የሆድ ድርቀት ብዙ ግዜ ሚያሳየው ምልክቶች ፡ ረዥም ሰአት ሽንት ቤት ውስጥ መቀመጥ፡ ውሃ አለመጠጣት ፡ ድ/ር ናሆም እና ቃልኪዳን ያልተስማሙበት ሃሳብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @doctors_ethiopia
    @doctors_ethiopia  3 роки тому +3

    ይህን ጥያቄ እርሶም በኮሜንት ይመልሱልን
    ዉሃ ሲጠማን ጠብቀን ብቻ ነው መጠጣት ያለብን ወይስ በቀን ውስጥ ይህን ያህል መጠጣት አለብኝ ብለው ነው ሚጠጡት ?
    መልሶን በ ኮሜንት ይፃፉልን
    ማንኛውንም አይነት የ ጤና ጥያቄ ከየትኛውም ሀገር ሆናችሁ በ ቪዲዮ ብትልኩልን ጥያቄዎችን በ ፋና ቴሌቪዥን በ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ስፔሻሊስት ሃኪሞች መልስ እንሰጣለን
    #1 ደቂቃ የሚሆን ቪዲዮ ከታች በ ተቀመጠው መስፈርት መሰረት መላክ ይችላሉ
    እኔ( ስሞን መጠቀም ይችላሉ)....... ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ምፈልገው ............ በማለት ጥያቄዎን ይላኩ!!
    🚫 1 ደቂቃ የማይበልጥ በ ቪዲዮ ይላኩልን 🚫
    በ ቴሌግራም (Telegram)
    በ ፌስቡክ ( Facebook )
    ኢንስታግራም (Instagram)
    @DoctorsET ይላኩልን
    የMeba Entertainment legal Producer of Doctors Ethiopia ©

    • @yegilediriba8421
      @yegilediriba8421 3 роки тому

      እባክክ ዶክተር የነርቨበሽታ ማዳኒት ምድነዉ በጣም ጨንቆኞል መላ በሉኝ እናቴ ማለት ህዪዎቴናት

    • @martagizaw448
      @martagizaw448 3 роки тому

      እኔ ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ቸምፈልገው አባቴ ሆዱ እየተነፋ አስቸግሮታል የሚበላው ምግብ ሁሉ አይስማማውም ከመነፋቱ ደሞ አየር አይወጣለትም ከዚ በፊት ብዙ መድሀኒቶችን ወስዷል ግን ሊያሽለው አልቻለም ምን ይሻለናል

    • @martagizaw448
      @martagizaw448 3 роки тому

      እኔ ሲጠማኝ ብቻ ነው ትዝ የሚለኝ ግን ማንኛወም ሰው በአማካኝ 2 ሊትር ውሀ መጠጣት አለበት ብዬ አስባለሁ

    • @liduydidwa664
      @liduydidwa664 3 роки тому

      እኔ ውሀ ስጠጣ ናው ምውላው ያላሁበት አከበቢ ሙቃት ስለሆና በጠም ናው ምጠጣው ግን ድርቃት አስቻግሮኛል ከሸናሁም ያበግ ሰጋራ ይመስል ደራቅ ናው ሰምንት ከቆያሁ ሆዴን ራሴን በጣም ናው ምያመኝ መደሀኒት ናው ያታበላ ናገር ያልሞከርኩት ዬላም ሆዴ ሲጮህ ያስፋራል በጣም ናው ያታቻገርኩት😥አንደንዴ ወገቤንም ያመኛል ያመደም ስራ ናው እያልኩ ዝም ብዬውላሁ

    • @Zuzuomer-c2g
      @Zuzuomer-c2g 10 місяців тому

      እባካችሁ እኔ እስከ ሶስት ሳምንት ምንም አይነት ሰገራ አይመጣኝ ከመጣም በጣም ያስምጠኛል ዴምም ሁሉ ይፈሰኛል መንስኤው ምን ይሆን በፈጣሪ ተባበሩኝ

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +5

    ቁርዓን የፈለገ አሁኑ ይምጣ።
    በቀላሉ ኑ አንብቡ።
    ጊዜው የቁርዓን ነው።

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 роки тому +2

    ዶክተር ተሳሳትሽ ሳይጠማን መጎንጨት መልመድ አለብን

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 роки тому +2

    እኔም ሆድ ድርቀት ለተወሰነ ወራት ሲያሰቃየኝ ነበር ለካ አመጋገቤ ነው
    አመጋገቤን ሳስተካክል ተወኝ አልሃምዱሊላህ
    እህቶች ሆድ ድርቀት ካለባችሁ ውሃ ጠጡ እንዲሁም በዋናነት አመጋገባችሁን አስተካክሉ ቅጠላ ቅጠል ነገር ተመገቡ ለምሳሌ ጎመን መሎህያ ሾርባ ምናምን ነገር ተመገቡ በእርግጠኝነት ይተዋችኋል።
    ሆድ ድርቀት ሲበዛ ኪንታሮት ነው ሚያስከትል ተጠንቀቁ።

  • @ኡሙሂባ-ዐ3ኘ
    @ኡሙሂባ-ዐ3ኘ 3 роки тому +3

    እኳን ደህናመጣችሁ. እኔ በጣም የሆድ ድርቀት አለብኝ. ሰገራ በሳምት አደየ ነው የሚወጣው ለዛውም ከደምጋ ጋዝም ከመጥን በላይ ይበዛብኛል. እራጅ. ሁልግዜ እነሳለሁ ምንም የለብሽ ይሉኛል. እኔ ግን በህመሙ ተሰቃየሁ. በጋዙም. ምክንያት ከሰው ጋር ለመደብለቅ. አፈርኩ

  • @wubitadmasu8406
    @wubitadmasu8406 2 роки тому +1

    እሚገርመው ዶክተር ያልሽው ተመችቶኛል ውሀ ካልጠማኝ በስተቀር መጠጣት አልችልም አመሰግንሻለሁ በጣም አረጋጋሽኝ

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 3 роки тому

    This is one of the best shows not only in Ethiopia but for Africa tooo...im proud of the whole team

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 роки тому +1

    እናመሰግናል 👍👍👍👍👍👍

  • @martagizaw448
    @martagizaw448 3 роки тому

    ጥሩ ነው ጥሩ ትምህርት ቀስመናል በነፃ ታክመናል thank you

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 3 роки тому +3

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተሮች እስኪ ለጥያቄ መልስ ስጡኝ እኔ ለመፀዳዳት በጣም በጣም እየተቸገርኩ ነው መፀዳጃዬ አልፎ አልፎ በጣም ይበላኛል ከሰገራው ጋ አንድ አንዴ ትንሽ ደም ይጨምራል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሆነ ትንሽ አበጥ ያለች ነገር ጫፍ ላይ አለች ኪንታሮት ነው ወይስ የሰገራው መድረቅ እያቆሰለው ነው ? ደግሞ የሰገራ ሽታም ነገር እየሸተተኝ ይሰነብታል

  • @banderawbirlie
    @banderawbirlie 10 місяців тому

    ምግብ ከመመገቤ በፊት ባለው ጊዜ ሆዴን ሽምቅቅ አድርጎ ይይዘኛል ምንድነዉ ችግሩ?

  • @KehaliZelalem
    @KehaliZelalem Рік тому

    ሰላም ናችሁ? ኪንታሮትስ ሊያስከትል ይችላል ?

  • @user-op1cw8qn6f
    @user-op1cw8qn6f 3 роки тому +1

    የነ ጥያቀ ብ telegram ልክዋለው

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 роки тому +1

    እኔ እራሱ ውሀ 4 or 5 ቀን ነው የምጠጣው ሀይለኛ ሆድ ድርቀት አለብኝ በሱ የተነሳ ኪንታሮት ሁላ ወቶብኛል መታከምም አልቻልኩም ምክቱም ሀገር ውስጥ አይደለውም እንደዚህ አይነት ነገር ማውራት ነውር የሆነበት ሀገር ነኝ😭😭😭

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  3 роки тому

      ብዙ ሰው እውቀቱ ስለሌው እንጂ ህክምናው በጣም ቀላል ነው ። ቤተል ሆስፒታል ዶ/ር ስዮም በዚህ ዙሪያ የሚሰራ ሃኪም ነው

    • @የአብስራ-ጘ1ጀ
      @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 роки тому

      አረብ ሀገር ነው ያለው እንዴት ማግኝት እችላለው እዚህ እንደዚህ አይነት ነገር ማውራት ከባድ ነው አይረድክም ከአመት በላይ ሆነኝ በድርቀት የተነሳ በኪንታሮት ስሰቃይ ምንም ማድረግ ስላልቻልኩ አለው ዝም ብዬ

  • @sultenBamud
    @sultenBamud 10 місяців тому

    sultan 4:36 4:39 4:40

  • @lil_chukoo
    @lil_chukoo 3 роки тому

    I'm sufferig by acne..............is there any cure for it like surgical or tolo miyatefa???????????????

  • @hasnanuru384
    @hasnanuru384 3 роки тому +1

    👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @mustafaalashoor6427
    @mustafaalashoor6427 3 роки тому

    እኔ በቀን 8 ብርጭቆ ነው ምጠ ጣው ግን ድርቀት ይዞኛል ምን ልበል

  • @martalegese7790
    @martalegese7790 3 роки тому

    ሆድ ድርቀት በ እርግዝና ወቅት ክተክሰተ እና ግዴታ መድሃኒት መውሰድ ካለብን : በእርግዝና ወቅት መድሃኒቱን መጠቀም እንችላለን ወይ???????

  • @bereketfirdawok7003
    @bereketfirdawok7003 3 роки тому +1

    I want ask about anal fissure i sick and i can't treated im also health professional