በዚህ ልክ ለምን ጨከኑብኝ ፡ ቆይ ምንድነው ጥፋቴ 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 годин тому +378

    ዳግም የሄሉዬን አዛን ማያት አፋልግም😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢
    አላዛርዬ ሄሉዬ ጉዞ ወዳ ፊት😊😊🎉🎉

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 10 годин тому

      የኔ ውዲ ዛሬስ የባስ አስለቀሠችኝ😢😢

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen 10 годин тому

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 10 годин тому +1

      አዉንእኮ ለምን ሳቀች ለምንጨደሰተዋ ተመለሰ ብለዉነዉ የሰዉ ክፍት በሶፊእና በሂሉ የመጠዉ ጥላት አላህ ያጥፍቸዉ ያረብ አዉን ምይ አደረገቻቸዉ ❤❤

    • @TamkeenNoraldeen
      @TamkeenNoraldeen 9 годин тому

      @mrabdula5342 ኢኘ ሀበሸ ለአንድ ሰዉ ስያልፍለት አንወድም ችግረችን ኤሄ ነዉ

    • @Bggzb
      @Bggzb 9 годин тому

      እኔም ከምር ወደፍት💪💪💪

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 годин тому +157

    አላዛርዬዬዬዬዬ ሠዉ በጠፋበት ሠአት ሠዉ ሆነህ ስለተገኘህ እጅጉን እናመሠግንሀለን ዉለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 10 годин тому +459

    ሄሉን እና አላዛርን የሚወድ❤❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 10 годин тому +51

    አላዛር በቃ እዉነቱን ንገረን!!!በሄለን ጉዳይ አለን ብቻህ አደለህም በቃ ንገሩን አንወቅ ማን እንደሆነ ያሳዉቁን የምትሉ ላይክ አስቀምጡ ኮመንትም ፃፋ!!!እረ አሁንስ በዛ!!!!!👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉

  • @HALIMATube-b4t
    @HALIMATube-b4t 10 годин тому +195

    የኔ ናት ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም የምትሉ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 10 годин тому +112

    አላዛር ምርጥ ሰው ሁለየም ከጎና ሁን😢😢😢😢😢😢

  • @YenuTadiwos-hw6ms
    @YenuTadiwos-hw6ms 10 годин тому +190

    የኔ እንቁ እይዞሽ አላዛር ጣባቅ አርግተሽ ያዙው የምትሉት እስት ገጩው 😢😮

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 10 годин тому +69

    ፈጣሪ ሲክስሽ አላዛረን የመሰለ ሰው ሰቶሻል እነሱን አንቺ ስቀሽ ንቀሽ እለፍቸው አላዛር የሚልሽን ስሚ እና ሂጂ ፈታ እያላችሁ ኑ አትጨናነቂ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 10 годин тому +39

    አላዛር የኔ አባት ሰው ሁሉ ምናለ እዳተ ቤሆን❤❤❤❤❤ሄጂ ሄሉዬ ይለቅሻል

  • @Etutube22
    @Etutube22 9 годин тому +50

    ሄሉነቴ የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ ጥሩ ሰው ፈተና ይበዛበታል😢😢ፈጣሪም ሚወደውን ነው ሚፈትነው😢ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤️😘

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 10 годин тому +141

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @Fatima12-u6v
      @Fatima12-u6v 10 годин тому

      😢😢😢

    • @LubabaAlwala
      @LubabaAlwala 10 годин тому

      🎉🎉🎉የአኸራ እህቴ ✅✅✅🌺🌺🌺💯💯💯💯💯💯💯

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 10 годин тому +1

      ማሻአላህ 🎉🎉🎉አመሰግናለሁየምታቂዉን ስላጋራሽን🎉🎉🎉

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 10 годин тому

      የኔእንቁእህት አላህ በጀነት ይሰብሥበን ❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 10 годин тому

      saw saw saw saw saw saw

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 годин тому +55

    አላዛሬ አሁንም ከጎኗ እዳትርቅ ብታስቀይምህም ወዳ ስላልሆነ እዳትፈርድባት አደራ🙏😔😔🙏🙏

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 9 годин тому +38

    ሄሉ ስትከፈ እኔንም በጣም ከፈኝ ወላህ ፈጣፊ ከ ጐነሽ ይሁን እህቴ

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 10 годин тому +59

    አይዞሽ እናቴ ላንቺ ያሰቡትን ጉድጓድ እራሳቸው ይገቡበታል አንቺ ግን ይበልጥ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ በሱ ተመርኮዢ ጭንቅሽን ሀሳብሽን ለመብርሀን እርግፍ አርገሽ ተይው እሱ ጠባቂሽ መድኃኒዓለም አይተኛም🙏❤❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 10 годин тому +52

    የምር ይችልጅ ለምድነዉ የምታሳዝነኝ ዉይ አስለቀሰችይ የኔዉድ ሄሉዬ ጠካራ ሁይልኝ አላዘርን የመሰለ ሰዉ ፈጣሪ ሰቶሻል እና ሄሉዬ አናዘር ምርጥ ሰዉ ነዉ ዉዴ

    • @SaraWasf-y1c
      @SaraWasf-y1c 9 годин тому +2

      ሄለን ሁሉን ነገር ብትናገረው ምድር ባዶ ትቀራለች😢😢😢😢😢😢ብቻ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 8 годин тому +16

    የሰውን ህይወት ለማጨለም ቀን ከሌት ደፋ ቀና የምትሉ ሰዎች ግን ልቦና ይስጣቹ ሄሎዬ ያንቺን ሰላም ደስታ ለመንጠቅ የሚሞክር ሁሉ ፈጣሪ በጥበብ ያርቅልሽ ለሰከንድም ቢሆን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 10 годин тому +63

    ማንንም አነካሽም ምድረ ምቀኛ ስታለቅሺ ታናድጂኛለሽ።ማንንም አትመኚ ጠላት አይተኛም ። ምን ያመጣሉ ከሚድያ አትጥፊ የበለጠ ጠንክሪ እንድትሰበሪ ወድቀሽ በር ዘግተሽ እንድትቀመጪ እኮነው ውድቀትሽን ስለሚፈልጉ ንው ንቂ ንቂ አትሞኚ ከጎንሽ ነን❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 9 годин тому +1

      በትክክል ጥንካሬ ሊሆናት ይገባል የምን ማልቀስ ነው

    • @መክሊትቱዩብ26m-m
      @መክሊትቱዩብ26m-m 9 годин тому

      ​@rabiarabu3985 በትክክል

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 9 годин тому +28

    እኔ ወዳጆቼን እጠብቃለው አንተ ጠላቶቼን ጠብቅልኝ ይላል ያገሬ ስው እና እግዛብሄር ይጠብቅሽ ።እና አላዛር ያንቺን ጭንቀት እየተጋራ ነውና ተረጅው ።እቤት አትቀመጪ ማንን ደስ ይበለው 🎉❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 10 годин тому +30

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቅ ይግባልሽ ሄሎ አይዞሽ❤❤

  • @HanaTilahun919
    @HanaTilahun919 9 годин тому +37

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እህቴ❤ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 10 годин тому +72

    የኔ ስስት የኔየወህ እደው ለቺ የሚየስብት በረሰቸው ይድረስ የኔ የወህ ኡፍ ምነበቴ ለርግሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጦስሽ ይውጡ ኡፍ

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 9 годин тому +17

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነው የሚያሳዝነው።አይዞሽ ሄሉዬ ቤተሰቦች እኛ ማድረግ የምንችለው ፀሎትና ዱአ ነው። ሁላችንም ፈጣሪን እንለምንላት። አላዛርዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 9 годин тому +36

    ሄሉዬ አንች ጀግና ሴትነሽ የሰወሬ አትስሙ ዝበሏቸው ሰው ስለሰው ማውራት አይሰለቸውም😢😢😢😢

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 10 годин тому +29

    አይዛሽ እማ የኔ ሲንደሬላ❤❤❤ ፈጣሪ ወንድም ሰቶሻል መከታ አላዛር ምርጥ ሰዉ💞💞💞💞

    • @HALIMATube-b4t
      @HALIMATube-b4t 8 годин тому

      @@MuhammadMmuhammad-kr9ek ደምረን

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 10 годин тому +42

    ለንቺ እሚያስቡት ለራሳቸዉ አዙሮ ይጠምጠምጠምባቸዉ ጠካሁኒ የኔ ልዩ በርች 😢😢 የሠራዉን ነዉ እሚያጪደዉ 😢❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 10 годин тому +18

    ሄሉዬ የኔ አስተዋይ የማይገድል ነገር ሁሉ ያጠነክራልና ጠንካራ ሰዎች ፈተናቸዉ በዛዉ ልክ ነዉ የበለጠ ጠንካራ ሁኚ!!!አንቺ ላይ የሚደርሱ ሰዎች ይፍ አዉጪ አለን ለአንቺ እንፍለማለን!!!ሄሉዬ በእምነትሽ ይዤሻለሁ አዋሪኝ አለሁ ከጎንሽ ከእኛ ጋር ይፍለማሉ!!!!

  • @nta2615
    @nta2615 10 годин тому +32

    አይዞሸ እግዚአብሔር ካንች ጋ ነው ከፈጣሪ በታች አላዛር መልካም ሠዉ ሠቶሻል 😢😢😢 😭😭😭

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 9 годин тому +12

    ሄሉኀት,የኔ,አስተዋይ,አይዞሽ,የኔ,ውድ,አብሽሪ,የኔ,ጀግና,በርቺልን,ሁሉም,ነገር,ለበጎ,ነው😢😢😢😢

  • @Tbletwndmu
    @Tbletwndmu 10 годин тому +24

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እናት መልካም ሰው ፈተና ይበዛበታል እናም እግዚአብሄር የሚወደው ሰው ፈተና ያበዛበታል የኔ ቆንጆ አይዞሽ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅሽ አላዛርዬ አተ ደግሞ ፈጣሪ አለሁ ይበልህ ከጎኗ ስለሆንክ እናም ስለምትረዳትም ❤❤❤❤❤

  • @woineshetdebeleasfaw404
    @woineshetdebeleasfaw404 3 години тому +1

    ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ለነሱ መናደድ የለብሽም ስትናደጂማ ደስ ይላቸዋል ስለዚህ እንዳትበሳጪ

  • @HALIMATube-b4t
    @HALIMATube-b4t 10 годин тому +35

    እሦን ፈገግ ለማረግ የምታደርገው ጥረት ደሥ ይላል ይሄንን ቀና ልብህን አይቀይርብህ

  • @Netseneti
    @Netseneti 4 години тому +3

    ሄሎና አላዘር የኔ ምርጦች🥰🥰🥰 ሄሎ የኔ ፊልቅሊቄ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው እኮ ያለንም የሌለንም ዝም ብሎ ያወራል ስለዚህ የኔ እህቴ አንቺን የራስሽን አታስጨነቀ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን🥰🥰🥰 አላዘር ምርጥ ሰው እንወድሃለን 🥰🥰🥰

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 10 годин тому +28

    ሲደሬላችን በማርያም ተረጋጊ የኔ ቆንጆ አንቺ ወደፊት ብቻ ጠንካራ ሁኚ ሊጥሉሽ የሚፈልጉ ሰዎች ፍቅር አስተምሪያቸው ❤❤❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 10 годин тому +15

    እዉነት ነዉ አላዛር ከእናተ ገአ ያለዉ እግዚአብሔር ይበልጣል ❤በእዉነት ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ በእውነት ሔሎ በርቼ ለጣላት እጅ አትስጪ ደሞ ለምን አባቱ ነዉ ድብርት እንዳትሰጪ❤❤

  • @DohaQatar-g3g
    @DohaQatar-g3g 10 годин тому +23

    ሄሉዬ አይዞሽ ጠንከር በይ የሰው ወሬ አትስሚ ምንም ቢሉሽ የሰው ነገር አትስሚ ወደፊት ቀጥይ እሽ ደሞ አላዛርን የሚልሽን ሁሉ ስሚ አይዞሽ ጠንከር በይ ሄሉዬ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 9 годин тому +17

    ሄሉ አይዞሽ ምቀኛ ሁሌም አይተኛም አንች ጎበዝ ክርስቲያን ነሽ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ ለማንም ምቀኛ እድል አትስጪ እኛ ቤተሰቦችሸ እንወድሻለን ጨካኞች ፈጣሪ የእጅአቸውን ይሰጣቸዋል አይዞሽ አልአዛር ፈጣር ከፍታ ላይ ያኑርህ ልብህ ቀና ነው እግዝአብሔር አይለውጥህ ለሄሉ ከጎኗ መሆንህ አሰፈላጊ ነው ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እምነት
    @እምነት 10 годин тому +14

    ሂሎየ ሁሉንም ነገር ለበጎነው የኔውድ አላዛር እባክህ ገዳም ሂዱ ስውሯ ማርያም ሂድ ሁሉም ነገር ይፈታላታል ተው ተው ልለምናችሁ😢😢😢

  • @adan1376
    @adan1376 9 годин тому +15

    በናትህ አላዛርየ ጠብቃት 😢😢😢አተም እራስህን ጠብቅ 😢ኡፍ አረ ዛሬስ ምን ላርግሽ ሄሉዬ የኔ እናት😢አላህ ይጠብቅሽ የኔ እናት

  • @MuhammedMomo-u7z
    @MuhammedMomo-u7z 8 годин тому +32

    እቺን አድ ፍሬ ልጅ ምን አርጊ ነው ምትለት ኮምቼ አለቅም ግን ዘሬ አዠቴ ነው ያበለችው ሄሉዬዬ አይዞሽ😰😰😰😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰😭😰ለይክ አርጉኝ በሄሉ ስም

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 9 годин тому +8

    ሄሉዬ አትስሚያቸው ሊሰብሩሽ የሚፈልጉት ጠንካራሆነሽ አሳያቸው አላርፍምካሉ ሚዲያላይ አውጫቸው ዋጋቸው እንሰጣቸዋለን ሄሉዬ እና አላዛር የኛጀግናዎች እንወዳችዋለን💪💪💪💪

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE 9 годин тому +8

    ሄሉየ ደስታሺን የማይወድ ናቸዉ ማንንም አትስሚ ደስታሺንጂ ሀዘንሺን አታሳያቸዉ የኔ ቆንጆ😢❤❤❤❤

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 9 годин тому +10

    ሄሉዬ አንቺ ሰው ልትነኪ ይቅርና ጌታን ሄሉሻ ደስታንሽን አጣጥሚ አንቺ እንድትስቂ የሚፈልግ ጠላት አለ አንቺ ቦታ አትስጪ ከጌታ በታች ደሞ ምርጥ ልጅ አላዛርን የመሰለ ሰው የምሬን ነው ጌታ ይወድሻል የኔ ቆንጅዬ እኛ ስትደሰቺ ነው ደስ ሚለን

  • @TestPhone-m7w
    @TestPhone-m7w 9 годин тому +11

    የኔ ጀግና ሴት አይዞሺ አላህ አለሺ የኔ ውድ አላዘር እባክህን ሁሌም ከጎኗ ሁን😥😥😥😥😥

  • @FoziyaSuhali
    @FoziyaSuhali 9 годин тому +8

    ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሸ አንች ጠንካራ ሴት ነሸ ግን ሄሉዬ ከአላዛር አትራቂ እሱ የሚልሸን ሰሚ ሰው ደሰታሸን ሊነሳሸ ነው የፈለጉት ቦታ አትሰጭ❤❤❤

  • @Asiyaayitub
    @Asiyaayitub 10 годин тому +18

    😭😭😭🥺🥺azosh yennee wiidd lee sow botaa ati sichii ok pilis heluyeee😢😢😢😢😢

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 10 годин тому +7

    ሄሉ ልጄ መሳቅሽን መለወጥሽን ያየየሰው ሰይጣን ነው በልጠሽ ተገኚ አልአዛር የሚለውን ስሚ ጌታ ይህንንም ያሻግርሻል በርቺ ልጄ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 годин тому +17

    አይዞሽልኝ የኔ ጀግናናናናና የኔ ልዩዩዩዩዩዩ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ የሠዉ ልጅ ግን አረመኔ አትሁኑ ምን ታድርጋችሁ ይች ልጅ ራሧን ችላ ነዉ እየኖረች ያለችዉ

  • @አየሱሰ
    @አየሱሰ 10 годин тому +6

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ ጨረቃዬ ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ናጋር የልፋል የኔ ውድድ አላዛር የኔ መልከም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 10 годин тому +16

    ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ውድቀትሽን የሚመኙ ከፍታሽን ያያሉ መጥፎ የሚያስቡልሽ ስራቸው ለራሳቸው ነው❤❤❤

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 9 годин тому +4

    ሄሉዬ ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸውን አያቋርጡም ጀግና ሁኝ እግዚአብሔርን ብቻ እመኝ አይዞሽ ምንም አትሆኝም 💪

  • @mulubrhanu
    @mulubrhanu 10 годин тому +13

    ሄሉየ
    ኣይዞሽ የኔ ጨርቃ
    እመብርሃን ከናንተ ጋ ትሁን
    ማንም ምን ኣልንካሽም የኔ ቆንጆ በራስሽ ኣይዳ ነዉ እምትሰሪይ የኔ ቆንጆ ❤

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 8 годин тому +4

    ወንድ ልጂ ቆርጠ በል አላዛር በምትወዳት ጎደኛህ ከመጡ አጠብቀህ ያዝ ሄሉ ቆንጆ ሃይል የእግዛብሔር ነዉ አትፍሪ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀበል ተጠመቂ

  • @AbigalAstbi
    @AbigalAstbi 10 годин тому +20

    ሄሉዬ የኔ እናት😢 ኣላዛርዬ መከታ ሲንደሬላ

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 9 годин тому +5

    ሄልዬ አይዞሸ የኔ ዉድ እ/ር እመኝ ለሱ አሳልፈሽ ስጫቸዉ እ/ር ጠላቶችሽ አይናቸዉ እያየ እ/ር በከፍታላይ ያኖርሻላ ያንቺ ነገር እያደር እ/ር በየለቱ ተምራትን ታያለሽ። ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ በከፍታላይ ያስቀምጥሻል የኔ ሲዴሌራ ❤❤❤ የአ/ር ሀያልነቱን ታያለሽ እ/ር ቅረቢው አውሪው ነገሮችሽ ያብባሉ ። አላዛር ወንድሜን መሰልከኝ የማይታለፍ ግዚያቶችን ከእ/ር ቀሎ ከጓኔ ሆኖ የተለያየ ቦታ እየወሰደኝ እየተከባከበኝ ሂወቴን ቀይሮኛል የኔ ወድ እ/ር ሁልግዜ ሰው ሲጥልሽ ሰዉ ይሰጥሻል ለዚ ወድም መከታ ሚልሽን እየሰማሽ በሀሳብ ተወያዩ ወደችዋለው❤ ስለክሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር ?

    • @Enate-21
      @Enate-21 8 годин тому

      እ/ር❌
      እግዚአብሔር✅
      ይሄን ሁሉ ፅሁፍ ስትፅፍ ጌዜ ያላጠረሽ እንዴት እግዚአብሔር ብለሽ ለመፃፍ ግዜ አጠረሽ❓

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 10 годин тому +15

    አይዞሽ የኔ ውድ አትከፊ አላዘረ ሁሌም ከጉኗ ሁን የሲደረላዋ መከታ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaislove734
    @ethiopiaislove734 9 годин тому +10

    Uuuuuuffff yene konjo Aniche setkafi mayeti yekbedali 😢😢 yene konjo sewodeshi eko selamchu yebiza geta Ayilyachu wubochi I miss you 😘♥❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 годин тому +28

    ሄሉየ አይዞሽ አንች ለመጉዳት ሁሉም ተሠባስበው ሊጎዱሽ ቢሞክሩ አይጎዱሽም የፈጠረሽ ጌታ አለልሽ የኔ ውድ አንች ብቻ አትናደጅ አትዘኝ ግን ፀልይ እኛም እምንወድሽ ተመልካቾችሽ ዱአ እናደርግልሽ አለን አላዛርየ የሲደሬላዋ መከታ እናመሠግናለን ግን የሆነ ቦታ ለመሄ ስታስቡ አትናገሩ በውስጥ አውሩ በተረፈ ሄሉየ አላህ ይጠብቅሽ ጥላቶችሽን ያጥፋልሽ የኔ ጀግና

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu 10 годин тому +13

    አላዛር አንተ ጥሩሰዉነህ እባክህ የላቦታ ወጣ ብለህ አዝናናት ❤❤❤

  • @SifuObse
    @SifuObse 10 годин тому +15

    ሄሉዬ አይዞሽ አግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን ፋጣሪ ይታብቃቹ😢 🙏🙏🙏

  • @MimiTube1234
    @MimiTube1234 9 годин тому +7

    እውነት ግን ባዝ ልክ ለምን ምን አጠፋቺ እግዚአብሔርን ፍሩ እውነት ትኑርባት ማርያምን ያኔ ዉድ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቂሽ 🥰🥰🥰🥰ያኔ ዉቦቺ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 10 годин тому +44

    ❤❤❤አይዞሽ የኔ ቆጁ አላዘርን ብታገቤ ሁሉም ስራት ይይዛሉ ተጋቦ እህ ትያለሽ❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 10 годин тому +2

      ፍቅረኛሥለሌላትመሠለሺ እዴዚህ የምትሆነው ለማግባት የልጂነት ፍቅሯንማንከለከላት አሥቢ ሥትፅፉተጠቀቁ ሢለያዩም ምክንያትአላቸው በመሀላቸው የሆነ ሠውአለባቸው

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 10 годин тому +1

      😂😂😂አሜን ምኞቴ ነው!!

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 8 годин тому

      @@Aminat725 ማለት ምን ማለት ነው ተለያዪ ሰዉ ነዉ ያጣላቸዉ ከዛ በዘለለ አሱም ይዛል አደል እሳም ብትጀምር ምን ችግር አለዉ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 5 годин тому +1

      ባረገው

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 9 годин тому +14

    ምንም አባቴ ልሁንልሽ በዚህ ሰዓት ደስታ ቢኖረኝ ኖሮ በሰጠሁሽ ነበር ጌታ ሆይ ለዚች ምስኪን ነፍስ ሰላሟን ደስታዋን ጤናዋን ስጣት እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራሽን ከኩዎች ሴራ ጠብቂልኝ ሁለቱን የልቤን ሰዎች

  • @nafesanafesa9447
    @nafesanafesa9447 10 годин тому +20

    Ayizosh Heluye ❤ Alazar mirt saw 🥰🥰

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 9 годин тому +14

    ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ግን ሄሉ እንደ አላዛር ያለ ወንድም ጎደኛ የትም አታገኝም ማሻ አላህ እኔ ቀናሁ እንደ እሱ ያለ ጎደኛ በኖረኝ ብየ ተመኘሁ

    • @HALIMATube-b4t
      @HALIMATube-b4t 8 годин тому

      @@rabiamohammed2561 ደምሪኝ ደመርኩሽ

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 10 годин тому +110

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 9 годин тому +9

    ሄሉሁ እንዲከፋት አልፈልግም ሲከፋት ይከፋኝል ?
    ሄሉ እግዚሐብሄር የሚወደውን❤ ሰው ሲጣን ይፈታተነዋል
    ሄሉ ጠንካራነሽ አሁንም ለሚመጣው ሁሉ መሳቅ መጠንከር እለብሽ🎉 አላዛርን የመሰለ ወንድም ፈጣሪ ሰቶሻል እግዜር ሲሰጥ በሰው አስመስሎ ነው
    እናቴ ድንግል ማርያም ከሁሉ ነገር ከለላ ትሁንሽ እወዳችዋለው ❤❤❤
    ከጀርመን!!!

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht 10 годин тому +22

    ቅመሞቸየ አይዞሽበሉኝ እናተም አላህ ይገዛችሁ እወዳችሁአለሁ❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 9 годин тому +5

    የኔ ዉዴ አብሺሪ እራስሺን ጠብቂ የኔ ዉዴ ሰዉ እባብ ነዉ ሁሉም ሰዉ እደራስ አይደለም የኔ የዋህ ደሞ ብቻሺን አትዉጪ አላዛር በናትህ አደራህን ጠብቃት የኔ ዉዴ አቺን ለመጣል የሚጥሩት ሰዉቺ ተነስተሺ አስያቸዉ የኔ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 10 годин тому +13

    አይዞሽ ሄሉየ ❤ እች ለመንም እጅ መስጠት የለብሽም አይዞሽ ፈታ በይ ውዴ❤❤❤

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 8 годин тому +6

    የኔ ማር በማርያም አትከፊ የኔ እናት አይዝሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እሺ❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 10 годин тому +13

    ሔሉ አንች ጀግና ሤትነሽ የሠውወሬ አትሥሙ ዝበሏቸው ሠው ሥለሠው ማውራት አይሰለቸውም 😢😢😢አላዘር ምርጥሰው ከሁሌም ከጎኗሁን

  • @Blen-i2o
    @Blen-i2o 8 годин тому +4

    የኔ እናት በፈተና የሚፀና እሱ የተባርከ ነው አየሰዞሽ በምነትሽ ፅኝ እግዛብሔር እሚወደወን ነው ሚፈትነው ይህን ሁሉ ካለፈሽ ትልቅ ደስታ እዴሚጠብቅሽ አትጠራጠሪ ከማልቅስ መፀይ ይሻላል

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 10 годин тому +7

    ሔሎዩ በታሪክ ስለምንም ስርተሽ አታቂም እራስሽን ችለሽ ነዉ ❤አቦ ተያቼዉ መቀኛአ ነዉ ቡዙ የሚያወሩት ❤❤ሄሎዩ የኔ ቆንጆ ተረጋጋ ከመንም በላይ እግዚአብሔር አሰልፎ አይሰጥሽም እሼ ተያቸዉ ❤❤❤

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 5 годин тому +1

    ❤❤❤ እንደዚ የሚጨነቅልሽ ሰው ቀድሞ እግዚያብሔር ስላዘጋጀልሽ አመስግኚ ሰውን ተጠንቅቆ መራቅ ባይቻልም በአቅራቢያሽ ካሉት አንዱ ደብር ፆም ፀሎት ያዢ ተጠመቂ ስላወሩ ፈጣሪሽ ይከልልሻል እምነት ያሻግራል ፍቅር ያሸንፋል አላዛርን አለማመስገን አይቻልም ከጎኗ ስለሆንክ ተባረክ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይሽ

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 10 годин тому +22

    💕💙🫂 የኔወች ሰፊ ብዬ የምጠብቃችሁ ሲጀመረ ሁለታችሁ በራሳችሁ ሙድ ነው ሄሉ አይ ዝወሽ ቅናት ነው

  • @DagmwitAdisu
    @DagmwitAdisu 3 години тому +1

    Azoshi,lemlkamnu, egzabr,yerdashli❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 10 годин тому +13

    ሄሉየ የኔ ዉዲ አይዞሽ አላዘርየ ከጎኖ ስለሆክ ደስብሎኛል 🎉🎉❤❤

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 9 годин тому +7

    አብሽሪ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ጠንካራ መሆን አለብሽ

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ 10 годин тому +99

    ምንይሆን የሰማው ፈጣሪሆይ ቸር አሰማን😢😢❤ሄሉዬ ፈተናው በዛብሽ😢😢አላዛር እዳትለያዩ አብራቹ አሳልፉት ቀኑን😢😢😢

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 10 годин тому +1

      አብሸረእህቴዋአላህይጣብቀሸየኔወደ❤❤❤❤❤አላዘረከጉነሁን

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 10 годин тому +6

    የኔ ማር ሄሉ የሰው ፈተና ያጠነክራል ዋናው ነገር ፈጣሪ አይፈትን ደሞ አላዛርን የመሰለ መከታ አለሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ😢😢

  • @ሜህለትራያ
    @ሜህለትራያ 10 годин тому +11

    የፈተና መፈች ፀበል ነዉ ሄሉ ስዉራ ማሪያም ሀጀ

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq 8 годин тому +3

    ሠዉ ለምን የራሱን ህይወት አይኖርም እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ከፈታሪ በታች እራሳችሁን ተብኩ😢😢😢

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 10 годин тому +11

    የኔ ቆንጅ አግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ ትምህረት ከመጀመረሽ በፊት ፀበል ገብተሽ ሄጂ❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 9 годин тому +10

    አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አይዞሽ ሄሉዬ😢❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 10 годин тому +10

    ሄሉዬ ❤❤❤ጦስሽ የድርገቸው አይዞሽ እህቴ የልፈል ምን ተድርገቹ ምትከተተሏት እግዚአብሔር ይፈረድበቹ ትኑርበት ተወት ሰቋን አትንጠቁ እባካችሁ ተወት

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 7 годин тому +1

    ሄሉ ስትከፋ አንፈልግም እሷ ሲከፋት እኛም ይከፋናል 😢😢😢 ግን ጥሩ ጓደኛ አለሽ አላዛር ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 10 годин тому +38

    አላዛር ምርጥ ሰው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 години тому

    ❤❤ ሔሉ ስለ ሰው አይድነቅሽ ። ማንም አጠገብሽ አይደርስም።።አንቺ እንዳትፈሪ።። መጥፎ የሚያስቡ ካሉ ለህግ አመልክቺ ምቀኝነት ነው።።እነሱ ይወድቃሉ አንቺ ታቢቢያለሽ።።ምንም አያመጡም።።እንቢ ካሉ ካወቅሻቸው።።።ስማቸውን አድራሻቸውን ለህግ ስጪ ዝም አትበይ።።አይዞሽ ልጄ ክፉ የሚመኙልሽን ድራሻቸውን ያጥፋልሽ።።።ሳቂ ተጫወቺ ምቀኞችሽ ይውደቁ

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs 9 годин тому +3

    ሄሉ የኔፋድሻ የኔፍልቅልቅ ከፍቶሽ አዝነሽ ማየት አልፈልግም አነሱኮ አሚፈልጉት አች ተሰብረሽ አቤት አደቀሪ ነዉ አሱደግሞ አኛ አፈልግም አየሳቅሽ ጥላቱችሽ የቃጠሉ አኛ ወዳጆችሽደጉሞ ካችጋ አናሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛርን የሄሉ መከታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @Hany-b2t
    @Hany-b2t 4 години тому

    አይዞሽ ሄሉዬ ጌታ እየሱስ !!!!! በመውጣት በመግባትሽ ሁሉ እሱ ይቅደምልሽ ሰው በሰራው ሴራ እራሱ ይገባበታል

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 10 годин тому +6

    አይዞሽ ሄሉየ ሁሉም ለበጎነዉ አላዛር ምርጥ ሰዉ ከጎኗ ስለሁክ እናመሰግናለህ ልጅቱ ምን ታርጋቸሁ ተዋት ትኑርበት

  • @BurtoChafamo
    @BurtoChafamo 10 годин тому +2

    Sinderilawu. Heluye,,jagina,nashi ukooo,, barchiii xakirii,sawu yerasu gudayiiiii

  • @maeritube21
    @maeritube21 10 годин тому +13

    ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ አላዛርን የመሰለ ሰው ፈጣሪ ሰጦሻል ቀድሞ ሚጠነቀቅልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አላዛር ሄሉን ከጠገብህ አድርጋት እዳይጎዶት😢❤ ሄሉዬ አላዛር🙏❤❤❤❤😘😘

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 4 години тому +1

    ዝም ብለሽ ስራሽን ስር ሰው ሁሌ ሰውእድስቅ ሳይሆን እዳለቅስ ነው እሚፍልጉት በርች የኔጀግና❤❤❤

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 10 годин тому +25

    አደረ አለዘር እበክ እበክህ ከጎንሽ ሁን😢😢😢

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 5 годин тому +1

    ተያቸው ንቀሽእለፊያቸው አላህጥሎአልጣለሽም አላዛርንምርጥሠው ሠጠሽ ፈጣሪውንእሚፈራ ለሠውክብርያለው አብሽሩ አላዛርየሚልሽን ሥሜው ተረጋግታችሁ ፈታእያላችሁትመጣለችሁ ህጂ ሄሉየእኛምደሥታሽንነውእምንፈልገው አላዛርአደራህንሄሉየን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህካናተጋርይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @AbuabuHiwo
    @AbuabuHiwo 9 годин тому +7

    እግዝአብሄር አምላክ ኬክፉ ሁሉ ይጤብቅሽ ላንች ያሰቡትን ክፉ ስራ ሌራሳቼዉ ያርግላቼዉ የኔዉድ😢😢❤❤

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc 4 години тому

    አላዛር ከምትሄድበት ለምታስ አቋረጠ ፀበል ትሄድ በቃ የሚ ሰውም ሆነ ሰይጣን እሷን ሊጥል የሚነሳ ለእግዚአብሔር እንድትነግረው ወደ ፀበል ትሄድ የአለም ነገር አለምነው መናፈሻ ገለመለሳትን ፀበል ውሰዳት በእግዚአብሔር እግዚአብሔርን ደስ ብሏት እንዴት መተመጣ ክርስታናትና ወደ ቤተክርስቲያን ሄደ ለማርያም እናት የላትም እናት ትሆናታለች እባክህን አልአዛር ሌላ ቦታ አትወሰዳት በእውነት ፀበል በደንብ ብትጠመቅ ጸበል ብትሄድ የተሻለ ይሆናል ጠላቶቿ ሚያፍራሉ በሰው ላይ ሆኖ ሰይጣን ነው ስለዚህ መዝናኛ ገለመሌ ሳተር መንፈሳዊ ቦታ ውሰዳት ትረካለች በእውነት እኔ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ሶላር አስቀየም ብላ ራሷን ትጎዳለች እና ባክህ ወደ ፀበል ውሰዳት ልክ ታማለች ብዬ አይደለም አይምሮዋ ጋር ምንድነው የኔ ህይወት ትበላ ለድንግል ማርያም ብዙ አበዛባቸው ይቅርታ ከማየው ነገር ስለሆነ ነው እኔ በጣም እናደድባት ነበር ለምን ደረቅ ና ተላለው እኔ አልኩት ብቻ ይሰማ የምትል ይመስለኝ ነበር አሁን ግን በጣም እያሳዘነችኝ ነው ማርያምን ፀበሉ ሁለት ሳምንት ብቻ ከዛመሰግንኛለህ ❤የራስ ስሜቶች አይደለም ማዳመጥ ያለብህ አላዛር የወደበልሽ ፀበሉ

  • @SusuAdiseAdise
    @SusuAdiseAdise 9 годин тому +2

    አብሽሪ ሄሉየ ጠካራሁኝ አታልቅሽ ለእነሱደስይላቸዋል ጠክረሽ አሳያቸው
    ስለሚቀኑብሽነው እንጅ መጥፎስራ ኖሮሽአይደለም😢😢😢😢😢

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 10 годин тому +5

    አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢 ለሰው እጅ አትስጪ ለፈጣሪሽ ብቻ ለምኚ ከዚ ውጭ ማንን ቢዝት ፈጣሪ ከለው እጂ ፈጣሪ ካላለው ማንም አይጎዳሽም ❤❤