክ የምር ይቲብ ሴት አደረገኝ በልጂነቴ ተሰድጀ ምንም አላቅም ነበር
እጅሽ ይባረክ እህቴ
እጅሽ ህባርክ የኔ ቆንጆ ባጣም አርፍነው
🙏❤
በጣም አርፉ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 😘❤️👍
Wow 🤩 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣምምርጥነውማማየማሺአላህ
እናመሠግናለን እህቴ 🙏🙏🙏
Gobez good idea.
betam Kelal Aserar new thank you sistu
ዉይ ገላገልሽኝ ዉዴ እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ፈጠራ ነው እጅሸ ይባረከ እሞክራዋለሁ
አመሰግናለሁ በጣም🙏
እናመሰግናለን 🎉🎉❤
በጣም ቀላል አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋🙏
እሄን እንኳን አላወቅሽበትም
ለመግሪቢወች ተይላቸው
😊😊
@@maremaru BE ELETRIC MITAD AYIHONIM
@@zubyedachala3556 wow
@@zubyedachala3556 demry pls pls
አቀለልሽልን እህት እናመሠግናለን 🥰
Wow. Batme arefe. Ade ya matse. Barehe kojo
አረበጠምአቀለልሺል👍👍👍👍🌹🌹
The best way ever yemir respect🙏🙏
ወይ ሣንቡሣ ሰወዳት እኮ በሰንበት ግዜ አየዋት ሰላሳየሸን የኔ እመቤት Thanks ናፋቃኝ ነበር
በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ጎበዝ በረቺ
ሰሚራ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ስዳምጥ እውል ነበር ገላገልሽኝ ቀለል ያለ ነው ዋው በይ በነካ እጅሽ የገብስ ሾርባ እንደ ሃገራችን ሰርተሽ አሳዪን መልካም ፍቃድሽ ከሆነ
Betam konjo nw ema yene wud ketiybet esh ❤❤❤❤❤
የኔም አሰራር እንደዚህ ነዉ ግን እኔ በምጣድ ነበር የምሰራዉ ኢትዮ አሁን ግን የመጥበሻዉ ደግሞ የበለጥ ነዉ ኢንሻ አሏህ ለሀገር ያብቃን የኔ ስደተኞች
እንዴት ያምራል
God bless your hand
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ
Thanks for sharing dear sis it is very easy I will make for Ramadan insha Allah
እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን
ምርጥ ስራ❤
መሸአላ ህልው❤
ቆንጆ ❤❤❤❤
Wow! so impressive. Easy, healthy adds variety. Above all, your narration is amazing.
Thanks