ተበልቶ የማይጠገብ ልዩ የአንቁላል ወጥ - The Best Ethiopian/ Eritrean Dish That You Should Try!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  5 місяців тому +3

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት አመሰግናለሁኝ ሰብስክራይብ: ላይክ: ሼር አድርጉኝ ክበሩልኝ🙏❤️❤️

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 місяців тому +1

    ሲያምር ❤🎉

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @aklilnews
    @aklilnews 5 місяців тому +2

    ሉሊትዬ ባለሙያዋ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      እንኮን ደህና ቆየሀኝ🙏👍👍

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 5 місяців тому +1

    ዋው ያስጎመጃል❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      ሀኒዬ እውነት ነው ቆንጆ ነበር🙏😍😍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 5 місяців тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሉላዬ የኔ ባለሙያ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙዬ ዶሮ በይው ቁሌቱም ያስጎመጃል ከጥሩ ትንተና ጋር ሲሆንልሽኮ አሳምረሽ ነው የሰራሽው የኔ ቅመም እጅሽን ይባርከው ❤❤❤❤
    ላይክ ሼር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ ነፂዬ የኔ ብርታት ክበሪልኝ🙏👍❤️❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 5 місяців тому +2

    ሉላዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ዶሮ ወጥ ነዉ ሚመስለው 😮😮👌👌👍👍 እጅሽ ይባረክ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому +1

      @@sitotatube- እንኮን ደህና ቆየሽኝ ሰመሰግናለሁ🙏❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 5 місяців тому +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላያ ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርክ ለኢትዬጵያ ዶሮ ለተወደደ በእንቁላል ዶሮ አስመስሎ መስራት ነው በጣም አሪፍ የእንቁላል ወጥ ነው እጅጉን ይባርክ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      ሀኒዬ እውነት ነው በዚህ መልኩ መጠቀም ይቻላል እኔ ቤት በጣም ነው የምንወደው አመሰግናለሁኝ❤❤❤

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 5 місяців тому +1

    ዋው ስጋ ወጥ ነዉ የሚመስለዉ✨👍💕

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      አይደል ሞክሪው ትወጅዋለሽ🙏😍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 місяців тому +1

    ዋው ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የዛሬው ለየት ያለ የእንቁላል ወጥ ነው እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      ሮዛዬ እንኮን ሰላም ቆየሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ 😍😍😍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому

    የኔ ውድ ሼር❤

  • @medihntube
    @medihntube 5 місяців тому +1

    Like share 🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 5 місяців тому +1

    ሉላዬ አረ እንዴት እንደሚያምር የሚያስጎመጅ ከክሬሙ ጋር ደሞ Wow like like 👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@milkanatube4685 ሚልካዬ አመሰግናለሁ ጠፍተሻል😍😍

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 5 місяців тому +1

    ሠላም ሉላዩ በጣም ምርጥ አሰራር ሙያ በሽ ነዉ እደተለመደዉ ከምር እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክበሪልኝ❤️❤️

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 5 місяців тому +1

    WOW ሉላዪ በጣም ልዩ አሰራር ነው 👏👏❤️❤️ተባርኪ like like ሸርርርርርርርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      አሜን ሚሚዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 5 місяців тому +1

    ሉላዬ በቅድሚያ እንኩዋን ደህና መጣሽ ወይኔ ቃላት አጠሩኝ አሰራርሽ እንዲሁም አቀራረብሽ ባጠቃላይ ሁሉም ነገርሽ እንዴ ልጆች ይወዱታል ስትይ አረ ይህንን ማንም አይኑ አያሽም 😂በይ እንደሁሌም እጅሽ ይባረክ ልበል እንጂ ምን እላለሁ 😋😋😋Like share 🙏❤❤❤

  • @FevenTekia
    @FevenTekia 5 місяців тому +1

    ምርጧ አንደኛ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል በርቺ AAA😅

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@FevenTekia በጣም ነው የማመሰግነው ስራዬን ሰለወደድሽልኝ🙏❤️❤️

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 місяців тому +1

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ ዶሮን የሚያስንቅ የእንቁላል ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      ክበሪልኝ የኔ መልካም😍

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 5 місяців тому +1

    ሰላም ሉሊት እንደምን አለሽ በጣም የሚያምር ዶሮ ወጥ የመሰለ የእንቁላል ወጥ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን 😋👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@yenemarGrace1 ክበሪልኝ🙏😍😍

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 5 місяців тому +1

    ዋውውው እሚገርም አቤት ሙያ በጣም ገበዝ እህቴ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@artistAmanuelGizaw አመሰግናለሁ👍👍

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 5 місяців тому +1

    ዋው ዋው ነው ሉልዬ ዶሮን የሚያስንቅ ነው ❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@yodittekeste አመሰግናለሁ ዮዲትዬ😍😍

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 5 місяців тому +1

    ዋውውውውው ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው lulit እናመሰግናለን
    አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🌹🌹🎉🎉🙋🙋

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@hulumfikirtube8350 ሁሉምዬ ክበሪልኘ😍😍

  • @etsegibekele129
    @etsegibekele129 5 місяців тому +1

    ሉላዬ የኔ ደርባባ እጅሽ ይባረክደ።አሪፍ ነው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍😍

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 5 місяців тому +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ lulit እህታችን ሰላምሽ ይብዛ 🙋🙋🌹🌹🌹

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      @@hulumfikirtube8350 አሜን ያንቺም የኔ ቆንጆ🌹🌹

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 5 місяців тому +1

    በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 5 місяців тому +2

    Lulit konjo, God bless you and all your family

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому +1

      thank you so much for your support👍👍

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 5 місяців тому +1

    Wow ሉሊትዬ የሚገርም አሰራር ነዉ የእንቁላል ወጥ። በእዉነት የማላዉቀዉን አዳዲስ አሰራሮች ነዉ ከአንቺ የተማርነዉ። እናመሰግናለን። በርቺ!!

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому +1

      @@miminigussie4971 ሚሚዬ አመሰግናለሁ😍😍

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 місяців тому

    የሚገርም ወጥ ነው ዶሮዋም ባትኖር ዶሮ ወጥ እንደበላሁ ነው የምቆጥረው

  • @medihntube
    @medihntube 5 місяців тому +1

    Mamma mia come bello 😋veramente sei come sempre bravissima grazie mille per aver condiviso con noi Cara ❤❤like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      thank you so much for the great support🙏❤️❤️

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 4 місяці тому

    🙌🏽💕👍🏾🙏🏽🌹🌺🌷

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 5 місяців тому +1

    ቅባቱ በጣም በዝቷል ይዘገንናል ለጤንነት ጥሩ አይደለም

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 місяців тому

      እሺ ሰለትምህርቱ🙏 እኛ እሰካሁን ጤነኛች ሰለሆንን ነው 🙏❤️