Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እያልኩ subscribe like and share እያደረጋችሁ አበረትቱኝ🙏❤️
❤❤❤❤
❤❤❤
😍😍😍
የኔ እህት ትምህርቱን ሼር አድርጌዋለሁ።አመሠግን አለሁ።አንድ አስተያየት ያለኝ ግን እንደ ምግብ አሠራር አስተማሪ ሁሌ ምግብ ስንሠራ ጥፍራችን ባያድግ እና የጥፍር ቀለም ባንቀባ ይመከራል። ከጤና አንፃር አይደገፍም።እንደው ሌላ ጊዜ ከጠቀመሽ ብዬ ነው።
አመሰግናለሁ ክበርልኝ👍
Betam esmamalehu
🎉🎉❤❤በትክክል
@@lulitlula4290 very good of you
አቃቂር ማው ጣት የማይሰራ ሰው ተግባር
በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ደግሞ ሰሊጥ ቢጨመርበትና በጥቁር ጤፍ ሲሰራ የበለጠ ይጣፍጣል።
እሺ የምወድሽ ክበሪልኝ❤️❤️
😂😂😂😂😅😅😅😅 ኋላ አለ ቅባት ይባላል 🙉🙈😂😂😂ይጣፍጣል የኑግም ጨሚርለት 😅😅😅😅
እንደው ጤናን ካነሳሽ የማውቀውን ልጨምር። እኔ ባደግኩበት አካባቢ በቀይ ጤፍ እና በተልባ ነው። በሙቀጫ ይለጠለጣል እብሮ በብዛት ለልጆች ቁርስ ነው የሚሰራው። ነገር ግን ጨጨብሳ የምንለው በቂቤ እና በበርበሬ የሚሰራውን ንው ይሄንን ጭብጦ ነው የምንለው፣ ቅባቱ እስኪወጣ ስለሚለጠለጥ በእጂ ጨብጠው ከወተት ጋር ነው የሚሰጡን።
በጣም ጤናማ ይመስላል በርበሬስ ይገባል?
@@ny8hh በበርበሬ ሲስራ አላውቅም አንዳንድ ሰው ማር ከላይ ይጨምራል። እስኪ በበርበሬ እሞክረዋለሁ። ያው ጨጨብሳ ጨጨብሳ ነው የሚለው የሚሆነው አይደል? ለልጆች ቀይ ጤፉ እና ተልባው ጥንክር ያደርጋቸዋል ይባላል።
ልክ ነሽ እህቴ ግንኮ ጭብጦ ተበልባ ሳይሆን በኑግ ሚሰራው እኔ ባደኩበት አካባቢ ጭብጦ በኑግ ተለጥልጦ ነው ሚዘጋጀው
@@hirutgejaw2236 በሰሊጥም በተልባም በኑግም ይሰራል በብዛት ግን በተልባ ነው ለልጆች የሚሰራው እኛጋ የሰሊጡ ትንሽ መረር ስለሚል። እና ጭብጦ ነው የምንለው። በየአካባቢው እንደ ልብ በሚገኘው የቅባት እህል ይሆናል የሚሰራው።
በሰሊጥም ተወቅጦ ይዘጋጃል እንዲያውም በሰሊጥ በጣም ጥሩ ነው የማውቀውን ማለት ነው ። ሌላውንም ማየት መሞከር ጥሩ ነው
ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ዱቄቱ የኦት ዱቄት ቢሆንጥሩ ነው ለጤና ! ተባረኪ!!
አመሰግናለሁ🙏ሁሉም ሰው በሚስማማው ዱቄት ማድረግ ይቻላል ክበሪልኝ❤️
ግን ጤፍ ብሆን ለጤና የበለጠ ጠቃም ነው በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው ተባረክ
አመሰግናለሁ🙏❤️
እውነትሽን ነው እህቴ አሜን ሀገራችን ሰላምና እና አንድነትን ይስጠን። ጨጨብሳው ቆንጆ ነው በጣም ጎበዝ። ሙያውን ወደ ቴክኖሎጅ አመጣሽው።አድናቂሽ ነኝ። ተባረኪ። ሙያው ግን አዲስ አይደለም። ቀደምትነት ወላጆቻችን ቂጣውና ተጋግሮ ትኩሱን ተልባውም ተቆልቶ ትኩሱን በአንድነት በሙቀጫ ውሰጥ ይወቀጥ እና ለቁርስ ከወተት ጋር ይቀርብ ነበር።
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሳድግ አካባቢዬ ላይ አላየሁም ምግብ ላይ በጣም ሙከር ሰለማደርግ የተዋጣልኝነእ ለህብረተሰቤ ይቻላል ብዬ ማካፈሌ ነው ግን አሁን የተረዳሁት በተለያየ አካባቢ የባህል ምግብ እንደሆነ ነው ተገርሜ አለሁ🙏👍❤️
አንድ አስተያየት ያለኝ ግን እንደ ምግብ አሠራር አስተማሪ ሁሌ ምግብ ስንሠራ ጥፍራችን ባያድግ እና የጥፍር ቀለም ባንቀባ ይመከራል።
ይህ ጥሩ አማራጭ ነው ለጤንነትም ተመራጭ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ሉላ ❤
እውነት ነው አመሰግናለሁ❤️❤️
በጣም ምርጥ የጭጭብሳ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ❤
እኔም በጣም አመሰግናለሁ❤️
ሉሊት በጣም አመሰግናለሁ ቪድዯሽን ካየሁ በኻላ ሞከርኩት በጣም ይጠፍጣል እኔም ቤተሰቤም እጅሽ ይባረክ ብለናል ትንሽ አስተያየት አለኝ ምግብ ስናዘጋጅ ጏንት መልበስ ለጤና ጥሩ አማራጭ ነው::
አመሰግናለሁ ስለሞከርሽው❤️
ጤና ጥፍርን ከመቆረጥና ጥፍት ቀለምን ከማስለቀቅ ይጀምራል ወይም ጓንት ከማድረግ እሺ ይሄ ነውር ነው
ምንድን ነው ጥፍት? ሰለጤና ነው እንዴ የለቅቁት ቪዲዮ I’m sorry I didn’t know
ትክክል
በጣም ቆንጆ ነው አሞክረዋለሁ 🙏🏽💚💛❤️
ሚሚዬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏❤️❤️
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርችልን❤❤
በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️
በጣም ምርጥ እዉነት ለጤና ራሱ ጠቃሚ ዉይ ተልባ ሸታዉ ብቻ ይበቃል በጣም እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ሰለ ጎበኘሽኝ❤❤
አንቺ የወደድሽውን ያወቅሽውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቅንነትሽን ይጨምርልሽ!ልጨምር ይምፈልገው የተልባ ወጥ፣ፍትፍት ለሌላም ምግብ ተልባ ከተጠቀምን ዘይት በጭራሽ አይገባም።ምክንያቱም ተልባ በተፈጥሮው ዘይት አለው።
ክበሪልኝ🙏እሺ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ❤️❤️
ዋው በጣም ቀላል ጤናማ ምግብ አሳየሽን እናመሰግናለን 🙏
አኔም በጣም ነው የማመሰግነው👍❤️
በጣም ጥሩ ነው
ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ዋውው በጣም ቆንጆ ጨጫብሳ እናመሰግናለን🎉🎉🙏🙏🙏
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው👍👍
ሰላምሽ ይብዛ ሉላዪ ጤናማ የቁርስ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ 👏❤️❤️ like Share
ሚሚዬ አመሰግናለሁ እውነት ነው በጣም ጤናማ ነው🙏❤️❤️
አዲስ ዓይነት አሰራር ነው እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ👍
እጅሽ ይባረክ ጌታ ይባርክሽ❤
አሜን ክበሪልኝ❤️
It looks good. I will definitely try it. Thank you for sharing, my sister
My pleasure 😊
በርች በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል አመሰግናለሁ
አዎ በጣም ቆንጆ ነው❤
አሪፍ ነው ወሎ አካባቢ በልጅነታችን በኑግ በተልባ ከጤፍ ቂጣ ጋር ተሰርቶ እንበል ነበር ስሙ ጨጨብሳ ሳይሆን ድርሚሶ ይባላል። ባብዛኛው በክረምት ነበር የምንበላው
አይገርምም በየአካባቢው የተለያየ ስም እና አሰራር አለው ይህ ቆንጆ አጋጥሚ ነው አመሰግናለሁ❤️❤️
እጅሽ ይባረክ እህቴ ።በጣም አሪፍ ነው
አሜን አብዬ👍👍
ሰላም ሉላዬ እህቴ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ያለምንም ቅባት በተልባ የተሰራ ጨጨብሳ ለጤናም እጅግ በጣም ተስማሚ ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏
ሙሉዬ ከጠበቅኩት በላይ ነው ሞክሪው🙏❤️❤️
ሰላምሽ በክርስቶስ በዝዝት ይበል የኔ ባለሞያ waoo ያገራችን የጥንት የምግብ አሰራር ተልባ በቂጣ ይዘሽልን ስለመጣሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share ❤❤
ዋዉ ፅግዬ እንዴት እንደወደድኩት ልነግርሽ አልችልም ኬበሪልኘ❤️❤️
የገዳም አባቶቻችንና እናቶቻቺን ይህን ነበር የሚመገቡት
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚልን ነው
ክበሪልኝ❤️
የሚገርምሽ እኛ ቤት ማዘር ጋ በሙቀጫ ነበር የሚወቅጡት ትዝታው መጣብኝ❤❤❤በርቺ
አይደል እውነት ነው እኔም ከሙቀጫ አውጥቼ ስቅም ትዝ ይለኛል ሰለ መጣሽ አመሰግናለሁ🙏❤️
ሉሊት በጣም ልዩ ድንቅ ጨጨብሳ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን የሰሩት እጆችሽ ይባረኹ ስላገኘሁሽም ደስ ብሎኛል
ራሄልዬ የምወድሽ እንዴት ነሽልኝ ጠፉተሻል ሁሉ ሰላም ክብረት ይሰጥልኝ❤️❤️
አረ ብቅ በይ እጅሽ ናፍቆናል😍
በተልባ ሞክሬው አላውቅም በኑግ ግን እጅግ በጣም ጣፋጭ እና ተስማሚ ነው ባደኩበት አካባቢ ዲሚሶ ይባላል በኑግም ሞክሪው ካገኘሽ በጥቁር ጤፍ ቂጣ❤❤
ሳሮንዬ አመሰግናለሁ እውነት ነው በኑግም በጥም ቇንጆ ነው❤️❤️
ዋውው ምርጥ ነው ለጤና ተስማሚ ምርጥ ለፆም አማራጭ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ👌👌👌
ሮምዬ ኮበሪልኝ❤️
ሉላዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ waoo እጅግ በጣም ልዩ የቂጣ በተልባ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ውዴ like share ♥️
ፅግዬ እኔም አመሰግናለሁ ስለምታበረታቺኝ አሜን🙏❤️❤️
ፅግየ🫶
@@kebebushtube9618 ወዬ ውዴ
ሉላዬ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ከምር ተልባማ አንጀት አርስ ኡፍፍ like like like
ሚልካዬ እውነት ነው በጣም ቆንጆ ነበር🙏❤️❤️
በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤❤❤
ክበሪልኝ የኔ ውድ❤️❤️
እርግት ያልሽ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ፡ ዛሬ ቁርሴን ሰርቼው ልበላ ነው በጣም ነው የወደድኩት፡ ተባረኪ!! ተልባ በጣም ጥሩ ነው የሆድ ድርቀትን ያስወግዳል። የጎመን አበባ ቀይ ወጥ ሞክሪው እስቲ ክትፍ ተደርጎ ቀይ ወጥ ይሰራል አለችኝ እህቴ በጣም ነው ሚጣፍጠው አለች፡ ሞክሪና አቅርቢው፡ በተረፈ ጌታ እየሱስ ይወድሻል እህቴ ወደሱ ቅረቢና የዘላለምን ህይወት ከነትርፉ አግኚ
በጣም ነው የማመሰግነው ስለሞከረረሽው ደሰ ብሎኛል የቀይ ወጥ በአበባ ጎመን ሰርቻለሁ ወደሆላ ሄደሽ ተመልከቺ ትወጅዋለሽ👍👍❤️❤️
@@lulitlula4290 ኦ እሺ አየዋለሁ፡ ተባረኪልኝ
ሰለም ሰለም ማሚዬ እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ሰለምሰለምማሚዬእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥአሰራርነዉእጂሽይበረክ
ደሱዬ አንኮን ደህና መጣሽ ተጠፋፉተናል🙏❤️❤️
Darling lulit, heart felt thank you for sharing these yum yum 😊I just make it now it’s yum### 💯must try GOD BLESS YOU MY DEAR.
You are so welcome👍
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ እሞክራለሁ።
እኔም ክብር ይስጥልኝ ሞክሪው ትወጅዋለሽ❤️❤️
ጌታ ይባርክሽ
አሜን❤
ሉልዬ የኔ ቆንጄ ዋው ነው እኔምንአይቼ አላውቅምንተባረኪልኝ ይሞከራል ይሄማ ለዙህ ፆም ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤
ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏❤️❤️
ሉላ እንኮን ደህና መጣሽበጣም ነው የሜወድሽ ይህን ዓዬነት የጨጩብሳ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግንለን
ጣይቱዬ እኔም ውድድድድድ❤️❤️
ሉላ ምስጉን ወልደ አብ፣ የእማማ ውዳሴ ልጅ በእዚህ መልክ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።እማማ ውዳሴ ወይም የአበባ እናት እውነተኛ ምርጥ የሰው ዘር ናቸው።በርች!!!!?
እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ ክብረት ይስጥልኝ🙏 አቶ ባርናባስ ከአጋዚት ጋር የምትሰራው የነበርከው ነህ? ለማንኛውም አመሰግናለሁ👍
ምርጥ የሰው ዘር ? ያሳፍራል ሁሉም የስለሴ ፍጡር ምርጥ ነው
በጣም ጎበዝ ተባረኪ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እስታወሺኝ
አመሰግናለሁ🙏👍ማን ልበል ከይቅርታ ጋር
Konjo amarach new. Thank you for sharing!
Thank you too!❤️❤️
Thank you and I’m going to try it.
Please do!🙏❤️
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ጤናማና ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር ነው ተልባ በምንመገበው ምግብ ውስጥ ሁሉ ጣልቃ እንዲገባ ልምዱ ቢኖረን በጣም ቆንጆ ነው አዲስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ሼርርር
ሐበሻዬ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው🙏❤️❤️❤️
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ ማሻላህ ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር ነው በተለይ ተልባጋር ሲሃን ለጤና በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
ሮዛዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️
በጣም አመሰግናልሁ! በጤፍ እሞክረዋለሁ I will do anything gluten free ❤
ትችያለሽ በጤፍማ ቆንጆ ነው የሚሆነው❤️❤️
@@lulitlula4290 Thank you my dear!❤️❤️
እናመሰግናለን ሉሊትዬ አው ተልባ በጣም ለብዙ ነገር ይጠቅማል አንች ይዘሽው የመጣሽበት አይድያ ደሞ ዋውው ነው በእውነት 🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹
ሁሉምዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ🙏❤️
thank you for sharing 👍
Thanks for visiting❤️
Betam arif be key teff argesh degmo kemshiw tewgiwalsh yene ehit 👍
እሺ የኔ ማር እሞክረዋለሁ👍❤️
አዲስ አመት ባዲስ ቪድዬ እንጠብቅሻለን ሉላዬ❤ሼር የኔ መልካም❤❤❤❤
ሉሊትዬ ባለሙያ ካለዘይት መልኩ ራሱ ያምራል። እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ። ነገ ቁርሴ እሱ ይሆናል ሰርቼዉ። 😁አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
እኔ በጣም ነው የወደድኩት ሞክሪው ሚሚዬ ጠፍተሻል🙏❤️❤️❤️
ሉላዬ እናመሰግናለን አሁን እሞክረዋለሁ ከአቶቢስ ተራ ኤልሳ ነኝ
ኤልሲዬ ውድ እህቴ ክበሪልኝ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ የትኛዋ ኤልሳ ፃፊልኝ🙏❤️❤️
እንኳን በሰላም መጣሽ lulit እህታችን ሰላምሽ ይብዛ 🙋🙋🎉🎉🎉🎉🌹🌹
አሜን ያንቺም ሰላም ይብዛ❤️❤️
የተባረከ ይሁን
አሜን❤️
እጅሽ ይቤረክ ሉሊት❤❤❤
አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️
የሚገር ነው እጅሽን ይባርክ ውዴ❤❤❤❤
አሜን የምወድሽ❤️❤️
wow So Delicious recipe looks really delicious Big thanks for Sharing.8:14
Thank you too👍👍
Selam Lulaye ke zeyt netsa yehon ketelba yetesera tenama ye kita firfir enamesegnalen ❤
Amesgenalhu yene konjo 👍❤️
በሰሊጥም ሊሰራ ይችላል
ይመስለኛል❤️
በጣም ቆንጆ ነው 👍ሞክሼ❤❤
luliye yene balamoya betam konjo new enamesegnalen❤❤🎉🎉🎉
thank you so much❤❤
Looks delicious 😋
Thank you 😋
በርቺልን❤❤❤ቆንጆ አማራጭ ነው
በጣም ነው የማመሰግነው👍❤️
chebeto teleba
Very yammy thanks
Most welcome 😊
❤ትክክል
አመሰግናለሁ🎉
God bless nice thank u❤
you are very welcome❤️
looks good
Thx
እግዚአብሔር ይስጥልን የጤና ምገብ ነው ግን በስንዴው ፋንታ ገብስ ጤፍ አጃ ብናደርግ
አመሰግናለሁ ትቺያለሽ ዱቄቱ እንደየፉላጎታችን ነው ምንም ለውጥ አያመጣም🙏❤️❤️
ዋው ሼር ሉያዬ❤❤❤
🌹🌹🌹🎁
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ👍 ግን ተልባ ተፈጭቶ መቀመጥ የለበትም ! ማለት በመጠኑ ፈጭቶ በጣም በጥንቃቄ መቀመጥ አለበት ማለት ክፍቱንም መሆን የለበትም ተልባ የጥቅሙን ያህል አየር ከገባበትም ወደ መርዛማነት የመቀየር ባህሪ አለዉ! የተልባ መርዛማነት የሚል ሰርች አድርገሽ ተመልከቺ! በሳይንሱም አይደገፍም! ከድሮዉም እናቶቻችን በጣም ጥንቃቄ ያደርጋሉ! "መጋኛ ይመታዋል ነበረ የሚሉት አይደል"👍
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏❤️
እኔም በጣም ነው የምወጀው
አመሰግናለሁ🙏
ሰብ አድርጌሻለሁ
ጥሩ ነው እናመሰግናለን! ግን ጥፍር ቀለሙ እና ያደረግው ቀለበት በምግብ ስራ ወቅት አይመከርም!
ዋው ሉላዬ ሼርርር❤❤❤❤
🙏👍❤️❤️❤️
የምን ዱቄት ነው የተጠቀምሽው ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን
ነጭ ዱቄት❤️❤️
ለላየ የሴቶች ወይዘሮ ባዛ ላይ ስታምሪ🌷🌷🌷
አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤️❤️
እርጋታሽ ደስ ይላል
በጣም ነው የማመሰግነው👍
Thank u🙏❤️
You’re welcome 😊
I knew it and you can add water or yogurt or different kinds of stuff too
Yes, you can add anything you would like! Thank you for watching!
አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏
እውነት ነው👍
Telibawu & beriberwu ke kitawu ga endiyayaz tinsh zeyt bitadrgbet ymretal. Tinsh Chechebisawu derek.
Amesgenalhu 🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነው የት ነው የምትኖሪው ምጣድን ለመግዛት እኔ ቭርጅኒያ ነኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
አመሰግናለሁ እኔ የምኖረው አዎ ቨርጂኒያ ነው ምጣዱን የምታገኝው የህንድ ሱቅ ውስጥ ነው❤️
ሰሊጥ ጨምሪበት ለስለስ ያደርገዋል እኔ ተልባ ና ሰሊጥ ለብቺው ፈጭቸ ከዛ አቀላቅየ ነው እምሰራው
እሺ የኔ ውድ እሞክረዋለሁ🙏❤️
በጣም አሪፍ ነው ተቅቤ ነፃ እጅሽ ይባረክ like subscribe
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️
Geta abizto yebarkshe ❤❤❤
Amen yene konjo ❤️❤️
ማሻላህ ሉላዬ ጠፋሽ❤❤❤ ሼር
ሮዛዬ የኔ ጠያቂ አሞኝ ከረመ ዛሬ ትንሽ ደህና ነኝ🙏❤️❤️❤️
@@lulitlula4290 እኔን አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ የኔ ቅን ኦርጋኒክ የሆኑ ምግቦች ብይ አንዳንድ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ከእርጎ ቀላቅለሽ ብይ ማር ካለሽ ከጥቁርአዝሙድ ጋር አርገሽ ጠዋት ጠዋት ውሰጂ እንዲሁም ፌጦ
Good job 🎉🎉🎉
Thank you! 😃
እእእእእ በዚህ ጥፍር
ምን ሆነ ጥፍሩ ብዙ ተማረርሽ የሰራሁት ለኔና ለቤተሰቤ ነው🙏
ቆጆነዉ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ❤️❤️
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ሉሊትዬ ዛሬ በጣም ጤናማና አስፈላጊ ለፆም አማራጭ ቅቤ ኖረ አልኖረ ምን አስጨነቀን በውነት ጤናማ ነው ፈጣን ነው ጩብሳ ደሞ ሁሉም ሰው የሚወደው በተለይ በተልባ አድርገሽ ስለሰራሽው እንደሚጣፍጥ ነው የኔ ባለሙያ ብይልኝ የተባረከ ይሁን እሞክረዋለሁ ❤❤❤❤
ነፂዪ ክበሪልኝ እውነት ነው በጣም ነው የወደድኩት ትወጅዋለሸ ሞክሪው🙏🙏❤️❤️
ኑግ ብትጨምሪባት ደሞ ይበልጥ ይጣፍጣል
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤️
@@lulitlula4290 እኛም ለምትሰጭን አገልግሎት ክብር ይስጥልን
ደስ ትያልሽ አህቴ በርቺልኝ
ሳርዬ እኔም ውድድድ❤️❤️
ዋው❤❤❤❤❤
ይሄ በጎጃም ጎንደር,ላሊበላ,መንዝ አካባቢ ጭብጦ ይባላል ግን በጤፍ ነው ሚሰራው ከተልባ ጋር ሆኖ
ዋው እኔሰ ፈፅሞ አላውቀውም ለዚህ ነው አያቶቻችን ጤነኞች የነበሩት🙏❤️❤️
@@lulitlula4290እኔም የሀይማኖት አባት ነግረውኝ ነው የሞከርኩት ልጄ ምግብ አትበላም ወተት ና ደረቅ ዳቦ ነበር ምትበላው እሳቸው ከነገሩኝ በኻላ ሞክርኩት ጭብጦ መብላት ጀመረች አሰራሩ ጤፍ,ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ,ተቆልቶ የተፈጨ ኑግ,ቅቤ ,ወይም ወይራ ዘይት በደንብ ከታሸ በኻላ እንደ በሶ መጨበጥ በየቀኑ ምግቧ ነው ሀገራችን ገብተን ፀበል እስክወስዳት ድረስ የየዕለት ምግቧ ነው
@@lulitlula4290 😍😍😍
ሞያሽ ጥሩ ነበር ጥፍርሽን ግን አንድ በዪው። ጥፍር እንደሱ ተደርጎ ምግብ ማዘጋጀት ?
That's true 👍 💯
Almunium foil ለጤና ጥሩ አይደለም ፔፐር ታውል ብትጠቀም ይሻላል

ሉላ ምስጉን ወልደ አብ፣ የእማማ ውዳሴ ልጅ በእዚህ መልክ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
እማማ ውዳሴ ወይም የአበባ እናት እውነተኛ ምርጥ የሰው ዘር ናቸው።
በርች!!!!?
እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ ክብረት ይስጥልኝ🙏 አቶ ባርናባስ ከአጋዚት ጋር የምትሰራው የነበርከው ነህ? ለማንኛውም አመሰግናለሁ👍
ምርጥ የሰው ዘር ? ያሳፍራል ሁሉም የስለሴ ፍጡር ምርጥ ነው
በጣም ጎበዝ ተባረኪ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እስታወሺኝ
አመሰግናለሁ🙏👍ማን ልበል ከይቅርታ ጋር
Konjo amarach new. Thank you for sharing!
Thank you too!❤️❤️
Thank you and I’m going to try it.
Please do!🙏❤️
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ጤናማና ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር ነው ተልባ በምንመገበው ምግብ ውስጥ ሁሉ ጣልቃ እንዲገባ ልምዱ ቢኖረን በጣም ቆንጆ ነው አዲስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ሼርርር
ሐበሻዬ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው🙏❤️❤️❤️
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ ማሻላህ ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር ነው በተለይ ተልባጋር ሲሃን ለጤና በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
ሮዛዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️
በጣም አመሰግናልሁ! በጤፍ እሞክረዋለሁ I will do anything gluten free ❤
ትችያለሽ በጤፍማ ቆንጆ ነው የሚሆነው❤️❤️
@@lulitlula4290 Thank you my dear!❤️❤️
እናመሰግናለን ሉሊትዬ አው ተልባ በጣም ለብዙ ነገር ይጠቅማል አንች ይዘሽው የመጣሽበት አይድያ ደሞ ዋውው ነው በእውነት 🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹
ሁሉምዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ🙏❤️
thank you for sharing 👍
Thanks for visiting❤️
Betam arif be key teff argesh degmo kemshiw tewgiwalsh yene ehit 👍
እሺ የኔ ማር እሞክረዋለሁ👍❤️
አዲስ አመት ባዲስ ቪድዬ እንጠብቅሻለን ሉላዬ❤ሼር የኔ መልካም❤❤❤❤
ሉሊትዬ ባለሙያ ካለዘይት መልኩ ራሱ ያምራል። እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ። ነገ ቁርሴ እሱ ይሆናል ሰርቼዉ። 😁
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።