ድንች ካላችሁ ይህን ሳትሞክሩ አትለፉ ትወዱታላችሁ - Lulit Lula -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 78

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  7 місяців тому +4

    ሰላም ቤተሰቦ ች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እያልኩ ለምታደርጒልኝ ማበረታታት ከልብ እያመሰገንኩ እንደሁልግዜ subscribe like and share በማድረግ ቻናሌን አሳድጉልኝ አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому +1

    ዋው❤❤❤❤ሼር

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 6 місяців тому

    ሰላም ሉላዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም የሚያስጎመጅ ፈጣን ቀላል ያለ ለልጅ ለአዋቂ መጠቀም የሚችለው ቆንጆ እራት ብሉኝ ብሉኝ ይላል የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 місяців тому +2

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሉላዬ waooo እንዴት አባቱ ያምራል አረ እሰራለሁ ድንች በጣም ነው የምወደው እንዳልሽው እንጀራ እኔም ሰልችቶኛል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤like shere የኔ ባለሙያ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ፅግዬ ደግሞ መጣፈጡ ሞክሪው ትወጅዋለሽ አመሰግናለሁ የኔ አበረታታቼ😍😍

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 7 місяців тому +1

    ጎበዝ ያገሬ ልጅ ! በርቺ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ👍👍❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +2

    አንደኛ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ዋው አልተቻልሽም ሮዛዬ አመሰግናለሁ የኔ መልካም👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 місяців тому +1

    ዋው በጣም ቀላል ሲያዩት የሚያምር እጅሽ ይባረክ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አሜን አመሰግናለሁ❤️

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 7 місяців тому +1

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የእራት አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አንዳንዴ ከእንጀራ ወጣ ስንል ጥሩ ነው በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን እህቴ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሀበሻዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አመሰግናለሁ😍😍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 7 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሉላዪ በጣ ም ልዩ አሰራር ነው በጣም ነው የምያምርው እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️❤️like like Share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሚሚዬ አመሰግናለሁ😍😍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +2

    የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ቀለል ያለ በአትክርት የተሰራ ነው ውነት እንጀራ ከኡትዬጵያ ውጪ ይሰለቻል ለምን እንደሆነ አላውቅም ያው እንደኢትዬጵያ እንጀራ ስላልሆነ ይሆናል የሚሰለቸው❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      እውነት ነው በተለይ በበአል መደዳውን ወጡ እሰኪያልቅ ዝም ተብሎ ሰለ ምንመገበው ይሰለቻል እንዳልሽውም እንጀራው ክክክክ😍😍

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 7 місяців тому

    great job looking yummy thanks for sharing 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      Thank you so much for watching. I will appreciate it.👍❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 7 місяців тому +1

    like like 👍 Amen Amen 🙏🙏ሉላዬ ምርጥ እራት እጅ ይባርክ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ሚልካዬ 🌹🌹

  • @hanichotube
    @hanichotube 7 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው በጣም አረፍ የሆነ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሀንዬ አመሰግናለሁ😍

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 місяців тому

    Che buono 🤤😋 grazie per aver condiviso con noi 💖

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      Thank you so much, my dear😍😍

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 7 місяців тому +1

    ምርጥ እራት አውነት በጣም አሪፈ እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረክ አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ክብር ይስጥልኝ❤️❤️

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 7 місяців тому

    Wow 😋😋😋

  • @medihntube
    @medihntube 7 місяців тому +1

    Waooo veramente che bello sei bravissima Lulaye grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤buona appetito 😋Amen 🙏♥️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +1

    የአትክልት ፒዛ በእንቁላል እጅሽን ይባረክ ሉላዬ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 7 місяців тому +1

    Wow simple easy so make and yummy

  • @gogoyoutube2093
    @gogoyoutube2093 7 місяців тому +1

    موفقه ومتاالقه حببتي استمرى

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 5 місяців тому

    ባልምያ በርቺ ሰብ መልሺ

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 7 місяців тому +1

    Lulitye አንች እኮ የምትፈጥሪያቸው ምግቦች ሼፍ እንኳን አይፈጥርም በእውነት ይመችሽ አቦ💪💪🌹🌹🌹😍😍😍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ የኔ በብርታት😍😍

  • @eritrea576
    @eritrea576 7 місяців тому +2

    Good job, God bless you and your family "gobeze"

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      Thank you so much for your support. I really appreciate it.🌹

  • @HamaZina
    @HamaZina 7 місяців тому +1

    Yen konjooo tebarki betam nw yemwedsheeee

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      Amesgenalhu enem ewedshalehu😍😍

  • @medihntube
    @medihntube 7 місяців тому +1

    Waooo veramente che bello sei bravissima Lulaye grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      Thank you so much, my dear sister😍😍

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 7 місяців тому +1

    Wow good job 👏 ❤

  • @keterotube6914
    @keterotube6914 7 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ lulit እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      እንኮን ደህና ቆየሽኝ🌹🌹🌹

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 7 місяців тому +1

    የተልባ ወጥ መቼ ነው የምትሰሪልን❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      በቅርቡ ይመጣል እሺ ሮዚዬዬ😍😍😍😍

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 6 місяців тому

    luliye yene balamoya like share

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 7 місяців тому +1

    ላይክ ሼርርርር

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu997 7 місяців тому

    That’s a good dinner. I wanna try it. Thank you for the video but next time please tell us for how many minutes we have to put it in the oven. That’s the main key thank you, sister.❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      Thank you so much for watching my video. Definitely I will ❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 7 місяців тому +6

    ሁለተኛ ላይክ ግጩኝ❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +2

    ላይክ ሼር❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 7 місяців тому +2

    ሳላንድሮ ምናምን ያልሽው ቅጠል ባማርኛ ስሙን ይነገረን ሄደሽ ሄደሽ አበላሸሽው ፍቅር ባማርኛ አለ ዱቅ ባማርኛ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 місяців тому

      ይቅርታ ሰለዘገየሁ ይመስለኛል የድንብላል ቅጠል ነው🙏❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 7 місяців тому

    💓💓

  • @meronhailu4808
    @meronhailu4808 7 місяців тому +1

    ሳለንድሮ ያልሽው ምድነው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      የድንብላል ቅጠል🙏❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +1

    አትክልት ነእንቁላል

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አዎ ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው👍❤️

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 7 місяців тому

    እህት በርችልኝ ቢተስ ብነኝ እኔ ሴትነኝ

  • @letinasima5453
    @letinasima5453 7 місяців тому +1

    አይሰማም

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤