የስልክ የኮምፒውተር ብርሃን አይን መቅላት ማቃጠል እንዲሁም ማሳከክ በ 3 ደቂቃ መፍትሄውን ያግኙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @حكمهسعيد-ر7غ
    @حكمهسعيد-ر7غ 19 днів тому

    ሰላም ዶክተር አይኔን ሁለቱንም ያሳክከኛል ይቆረቁረኛል አሸዋለሁ ይቀላል ያብጣል በከባድ ያሳክከኛል መፍቴሄ ካለህ

  • @seadatube4326
    @seadatube4326 2 роки тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር መነፀር ላለመልበስ ኦፕራሴዎን ባደርግ ጥቅምና ጉዳቱን እባካችሁ ፒድዮ ስሩልን ሌንሰ መልበስ ፈልጌ ነበር?

  • @አዲስቀን-ጘ7ቨ
    @አዲስቀን-ጘ7ቨ 2 роки тому +1

    ሠላም ዶክተርስ ኢትዮጵያ ሠላማችሁ ይብዛ አይኔ ዙሪያ እብጠት አለ ከታችም ከላይም በተለይ ጧት ጧት ስነሳ ይለያል

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ 2 роки тому +1

      Selam

    • @خديجةاثيوبيا-ذ9ك
      @خديجةاثيوبيا-ذ9ك Рік тому

      Dr ene masanen batam yi askikegnl Takime alaikum masakak kajamaregn 15 amat Hulu koyito bignal mishalignal🥺ene ye Alwot Arab agernwo Ahun batam bisobignal isti yihonilisha milutin cirem safulign doctor ibako cirem fasash yibazabignl

  • @محمدالعلي-م2ب
    @محمدالعلي-م2ب 27 днів тому

    ዱክተርያላርጁክጠብታ ከለንገረኝ

  • @Etihiofano
    @Etihiofano 2 роки тому +2

    በአኔ መሸዋረር የተነሳ የምወዳት ልጅ ተለያይቸ አለሁ አታምርም በማለት እደተወችኝ ትነግረኛለች ወቤቴ ተበላሸ እባክህ ክፍያም ቢሆን እከፍላለሁ

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 2 роки тому

      በሰርጀሪ መስተካከል ይቻላል ቀላል ነው

    • @seadatube4326
      @seadatube4326 2 роки тому

      የት ነው የምታቂው ኢቲዮ ይሰራሉ ለተሸዋረረ?

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ 2 роки тому

      Selam

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Рік тому +1

      አላህ ሙሉ አፊያ የድርግህ ሙስሊም ከሆንክ በቁርኣን ውስጥ ለበሽታኛ እና አይንናስ ወይም የሰው አይን የበለዉ ሰው ቁርኣን ስቀረበቸው ሙሉ በሙሉ ይድናሉ ሙስሊም ከልሆንክ በእምናትህ ጠንከራ ሆነህ ከፃለይክ ይሸልሃል አብሽር

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Рік тому

      @@seadatube4326 አወ ይሰራሉ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ Рік тому

    ዶክተር እኔ ነጭ ውሐ አለው አይኔ መነፅር ተጠቃሚ ነኝ ግን መነፅሩን ስለበስ በጣም እራሤን ያመኛል ለዛም አለብሰውም

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር ኣኖኛ ባጣም ይሃመኛል ብዙ ግዜ ወደ ህክምና ሄጀ ነበር የዓይኔ ችግር ዶም meibomian gland dysfunction ኣሉኒ ምን ማለት ነወ በምን ይፈውስ ይችላል በካቹ መልስ ስጡኒ ኣመሰገናለው

  • @demekumengistu1053
    @demekumengistu1053 2 роки тому +3

    ሰላም ዶ/ር አይኔ ትንሽ የተንሸዋረረ ነበር አሁን ግን በጣም እየባሰኝ መጣ ማየት እየደከመ ነው ዳር ዳሩ ያብጣል እና ህክምና ሄጀ ነበር እዚህ ድብይ ዶ/ሩጠብታ ብቻ ሰጠኝ በምንጽር እይስተካከልም ወይ ስላለው አወ አለኝ ዶ/ር ምን ይሻለኛል እኔ እድሜየ 28 አመት ነው

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ 2 роки тому

      Selam

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Рік тому

      ምፍትሄ አገኘሺ ውዴ

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r Рік тому +1

      ያረብ አሏህ ያሽርሽ ዉደ አብሽሪ

  • @surafalfikadu5449
    @surafalfikadu5449 2 роки тому +1

    እና ዘላቂ የሆነ ጉዳት የለውም እኔም ዶክተር
    አንተ ያልከውን በሙሉ ስለምያደረገኝ ።

  • @abdelabeyo2334
    @abdelabeyo2334 2 роки тому +2

    Doctors Ethiopia please 🙏 😢 😞 😭
    Bow legs (bracket) video sralen

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ Рік тому

    ዶክተር አገር ገብቼ ጥሩ ሐኪም አላገኘሁኝም አሑንም አላሕ ከፈቀደ ከ7ወር በሗላ እገባለሁኝ ሐገር ማለቴ ነው ግዴታ ኦጵረሽን መሖን አለብኝ ውሀው ተጠራቅሟል አንተ ምን ትመክረኛለሕ በተለይ ግራ አይኔ ከሩቅም ሖነ ከቅርብ በደንብ አያይም ግን የሚያስፈራ ነገር የለውም ብሎኛል ዶክተሩ ነጭ ውሀ ስለሖነ የሚያስፈራው ሠማያዊ ውሀ ቢሖን በጣም ከባድ ነው ብሎኛል የኔ ነጩ ውሀ ነው ምክርሕን ለግሠኝ ጥሩም ሕክምና ያለበትን ሖስፒታል ጠቁመኝ ሽኩራን ዶክተር

  • @Etihiofano
    @Etihiofano 2 роки тому +2

    እባክህ አተን መገኘት እፈልጋለሁ አይኔን ይሸዋረራል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @BerukTesfaye-bx2pk
    @BerukTesfaye-bx2pk Рік тому

    Doctor please silachiwn.bitisetugn

  • @derejebekele2274
    @derejebekele2274 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር ኢትዮጵያ ስለስትረስ ህክምና ማወቅ ና በዚህም ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ዲክተሮችን ማግኝት እፈልጋለሁ አድራሻም ምክርም ብትሰጡኝ