የሴቶች ወይባ ጭስ- ወፍ በረር - Wef Berer - እንዝርት | Enzert - Abbay TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 482

  • @ሐፍታምስብኣይ
    @ሐፍታምስብኣይ 2 роки тому +14

    ይቺ ፋና የምትባል ሴት እኛ ሰፈር ገብርኤል ነው የጀመረችው በራስዋ ግቢ ውስጥ.., እንደተጀመረ ሰው ፋና ቤት እነ ፋና ቤት ብቻ ነበር ወሬው ትንሽ ቆየት አጠገቡ ፀጉር ቤት ከፈተች። በቃ ሴቶች ሁሉ በወረፋ መምጣት ጀመሩ.., ከሁለት አመት ብሓላ ሦስት ቅርንጫፍ ከፈተች። አሁን ከ12 አመት ይሆናታል አብሮዋት የሚሰሩ ሳይቀር የራሳቸው መሳጅ ቤት እንዲከፍቱ ትልቅ አስተዎፆ አድርጋለች። ጎበዝ ሴት ነች ልጆችዋን በደንብ አስተምራ ውጭ አገር ኢሮፕ ልካቸዋለች።
    የሰፈር ሰው ይወድዋታል ያከብርዋታል
    ይመችሽ ፋኑ👍👍👍👍

    • @skettube4149
      @skettube4149 Місяць тому

      ዋው መልካም ሰው ምስክር የሚሰጥ የለምኮ በአሁን ሰአት ከማቋሸሽ ውጭ

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ 2 роки тому +124

    ይህ የወሎዬዎች ባህል ነው እናቶቻችን ስያደርጉት እናይ ነበር በደናው ጊዜ አሁንማ ሰላማቸውን ባገኙ ይሄ ቀርቶባቸው😭😭 ሰላም ለምድራችን ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያ ዊ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ሁሉም ሰላም ሲሆን ነው የሚያምርብን

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 2 роки тому +2

      ameeeeeeeeeeeeeeen🙏

    • @mary-ed2cs
      @mary-ed2cs 2 роки тому +7

      እረ የትግራይ ባህል ነው

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 2 роки тому +6

      @@mary-ed2cs ትግራ መቼ አረጎ ያቃል ጭሳጭስ ሲጀመር የወሎ ነዉ ራያወሎም ይጠቀማሉ ሁሉም የኛ

    • @dansaatube6603
      @dansaatube6603 2 роки тому

      Kkkk ena yeman bahil enda hona gid yelagnim egnam harar or hararge akebabi betam enitekamalen

    • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
      @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ 2 роки тому +6

      @@mary-ed2csችግር የለውም የትግራይም ቢሆን ኢትዮጵያዊ እይደሉ ? ባህል እኮ ይወራረሳል ግን ዘረኛ አታድርጊኝ ይህ የወሎየዎች መዋቢያ ነው።❤

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 роки тому +9

    በጣም ዉብ ነዉ በእዉነት ደስ ይላል የምያጓጓ ነገር ነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እኔ መጠቀም ይፈልጋለዉ በረቱልን

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ 2 роки тому +10

    ጎበዝ ጠንክሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ባህሎቻችሁን እውቁ

  • @ta3497
    @ta3497 2 роки тому +7

    ከአለም ሁሉ ምርጥ ባህል!!!እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ የባህል ጀግና ምሪጥ ቆንጇ🙏👍👍👍

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 роки тому

      Yih bahl ke kemise konbelcha gemmro eske borena keborena eske yegu rayya kobbo awraga dires yemmittawek yewello bahl new ehtachin berchi kettyibbet

  • @banaharnet2987
    @banaharnet2987 2 роки тому +31

    አረ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን አኔ አፈልጋለሁ በቅርብ ሀገር ቤት ሰለምገባ ❤😍 ሁሌም የምመኘው ነገር ወይባ ጢስ መግባት ነበር❤😍

    • @genetadane1058
      @genetadane1058 2 роки тому +2

      እ አ ብቻ ነው ያሉት ወይንስ ሌላም ቦታ አሉ እስኪ መልሽልኝ የኔ ቆንጆ አ አ እደት ነው የማገኛቸው ሀገር ስገባ

    • @banaharnet2987
      @banaharnet2987 2 роки тому

      @@genetadane1058 አኔም በቅርቡ ሰለምገባ ሀገር ቤት አብረን እንሄዳለን አድራሻቸው ማለቴ ሰፈራቸው ተናግረዋል የት ነው ያለሺው እህቴ ❤😍

    • @azmeruderdar4540
      @azmeruderdar4540 2 роки тому

      ቁጥር

    • @genetadane1058
      @genetadane1058 2 роки тому

      @@banaharnet2987 እኔ ኩየት ነኝ እህት❤

    • @banaharnet2987
      @banaharnet2987 2 роки тому

      @@azmeruderdar4540 አድራሻቸው ብቻ ነው የተናገሩ አህቴ ቁጥር የለም የት ነው ያለሽው

  • @meryammuhye
    @meryammuhye Рік тому +2

    የወሎ ባህል❤ የሞከረነው እረመሠክራለን
    ወላሂ በጣም ጠቃሚነው የማታቁ ሞክሩት

  • @yohaneslemlem812
    @yohaneslemlem812 Рік тому +2

    በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው የምትሰጡት መልካም ነው። ግን ዋጋ ሰትጠየቁ መናገር አትፈልጉም የብዙ ነጋዴዎች ችግር ነው ግልፀኝነት ይጎላል።

  • @weyni2816
    @weyni2816 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን ይስጠን እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ምርጥ ቆይታ ነበርን በርቺ

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 2 роки тому +19

    ኢትዮጵያን መጥቼ ከተወቸኝ ነገር አንዱ ወይባ ጢስ ነው ሰራተኞቹ በጣም ጎበዞች ናቸው እኔ የተጠቀምኩት ዮድ አቢሲንያ ቦሌ ያለው ነው ሙሉ የምትባል ልጅ ደሞ አንደኛ በዚህ አጋጣሚ thanks 🥰🙏👍

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Рік тому

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ።

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 роки тому +6

    ሀገራች ባልብዙ ተስጦ ሰላምሽ ይብዛ
    እህት እረጅም ቀሚስ ልብሽ ከይቅርታ ጋር እኛ ኢትዩጵታኖች የራሳችን የሆነ ባዓል አልባሳት አለን

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 2 роки тому +4

    ወይ ጉድ እንዴት ደስ ይላል
    ስመጣ እመጣለሁ።

  • @hananfikir2382
    @hananfikir2382 2 роки тому +6

    በጣም ነው ያስወደደችው እር

  • @bert134
    @bert134 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ጥሩ ፕሮግርም ነው እንደዚህ በሶሻል ሚድያ ቀርቦ እንዲታወቅ መደረጉ የረዢም ግዜ ትዝታየ ነው የዛሬ 15 ና 20 ዓመት በ 22 አከባቢ አቹ ጭሽ ቤት በጣም እሚደነቅ እንድሁም ጨርቆስ ፖሊስ ጣብያ ወረድ ብሎ የ አስፉ ራያ ጪሽ ቤት እስታውሳሎሁኝ በጣም ተጠቃሚ ነበርኩኝ እና በጣም ደስ ይላል እህቶቼ በርቱ

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 2 роки тому +11

    ቁጥራቸውን አስቀምጡልን!

  • @etetualemayehu2697
    @etetualemayehu2697 2 роки тому +4

    Beautiful culture and I believe it is a good cleansing system. Our beautiful Ethiopian culture which is not yet touched need to be introduced to the universe. From cleansing the system to overcoming diseases we have it all and way to go lady. Keep doing what you are doing. Thanks a million for introducing our culture.

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 роки тому +3

    I Can't wait to see

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 6 місяців тому

    እኔ ሀገር ስገባ እመጣለሁ ኢንሽአላህ ፋናዬ❤❤❤😂

  • @emann7734
    @emann7734 2 роки тому +5

    የእውነት ጥሩ ነገር ነው ባህላዊና Natural ማፅጃና ማስዋቢያዎች የሁሌም ምርጫዬ ነው
    ህህህም የቡላ ገንፎ የእነ እማዬ የክትፎ የአይን ...ማቅረቢያ ጣባዎቹ 😍 የቤቱ ዲኮር መቀመጫዎች... ሁሉም ማራኪ ነው በርቱልን

  • @birtukangudure3121
    @birtukangudure3121 Рік тому

    Woww so good

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Рік тому

    በጣም የሚደነቅ ስራ ጎበዝ ግን ለውጭ አገር ልትልክልን ትችያለሽ ወይባ እንጨት

  • @meazamesele5733
    @meazamesele5733 2 роки тому +1

    በጣም ጠቃሚ እና ውበትም ይጨምራል

  • @meseretabebe
    @meseretabebe 2 роки тому

    Betam arfi New adama betkefchi des yilenal

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 2 роки тому +3

    Wooow very nice good job 👍🏿 👌I like it 👌

  • @haimanotbeyene1520
    @haimanotbeyene1520 2 роки тому +12

    እጅግ በጣ ቆንጆ ቤት ነው ሰራተኞቹ በጣም ግበዞች ናቸው ቤቱም በጣም ንፁ ነው

    • @wishmakab
      @wishmakab 2 роки тому +4

      can you share us the address please.

    • @hananfikir2382
      @hananfikir2382 2 роки тому

      ትክክል ነሺ ግን ዋጋው በጣም አስወድዳዋለች እና ደግሜ ለመግባት እስፖስር ብትሆኝ ደስ ይለኛል lol

    • @tgsway6890
      @tgsway6890 2 роки тому

      @@hananfikir2382 ስንት ነው?

    • @مريممحمد-ج6س9م
      @مريممحمد-ج6س9م 2 роки тому

      ስልክ ቁጥር አስቀምጡ

    • @senaytseni4368
      @senaytseni4368 2 роки тому

      Biru sent new

  • @zainabhassen
    @zainabhassen Рік тому

    So ❤

  • @amelabdurazak9450
    @amelabdurazak9450 2 роки тому +2

    Wow Masha allah betam des yilal gobez berchi

  • @dinkneshsando9947
    @dinkneshsando9947 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ ተጠቅሜ አላውቅም
    የት አካባቢ ነው ዋጋውስ ምን ያህል ነው

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @solomonbahiru2703
    @solomonbahiru2703 2 роки тому +16

    ሙሊ ክፍያ ስንት ነው መምጣት ፈልጌ ነው

  • @bubblygamer7203
    @bubblygamer7203 Рік тому

    Weyba in English? What kind of tree is it?

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 роки тому +3

    ታዲያ ያ ሁሉ ፍላይ ዝንብ ይሁን ንብ መለየት ባልችልም ከሲያትል ያለችው ስትናግር ግርግዳው ላይ በስተጀርባ የሚታየው ምንድንነው❓ንፅህና ያስፈልጋል

  • @sied5102
    @sied5102 2 роки тому +14

    ስልካችሁን ብታስቀምጡ ጥሩ ነው

  • @alemtassew-bv2dr
    @alemtassew-bv2dr Рік тому

    እባካቹሁ ሁሉኑም ፓኬጅ ከተጠቀምኩ ዋጋው ስንት ነው??????

  • @hibomoussa9833
    @hibomoussa9833 2 роки тому

    Please help me locate this place ..I wil be very grateful to you !

  • @sababerhanu4286
    @sababerhanu4286 2 роки тому +1

    አድራሻው የት ነው ስልኩስ ?
    አመሰግናለሁ !!

  • @RahelTigistu-zj5vj
    @RahelTigistu-zj5vj 7 місяців тому

    የት አካቤቢ ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @የደሠታምንጭየቱበረ
    @የደሠታምንጭየቱበረ 2 роки тому +1

    ሰልክ ቁጥረ አሠቀምጭልኘ የተነው ቦታው

  • @hanaselesh8250
    @hanaselesh8250 2 роки тому

    በርች እናመሰግናለን

  • @bemnetabebe
    @bemnetabebe Рік тому

    አድራሻዉ ቦሌ የት ላይ ነዉ?ስልክ ቁጥርስ?

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 роки тому +7

    ሀገር ቤት ለማይኖርስ 🤣🤣 ??? ወይ ትኬት ስፓንሰር አርጉን አልያም ዲስካዉንት 🤣🤣 interesting ❤

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 2 роки тому +11

    ክፍያው ግን ስንት ነው???

  • @hawamohammed9504
    @hawamohammed9504 2 роки тому

    ምን ዋጋ አለው ታዲያ ስልክ ቁጥር አላስቀመጣችሁም

  • @destatube9960
    @destatube9960 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ብያለሁ ምርጥ ቆይታ ነበር ዬወይባ ጭስ ይወረታለታል እኔ ግን ይሄን ነገር መሞከር እፈልጋሉ ግን ዬት ነው እምናገኜው ዋውገፎ

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 2 роки тому +1

    Silke askmtuln??

  • @nigistlema9922
    @nigistlema9922 Рік тому +1

    ዋጋው ስንት ነው?

  • @thehealthyafrican
    @thehealthyafrican 2 роки тому

    Please what is the name of this spa and where is it located?

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 роки тому

    እናመሰግናቸዋለን

  • @frommykitchen3973
    @frommykitchen3973 2 роки тому

    ግን በምን ጥናት ነው ለማህፀን ጥሩ ነው ብላ የምትናገረው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 роки тому

    thanks so much

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 роки тому

    አድራሻ ጠይቄ ነበር በአላህ ፍቃድ ጠር እገባለሁ ኢሻአላህ የመጀመሪያ ስራየ እዝሂ ቦታ ህጀ አገልግሎቱን መጠቀም ነው ከቻላችሁ አድራሻ አስቀምጡ

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 2 роки тому +1

    ስልክ ቁጥር አስቃሚጪልን

  • @alemitufente1957
    @alemitufente1957 2 роки тому +1

    ያምራል

  • @zeynebaidris1258
    @zeynebaidris1258 2 роки тому

    ለመምጣት ብንፈልግ ስልክ ቁጥራቹና አድራሻቹን ጠቁሙን በጣም አሪፊ ነው

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 роки тому +15

    ጠባቦች የይመር የሀጎስ የትግራይ የወሎ እያላችሁ አትንጫጬ ሁሉም የኢትዮጵያ ነው ንብረትነቱ ደግሞ የሴትየዋ 🤣🤣🤣

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Рік тому

    ወሎ የገባች ብቻ ነው የወሎ ባህል❤❤

  • @meseretabebe
    @meseretabebe 2 роки тому

    Sudan ager betam new mitekemot setochuuu

  • @azebazeb146
    @azebazeb146 2 роки тому

    ዋጋው ስንት ነው አድራሻ ንገሩን

  • @Ekruekru77
    @Ekruekru77 Рік тому

    Location please?

  • @hanifekre2108
    @hanifekre2108 2 роки тому

    Adresse

  • @genetadane1058
    @genetadane1058 2 роки тому +14

    ወይኔ ሴትየዋ እራሱ ፍቅር ናት ታስታውቃለች ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነው

    • @azebazeb4672
      @azebazeb4672 2 роки тому +1

      አድራሻቹ የት ነው ወይም ሰልካቹውን አሰቀምጡ

    • @hshs8448
      @hshs8448 2 роки тому

      Lela video layi ale

  • @rahmahrahmah6443
    @rahmahrahmah6443 Рік тому +3

    ነብሰጡርይሞቃል ጥያቁመልሺ

  • @sabahn2749
    @sabahn2749 2 роки тому

    I shall definitely go... three weeks later....ye Aras gizeyen sicheris

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 роки тому +8

    አደራሻና ሰልክ ለምትጠይቁ እህቶቼ ፋና ወይባጠስ ብላችሁ ጎግል በትፈለጎት ታገኙታላችሁ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 роки тому

    የት ቦታ ነው መጣት እፈልጋለሁ አድራሻ አስቀምጡ ትንሽ ወራት ነው የቀረኝ የመጀመሪያ ስራየ ጢስ መሞቅ እና ቅቤ መቀባት ነው ይሄ ቀን ብቻ ነው የሚናፍቀኝ ክፍያም ጭምር ብትነግሩን የበለጠ ጥሩ ነው

  • @SacdiyoAli-mf1rz
    @SacdiyoAli-mf1rz Рік тому

    ቦታዉየትነዉ❤❤በቅርብእገባለሁ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому

    Ye federal police Chiss aybeqashim ?

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 5 місяців тому +1

    አድራሻችሁ

  • @finote6728
    @finote6728 2 роки тому +2

    የቦሌዉ ዋጋ ስንት ነዉ

  • @sarahtekle8712
    @sarahtekle8712 2 роки тому

    How I can go this place how I can get information

  • @UuDt-y9i
    @UuDt-y9i 2 місяці тому

    ❤❤

  • @muna4453
    @muna4453 2 роки тому +1

    የት ነው አካባቢው ዋጋውንም ነገሩን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому

    How about WAGEMT?!@

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 роки тому +8

    ዋው ቤቱም ባለቤቷም ውብ ናቸው እባክሽን በክልሎችም ላይ ብራንች ብትከፍቺ ደስ ይለናል ወድ አሶሳ ብትመጭ

  • @medikindu6504
    @medikindu6504 2 роки тому

    የትነዉ

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 Рік тому

    Where is the address?

  • @munira4456
    @munira4456 2 роки тому +1

    ስልክ ቁጥር

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 2 роки тому

    አድራሻችሁን ባገኘው መምጣት ፈልጋለሁ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому

    wuch ager bizu takami ale beshetegna/ tamami alalkum.

  • @elsagebremariam8373
    @elsagebremariam8373 2 роки тому

    Adress askemtu

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 Рік тому

    ዋጋው ስንት ነው በግልፅ ቢነገር

  • @yesys3354
    @yesys3354 2 роки тому

    How much this

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ Рік тому +1

    የታል ቁጥር

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 2 роки тому +2

    አድራሻና ስልካችሁን ኣስቀምጡ

  • @zeynebaendris9674
    @zeynebaendris9674 2 роки тому

    ረ ዋጋው ሥንትነው ሠፈሩስ የትነው

  • @alhideealtom6407
    @alhideealtom6407 2 роки тому

    እባካችሁ አድራሻቸው የት ነው

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +4

    ይሄንን በቤታችን ነው እንጂ መጠቀም የናተ ዋጋችሁ ውድ ነው በጣም
    ጥሩውም በቤት ውስጥ የሚደረገው ነው

    • @melatberhanu9149
      @melatberhanu9149 2 роки тому

      በቤት እንዴት መደረግ ይችላል

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому

    ኪት ነዉ የሚሰራዉ

  • @alemfekade8264
    @alemfekade8264 2 роки тому

    Location lemteteyku bedenb video temelketu admtu please ke andme 2 address tenagealech

  • @HirilaLove
    @HirilaLove 4 місяці тому

    ስንት ነው?

  • @مدينهحسين-ي3ب
    @مدينهحسين-ي3ب 2 роки тому

    ስልክ እና አድራሻ አስቀምጡልን

  • @mimilagemechu8260
    @mimilagemechu8260 Рік тому

    ሰርጀሪ ያላት ሴት መጠቀም ትችላለች እባካችሁ መልሱልኝ

  • @نمتت-ض9ن
    @نمتت-ض9ن Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gsuw5239
    @gsuw5239 2 роки тому

    ዬት ሀገር ነው

  • @b8mj1sl8j
    @b8mj1sl8j 11 місяців тому

    ስልክ እናአድራሻ

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 2 роки тому

    መሻላህ

  • @helentekle1741
    @helentekle1741 2 роки тому

    Location please as I don't understand Amharic thanks

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 2 роки тому

      and Bole brass infront of Yod Abisinya as the owner said.

  • @tsigeeshetuyesuf7443
    @tsigeeshetuyesuf7443 2 роки тому +1

    ዋጋው ስንትነው

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 2 роки тому

    Ene gin qibe silemalwed beqeyira zeyit metekem ayichalim eski bitinegruny