አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️ ጋቢ ሾው || Ep 14

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up 4 місяці тому +82

    ኮሜት ፅፌ አላውቅም ግን ትንሽ ነገር ልበልሽ መጀመሪያ ሥረአት ይኑርሽ ልክ እንደመጀመሪያሽ በመቀጠል ለወድልጅ ክብር ይኑርሽ በመጀመሪያው ተጎድተሻልና ቀጣዩም ይጎዳኛል ብለሽ አታስቢ ምክንያቱም ሷሊሆቹን ለሷሊሆቹ ነው ሷሊህ ለመሆን ጣሪ ደግሞ ምንም አይነት ቦታ ከሌለሽ ራቂው ልጁን አትጉጅው አተም ብትሆ እንደዚህ አትሁን አሏህ ላተ የተሻለች በኢማኗም በፀባዮም በሁሉም ነገር የተሻለች ሊሠጥህ ይችላል አተብቻ ግኑኝነትህን ካአሏህ ጋር አድርግ በዱአ ማለት ነው አሏህ ሡባሁተአላ ያሠብከውን ያሳካልህ አብሽር 🌺🌺🌺🌺🌺

    • @zahraeshetu7182
      @zahraeshetu7182 4 місяці тому +1

      ትክክል እህት እኛ ሤቶች እሚወደንን አናቅም 😏😏😏

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 4 місяці тому +4

      ሡበሀነላህ እህቴ ሽኩረን መጎዳት ከበድነው ባይደርስብኚም ልጂቱ ፈኪ እየሳቀች ባትቀርበው ይሻላል ካልፈለገችወ ለትዳር 👏👏👏👏👏👏

    • @SofiyeMekonn
      @SofiyeMekonn 4 місяці тому

      ትክክል አላህ ይባርክሽ የልቤን ተናገርሽ
      እደት እዳናደደችን አኡዙ ቢላህ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 4 місяці тому

      @@Rehima-tk4up ጉዲ ሥቱን ታዘብኩት ምቤትነሽ ነገበአቨርያ ጥጠየቂያለሽ

    • @Rehima-tk4up
      @Rehima-tk4up 4 місяці тому

      @@LolLol-d5d ማለት

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 4 місяці тому +14

    ወንድም አህመድ አላህ የልብህን ያሳካው በጣም ጀግና ትክክለኛ ወንድልጅ ነህ ልብህ ከዉሀ የጠራ አላህ ይጨምርልህ :: አላዛር ግን ምን እንዳሰብክ ግራ አጋባሃን ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ምን እንደሆነ አጭ

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 4 місяці тому

      @@semiramohaned የዛሬው ኢንተርቪው የአላዛር ተንኮል ነው። አህሙ እና ፈኪ አንድ ላይ እንዲሆኑ አይፈልግም ። ፈኪን አሁን እንዳታገቢ እያለ ይመክራል። የአህሙን ስሜት ያውቃል። እሱን ለማሳጣት ነው ይኸንን ኢንተርቪው የሰራው ።

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 4 місяці тому +11

    የኔባት መመኘትህ እራሱ ያደረከው ያክል ነው አላህ ደግሞ ያሳካልሀል ኢሻአላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እኛንም የአላህን ቤት ለመጎብኘት ያብቃን ያረብ

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl День тому +1

    የኔ አባት ወላጆቹን እንደት ነው እየሚገልፅበት መንገድ አስለቀሰኝ።ተባረክ ተባረክ ወላጆችህን ምንም ባታደርግላቸው እንደዚህ ማሰብህ በራሱ ይበቃቸዋል።

  • @እራህማሰይድእራህማሰይድ

    አህሙ ወንድሜ አላህ ህልምህን አውን ያድርግልህ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እሷ ልጅ ስለሆነችም ሁሉም ነገር አድሷ ስለሆነም ነው አላህ ያረጋጋሽ አንም ህልም ተሳክትልህ አላህን የምትፈራ በድንህ ጠንካራ እንትሆን የምታግዝህን ሷሊኋን ይወፍቅሆህ ወንድሜ

  • @ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
    @ኡሚቲዩብ-ከ7ከ 4 місяці тому +13

    ውይ አህሙ ፅናቱን ይስጥህ ሊኖርም አይችልም ስትል ቅስሙ ስብር ሲል ያስታውቃል😢 ቢያንስ ላሁኑ የለም ለደፊቱን አላህ ያውቃል ብትይ ምናለበት ፈኪ ልጁ ስሜቱ እየተጎዳ ነው።

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 4 місяці тому +1

      ቆይ እሱን አይነት አሁን ታገኛለች በዛ ለይ ቦርኮ ነች ሆሆሆሆሆሆ አህሙ ጅል ነው እውነት ፍቅር ጅል የራጋል😥

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 4 місяці тому +10

    ቪዲዩ እስከመጨረሻዉ ማየት አሎድም ነበር አስለቀስከኝ አህሙ በጣም ግልፅና የዋህ ደስ የምትል ሰው ነህ ማሻ አሏህ አብሮ አደጌ ፈኪ ግን ተይ በአላህ ይወድሻል እንደዚ አትሁኚበት

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 4 місяці тому

      በዚ ፀበይ ዋ አይዳለም 3. 10.ትፋታለች ቆይ አህሙን ንቃው በልሆነ😮

  • @Semufika45
    @Semufika45 4 місяці тому +7

    በሚዲያ ካወኳቸው ሰዎች እንደ አህሙ የወደድኩት ሰው የለም በጣም ምርጥ ልጅ ነው ለምድነው ግን ስለእናትህና ስለ አባትህ አውርተህ ስለሀጅ ስታወራ ያስለቀስከኝ ኡፍፍፍ😢 እኔም ከቤት የመጨረሻ ልጅ ነኝ ከሁሉም ተግባቢም ነኝ

  • @YasminDargaga
    @YasminDargaga 4 місяці тому +25

    አህሙ ምትባል ልጅ ልምከሩህ አትጃጃል በጣም አስመሳይና ደረቅ ሴት ናት በናትህ ከዉስጥህ እንድትወጣ በርትተህ ዱዋ አድርግ ወንድሜ በጣም ታሳዝነኛለህ አላህ ይጠብቅህ::

  • @sadahsoso943
    @sadahsoso943 4 місяці тому +9

    ፈኪያ አህሙ ምርጥ ልጅ ነው አትለማገጊ ማለቴ ሚጎዳሽ አይነት ሰው አይደለም ይወድሻል 😊❤

  • @user-Ruhita1
    @user-Ruhita1 4 місяці тому +11

    ፈኪ እራስ ወዳድ አትሁኚ አህሙ እንደሚወድሽ በጣም ያስታውቅበታል ለስሜትሽም ይጠነቀቃል አንቺም የሰን ስሜት ለመረዳት ሞክሪ አቦ አበዛሽው

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 4 місяці тому +14

    እኔ በ 15አመቴ ነው የወለድኩት እስከ 21 አመቴ ሦሥት ልጅ እናት ሖኛለሑ ምንም የሚካበድ ነገር የለውም እሕቴ ሚዲያ ሥለወጣሽ እጂ የኛ ታሪክ ስንቱን ያስተምር ነበር ትዳር መመረጥ ያስፈልገዋል

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 4 місяці тому +8

    እኔ በጣም አናደደችኝ ፈኪ አች ብሎ ፈኪ አህሙን የመሰለ ኬክ የሆነ ልጂ አጊተሽዉ ነዉ ሊኖረንም አይችልም አላለችም ደግሞ አላዛር ጋር ስትስቂ ቆይተሽ አህሙ ሲመጣ ፊትሽን ዘፈዘፍች አህሙ ለፈጠረህ ራቃት ጥቅምና ጉዳትህን ትየዉ❤❤❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 4 місяці тому +10

    አህሙየ አላህ ያሳካልህ ሀጁም ኡምራም አንተም ከሚስትህ ጋር ሀጅ ኡምራ የምታደርግ ሰው ያድርግህ የኔ አባት ታድለህ ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር ሀቃቸውን ጠባቂ ያድርግህ የምትወጣም ያድርግህ

  • @zubaidaabdullah4549
    @zubaidaabdullah4549 4 місяці тому +12

    ፈኪ ☹️☹️ከአህሙ ሥትሆኜና ክልሎች ሥትሆኚ እንድ ሁኚ አህሙ ምርጥ ልጅ ወላሂ❤

  • @zuzuammar
    @zuzuammar 4 місяці тому +13

    ምርጥ 🌹 መሪ 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ 🌹ወድም🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹 ነብይችን 🌹 S A W

    • @saadas9954
      @saadas9954 4 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @off9783
    @off9783 4 місяці тому +11

    አህሙየ የተናገርከዉ ንግግር እደት ደስ እዳለኝ እናትና አባቴን ኡምራ ማስደረግ ሲል 😢 አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ያረብ

  • @ሀዪቲየሀይቋሽቅረቅረለሀላ

    የአህሙን ህልምአሏህያሳከለትየምትሉ ላይኩ አድረጉእስኪ እናትናአባቱን ሀጂእዲያስደረጋቸው ያረብ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 4 місяці тому +13

    አህሙየ ውነትም የጨዋ ልጂ ነህ
    የሙስሊም ስረአት ያለህ ነህ አብሽር ይሳካልሀል ወድሜ

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 4 місяці тому

      አዉ👍😍😍😍

  • @Zainab-o5o
    @Zainab-o5o 4 місяці тому +5

    በጣም በጣም የምትገርሚ ተገለባባጪ ሴትነሺ. አህሙ ቡሁለነገሩ ይበዛብሻል. ። ለሰውልጂ ክብር. ይኑረሺ. ስታክብሪ ትክበሬ አለሺ. በጣም ተመፃዴቅሺበት አህሙላይ. ፋታበይ ሲልሺ አሞኝ የለ አልሺ አላዘር እተርቢሲያርግሺ ስስቄ ነበር. አህሙን ግን እዴዛ አልሺው ለማንኛውም. ፅባይሺን አስተካክይ. አህሙ ወዲሜ. አዲነገር ልገርህ ይቸል ሴት ለትዳር አጋርህ የምትሆን ሴት አይዴለቸም አትሰባት ክውስጥህ አስወጣት. ካሁኑ እዴዚህ ያመናጨቀቸህማ. ብታገባት. አባወራ ነኝ ነው የምትለው ሁለት አባወራ አዲቤት አይሄዲም የምታክብርህን የምታፋቅርህን እዳተ መልክመልካም የሆነቸውን ሴት አግባ.

  • @eexx706
    @eexx706 4 місяці тому +9

    ማሸአሏህ ብያለሁ አህሙ እናት እና አባቴ ሀጂ እንዲያደርጉ እፈልጋለሁ ሲል ማነዉ እንደኔ የተደሰተ

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 4 місяці тому +373

    ምነም ሳትዋሹ ፍኪዬ አና አሁሙ ቢጋቡ ደስ የልኛል የምትሉ በቻ ላይክ የኔ ምርጦች 👍👍💝👍👍

    • @hhht597
      @hhht597 4 місяці тому +2

      👌👌👍👍👍👍

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 4 місяці тому +4

      Ene,,,bigabu,, betamdes,,,ylal

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ቢትአደም
      @ቢትአደም 4 місяці тому +6

      @@fአላህወኪል ምን ይጋባሉ እሶ እተመለጋገጠች እሱ ምስኪን ነው እሶ ግን ፊቶን ትዘፈዝፋለች እሱን ስታይ

    • @neimamohammed285
      @neimamohammed285 4 місяці тому

      @@ቢትአደም እደነሚወዳት ስላወቀችኮ ነዉ እኚክ

  • @IBRAHIMMEDINA-g5c
    @IBRAHIMMEDINA-g5c 4 місяці тому +8

    አህሙ ምርጥ ሰው : ማሻአላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ! ሰው ማለት ለወላጆቹ ክብር ያለው ሰውነው: አላህ ከምኞትህ በላይ ይስጥህ:

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 місяці тому

      ደምረኝ ስወድህ

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 4 місяці тому +6

    ምስኪን ልጁ በጣም አፍቅሮተል😢😢 ምንም በመሃላችን የለም ስትል ዉስጡ በሀዘን ተሞላ እድልተኛ ነበርሽ ግን ምን ነካሽ ልጁ ወላሂ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @kidsttube
    @kidsttube 4 місяці тому +7

    እረ ኮሜታተሮች ፈጣሪን ፍሩ አትሳደቡ እሷ ያሳለፈችው ነገር ነው እድህ ያረጋት ተዋት እባካችሁ ልቧን እዳሰብሯት 😢የኔ ውድ ፈኪየ አይዞሽ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ይሆናል❤❤❤

  • @fufutube2293
    @fufutube2293 4 місяці тому +11

    ከመናገርሽ በፊት አስቢ አለመፈለግ መብትሽ ነዉ ስርአት የሚባል ነገር አለ ካንቺ የበለጠ አላህ ይሰጠዋል የቤተሰቡ ዱአ ከፍ ያረገዋል የኔ የዋህ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 4 місяці тому +9

    ምን አለበት ንግግርሽ ሁሉ። ስረአት ቢኖረዉ
    ለሰዉ ሙራን ተጠጠቀቂ
    ማፍቀርና መዉድ ፀጋነዉ
    አህሙን የመሰለ መልካም ሰዉ አግይተሽነዉ
    አሰኪ አህሙን እይዉ ስረአቱ። የሚናገራቸዉ ንግግሩ። ደስሲል

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 4 місяці тому +4

    ልጁ በጣም ያምራል በጣም ደስ ይላል የሚወደድ ልጅ ነው አነጋገር ይችላል ለካሜራ ምቹ ነው ፈገግታው ደስ ይላል ሁሉ ነገሩ ይመቻል ስነስርአት ያለው ልጅ ነው በርታ በዚሁ ቀጥል ያሠብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ኢንሻአላህ ይሳካልሀል በርታ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 4 місяці тому +13

    ፈኪ እራስሽን አትቆልይ በጣም ጸባይሽ ይስተካከል እራስሽን አትቆልይ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 4 місяці тому +8

    ስራአት የጎደለሽ ሴት አህሙ አይዞህ አሳብህን አላህ ያሳካልህ አተ ጥሩ ልጂ ነህ ደሞ ብዙ ፈኪያን አታመስግናት አትቀረባት ለዛ ነው የመታከብረህ በተረፈ አይዞህ የተሻለ ቦታ እንደምናይህ ተሰፋ አለን

  • @LubabaTeka
    @LubabaTeka 4 місяці тому +11

    ሴቶዮ ሰዉ የሚሰጥሽ ክብር ዝቅ ሊያስብለዉ አይችልም ቢያንስ ፈገግታ እንካን ማሳየት አለብሽ በጣም ነዉ ያናደድሽኝ ንቀትሽ ንቀት አይደለም የሰዉ ክብር ይኑርሽ

    • @fozi2230
      @fozi2230 4 місяці тому

      @@LubabaTeka ወላሂ በጣም ደሜን አፈላችው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 місяці тому

      @@LubabaTeka ሲጀመርሙስሊም ወንዲሟነውምንአስቆጣት ለሌሎችጉራሮዋእስቲደረቅየምስቀውስነገርግልፍጥአበዛችሁ

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 4 місяці тому +7

    አላህ በሀላል ሀላልባልናሚስትያድርጋቹሁ ፈኪደሞ እያፈቀርሺዉ እዳላፈቀርሺዉ አትሁኚ አትሺኮርመሚ ዉደ እዳየሁት ጥሩልጂነዉ በመልኩምበስነመግባሩም ማሻአላህ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 4 місяці тому +10

    አረባክሽ አበዛሽዉ ሥለወዴዴሽ ምን ያቀብጥሻል በሥረሥረአት ማዉራት ልመጅ እሡን የሚጎዳ ነገር አትናገሪዉ እሽ ቀበጥ ወድሜ አህሙየ አብሽር አላህ ላተ ያለዉ ይሆናል እዳይዴብርህ ወላሂ ያሣዝነኛል ምሥኪን ነዉ ሥረሥረአት ያለህ ልጅ ነህ ሣህ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 4 місяці тому +9

    ወይኔ አህሙ ድንጋጤ መርበትበት እውነት ፍቅርማ ይዞታል 😂😂

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 4 місяці тому +11

    ፈኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አሁንም ለአህሙ ክብር ይኑርሽ

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 4 місяці тому +7

    ወይኔ የልጁ ስርአትና የዋህነት ኡፍፍ😊😊😊😊😊😊እንዲያው ሁሉ ነገር ይስመርልህ አባቴ ዘመነህ ይባረክ ይቱቡን ንገሩኝ. ሰብ ላድርገው.

  • @ادمعمر-ع1ب
    @ادمعمر-ع1ب 4 місяці тому +34

    የፈኪ መጨማለቅስ በዛ! ከቀን ቀን ባህሪሽ እየተበለሸ ነው:: መጀመሪያ አንችን ያወቅንበት ስብዕናና አሁን ላይ የምታሳይን ስብዕና በጣም ለየቅል ነው :: እኔ ለማየት እንክዋን የምሳሳልሽ እህቴ ነበርሽ:: አሁን ላይ ግን ፀባይሽ እየተበላሸ ነው:: እባክሽን ስብዕናሽን ጠብቂ! ደግሞ አህሙ ላይ መቀለድና ማላገጥሽን ብታቆሚ መልካም ነው:: ባለፈው ህይወትሽ እንደተጎዳሽ ግልፅ ነው:: እኔ አህሙን አግቢው እያልኩሽ አይደለም:: የሚስማማሽን የምታውቂው አንች ነሽ:: በዚያ ላይ ያሳለፍሽው ህይወት ወንድ እንድትጠይ ቢያደርግሽ አይፈረድብሽም:: በቃ ለእርሱ ምንም የፍቅር ስሜት ከሌለሽ በግልፅ አስረጅው:: እንደሚያፈቅርሽ በምን ቁዋንቁዋ ቢነግርሽ ነው የሚገባሽ ግን። በልጁ ላይ ማላገጥሽ በጣም ያስጠላል:: ካንች እንደዚህ አይነት ድርጊትና ባህሪ አንጠብቅም ነበር:: በቀል መስሎሽ ከሆነ ደግሞ አንችን ከበደሉሽ ወንዶች በምን ተሻልሽ? በነገራችን ላይ የሁላችንም አመለካከትና ስብእና እንደመልካችን ሁሉ ይለያያል:: ክፋትና ደግነት ፆታ አይለዩም:: በጅምላ ወንዶች እንድህ ናቸው፤ ሴቶች እንደህ ናቸው ብሎ ማሰብ ልክ አይሆንም:: ሁሉም ጋ ደግነት አለ:: አንዳንደም ሁሉቱም ፆታዎች ጋ ጥፋትን እያየን ነው። እናም መፈራረጅ ጥሩ አይደለም። እኛኑ መልሶ ይጎዳናል። እኔ ለምሳሌ በወንዶች የተጎዱ ሴቶችን ብችል ኖሮ ሀሉን ባደርግላቸው ምኞቴ ነው:: በዚሁ አጋጣሚ በወንድ የተጎዳችሁ ሴቶችን ይቅርታ እጠይቃለሁ:: የአንዳንድ ወንዶች ድርጊት የሌሎቻችንን ማንነት ስለማይገልፅ ሑላችንንም በአንድ አይን አትዩን:: ሌላው ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ታዋቂ ነን ብለው ሲያስቡ ባህሪያቸው ይለወጣል:: ታዋቂ ስትሆኑ ኩራት ኩራት የሚላችሁ ሰዎች ተጠንቀቁ:: የሶሻል ሚድያ ሞቅታ የጀነት መግቢያ ሰርቲፊኬት አይደለም::

    • @yeberuknafaki1222
      @yeberuknafaki1222 4 місяці тому

      Liju lesuwa yalewu simet ye feker ina das yemil nbr gin yesuwa mels seberewu ewunet

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 4 місяці тому

      ትክክል❤

    • @AyishaAliyu-nv1yc
      @AyishaAliyu-nv1yc 4 місяці тому

      ❤❤right ✅️ 😊

    • @Nebihat
      @Nebihat 4 місяці тому +2

      ማሻአላህ ተመሥጨነው ያነበብኩት እኛሤቶችሥንባል እሚወደንን መችእናቃለንና❤❤❤❤

    • @saadajamal977
      @saadajamal977 4 місяці тому

      ሳህ ወላ

  • @salam9960
    @salam9960 4 місяці тому +10

    ልጅ ፍቅር ይዟታል ትረጅው ፈኪያ ❤❤❤❤❤

  • @AAa-t7u9t
    @AAa-t7u9t 4 місяці тому +17

    ለአህሙና ለፋኪያ ቅራኔ አለኝ በእስልምና ጓደኛ የሚባል ነገር የለም ለዱንያ ብለሽ ነው ለዱንያ ብለሽ የማይፈቀደው ነገሮችን ለምን ይታከናውያን ታከናውያንሽ ባይርጌ ታምራላችሁ ደስ ይላላችሁ አድናቂያቹ ነኝ ባህላዊ መንገድ ቢሆን እየበለጠ በጣም አደንቃቸዋለሁ ፈኪያ ሚኒስቴር ይሄ ነገር ባህላዊ መንገድ ማትተሳተፉ ከሆነ ቢቀርም ቢቀርብሽ ይሻላል አለበለዚያ በኋላን መንገድ ተሳተፈኝ mekina ለሃይማኖትሽ ቲቪ ካሌሽ በአላህ መንገድ መሳተፍ አማራጭ ነው ምን ችግር አለው ባህል አለመንገድ ኑሪበት የጌታኛ ለምን አልወድሽም ድርጊተኛ ካልሆንሽ የምትጠራጠር ከሆነ ጓደኛ የሚባል ነገር ውስጥ ስለሌለ ማራቅ ነው ያለብሽ አንቺ የሚታወሪ ጓደኝነት በአላህ መንገድ አይፈቀድም በእስልምና ውስጥ የለም አንቺ ከየት ነው የሚታመጪ በእስልምና ውስጥ የሌለውን ነገር አረባክሽን የሚደብረው ነገር አትስሪ ሙስሊምናሽን ሚታከብር ከሆነ ባህላዊ መንገድ ኑሪ

  • @Abuabdellamunir
    @Abuabdellamunir 4 місяці тому +9

    ይቺ ልጅ በትዳር ህይወት ትክክለኛ ነገር ታስተምር አሊያ የማይሆን መልህክት አስተላልፋለትዳር የተዘጋጀ ሴቶች ትዳር እንዲጠሉ ታደርጋለች ተጠንቀቂ ብዙ ተመልካች ሴቶች አሉ ጥንቃቄ ጥንቃቄ!!!

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 місяці тому +10

    አህሙ ሢደነግጥ አብሮ የደነገጠ እደኔ በላይክ አሣዩኝ😂😂🎉🎉 ❤❤

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 4 місяці тому +6

    ማነው ግን እንደኔ የሚወዳቸው እነዚህን ልጆች የኔ ቅመሞች❤ አይዞሽ የኔ ምስኪን ወላሂ አስለቀሰችኝ የኔ እናት❤❤

  • @seadibintali
    @seadibintali 4 місяці тому +11

    አህሙ ላቺ እሚገባሽ ልጅ አደለም ሢጀመር ለሰው ያለው ክበር ይለያል አቺ ደህና ሠገጤ ነሽ መቼ ነው የሰው ክብር የሚኖርሽ😢

    • @tybahty2881
      @tybahty2881 4 місяці тому

      @@seadibintali እችሰገጤ ስድብ ታስቃለች😂😂😂

    • @seadibintali
      @seadibintali 4 місяці тому

      @@tybahty2881 ምን ልበል አበሸቀችኝ ክክክ

  • @meronmekonnen7230
    @meronmekonnen7230 4 місяці тому +4

    ምንም አልልሽም የውስጥሽን ኑሪ ማንም ባንቺ ሂይወት የሚኖር የለም ሁሌም መጎዳት ደሞም ሁሌም ደስታ የለም ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው የምታመልኪው መንገድሽን ያቅናልሽ መቼም ቢሆን ግን ሰውን አክብሪ እንጂ ለሰው ብለሽ ማንነትሽን እንዳትሽፍኚው ቅድሚያ ለራስሽ ኑሪ ጊዜ ስጪ በርቺ።

  • @ራቢ
    @ራቢ 4 місяці тому +10

    ፈኪ ባላገር ሰገጤ ልጅ ነች ፍቅር በጭራሽ አይገባትም😮አቺ ለሰው ክብር ይኑርሽ❤

    • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
      @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 4 місяці тому

      Machem awqu nawo enje fiqramuch nachu iko medra whustem youtbare😤🤣

    • @Hadyah-g3d
      @Hadyah-g3d 4 місяці тому

      @@ራቢ ከጀርባዉ ሁና ስታላግጥ እንደት እንዳቃጠለቺኝ መቸ ነዉ እምትሰለጥኝዉ

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 4 місяці тому +7

    ኡፍ አህሙዬ እንዴት አንጀቴን እንደበላው ኡፍፍ ያለ ፍቅር ይዞታል እኮ ወላሂ ተደናገጠ በሷ ንግግር እሷም ለሱ ሞራል ትንሽም አልሳሳችም በእርግጥ እሷም ትወደዋለች ግልፅ ማውጣት ከብዷት ነው ብቻ ተረጂው ፈኪዬ ❤

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 4 місяці тому +12

    ፈኪያና ሄለን አንድ ናቸዉ😊ኤጭ ስታስጠሊ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርልሽ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 4 місяці тому

      ምናለች አልሰማሁም 😂😂

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 4 місяці тому +12

    አህሙ ወንድሜ ለቤተሰቦችህ ማለትም ለእናትና ለአባትህ አላህ ምኞትህን አሳክቶልህ ያሳዬን ደግሞ ይሆናል ኢንሻ አላህ እኔም ብዬ አሳክቼዋለሁ ብቻ አንተ አላህን እየተገዛህ በደንብ ሶላትህን እየሰገርክ ሰበቡን አድርስ ሌላው የአላህ ነው ሲቀጥል ደግሞ አላዛር ምንም ለአንተ ስራ ቢሆንም ቪድዮው ግን ደግሞ የሰውን ክብር ባልጠበቀ መልኩ እሰው ላይ ልሰራ አትችልም የማይደረግን ተግባር አትተግብር ለሰው ክብር ይኑርህ ተደበቂና ይሄን ቃል ሲል መተሽ ምን ማለት ነው መናገር እማልፈልገው ከአንድ ሁለት ሰው በቀር የሆነ ተንከሲስነት ያላችሁ ሰዎች አላችሁ እናተ በውስጣችሁ ብደብቁት ግን ታይታችሁ የሚታወቅባችሁ
    በመቀጠል ፈኪሀ ሰው ይሄን በይ ይሄን ስሪ ስላለሽ ብቻ የሰውን ክብር ባልጠበቀ መልኩ አትስሪ ክብር ይኑርሽ እሽ ስትይና ስሰሪ ክብራቸውን በማይነካ መልኩ ስሪ አሁን አንች ያለሽበትን ለልብ ልብ የሚሰጥብሽ ወቅት ላይ ነሽ ግን ሁሉም ሲያልፍ በረስሽ እምታፍሪበትን ስራ ሰርተሽ አትለፊ ከነ ሀረካትሽ ይሄን ያንችን ሁኔታ ብዙዎች ሁነው ተው ብለን ያልሰሙን አሁን የቁጭት ጰጰት መጠጣት ላይ ናቸው እርጋ በይ ሌላው ለባል እና ለወንድ ያለሸ አመለካከት እና የምገልጭበት መንገድ ትክክል አይደለም በቀዷና በቀድር (በመጨረሻው ቀን ያመነ) አንች የምትይውን አስተሳሰብ አያስብም ፍቅር አለ ትላንትም ነበር ነገ አለ ይቀጥላል የሌለው ሴቷም እንዴ ሴት አለመሆኗ ወንዱም እንደወንድ አለመሆኑ ነው መርሀችን ቁርዓንና ሀድስ ነው ሚስት ማናት ባል ማነው የሚለውን ከዳዕዋ ደርሶች ተማሪ ድንሽን እውቂ እኔ ለባሌ ምን አይነት ሴትና ሚስት ነበርኩ ብለሽ እሰው ላይ ጣትሽን ከመቀሰርሽ በፊት እራስሽ ላይ ጠይቂ አላህ እየጠላው ነገር ግን የፈቀደው ነገር ፍችና መለያየትን ነው ሁለት ሰዎች እማያግባባ ደረጃ ደርሰው ሌላ መጎዳዳት እዳይደርሱ መለያየት እንዴ መፍትሄ እንጂ ፍቅር ስለሌለ አይደለም ስለዚህ ለምትናገሪው ነገር ነገ አላህ ፊት ስለምትጠየቂበት ተጠንቀቂ
    አህሙ ለአንተ የምልህ ነገር ቢኖር የሰውን ልጅ ውደድ አክብረው ከዛ ውጭ እበጣጠሳለሁ ለሚል ሰው ቦታ አይኑርህ አላህ ምኞትህንና ስኬትህ ያሳየን መልካም ልጅ ነህ ለቤተሰቦችህ ክብር ያለህ ደግሞ ለአንተ የምትሆንህን ለምጠቅምህን አላህ ያውቃልና ሷሊሗን አላህ የምትፈራ ሀያዓ ያላትን እንዳተው ሰው አክባሪዋን የምትወዳት የምትወድህን ሷሊሗን እንስት አላህ ይወፍቅህ ያረብ አላህ ዱዓዬን ይቀበለኝ ከልቤ ነው ያደረኩልህ ከቅድስቷ አገር ከመከተል ሙካረማህ (መካ) ሁኜ ነው ያደረኩልህ በተረፈ በርታ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 4 місяці тому

      እሶን አትኪ ምጉዲነሽ ሡበሀን አላህ ልቦናይሥጥሽ ጋዜጣነዉ ሥራፈት

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 4 місяці тому +1

      @@LolLol-d5d አንች አርፈሽ ተቀመጪ እኔ እሷን ምን ነካሗት ያየሁት እና ትክክል አይደለም ብዬ ያመኩበትን ነው የጳፍኩት ደግሞ ስራ ፈትቼ አይደለም የምጵፈው ከጳፍኩት ሁሉም ይማሩበታል የዛሬን ሚድያ ጋጋታን አይደለም ለሰው ልጅ ክብር የሌለውና ከራተኛ ሰውን አላህ ምን እዳለው ታውቂያለሽ አይደል እኔ የሚጠቅማትን አንስታ የማይጠቅማት ትጣል እዳቺ ደጉንም ሞኙንም ትክክል እያልኩ አላልፋትም የአኼራ እህቴ ናት

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 4 місяці тому

      ​@@LolLol-d5dክክክክክክክክወየዉ ሖደ ነፈረ ላነብነበረ ደከመኝ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 4 місяці тому

      @@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ አይገርምም ሥሥአት እደፈጀባት

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 4 місяці тому

      @@LolLol-d5d አንች አረፍሽ ተቀመጭ ምን አልኳት እሷን እኔ ስራ ፈተቼ አይደለም የጳፍኩት ግን ካነበበች ከጠቀማት ታነሳዋለች ካልጠቀማጥ ትጠለዋለች የሚድያ ጋጋታ እና መታወቅ የጀነት መግቢያ ትኬት አይሆናትም እንዳቺ ጥሩንም መጥፎውንም ትክክል እያልኩ መስመር አላስታትም የአኼራ እህቴ ናት

  • @HikmaMuhdin
    @HikmaMuhdin 4 місяці тому +6

    የቅምጥል ልጂ ነሃ አባትና እናት እኮ የመጨረሻ ልጂ ያስድስታቸዋል ይወዳሉ

  • @SadaSaid-m6w
    @SadaSaid-m6w 4 місяці тому +19

    ፈኪ ከሁኔታዋ አንፃር አህመድን ለጥቅም እና ለስራ ብቻ እንደምትፈልገው ነው የሚያሳዬው እሱ ደግሞ እልም ያለ ፍቅር እንዳለበት ነው የሚያሳዬው ይች ፍቅር አይገባትም ታስታውቃለች ስራ ነው የምሰራው የምትሉ በላይክ አሳዩ እስኪ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      @@SadaSaid-m6w ለስራ ከሆነኮ በጸባይ አስረድታ እዲያቆም ማድረግ ትችላለች ዋናው ትህትና ነው ለነገሩ ትህትና ባንዴ አይመጣም አስተዳደግ ይወስነዋል

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 4 місяці тому

      @@SadaSaid-m6w ,ፈቅር በቀሥኘዉ

    • @SofiyeMekonn
      @SofiyeMekonn 4 місяці тому

      አህሙ በጣም ፍቅር ይዞታል
      እሷ ደሞ እሱጋ ስቶነው እዳመመኝ ታቃለህ የምትለው እደት እዳናደደችኝ

    • @LifeLife-c3g
      @LifeLife-c3g 4 місяці тому +1

      አዎ አትደውም ውሸቷነው ለጥቅም ብላነው አች ሸማግሌነው የወጣት ፍቅር ምታቃለች በጣም ጥቅመኛናት አይ ጎጆዎች ቱ😂😂

  • @ايمانايمان-ع5ه
    @ايمانايمان-ع5ه 4 місяці тому +8

    አህሙየ አይዞክ ጀግና አላህ ሁሉንም አላህ ያሣካልህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ወዲምዋ❤❤

  • @አትፈትነኝበመልችለውአደረ

    አህሙ ወንድሜ አይዞህ በአንድ መድራክ ሁላት ሀሰብ ሀይይእ እሷን ጥሎባት እንዳንቴ ትሁን 😢😢ለማነኛውም በርቱ❤❤❤❤❤

  • @ቤዚቾኦ
    @ቤዚቾኦ 4 місяці тому +9

    ልጅቷ ሠገጤ ለሠዉ ክብር የለለሸ

  • @madeenamadeena6459
    @madeenamadeena6459 4 місяці тому +13

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኮሚቶች አላህ ይሰትር

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 4 місяці тому

      ስለላሑ አለይሒ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KemeryaMohammed
      @KemeryaMohammed 4 місяці тому

      ሰሉ አላ ነቢ 🥰🥰🥰🥰

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 4 місяці тому

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 місяці тому +27

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ የእዉነቴን ነዉ ሁላችሁም መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢😢ስደ ድክም ብሎኛል

    • @MmAs-qy2oi
      @MmAs-qy2oi 4 місяці тому +1

      አለሀ በሰለም ለሀገርሺ የቢቀሺ

    • @AmarUmair60
      @AmarUmair60 4 місяці тому

      ሠላም ግቢ

    • @msayeahmed482
      @msayeahmed482 4 місяці тому

      አላህ ሠላምገቢ መልካምነገይገጠም

    • @hadiramohammed1007
      @hadiramohammed1007 4 місяці тому

      አላህ በሰላም ያሰገባሺ ደሰተኛ ሁነሺ ባገርሺ የምትኖሪ ያርግሺ❤

    • @zyadaahmad
      @zyadaahmad 4 місяці тому

      @@Toyba-hassentube አረ አላህ በሰለም ለሀገርሺ የብቀሺ ግን ይቅርተና በየሄድሺበት ነዉ ወደ አገር ልገበ ነዉ እየልሺ ትኮምቸለሺ ወደአገር መግበት እሄን የክል የስፈረል እንዴ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 4 місяці тому +4

    እኔም አያቴን በጣም ነው የምወዳት ካየኋት11 አመቴ በጣም ናፍቃኛለች ሰደውልልት ሰለምታለቅስ በስልክም አላወራት እድሜና ጤና ለናቶቻችን

  • @ኢተቂላህ-በ4ዘ
    @ኢተቂላህ-በ4ዘ 4 місяці тому +6

    ወላሒ ለአህሙ ቃላት የለኚም የኔ አባት በጣም እወድሀለሁ ለቤተሰቦቺህ ለሁሉም ሰው ክብር ያለህ ልጂ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ ፈኪየም እንደዛው የኔ ውዶቺ 🥰🥰🥰🥰

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 4 місяці тому +72

    አህሙና ፈኪ ፍቅራችውን ወደ ትዳር ይቀይሩት የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤

  • @TemimaEbrahim
    @TemimaEbrahim 4 місяці тому +7

    እህት ፈኪ የሚወድሽን ህዝብ አታስቀይሚ ህዝቡ ላች ያለዉን ክብር እያሳጣሽዉ ነዉ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 4 місяці тому +11

    አላህ ከዚች የበለጠችውን ይወፍቅህ በጣም ተመናቀርሽ 3 አግብተሽ ስትፈች 4ኛ ይሄን የመሰለ ልጅ ሲመጣልሽ እልልል ብለሽ ነበር መቀበል ያለብሽ ሰገጤ

    • @menal875
      @menal875 4 місяці тому +1

      በዚች አፍሺ የውስጧን ሳታቂ ለዞለምሻት እሶ ያሳለፈችውን ችግር አሳልፊ ቢስሚላህ ከዚያ መጎዳት እንዴት እንደሆነ ይገባሻል ተመናቅረሺ ቅሪ ኢንሻአሏህ ቆሻሻ ሴት ሆነሺ እንደዚህ ትያለሺ ከቱ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      አንቺ አውቀሽ ነው የምትቀደጅው 😅😅😅😅😅😅ሁላችንም በሰማነው ባየነው ነው ይቺ መንቃራ ጅል ያወቀች መስሏት 😅😅😅😅ደሞ የሴቶች ጠበቃ መሆን እፈልጋለሁ አላለችም 😅😅😅😅😅😅😅😅ቱሪናፋ​@@menal875

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 4 місяці тому

      አረ ፀባይ የላትም ልሱ አተገባው በዚህ ፀባይ ነወ 3 አገብታ የፈታይ ለኪ ብዙ ግዜ አያት አለሁ ካሜራ ፊት እካን መመናቀር ነወ ሰራዋ ያ

    • @Shamshu-u2d
      @Shamshu-u2d 4 місяці тому

      Wolhi wuntshi nwe lijit taqbrrchi wolhi danz

    • @ALHAMDULILAHYAAALLAH
      @ALHAMDULILAHYAAALLAH 4 місяці тому

      ❤❤❤❤😂😂

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 4 місяці тому +9

    ያአላህ ምን አይነት የተመረቀ ልጅ ነው አላህ ያሳካህ ያረብ ለሁላችንም የአላህን ቤት የምንዘይር ያድርገን🎉🎉🎉🎉

  • @srms7403
    @srms7403 4 місяці тому +8

    ወሏሂ ፈኪ ልቤን ሰበርሽው አይደረግም በአሏህ በቃ እንደው ብዙ አታናግሪን ወሏሂ እንደ ታናሽ እህቴእወድሻለሁ አህሙም እንደ ታናሽ ወንድሜ ነው እምወደው በቃ አታስደንግጪው

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 4 місяці тому +7

    አይ ፊኪያ ምን አለ ለሞራሉ ብትጨነቂ አህሙ አይዞህ ሁሉም ነገረ ባላህ ፍቃድ ይሳካል🥰🥰🥰🥰

  • @TtfftTtt-fh3ow
    @TtfftTtt-fh3ow 4 місяці тому +4

    ልጁ ግን ሥታናድ ልጁ ሚስኪን ነው ህልምህን ያሳካልህ ወድም❤❤❤❤❤

  • @NesryaNesrya-o7z
    @NesryaNesrya-o7z 4 місяці тому +23

    የሰው ፍቅር በየጊዜየቀያየራል ግን የአላህ ፍቅር አይቀየርም የምተሉ🎉🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 місяці тому

      @@NesryaNesrya-o7z ሳህ አልሀምዱሊላሂ ከፍላለዉጌታምስጋናይገባዉለአሏህ ሁለየምየሚወደን ሁለየም የማይጠላንአንድአሏህብቻነዉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 місяці тому +1

      @@NesryaNesrya-o7z ትክክልግንፈኪበጣምቀበጠች ለሌሎቹስታሽቃብጥእሱሲመጣአየምትቆለለውስነገር

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh ሰላማለይኩም እራሱ ቀረመሰል እድሉን ሲሰጣት አላዛር ተብዬው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ይችልጂወላሂ4ፎሎያስደረኳትሙስሊምወንድማችንንካሳጣችሁወላሂአልፋታትምምንአይነትደነዝነችሆ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh በጣም ጥሬ ነች ምን አይነት አስተዳደግ እዳደገች አላህ ይወቅ

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 4 місяці тому +7

    አነጋገርሽ ስግጥያለነው ፈኪ አህሙዴሞ ይወድሻል ያፈቅርሻል😢😢😢😢

  • @salam9960
    @salam9960 4 місяці тому +54

    እኔ በ11 አመቴ ነበር ያገባሁት በቤተሰብ ምክንያት ግን አልተሳካም ትቼው ሰደት ሄድሁ ደግሞ ስደት እያለሁ ይሆናል ብዬ ትዳሪ ጀመሪ ነበር ግን ልቤን ሰብርው በላየላይ ወለድ አሁን በመከራ ነው የፈታኝ ሁላችሁም ፀሎት አድረጉልኝ ለወደፊቱ ሂዉቴ ጥሩ ትዳሪ እንድስጠኝ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
      @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 4 місяці тому +2

      ህሻአለህ አብሽር አለህ ያሰከልሽ

    • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
      @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 4 місяці тому +1

      አብሺሪ መገፋት ጥሩነው አላህ የተሻለውን ይስጥሺ

    • @TsegayneshDube
      @TsegayneshDube 4 місяці тому +1

      Ayzshi

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 4 місяці тому +2

      ሀቂቃ እህቴ አንቺ ብቻ ሰውን አትበድይ እንጂ መገፋት በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው ለአንቺ መልካም ነገር ይዞ ይመጣል አይዞሽ ሶላትሽን በወቅቱ ስገጂ ለይል እየሠገድሽም ዱአ አድርጊ

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 4 місяці тому +2

      ሱብሀን አላህ 11 አመት ልጅ ማለት እኮ ትንሽ ነሽ ገና እዴት ሊድሩሽ አሉ ማለቴ የባልን ምንነት ወይንም ስለትዳር ታቂ ነበር 🤔

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 4 місяці тому +3

    ሁለቱም ደስ የሚሉ እሷ ውስጧ የተጎዳ ነው ጥሩ ባል ልቧን የማይሰብር ትፈልጋለች

  • @Abeni
    @Abeni 4 місяці тому +46

    ፈኪና አህመድ አላህ በሀላል ያገናኛቸው የሚል ሌይክ ግጩኝ

  • @ኡሙመርየም-ቸ7ደ
    @ኡሙመርየም-ቸ7ደ 4 місяці тому +7

    እንኮን እሱ እኔም ደነገኩኝ ምርጥ ሰገጤ ነሽ ፍቅር ደሞ የአላህ ሰጦታነው በተውቂው እሽ ደሞ ሁሉም ነው በልጅነቱ የሚገባው እህቴ🎉

  • @ስሃምሙሐመድሙሐመድ
    @ስሃምሙሐመድሙሐመድ 4 місяці тому +7

    ወለሂ ወለሂ ኢኔም ሚኞቴ አባቴን እነት ሀጅ መሰደረግነዉ ኢሰት ዱዓ አረጉልኝ😰😰😰😭😭☝☝☝

  • @Anwar-l9t
    @Anwar-l9t 4 місяці тому +8

    አላህ ያሳካልህ አህሙዬ እኔም አባቴን ኡምራ ባስደርግ እያልኩ በሀሳብ 😢😢

  • @neimanure
    @neimanure 4 місяці тому +8

    ፈኪያ ለአህሙ አትሆንም እሱ ምርጥ አስተሳሰብ አለው

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 4 місяці тому +8

    ፈቂ እናስጠቅቅሽ አህሙን ተረጂዉ እኳን አች ከጣገቡ ያለሽዉ እኛኳ መጎዳቱን እያየን ነዉ ካልሆን እኛ ለምነንሻል እዳንዞርብሽ ተጠቀቂ

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho 4 місяці тому +9

    ፈኪየ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን እንደህትነት የምመክርሽ ነገር ቢኖር አህሙን በሁሉም ነገር አታስደንግጭው እሱ ላች ትልቅ ቦታ አለው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 місяці тому

      @@ZinatAbdu-ck4ho በጣም ቀበጠችእሺብትልቀስእያለሊጣሉይችላሉግንምድነውመሰከትወላሂ

  • @SaadRak-k4y
    @SaadRak-k4y 4 місяці тому +10

    ምነው አህሙንና ሶፊን ብታጋቡልኝ ያችን ምስኪኒቱን ስደት የጎዳትን ይቅርታ ምናልባት ፈኪ አህሙን ካልፈለገችው ብየ ነው አለዛ ተጋቡ እኛ በየ ዩቱብ እየዞርን ተጋቡ በማለት እዳችንን አየንኮ ፈኩ

  • @ZhabAhmed
    @ZhabAhmed 4 місяці тому +8

    ማሺአላህ ጀግና ወንድ ለአባትና ለእናቱ ያለው ማሺአላህጀግናወንድለአባትናለእናቱያለውአመለካከት

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 місяці тому +1

      ስወድሽ ደምሪኝ🎉

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 місяці тому

      ወላሂ ትክክልነሽ በጣም ክብር ያለዉ ነዉ አላህ የልቡን ይስጠዉ የረብ

  • @Alkebulan-13
    @Alkebulan-13 4 місяці тому +8

    ሰዎችን እንድህ እንደምትወዱ ፈጣርያችን አለህን ብትወዱ የት በደረስን ነበር።

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 4 місяці тому +11

    ግንፈኪየ ለህሙ ፊትሸን አተኮሰትሪበት ክብርይኑርሸ

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 місяці тому +4

      በጣም ክብር ምባል የላትም አስጠላችኝ

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 4 місяці тому +2

    የልጁን ቆሌ ከፈፈቺው ይሄን የመሠለ ልጅ ና ፍቅር ገፍተሽ አንድ አካፋ እግር ሶቶሽ ስታለቅሺይ እንዳላይሽ ወንድሜ ከአላህ ጋር ያለህቁርኝት ፍቅር በጣም ደስ ይላል እናት አባትህንም አላህ አሳክቶልህ ሀጅና ኡምራ የምታስደርግ ያድርግህ ወላሂ አስለቀስከኝ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ ያረብ 😢❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +12

    መነው እዳኔ ፋኪያን አህሙን አይቶ ሲሮጥ ያማጣ 😢😂😂😂ተዳፍቼ ነባር😢🎉❤🎉🎉🎉

  • @RobeRobe-y5v
    @RobeRobe-y5v 4 місяці тому +7

    አህሙ የኔጀግና ኢንሻአላ ህልምህን ከህልምህበላይ ያሳካልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 місяці тому +7

    ፈኪ ያንቺ ቁጅና ከሰዉ የሚበልጥ አይምሰልሽ ቆጆ ነሽ ደስ ትያለሽ ስትባይ አይለጥጥሽ አህሙዬ የዋህ

    • @JemilaSayed
      @JemilaSayed 4 місяці тому

      አልፋ የመጣችበትን ሰአት እዮ በሶም አትፍረዱ

  • @Hayat-kn7iw
    @Hayat-kn7iw 4 місяці тому +3

    የሚወዱትን እደማግባት መታደል የለም ለ9አመት ያክል አልፈልግህም ብየ የተውኩት ልጅ ይህንን ያክል ከቤተሠቦቸ ጋር ተቀምጦ እሷሣታገባ አላገባም ብሎ ጠብቆኝ ድገት ሥሄድ ቀለበት አሠረልኝ እና እኔም የአላህ ሥጦታየ ነው ብየ ተቀብየ ቀለበት ካሠርኩ ወር ሆነኝ ሥለዚህ ፈቲ ዝብለሽ ልጁን አግቢው ሀላል ሢሆን ፍቅርም በሂደት ይመጣል❤

  • @HdDi-d6s
    @HdDi-d6s 4 місяці тому +6

    አህሙ ሲያለቅስ ያለቀሰ ማነዉ አላህ ህልምህን ያሳካልህ አህሙየ ያረብ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 4 місяці тому +7

    አህሙየ አላህ ያሳካልህ ያረብ🤲🤲🤲 ፈኪ ግን በጣም ነው ያስደነገጥሽው ተይ እደዚህ አትሁኝ እንኳን እሱ እኔም ደንግጫለሁ

  • @Rutaye
    @Rutaye 4 місяці тому +6

    አህሙየ በጣም ስርአት ያለህ ልጅ ነህ የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ ❤😊ፈኪ ደግሞ አታካብጅ😒😒

  • @LailaEthio
    @LailaEthio 4 місяці тому +5

    ወድም ኒያህ ትልቅ ነው አላህ ያሳካልህ ሀጂ ሁላችን የምናፍቀው ነው😢😢

  • @Mariam-bw7fz
    @Mariam-bw7fz 4 місяці тому +7

    ፈኪ ወላሂ ሠው አይደለሺም አህሙ በጣም ይወድሻል ለምን እድህ ታሬጊዋለሺ😢😢😢

  • @ReemReemseid
    @ReemReemseid 4 місяці тому +6

    ወይኔ ፈኪ እዳዛሬው አቃጥለሽኝ አታውቂም ለሌሎቹ እየገለፈጥሽ ምነው ለአህሙ ፊትብን የምትዘፈዝፊው ግደታ ማፍቀር አይጠበቅብሽምኮ ለሱ ፈገግ ብለሽ ማሳየት ወላሂ ትገርሚያለሽ እደወድምሽ እደጓደኛሽ ካየሽው ፊትሽን አትዘፍዝፊበት እደ አህሙ አይነት ወንድም ሆነ ጓደኛ ወላሂ አታገኝም ምናልባት በዙሪያየ ሰው አለኝ ብለሽ ልታስቢ ትችያለሽ ነገር ግን ሁሉም አዳይነት አደሉም ለሱ ስሜት እስቢለት ቅስሙን አትስበሪው አድነገር ከመናገርሽ በፊት አስተውይ ይጎዳል አይጎዳም ብለሽ😮😮አህሙዬ ወላሂ በጣም መልካም ልጅ ነክ አላህ የልብክን መሻት ይሙላልክ ያረብ❤❤❤

    • @neimamohammed285
      @neimamohammed285 4 місяці тому

      ወላሂ የዉስጤን ተናገርሽ ባታፈቅረዉስ ፈገግ ብትል ምናለ አስር ሰራችዉኮ ፊቷን😢

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 місяці тому

      @@ReemReemseid እኔስ በጣምስታስጠላአለቅጥቀበጠችበቃካፊሮችሲወሯትየምትፈነድቀውስነገርጭምላቂነገርነች

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 місяці тому +1

      @@neimamohammed285 ይችደነዝ ለነገሩ3ባልየፈታችሁችግርአለባትስለደበቀችነውጂምነውቀበጠች

  • @firdu8429
    @firdu8429 4 місяці тому +9

    ፈኪሃ አንድ ነገር ልንገርግሽ በራስሽ ብዙ አትተማመኒ ሲቀጥል ፊትሽን እንዲ አትዘፍዝፊው አህሙ ሲያወራ ቢበዛብሽ ነው እሺ ያው ከደርስብሽ ነገር አንፃር ይከብዳል ግን ተረጂው ገባሽ ወንድ ልጅ ሲወድ አንዴ nw አንቀባሮ ብይዝሽ ነው
    ስንርዓት እሺ
    እውድሃለው ስትይው ሁላ ከልብሽ አንዳልሆን ያስታውቃል ሴት ነሽ ብልሃተኛ ሁኝ በተርፈ በርቺ በርቱ

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 4 місяці тому +5

    ወይኔ አህሙ የኔ ሚስኪን አገቱን ደፋ ፈኪ ግን ለሰው ሞራል ማሰብ አለብሽ ማለት ግደታ በአንዴ አፍቅሪው ወይም ለምን አላፈቀርሽውም ማለቴ ሳይሆን ነገሮችን ቀስ እያልሽ እያሰብሽ እና እያስተዋልሽ መናገር አለብሽ ቅስሙ ነው የተሰበረው 🥺🥺🥺

  • @NuraNura-rg5xo
    @NuraNura-rg5xo 4 місяці тому +12

    ፈኪ ተረጋጊ አላህን ፍሪ በጣም ከልክ አለፍሽ ሰው ሲያገኝ ፈጣሪውን ይረሳል እንድ እኛ መጀመሪያ ስናየሽ ጨዋ የተረጋጋች ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ነበርሽ አሁን በጣም ተንጣጣሽ ረጋ በይ መስመርሽን አትሳች

    • @ጒጒጒ
      @ጒጒጒ 4 місяці тому

      ምን አረገች

  • @Fafi-r4x
    @Fafi-r4x 4 місяці тому +7

    በቀጣይ ጆሲና መቅዲ ይቅረቡልን👍👍👍👍👍

  • @abcach7596
    @abcach7596 4 місяці тому +6

    አህሙዬ. የልብህን መሻት ፈጣሪ ያሳካልክ እነትህንነ አባትህን. ኡምራ ለማስደረግ ያብቃህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому +8

    ፈገግታዉ ደሥ ይላል ረሡል ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም ፈገግ በሉ ፈገግታ ሡናነዉ ብለዎል

  • @AmenatGimal
    @AmenatGimal 4 місяці тому +11

    ጥላሀት ሂድ ካልተረዳች እሳዉ መታ ትለምንሀለች እድህ አትሁኝ እህቴ እሱበጣም ምርጥ ሰዉነዉ ለገዘብሽ ብሎ አልቀረበሽም አህሙ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ያረብ

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 4 місяці тому +17

    ቀጣይ ሀይሚነት እና ቡሩክን አምጡልን 😍

  • @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ 4 місяці тому +6

    ወይኔ አህሙየ እኔንም አሥለቀሥከኝ ኢሻአላ አላህ ያሣካልህ😢😢😢😢

  • @fama4230
    @fama4230 4 місяці тому +4

    አይ አህሙ አላህ ይድረሰልህ ፍቅር ከባድ ነዉ ፈኪ እራሰሸን አታካብጀ ልጁን አታሰጨንቂዉ ፍቅሩን ተጋሪዉ🎉🎉