Lol, that's ok if she shows it for her audience, but the way you said it also works very well !! You both are right if you love shuro!! There is a dip called "hummus" made of chickpea from the can or overnight socked chickpeas, as you mentioned in your comment! I like the idea of making shuro from chickpeas & other ingredients!! By the way, I love the hummus with sweet chill or Oliva oil + diced garlic, too!! GBU😅
Thank you so much lulaya🙏😍.shero balekebege seat new yemetasheleg tebarekey. Lalaw freshun shenebera gezeten be INSTANT POT abeselen metekem enchelalen healthy way kefelegachu malet new. Yeha ye ena hasab new❤
ውድ ተመልካቾቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እያልኩ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት ከልብ አመሰግናለሁ እንደሁልግዜ subscribe like and share በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ🙏❤️
መጀመሪያ ጥፍርሽን አስተካክይ
I'm sorry. I can eat canned food. What about fresh food.? You gotta be cooked fresh check p drive y o k thank you
እጅሽ ይባረክ ብያለሁ 🙏🏻 የቆርቆሮ ነገሮች ባትጠቀሚ ለተመልካቾችሽም ባታሳይ አሪፍ ነው ነገር እኔ እንደ አስተያየት የምሰጥሽ ጥሬውን የዱቤውን ሽንብራ ለ4-5 ሰአት ዘፍዝፈሽው ብትፈልጊት ከዛ በላይ ቆየት ማድረግ ትችያለሽ ከዛም ቀቀል አድርገሽ ፈጭተሽው ብትጠቅሚ ደግሞ ለውጡን ታይዋለሽ ቲማቲሙንም ድልሁን ብቻ ከምትጠቀሚ fresh tomato ቀቅለሽው ፈጭተሽው ለመልክ ድልሁን ጣል ብታደርጊው እንደምርጫሽ በርበሬም ከሆነ በርበሬ እርድም ከሆነ እርድ ጨምረሽ ብትሰሪው ዋውውውው ነው የምትይው የኔ አስተያየት ነው ካጠፍሁ ይቅርታ
ቤትዬ ሞክረሽ ነው አንቺ እኔ ምጥን ሹሮ አለኝ ልጆቼ የለመዱት ይህን አይነት ከለር ሰለሆነ እኔ ነጭ ሹሮ አሰመጥቼ በቲማቲም ሰለለመዱ ነው ሰላለቀበኝ ልጄ ስትጠይቀኝ ሞክሬው ሰለወድኩት ነው አንቺ ግን እንደፈለግሸ መስራት ትችያለሽ ለኔ ቢተሰብ ከዚህ በላይ ሲቀላ ሹሮ አይወዱም እኛ ተመችቶናል እንጂ ለሹሮ ሙያዋ ጠፍቶን አይደለም ክበሪልኝ❤️❤️
There is also organic garbanzo bean flour in Farmer's store like Sprouts. But it is really helpful video. Good job.
@@lulitlula4290make sure you buy organic, most of ready made food has chemicals that is bad for you
Lol, that's ok if she shows it for her audience, but the way you said it also works very well !! You both are right if you love shuro!! There is a dip called "hummus" made of chickpea from the can or overnight socked chickpeas, as you mentioned in your comment! I like the idea of making shuro from chickpeas & other ingredients!! By the way, I love the hummus with sweet chill or Oliva oil + diced garlic, too!! GBU😅
@@lulitlula4290Don’t be offended by what your viewers think and she’s right that processed food (cane) is unhealthy better to soak the fresh ones!
እኔ ሽሮ ውስጤ ነው በየቀኑ ብበላም አልሰለችም በእውነት እናመሰግናለን lulitye 🙏🙏👌👌👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉
ሁሉምዬ በጣም ነው የምትወጅው ሞክሪው❤️❤️
ሉላዬ እንዴት እንደሚያምር ከለሩ ደስ ሲል ምርጥ ዘዴ ነው በቀላሉ ያሳየሽን የኔ ባለሞያ Wow ልዩ ጣእም ነው ለቁርስ በፉል እሰራዋለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው link like like ❤❤
አዎ ሽሮ ደግሞ ሰትሰሪው ማመን ነው የሚያቅትሽ🙏❤️❤️
ሉልዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ለየት ያለ አስራር ነው በጣም ቆንጆ የሽሮ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤️🙏
ሙሉዬ ክበሪልኝ🙏❤️
ዋው ሼርርር ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉሉዬ❤❤❤❤
ይኤማ ለወንደላጤ አሪፍነው ሉሊትዬ
እውነተእ ነው ይመችህ ሞክረው ትወደዋለህ🙏🙏🙏
Wawwwwwww ejochesh ybareka stayew rasu blaj blaj ylal besmam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank you so much, my dear❤️❤️❤️
ጥሩ ፈጠራ ነው❤ ነጭ አዝሙድ ቢገባበት ደግሞ የበለጠ
እሺ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ🙏❤️❤️
በጣም ናፍቆኝ ነበር ስራ ቪዲሸን አይች ሳልጨርስ ነው መስራት የጀመርኩት ምርጥ ነው አመሰግናለው
ሰለሞከርሽው 🙏 ቻናሌንም ስላበረታታሽኝ ክበሪልኝ❤️❤️❤️
Waooo lulaye አር እሞክራለው እውነት ሽሮ የለም ማለት ቀረ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን like share ❤❤
ፅግዬ ሞክሪው ሌላ ሸሮ አትወጂም ልዩ ነው👍👍❤️❤️
@@lulitlula4290❤
ሉሊትየ የኔ ባለሙያ መሸአላህ ወጭን የቀነሰ ምርጥ አሰራር ትለያለሽ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️
ጎበዝዝዝዝ
አመሰግናለሁ👍
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ሽሮን የሚተካ ጥ ሩ አማራጭ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተፈጨ ሽንብራ ወጡም ከሽሮ በላይ ይጣፍጣል እናመሰግናለን
ሀበሻዬ ክበሪልኝ👍❤️❤️
ዋው አንደኛ❤❤❤
የምወድሽ ክበሪልኝ🌹🌹
Ciao መኩሼ it looks nice will try x ❤
Try it ❤️
ዋው ባለሙያ በርቺ
እንኳን ተበልቶ በዐይን ያጠግባል እጅሽ ይባረክ
በጣም ነው የማመሰግነው ክበርልኝ🙏
ድስቱን የት እንደማገኘው እባክሽ ጠቁሚኝ በጣም ቆንጆ ነው
እሺ የኔ ውድ የ ኮሪያን ሱቅ ውስጥ ታገኝዋለሽ🙏❤️
Wow migerm new ❤️❤️
Mokerew tewejewalesh🙏❤️
Good job 👍🏽🙏🏽
Thank you 🙌
Wow, yammhe, buskyte buskyte kkk, good job, beautiful house
thank you so much sis❤️❤️
ሉላዪ ሰላምሽ ይብዛ እሞክርዋለሁኝ እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️ like like Share
ሚሚዬ አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጅዋለሽ👍❤️❤️
ጎበዠ በርቺ
አመሰግናለሁ🙏👍
ጎበዝ እህቴ በርች
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሉሊዬ የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረክ በርችልን እናመሰግናለን❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤️❤️
Wooow so good
Thank you 🙏
ዋውውውው እዴት ነው የሚያምረው ያሠጎመጃል👏👏👏
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤️❤️
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሉላዬ በጣም ሚገርምንሞያ ነዉ ያካፈልሽን እጆሽችሽ ይባረኩ❤❤ እናመስግናለን
ዚዚዬ ሰላምሸ ይብዛ አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ🙏❤️
@@lulitlula4290 ቤተሰብ እንሁን እንሽራርት እህቴ ሉላ
Very nice and delicious mashallah ❤❤❤
thank you so much my dear❤️❤️
በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል
ክበሪልኝ🙏❤️
ሉልዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለየት ያለ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👌👌👌
ክበሪልኝ🙏👍❤️
አረረ እንዲህም ይቻላል ምርጥ እውነት ሲያምር ሲያዮት❤❤❤😘😘
አዎ አዚዬ ሞክሪው ምርጥ ነው🙏❤️
Great recipe !!!
I can’t wait till I try it.
God bless you
thank you so much, my dear please do🙏❤️❤️
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው የሚገርም ሽሮ ነው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ❤❤❤
አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️
ጀግና ነሽ
ክበሪልኝ መዳኒትዬ🙏❤️
Grape seed oil አትጠቀሚ ምክንያቱም omega 6 ብዙ አለዉ ከሱ ይልቅ Avocado oil ተጠቃሚ በጣም እሱ ይሻላል
እሺ የኔ ውድ🙏
እጅሽ ይባረክ ሉላዬ ❤
አመሰግናለሁ👍❤️
ሉልዬ በርበሬ ጨምሪበት ለየት ይላል ተባረኪ
አባይነሽዬ አመሰግናለሁ ልጆቼ ቀላ ያለ ሹሮ አይወዱም ይሄም ዘዴ የተገኛው በነሱ ምክንያት ነው🙏❤️❤️
@@lulitlula4290 ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልሸ።
@@lulitlula4290 እግዚሐብኤር አሰተዎይና ብሩኽ ጭቅላት ዕየጨመረላቸው ይሂድ ብሩክ ይኹኑ።
Wow, thanks for sharing, dear
thank you for watching❤️
የኔ ባለሞያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላዬ ውነት ድንቅ ነው ጥሩ ዘዴ ነው በስደት ያለነው ሽሮ የለኝም ማለት ቀረ እናመሰግናለን❤❤❤
ደምሪኝ🎉
@@Keirkm. እሺ
ሮዛዬ የኔ መልካም ክበሪልኝ ውድድድድ🌹🌹🌹
ጎበዝ
አመሰግናለሁ❤️❤️
Good job sister keep it up the good job. Thank you. Have a nice blessed 🙌 one.
thank you so much for your support. I really appreciate it.🙏❤️❤️
እሞክረዋለሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🌹🌹😍
👍👍👍❤️❤️❤️
ሼርርር❤❤❤
ተባረኪልኝ❤️❤️
እሞክረዋለው በጣም ጥሩ ይመስላል የሽምብራ ሽሮ
ክበሪልኝ ሞክሪው ትወጅዋለሽ❤️
ሞያሽ ይባረክ
አሜን🙏 ክበሪልኝ❤️
Bale moya ehtachn namesegnalen ❤❤❤❤
Amesgenalhu yene konjo Senait mearey❤️❤️❤️
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን lulit እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🎉🎉🎉😍😍😍
ሁሉምዬ እንኮን ደህና ቆየሽኝ ያንቺም ሰሊም ብዝት ይበልልኝ❤️❤️
Ameseginalehu tum shiro ❤
Yekeneley 🙏❤️
Brava brtame harif zede New seche rmokeralhu enamesgenale ehet aleme
Amesgenalhu yene konjo mokirew🙏❤️❤️
ትደነቂያለሽ: እስቲ ሞክሬ ውጤቱን መጥቼ አስተያየት እሰጣለሁ: ጎበዝ👍🏽
አመሰግናለሁ እኔም እጠብቃለሁ፡ ክበሪልኝ🙏❤️
እንኮን ደህና መጣሽ! ጥሩ ዘዲነዉ !
ደምሪኝ
Ejish yibarak❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ🙏❤️❤️
የሚገርም ነው መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት የሚባለው እውነት ነው ከዚህ በኃላ ሽሮን በአጭሩ እንዲህ እየሰሩ ነው መብላት
ቆንጅትዬ ኑሮችንን እንዲህ ማቅለል ነው ትወጂዋለሽ🙏❤️
@@lulitlula4290 በጣም እንጂ ያውም የሽንብራ ሽሮ እወዳለሁ ኧረ በርቺልኝ ባለሙያ
ማሻአላህ
አመሰግናለሁ❤️
ተባረኪልን በርቺ
አመሰግናለሁ❤️
wow testy recipe
thank you👍❤️
ስል ፈጠራሽ በጣም አደንቅሻለሁ ሥርቼ እሞክረዋለሁ በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ
አመሰግናለሁ እርግጠኛ ነኝ ትወጅዋለሽ ሞክሪው🙏❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ::☮️🙏🏽👏🏽
ክበሪልኝ🙏❤️
like 57 wow So Delicious Recipe looks really Delicious Big thanks for Sharing. 8:31
Thank you so much👍
Thank you የኔ ቆንጆ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር ሽሮ ነበር ለልጇቼ ገዝቼ የነቀዝ መአት አገኝንበት አሁን ግን አበቃ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
አመሰግኒለሁ ቆንጅዬ ትወጅዋለሽ እኔም በልጄ ምክንያት ግራ ሲገባኝ ነው የህን ስሞክረው እንዴት ተሻምተን እንደተመገብን ልነግርሽ አልችልም ብርቅ ሆኖብኝ ለመጣ ሰው ነው የምሰራው ሁሉም ይሄን ሹሮ አሰመጪልኝ ያላለኝ የለም ሞክሪው❤️❤️❤️
እማዬ ሞክሬው በጣም ይጣፍጣል እግዚአብሔር ያክብርሽ አመስግናለው ክፉ አይካሽ 🙏❤️
@@ናኒ-ጰ1ኰ በጣም ነው የማመሰግንሽ ተባረኪልኝ በይ አትጥፊ ብዙ ታተርፊያለሸ❤️❤️❤️
የሚገርም ነው እንዴት አሰብሽው? ይሄንንማ እኔም እሞክረዎለሁ። እጅሽ ይባረክ🙏
ሲቸግረኝ ልጄ ያልቀላ ሽሮ ነው የምትወደው ምጥኑን እምቢ ሰትለኝለሰላጣ አዘጋጅቼው በትንሹ ስሞክረው ፌመስ ሆነ🙏❤️❤️
Yashomejal ehite
Amesgenalhu yene konjo ❤️❤️
የኔ ባለሙያ በነብሴ ነው የደረሽው ሽሮ አልቆብኝ ደብሮኝ ነበር አሁኑኑ ሰርቼ አምሮቴን እበቀለዋለው እጅሽ ይባረክ አባ መላ ሊሊዬ
ሳርዬ ትወጅዋለሽ በደንብ ፍጪው🙏❤️❤️
Thank you so much lulaya🙏😍.shero balekebege seat new yemetasheleg tebarekey. Lalaw freshun shenebera gezeten be INSTANT POT abeselen metekem enchelalen healthy way kefelegachu malet new. Yeha ye ena hasab new❤
Yes you can I’ll try to.🙏❤️
Berebere yelelebet chiro new
wow thanks for i want try great job god bless you and your family 🙏🙏🙏
Thank you so much, my dear❤️❤️
አሀ እዲህምይሰራል
ሞክሬው ስለወደድኩት ነው🙏🙏
ጐበዝ ባለሞያ ነሽ ግን የጣሳ ተይ ተጠንቀቂ ፍሬሽ ቲማቲም የበለጠ ለጣእም ይሁን ለጤና የጣሳ ድልህ ቲማቲም መልካም አደለም ሌላዉ ቆንጆ ዉቡ ፈጠራ ነዉ እመኲረዋለሁ
እሺ የኔ ውድ ሞክሪው🙏❤️
እህቴ ፈጠራሽን በጣም አደንቃለሁ ግን ከ ቆርቆሮ ከለሸስቲክ በጠቅላላ በፋብሪካ ከታሸገ ምግብ ራቂ። ዜይትም ደሞ እውነተኛ የወይራ ወይም የአቮካዶ ብቻ ተጠቀሚ ሌላው ዘይት በሙሉ የሰውነት እብጠትና ስኳር የኮለስትሮል በሽታ የሸመጣል። በርቺ።
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏❤️
አሪፍ ነው ተባረኪ እኔ ደሞ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ቆልቼ አጋጣሚ ሽሮ ሳጣ ያንን የቆላሁትን ቀቅዬ ፈጨሁት በጣም ይጣፍጣል ሊጥ ሊጥ አይልም ቆልቶ መቀቀል መፍጨት
አንቺማ ምን ችግር አለበሸ በፈለግሽወ አይነት ታገኛለሽ ይመችሽ🙏❤️
መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት ማለት ይሄ ነው እጅሽን ይባርከው💪
Lol, that's what my younger sister said a long time ago!! It's so funny when I hear it again after 25+ years!😅
Thank you
በብዛት ደሞ ሳይፈጭ በቁሌቱ አስገብተሽ ደሞ በጣም ነው የሚጣፍጠው ለቁርስ እንቁላል ፍርፍርን ያስንቃል።
እውነት ነው ወደሆላ ሄደሽ የፆም ቁርሰ ሰርቼዋለሁ እኔ በጣም ተጠቃሚ ነኝ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ🙏❤️
ሼርርር ሉላዬ የተንባ ወጥ ስሪልን ቀጣይ ካላስቸገርኩሽ ❤❤❤
እሺ የኔ ውድ ችግር የለም ለዛሬ ሌላ አለኝ በሚቀጥለው🙏🌹🌹🌹🌹
ማሻአላህ❤❤❤
አመሰግናለሁ🙏❤️❤️
Mamma mia che bello Lulaye grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤
thank you so much for your wonderful support🙏❤️❤️
Thank you ❤❤❤
Would you please tell me what's corerima(ኮረሪማ) in English???
Thank you yam yam
thanks so much for your support🙏❤️
woooww luliye thank you❤🎉
ማሻአላህ ብል አፊዬ ማማዬ እኔም ልሰራነበር ግን ኮረሪማየለኝም ባረበኛ ኮርሪማ ምድነው የሚባለው ውዶቸ
Zefzfo mefchet ayhonm?
ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ ልክ ነሽ ሙያ ብልሀትን ይጠይቃል ግድ ሽሮ ከሌለን ብለን አንጨነቅም የዱቤ ሽንብራ ደሞ በጣም ይጣፍጣል አንቺ ደሞ ሙያሽን ተጠቅመሽ እንደዚህ አሳምረሽ ከለሩ የሚያምር የሚጣፍጥ ሽሮ እንደሰራሽ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ እንጀራ ይዤ መጣሁ ሉሊዬ እህቴ ላይክ ሼር. ❤❤❤❤ያመለጡኝንም እያየሁዋቸው ነው
ነፂይዬ እንኮን ሰላም መጣሽልኝ ይገርምሻል እንደው ሞክሪዉ ልዩ ነው 🙏🙏❤️❤️❤️
Wowo
Thx🙏❤️
ውይ የሽሮ ያለህ እያልኩ ነበር እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ
ሼር❤
Lulitye እኔ ይህንን ሰላጣ ላይ ነበር የምጠቀመው አንች ግን ዘዴኛ ነሽ 😍
እውነት ነው እኔም በሰላጣ በጣም ነው የምጠቀመው ይህን ከሞከርሽው ትደነቂያለሽ🥰🥰
ጨው ሽሮ ሊወርድ ሲል ጨምሪ(ሩ) ምክንያቱም በተንተከተከ ቁጥር የገባው ጨው እየገነነ ይመጣል
አመሰግናለሁ❤
በተጨማሪ ጨው በመጨረሻ ሲገባ የአዮዲን ይዘቱ አይጠፋም
ድስቱ የት አገኘሽው በጣም ያምራል
የኮሪያን ሱፐር ማርኬት ታገኝዋለሽ🙏❤️
ኢድ ይባርኽ ሉልዬ መውደድ ብቻ ሽሮ ልኩልን ማለት ቀረ ማለት ነው እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤❤❤
አሜን እውነት ነው የምልሽ ማመን ነው የሚያቅትሽ ሞክሪው🌹🌹
Where can we buy korerima in America? What is it called here? Can I find it at Arab stores or Indian stores?
Yes, my dear they call it black Cardamen🙏❤️
@@lulitlula4290 thank you very much 🤗
👌👏🙏
thank you so much👍
ሙያሽ ጥሩ ነበር ምናለ ጥፍርሽን ብታስተካክይው ወይም ብትነቅይው ሰው እየሰራ ሳይሆን የሆነ አውሬ ሲሰራ ነው የምናየው የሚመስለው የምግብ ዝግጅት የሚሰራ ሰው ጥፍሩንስ ያሳድጋል ወይ? ወይም አርቴፊሻል ጥፍርስ በአንቺ እድሜ ምን ይጠቅማል እና እባክሽን ወይ ንቀይው ወይ ቁረጪው እና ጥሩ ነገር እንይ በሚቀጥለው ጥፍርሽን በማስተካከል ስለተባበርሽን እናመሰግናለን አ
Tiru amarach new share
ደምሪኝ
የኔ ባለሞያ ላይክ ሼርር❤❤❤
ደምሪኝ
የቆርቆሮ ምግብ ለጤንነት ጥሩ አይደለም ጥሬዉን አሳድሮ ፈጭቶ መጠቀም ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ።
እሱም ይቻላል አመሰግናለሁ🙏❤️
ትክክል ካንሰር እያመጣ ነዉ preservative ሰለሚደረግበት ፍሬሽ መጠቀም
ድስትሽ ያምራል የት ው የገዛሽው 👍👍👍
አመሰግናለሁ የኮሪያን ማርኬት❤️
መተናል መተናል ተቀላቅለናል እናታችን አዲስ እንግዳ ነኝ
እንኮን ደህና መጣሽ🙏❤️
ቆንጅዬ ምንም ቪዲዮ የለሽም ለማንኛውም ቀላቅዬሻለሁ👍
በጣም የገረመኝ እሄንን ራሱን ከገበታችን ማሀል ነበር የሰራሁት እናም በልተን እንደጨረስን ስልኬን እየነካካሁኝ ያንችን ቪድዮ ስመለከት ግጥምጥሞሹ ገረመኝ።😂 ደሞ በጣም ወደነው ነበር የበላነው