አዳነችን የሚያርበደብድ የህዝብ ተቃውሞ በሸገር /ኮንዶሚኒየም በድብቅ ተቸበቸበ! | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 179

  • @glad5038
    @glad5038 3 роки тому +35

    ማነው እንደኔ ያገሩ ጉዳይ ያሳሰበው አስደሳች ዜና መስማት ናፈቀኝ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 роки тому +19

    ወይዘሮ አዳነች አበቤ
    አዲሰአበባን አንደ ታከለ ኡማ ለአንድ ወገን እየሠራች ነው
    ሕዝቡን ማታለል አይቻልም 💚💛❤️

  • @tube4545
    @tube4545 3 роки тому +3

    ወይዘሮ አዳነች በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሰራተኛ ነች። አንድ ነገር የእኛ ህዝብ መረዳት ያለበት ማንም እየመጣ ፊኛ ውስጥ እንዳለ ውሃ ሚያወዛውዘን ከሆነ የሚሰሩትን ሳናመሰግን ትንሽ ስህተት ስናወራ ለፖለቲከኞች መጠቀሚያ ምድረግ የለብንም። ምርጫው ሲያልፍ እርሷ መልካም ነች እንላለን። አሁን ምርጫ ስለሆነ ሰውን ማጣጣል ግልጥ የሆነ አካሄድ ነው።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 роки тому +4

    አማራን እና ኢትዮጵያን ለምትወዱ ሁሉ
    በኦሮሚያ ብልፅግና ኦሕድድ እየታገዘ ንፁሐን አማራን በተደጋጋሚ የሚጨፈጭፋና የሚያሰጨፈጭፋ ኦነግ ኦነግ ሸኔ እና ሸመልሰ አብዲሣ እንዲሁም አሻድሌ ከመተከል ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጩህ
    የዶክተር አብይ መንግሥት ከለላ በመሰጠቱ ይጠየቃል
    ፍትሕ ለአማራ 💚💛❤

    • @FatumaAdem-i9q
      @FatumaAdem-i9q 3 роки тому

      ኦነግሸኔ ኦሮሞ ነው ኦሮሞ ኦነግሸኔ ነው full stop ✋

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 роки тому +12

    ዋጋ የለውም ከላይ አንስቶ እስከታች የተበለሻሸ የወያኔ ቁጥር 2 ነው ያለው😎

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +11

    እማማ ኢትዮጵያ የምበላሽን ሳይሆን የሚያበላሽን ገዥ ያምጣልሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭☝️☝️😭😭ስደትን በቃ ይበለን እማማ ኢትዮጵያ አልፎላት የቀደመ ክብሯ ተመልሶ 🙏🏾🙏🏾እንድናይ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን 😭😭😭😭😭😭

  • @martafeker4997
    @martafeker4997 3 роки тому

    ፈታ አንልም አንተ ጎበዝ ነህ ወንድሜ

  • @denbelwoldemichael70
    @denbelwoldemichael70 3 роки тому +4

    የኦሮሚያ ባለስልጣናት የወያኔ እጣ እንደሚደርሳችሁ አትዘንጉት።

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 3 роки тому +4

    ወይ ጉድ እሺ ማነው ለኢትዮጵያ የሚስራው 🤔ጌታ ሆይ አንተ ተመልከት 🥺

  • @ፉፊየደሴዋ
    @ፉፊየደሴዋ 3 роки тому

    እኔ ይህን ን የፈታደልል ዜና ለመስማት ከቅልፊ እንደተነሳሁ ወደሱ የምሮጠዉ አልገባኝም አቀራሰርቡ ግንቃልየለኝም ይለያል ደግናነህበርታ ግንቤተሰቦቻችንእንድናገኝአላህ ይርዳኖ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 3 роки тому

    ፈጣሪ የስሪቸውን ፍረድ

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 роки тому +1

    ኧረ ዛሬሥ አሥደሣች ዜና የማል ጹሁፍ ናፈቀኝ
    እድገትና ሠላም ከሥጋት ነጻ መውጣትና መግባት ህልም ሆነብኝ ያረቢ አንተው ከዛህ ጉድ አውጣን

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 роки тому +4

    ሰላም ለሀገራችን🇪🇹👍

  • @asmahabeshawit3283
    @asmahabeshawit3283 3 роки тому

    አለን ፈታዬ

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 3 роки тому +2

    ዳኛዉም ይዳኝ የከተማ አስተዳዳሪዉም ያስተዳድር የሚፈለገው ለእዉነት በእምነት መሥራት ነው። ካልሆነ ግን ሥልጣኑ ለፈተና ይሆንና ግፍ ለልጅ፣ ለቤተሰብና ለራሱ ለግፍ ሠሪዉ ይሆናል። መልካምነትም እንደዛው

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494
    @tegalmbetametlekethemerttb3494 3 роки тому +1

    ኣዳነች አንካን ለስው ለመሳሪም የማትበገር ጠንካር ሲት ናት

    • @mamemoh8305
      @mamemoh8305 3 роки тому

      ትክክል የአ አ ጀግኒት ናት በርቺልን

  • @kadidjahamad2205
    @kadidjahamad2205 3 роки тому

    አዳነች እባቤ፣አለ ጥልሽ

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 3 роки тому +11

    እችን ሰቱዬ በምርጫ ማባረር ነው

  • @sebleworkmulat6934
    @sebleworkmulat6934 3 роки тому +11

    የኔ ፈታወች ምርጥ ናችሁ❤🙏

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 роки тому

    እውነት ሆ ብለን ማውረድ አለብን ካለበለዛ ግን ብዙ ነገር ታደርጋለች

  • @taimetsehaye9659
    @taimetsehaye9659 3 роки тому

    ያሳዝናል በጣም

  • @hailemann4583
    @hailemann4583 3 роки тому

    የናተን መጨረሻ ያሣየኝ

  • @alemayehukassgen644
    @alemayehukassgen644 3 роки тому +5

    የእውነተኛ ነገር ልንገራችሁ ለአንድ ቤተሰብ 8 ኮንደሚኒየም የተሰጠው አለ ሰዎቺ ግን በዘር ብቻ ነዉ 42አመት በፊት ነዉ በግብርና የነበሩ ዛሬ ተወሰደ በሉ ይባላሉ

  • @tsedalebekele1467
    @tsedalebekele1467 3 роки тому

    ሐሠቱ ከምርጫው ጋር የተያያዘ ነው።
    ማክበርና ማዋረድን ተክነነዋል።እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን።እነዚህ ሚድያዎች አየተከሰሱ ለሚያወሩት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 роки тому +1

    ወይዘሮ አዳነችና ጠቅላይ ምኒስትር እኮ በአንድ ላይ ነው የሚሰሩ: ህዝብን ለማታለል ሁለቱ ጎብዙዎች ናቸው: ሥራቸውን ግን እያጣ ደፉ ት በእቅዳቸው መሠረት።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 роки тому +2

    ስሾምይ ያልበላ ስሻር ይቆጨዋል ይባላል አይደለም እንዴት አዳኔችዬ ለዘመዶቻቸው አንዳንድ ቤት ካልሰጡ ስሻሩ ብቆጫችውስ

  • @etyifghj7629
    @etyifghj7629 3 роки тому

    መለስ ዜናዊ ከአሁን በፊት እያንዳንዱ ኦሮሞ ቢላጥ ወይም ቢገለጥ ኦነግ ነዉ ብለዋል።መቼም እነዚህ ቅሌታሞች አይጸዱም ተረኞች መሆናቸዉን እያሳዩን ነዉ እነሱም ይኑሩ እኛም እንሙት።እግዚአብሔር ልጆቻቸዉን ዘመዶቻቸዉን ራሳቸዉንም ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ፣ዘራቸዉ ይባረክ፣የኦሮሚያ ክልልም መሬቷ እህል በእህል ይሁን ታብቅል ትለምልም።ሌላ ምን እንላለን።

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 3 роки тому +2

    ድሮም መሬታቸውን ሲቸበቸቡ ነው የኖሩት። በነፃ የወሰደባቸው አልነበረም። ይህ የዘር መጠቃቀም ፍትህ ሲሰፍን ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል።

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 роки тому +3

    አይይይይይ ከካዶምንዬም ቤት የለየን እግዚኣብሔር ከመዳም ንትርክ ይፈታኝ📖🍀🌿🌷🇪🇹😢😢🇱🇧🇱🇧👈

  • @abm1344
    @abm1344 3 роки тому

    በዚህ ሰአት ስብሰባ በሚደርገበት ለመሆኑ ጥሩ ነው ።እንደተባለው ሀገሪቱ ሰላም የላትም ለማሰኘት ነው?የነፃነት መጨረሻው ይሄው ነው

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 роки тому

    አዳነች ታከለ👎👎👎

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 3 роки тому

    ፈታየ አብራርተህ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @mametube8095
    @mametube8095 3 роки тому

    የጉድ አገር

  • @fekeramesalu6801
    @fekeramesalu6801 3 роки тому +1

    ችገር የለውም ለአዲስ አበባ ህዝብ ዳቦ ፋፉሪካ እከፋታለሁ ካለች ሰልፉን ይተዉታል።

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማንን እንደሚያምን አላውቅም ምን አይነት መሪ እንደሚፈልግ አይገባኝም ሁሉንም ይኮንናሉ ግራገባን ድሮ የማይሰማው አቤቱታ ሁሉ አሁን ከየአቅጣጫው ይሰማል ውይ ጌታሆይ ንትርክ ጭቅጭቅ እማንሰማበትን ጊዜ ስጠን።

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 3 роки тому +3

    ለገበሬው የተሰጠው ኮንዲንየም የተሰጣቸው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ነው።ከፈለጉ ይኖሩበታል ካልፈለጉ ይሸጡታል።ምንድነው ችግሩ ።ህገወጥ የሚያስብለው ምኑ ነው ።ኣላማው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ነው ።ሲሸጡም ተጠቃሚ ናቸው። የምን እኔ አውቅላችኋለሁ ነው ?

    • @selamaf8711
      @selamaf8711 3 роки тому +1

      አየህ ኮንደሚንየሙ የተሰጣቸው ገበሬዎች ሁለት አገር አላቸው። ሸጠው የሚሄዱበት አላቸው። ችግሩ ግን እነሱ መጠቀማቸው ሳይሆን በችግርና በመከራ ቆጥበው በመጠባበቅ ላይ ያሉ አማራጭ የሌላቸው ከቤት ኪራይና ክፍያ ተጨማሪ ለኮንደሚንየም የቆጠቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችስ ችግር አስበሀዋል ወይ? ሚዛን ፍትህ የሚባል ነገርስ?

    • @shimelsgisila2650
      @shimelsgisila2650 3 роки тому

      @@selamaf8711 ዜናው ኮዶምኒየም የተሰጣቸው ሰወች በህገወጥ መንገድ እየሸጡ ነው የሚለው።ስለ ቆጥበው ቤት ስላልተሰጣቸው ሰዎች አይደለም። የቆጠቡ ሰዎች ቤት ማግኘት አለባቸው እኔም አምናለሁ ።ሰላም ውዴ ተረዳሽኝ?

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 3 роки тому

      ያልገባህ ነገር ከመነሻውም ኪንደሚኒየሙ ከእነዚህ ሰዎች መሥጠቱ አግባብነት የለውም የሚል ነበር። ምክንያቱም ሰዎቹ ኮንደሚኒየሙ የተሠጣቸው ስለተቸገሩ ሳይሆን ኦሮሞ በመሆናቸው ብቻ ነው ያለምንም ቅድሚያ እንዲሠጣቸው የተደረገው። ይኸው አሁን ደግሞ ቀድሞውንም ተቸግረው እንዳልነበር የተሠጣቸውን የድሃውን ኮንደሚኒየም ጆሮ ግንዱን ብለው ወደ ሌላኛው ቤታቸው እብስ። መሸጣቸው ሳይሆን የሚያናድደው ተቸግረው እንደተሠጣቸው የሚያሳዩት ድራማ ነው። ነገ ደግሞ ሲፈልጉ ይመጡና ቤቱን የሸጡላቸውን ሰዎች ቤቱ የእኛ ነው መንግሥት ሸጦብን ነው ውጡልን ብለው ችግር እንደማይፈጥሩ ምንም ማረጋገጫ የለም። ምክንያቱም አሁን ጊዜው የፈለጉትን ማድረግ የሚችሉበት የእነሱ ስለሆነ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 роки тому +1

      @@millizetewahido7274 በትክክል የሚገርመው እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው ጓደኛዬ የኦሮሞ ተወላጅ ነች እኔም ግማሽ ቢኖርብኝም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ታዲያ ይች ጓደኛዬ በጣም ተበሳጭታ ነገ እንደህወሀት ኦሮሞ ይህን ግፍ ፈፀመ መባሉ ያሳዝነኛል አለችኝ ምነው ስላት አንድ የ16 አመት እድሜ ያለው ዘመዷ ካለበት ተጠርቶ ባለ ሶስት መኝታ ኮንድሚኒየም እንደተሰጠውና ገዢ ዲያስቦራ ካለ ፈልጊልኝ ይላታል እሷም እንዴ ለምን ከደረሰህ አትኖርበትም ስትለው እሱ የሚኖረው ከቤተሰብ ጋ እንደሆነና በአሁን ሰአት ይህ ትልቅ ቤት ለሱ ምንም ስለማያደርግለት ነገ ደግሞ ከተደረሰበት ቢወሰድስ ከዚ ሁሉ ሸጦ በብሩ ሌላ ነገር ቢያደርግ እንደሚሻለው ይነግራታል እሷም ደንግጣ እንዴ የተሰጠህ እንዴት ነው ስትለው ያው ዘመዱ ስለሆነች ከዚ በፊት አያቱ ሸጠው በሄዱት መሬት ሰበብ እንደሰጡት ነገራት የሚገርመው ልጁ እንኳን እንደማይገባው ያውቃል ግን በቃ እሷ በጣም ነው የገረማት ይህ ብቻ አይደለም ኦሮሞዎች ተጠርተው መሬት ሁሉ እንደተሰጣቸውና እሷ ከዚ ነፃ እንደሆነች ነው የነገረችኝ እኔ ወንድሜ ደርሶሀል ተብሎ አመት አልፎታል ከቆጠበው በላይ ከመስሪያ ቤት ተበድሮ ባንክ አስገብቶ ይኸው ከደሞዙ ጭራሽ በየወሩ እየተቆረጠ በዚ በኑሮ ውድነት በቤት ኪራይ ወጪ ይሰቃያል ብሩን ያለወለድ ባንክ መንግስት ይጠቀምበታል ቁልፍ እንኳ አልተሰጠውም የተለያየ ምክንያት ይሰጡዋቸዋል ለማን ይጮህ አረ የዘንድሮስ የተለየ ነው በከተማ ከተሜውን በኢኮኖሚ በገጠር ገበሬውን በመግደልና በማሰደድ ብቻ ፈጣሪ ይጎብኘን እውነት የነዚ ገና ጎህ ሳይቀድ ነው ፅዋቸው የሞላው ምንድነው ግን ሀገራችን የሆነችው በተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስ ስም የዲያቢሎስ መንፈስ የተሰበረ ወደጥልቁ የተወረወረ ይሁን ውይ ፈጣሪ ሆይ ድረስ

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 3 роки тому +1

      @@hiwel9209 እኛም የኦሮሞ ቤተሰብ አለን። የወላይታም የጉራጌም የኤርትራም ቤተሰብ አለን። ውልደታችንም እድገታችንም አዲስ አበባ ውስጥ ስለሆነ ግን የእነሱም ዘር ብትሆኚ አእምሮሽ ያለአግባብ የሚደረግን ነገር አይቀበልም። ለምሳሌ የእኅቴ ባል ኦሮሞ ነው። ኦሮምኛን አቀላጥፎ የሚናገር። ኮንደሚኖየም እንደማንኛውም የአዲስ አበባ ነዋሪ ካለችው ላይ ቆጥቦ በመጠባበቅ ላይ እያለ ኩዩ ፈጬ ደረሰው።/ጃዋር ቄሮዎችን ሰብስቦ ማንም በመሬታችን ላይ በተሠራበት ኮንደሚኒየም አይገባበትም ያለበት ቦታ መሆኑ ነው።/ ነገር ግን በአንድ ሳምንት ውስጥ ቅድመ ክፍያ 60 ሺሕ ብር ካልከፈልክ መክፈል ለሚችል ለሌላ ሰው እንሠጠዋለን አሉት። እግዚአብሔር ያሳይሽ በአንድ ሳምንት ውስጥ በዚህ ኑሮ ውድነት 60 ሺሕ ብር ከየት ነው ሚመጣው?በመከራ የሚያበድር ሰው ተገኝቶ ተበድሮ ከፈለ። እስካሁን ድረስ ግን ቁልፍ እንኳን አልተሠጠውም። ለምን? የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆነ። የቱንም ያህል ከነሱ ዘር ብትመዘዢ በእነሱ አስተሳሰብ ካልተቃኘሽ አይሰሙሽም። በስምሽ ግን ይነግዱበታል። ለኦሮሞ ነው ምንሠራው ይሉሻል። ይሄ ዘመዴ እንግዲህ 3 ሕጻናት ልጆቹን የቤት ኪራይ እየከፈለ ነው የሚያስተዳድረው የሚያስተምረው። አሁን እኔ እዳቸውን ለመክፈል በሰው ሀገር መከራዬን እያየሁ ነው። ለዚህ ነው ሰዎቹ ለምስኪኑ የኦሮሞ ሕዝብም አይጠቅሙም የምንለው። ወያኔ በትግራይ ስም 27 ዓመት ምን እንዳደረገች ይታወቃል። ውጤቱ ግን ሕዝቡን ለመከራ ዳርጎ ነፍሳቸውን ለማዳን እግሬ አውጪኝ ብለው ነው የፈረጠጡት። እዳው ግን የተረፈው ለምስኪኑ ትግራዋይ ነው። እንዲህ ነው የእኛ ቆሻሻ ፖለቲካ። ከኦሮሞም ተወለጂ ከተጋሩ ፣ ከጉራጌም ተወለጂ ከአማራ ፣ ከወላይታም ተወለጂ ከከምባታ ፣ ከአፋርም ተወለጂ ከሱማሌ ውልደትሽና እድገትሽ አዲስ አበባ ከሆነና ሥነልቡናሽ አዲስ አበባዊ ከሆነ እጣ ፈንታሽ እንደ አሮጌ እቃ ወደ ውጪ መጣል ነው። ይሄንን አብዛኛው የኦሮሞ ተወላጅ አልገባውም። ትላንት ለኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ነጻነት ነው ምንታገለው ሲሉ የነበሩት የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ነን ባዮች የኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን በኦሮሞ አክራሪ ሙስሊሞች ሲታረዱ ግን እነሱ አዲስ አበባ ላይ ማኪያቶ እየጠጡ ነበር። ዛሬ ከገዢው ፓርቲ ጋር አብሮ እያለጠለጠ ያለው በሙሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ችግሩ በሩን አንኳኩቶ ቤቱ ድረስ ይመጣለታል። ያኔ እንደ ቁራ ሲጮህ ቢውል ቢያድር ከረፈደ ይሆናል። እየሆነ ያለው ዓይን ያወጣና ያፈጠጠ ተረኝነት ማለት ይሄ ነው። ወያኔ እንኳ ይሄንን ለማድረግ 27 ዓመት ፈጅቶባታል። የእነዚህ ነውር ደግሞ የተለየ ነው። "እነ ድንጋይ ኳሱ ከምኔው ተኩሰው ከምኔው ደረሱ?!" አይነት ነው። ፍጻሜያቸው ግን ከፈጣሪያቸው ከወያኔም የከፋ እንደሚሆን አልጠራጠርም!!!

  • @ወሎየዋየመርሳዋነፍጠኛዋ

    ወይ ዘድሮ የማይሰማ ጉድ የለም የኦሮም አመራር የወያኔ እጣ እደሚደርስባቸዉ ጉድአለ ብልፅግና የኢቶጵያ ሳይሆን የክልል ምግስትነዉ ቱቱቱ

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 3 роки тому +2

    የተሰጣቸውን መሸጥ መብታቸው ነው አሁን ሀገራችን ስንት ችግር እየተፈራረቀብን ግራ ግብቶን እግዚአብሔር እየለመንን ነው የገዛውም የሸጠውም የሚኖሩት መጀመርያ ሀገራችን ሰላም ስትሆን ነው እናተም ስለሰላም ብትናገሩና ብትፀልዩ ይሻላል

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 3 роки тому

    እነሱ የራሳቸዉን ብሔር እየጠቀሙ ነዉ አዳነች ፍርድ ከፈጣሪ

  • @lubabayesufi182
    @lubabayesufi182 3 роки тому

    እፍ መቃጠል ብቻ አላህ ይፍረድባቸዉ

  • @tsehaineshhailu4843
    @tsehaineshhailu4843 3 роки тому +1

    አሷም ሆች ታከለ በደንብ አድርገው ቸብችበውታል፣ ለፈለጉት ሰው ሳይጠየቁ ኮነዶ ከነካርታው ይሰጠዋል፣ የ197 አና የ2005 ቁጠባ ውሀ በልቶታል፣ የቆጠብነውን እናውጣ ስንል ታገሱ በቅርብ ቀን ይወጣል ይባላል ግን ይኸው አስራ ስድስት ዓመት ሆነው፣ ግን እነሱ እንዲህ ንብረት ሆነ ገንዘብ የሚያካብቱት ስንት ዓመት ሊኖሪ ነው? ይሄ ሁሉ ሜጭበርበር ፈጣሪ አጥፍ አድርጎ ይከፍላቸል ሳየበሉት በነው፣ አይሞቱ ሞት ሞተው ያልቃሉ፣ ፍርድ ከለይ ከፈጣሪ ስለሆነ በቅርቡ ዬሳየን የእኛ ዕውነተኛ ዳኛ😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @tornesmai5308
    @tornesmai5308 3 роки тому

    አዳነች

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    ወይ ዘድሮ ምን ይሆን የሚሻለው አበበች ተብየዋ ሺህ አመት እምትኖር መሰላት

  • @munaomer8425
    @munaomer8425 2 роки тому

    እር ህዝብ ዝምታው ምድን ነው አገር እየፍርስ አገር እየተበዘበዘ ነው ምነው የቤሂር ቤሂርስቦች ዝምታችሁ እስከመቼ ነው እር የምምህራን ያለህ ሙህራኖች ወደየት ገባችሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    አይይይ ብልጽግና የአጋሰስ ስብስብ ሆኖ ቀረ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 3 роки тому

    ተቃዉሞዉን የሚያርበደብድብ የድጋፍ ሰልፍ ወይም የመልስ ምት ይጠበቃል ።

  • @yasen931
    @yasen931 3 роки тому

    አይ ይሄ የተርገመ ህዝብ እርሜ ልኩን ሰላማውይ ሰልፍ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 роки тому +1

    ሰዎቹ ታማኝ አይደሉም ህዝቡ ቀድሞ አውቋል

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 роки тому +1

    ፈታወች አንጀቴን ነው የምታርሱት 😍😍😍😍😍😍

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 3 роки тому

      ሠላም አገሬ ኢትዮጵያ ፈታ እናመሰግናለን

  • @frabaheylu1164
    @frabaheylu1164 3 роки тому +1

    አቅመ ደከማ አንድ ሰው አምጥታ ቁልፍ አስረከብኩኝ ብላ በካሜራ ትመጣች ከካሜራው ጀርባ በሺ የሚቆጠር ቤቶች ለኦሮሞ ተወላች ታድላለች

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    የካሜራ ምርኮኛ እንጂ

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 3 роки тому +2

    አዲስ እበባ ፊንፊኔ እናዳትሆን ከመቸውም በላይ መትጋት አለብን

    • @emebetjiba9567
      @emebetjiba9567 3 роки тому

      በርታ ይሄ ምርጫ ሳያልፍህ ቀይር የክፍለ ከተማዎቹን እንዴት ታደርገው ይሁን እነ ቦሌ,ጉለሌ,ኤካ,ላፍቶ,አቃቂ,,ቃሊቲ, ቀበና,ኮልፊ, ቱሉ ዲምቱ ወዘተ ይሄን ስሙን ምን ታደርገዋለህ ታዲያ፡፡

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 роки тому +2

    360 እነ ኤርሚያስ ላኩህ እንዴ

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 3 роки тому +2

      ሌቦችን የሚያጋልጡ መሆናቸውን ስለመሰከርሽ አመስግነናል።

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 роки тому +2

    የኦሮሞዉ መግሰት እና ባለ ሰልጣን ተቀያሬ ጁታ ናቸዉ

    • @aditekle8737
      @aditekle8737 3 роки тому

      በትክክል የኦሮሚያ ባለስልጣኖች ጌታ ይፍረድባቸል

  • @mimizegeye5374
    @mimizegeye5374 3 роки тому +1

    እሱ ብቻ አይደለም በያንዳዱ ስፈር ያለውን ባዶ ቦታ እያጠሩ ነው ያሉት

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 роки тому +5

    ባለ 3 መኝታ 700 ሺ በጣም ከሪፍ እኮ ነዉ ወይኔ እኔ ባገኘዉ

    • @munaomer8425
      @munaomer8425 2 роки тому

      እኔም እፍልግ ነበር

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 3 роки тому +2

    ማንን ነው እናንተ የምታመሰግኑት ?እናንተኮ ጋዜጠኛ አይደላችሁም

  • @crazyday5594
    @crazyday5594 3 роки тому +2

    ባክ ውሃ የሰፈራችን ብርቅዬ እንስሳ ነው እንደውሞ እታች ሰፈር መጣ እየተባለ ነው መጣው

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 3 роки тому +1

    ሌባን ሌባቢስርቀው ምን ይደንቀው " ብሎ መዝጋት ይበቃል ምክንያቱም ዳኛው አቢይ ፈራጁ አቢይ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 3 роки тому +1

    አሳሞች ሀገሪቱን ተጫወቱባት ቀድሞስ ከብት ሀገር ከመራ ውጤቱ ይህ ነው ።

  • @hailemann4583
    @hailemann4583 3 роки тому

    ታከለ ሢነሣ አዳነች ተተካ ች ተፈራረቁብ ዘመዳሞቹ እግብሔር የስራ ችሁን ይስጣችሁ

  • @ውብእናትሀገርኢትዮጵያዬ

    ለወይዘሮ አዳነች አድርስልኝ የሜዳ አህያ ይመስል ከመስክ ላይ አልጠፋ አለች ምነው

    • @gelayemengesha6808
      @gelayemengesha6808 3 роки тому

      ከአብይ ኮርጃ ነው

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 роки тому

      @@gelayemengesha6808 ልክ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ashutafe4964
    @ashutafe4964 3 роки тому

    እንደ ታከለ አወዳችዃለሁ እያለ እጣወቶል ኮንድሚንየም ሳያዋውሉን ለካቢኔዎቻቸው በትእዛዝ ሰጡተብለናል ብለውእኛ ተቀምተን ጉዳዩ በህግ ተይዟል እሰከ አሁን ፍትህ የለም 40/60ሁለተኛ ዙር ነው

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 3 роки тому

    እረውነትክነው እኔም እደግፈሀለው።

  • @ውብእናትሀገርኢትዮጵያዬ

    ወይዘሮ አዳነች ምነው ሽንቴ ሚሪንዳ ይሁን አለች እጥላለው እቁብ ላይወጣልኝ እጣ የጠገበው ሲሄድ የራበውጅብ መጣ ከማን ውላ ምንትሁን ታድያ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 роки тому

    አንዳው ማንን ዪሆን የምታመሰግኑት መጀመሪያ ምስጋና ይጅጎደጎዳል ቅየት ብሎ ደግሞ መዎንጀል ኣቶ ያክለን በበኩልየ የ ኣብይ ታናሽ ጎበዝ ሰው ብየ ሳልጨርስ ዎንጀለኛ ነው ኣላችሁ ዎይዘሮዋን ደግሞ ኣይ ጀግና ተብለው ሲምገሱ ይሀውና ውንጂልጂል አያደረጋችሁ ኣገሪቱን የጎበዝ ሰዎች ኣልባ አያደርጋችሁ ነው አረ ማንን ነው የምታመስግኑት ለመሆኑ ፐርፈክት የሚባል ሰው አንደልየለ ኣታውቁምን ሰው ሲሰራስ ኣይሳሳትም? ግራ ገብቱዋችሁ ግራ የምታጋቡ ታገሱ አግዘርን ፍሩ ኡ ኡ ያስብላል

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому

    Ayi ethiopia agzera tyidraslahe hagare🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 роки тому

    አረ እባክህ ደላላውን ባገኝው በጣም ርካሽ ነው ሰባት መቶ ሺህ ገበሬው የምሸጠው ለኦሮሞ እንጅ ለሌላ አይሸጥም ሦስት መኝታ

  • @elitesh8926
    @elitesh8926 3 роки тому

    እና ታዲያ ምንአለበት፣ ህጉን ተጠቅመው በንብረታቸው የፈለጉትን ቢያደርጉ፣ በህጉ ላይ አምስት አመት ሳይሞላው ቤቱን አስይዞ ብድር መበዱር አይቻልም አይልም፣ ምኑ ነው ወንጀሉ፣

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 3 роки тому

    Takle is the best Mayor than Adanech do not compare them. No more Nefetegna Mayor.

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ

    ክክክክክክክክክክክክ. እኛሰፈርምውሃየለም ምንቸግሯቸውእነሱን. ጉድእኮነው

  • @anisaseid3941
    @anisaseid3941 3 роки тому

    ለአስቴር ተሳዳቢዋ ሰልፍ አልተወጣም ሰገጤ ብላ ለምትሳደብ ጋጠ ወጥ ለምን አይወጣም

  • @seblesisay6118
    @seblesisay6118 2 роки тому

    እባክሽን ወይዘሮ አዳነች ቤቴን ስጪኝ ሳይኖረኝ ነው ሳልበላ የቆጠብኩት በቤት ኪራይ ተሰቃየው እባክሽን እባክሽን በዚኑሮ ውድነት የቤት ኪራይ አልተቻለም በፈጣሪ ፈጥነሽ ስጭን ቤታችንን

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 роки тому +3

    የኦነግ መንግስት ስብስብ መቤተመንገስቱን ወሮቶል

  • @feriabshiroferiabshiro3292
    @feriabshiroferiabshiro3292 3 роки тому +1

    Selam Lee hagerachini Ethiopian

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 3 роки тому +5

    አንተ እረኛ አደነች በማንም ወረኛ አፍ የምትወቀስ ሳትሆን ምንም ምትክ የሌላት እንቁ እንስት ናት እግዚአብሔር የሷ አይነቶችን ያብዛልን ይህ ጻሎታችን ነው።

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 3 роки тому +2

      ክክክ ማነዉ አረኛ አዳነች እኮ አህያ ነጀ ነበረች እረ ወደላይ ሸናችሁ

    • @tsedeykassa5300
      @tsedeykassa5300 3 роки тому

      @Tsehay adaneche lekept eshe lemaletem beki adelechem. Enquan ye Addiss abeba kentiba. Denez

    • @tsehayregassa6853
      @tsehayregassa6853 3 роки тому

      @@lenilusiana8635 ቅናት እውቀት አይሆንም ውድቀት እንጂ እንኳን አህያ ለምን ጅብ ነጂ አትሆንም ዋናው ነገር ከአህያ ወደ መኪና ነጂ መለወጥ ላይ ነው ቁምነገሩ በዓለማችን ላይ ትልቅ ቦታ ላይ የተቀመጡት ሰዎች አብዘኞቹ መሰረታቸው (መነሻቸው) ለማመን የሚያስቸግር ነው እናም እሷም አህያ አልነዳችም እንጂ ብትነዳም ምንም አይደንቅም አህያ እኮ ያላው ነው የሚነዳው ስለዚህ ድሮም ሀብታም ነበረች ማለት ነው !አሁን ደግሞ በለሁለት ዲግሪ ከጠንካራ እና ታታሪ ድንቅ እንስት ናት ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤንነት ለክብርት ምክትል ካንቲባችን ወይዘሮ አዳነች ሀቤቤ!!ቅናት ያስረጃል እውቀት ግን አገርን ይገነባል ።

    • @tsehayregassa6853
      @tsehayregassa6853 3 роки тому

      @@tsedeykassa5300 ቅናት ያስረጃል እውቀት አገርን ይገነባል አደነች ሀቤቤ አንድ ሰው ብቻ አይደለችም አንዲት አደነች ሺ ሴቶች የማይሰሩትን በጥቂት ቀናት ሰርታ አሳይታለች ልትሸለም እንጂ ልትወቀስ አይገባም አብይ የሷን አይነት 3እና4 ሴቶች ቢኖሩት አገራችንን በትንሽ ጊዜ ያሳድጉልን ነበር በርግጥ ሌቦች፣ዘረኞች ቅናተኞች በአፋቸው ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ ለሚዲያ ቢዝነስ የሚያላዝሙትን ሁለቱንም አይወዱአቸውም ይህንን እነሱም ጠንቅቀው ያውቃሉ!!

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 3 роки тому +1

      @@tsehayregassa6853 እና ዜና አባቢዉቢዉሰ እንኳን እረኛ ምን ቢሆን ከእዉቀቱ እጂ ከረኘነቲ ምን አለህ አዳነች በአለማኬያ የሆነችዉ በእዉቀት ሳይሆን በድል እና በሌቡነት ነዉ እኔ ደግሞ በእሷል አልቀናም ገባህ ለ24 ሰአት ሰርቼ ከኦሷ የበለጠ መኪና ነዉ የማሸከረክረዉ ከፈለክ ና እና ላሳይህ ሰርቆ ማግኘት እና ሰርቶ ለፈቶ ማገኘት ይለያያል የህዝቡ ገዘቡ አየዘረፈ እዉቀት አለኘ ማለት አይቻልም ተረኞች ሀሀሀሀ

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 3 роки тому

    እውነተኛው ጦርነት በኦርቶዶክስ ይጀመራል ፣ አብይ ካንተ ራስ እንድንወርድ ይችን ሴትዮ ወድያ ጣላት አለበለዚያ ማለቂያ የሌለው ጦርነት ባንተ ላይ ይጀመራል 100 %

  • @getachewararsa6590
    @getachewararsa6590 3 роки тому

    የዚህ ዓይነቱ አሠራር አሁን የተጀመረ ነው እንዴ? ቀድሞም የነበረ አይደለም እንዴ ? ቅድመ ክፍያ መክፈል ያልቻሉ ስዎች ቤቱን በተመሳሳይ መንገድ ሲሸጡ ነበር ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ህንጻው ውስጥ ለመኖር መሟላት ያለባቸው ብዙ ነገሮች እንዳሉ የምታውቅ ይመሰለኛል በእነዚህ ጊዜያት የት ነበራችሁ? እባካችሁ ዘገባችሁ ሚዛናዊ ይሁን

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 3 роки тому

    አገሯ ላይ ነች ዬት ቴሂድ እናንተው ሂድ ጥፋ ከፌንፌኔ የአዳነች አገሯ ነው

  • @munaomer8425
    @munaomer8425 2 роки тому

    እኔሥ ይችን ሴትዩ ሳያት ያቅለሽልሽኛል

  • @seidahmed818
    @seidahmed818 3 роки тому +4

    የኦሮሚያ ባለስልጣን ሀገር ላማፉረስ ተንስተዋል ገና ምን አይታችሁ

  • @endaleshiferaw5731
    @endaleshiferaw5731 3 роки тому

    ህገወጥ ነገር ካልሰሩ ምኑን ተረኛ ሆኑት ታዲያ??

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 3 роки тому

    አሽቃበጭ ህዝብ ሾርት ሙሞሪ እነዚህን ኦነጋዊያን የአዲሳባ ህዝብ የመረጣቸው ይገርማል

  • @hailemann4583
    @hailemann4583 3 роки тому

    አዳነች አርፈሺ ተቀመጪ አትበጪብጪ ሀይማኖት ሺ በግል ሺ አብሪ ኢትዮጵያን አትበጪብጫት

  • @hanna8382
    @hanna8382 3 роки тому +1

    Hulome lebawohe nahawe

  • @berhanugizaw3470
    @berhanugizaw3470 3 роки тому

    I was expect from Adanech but she proceed Ato Takel legacies.

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 роки тому +4

    ተረኛነት መሆኑ ነው?

  • @אביבהיגזאו-ר7פ
    @אביבהיגזאו-ר7פ 3 роки тому

    ግን ምን አይታችሁ አዴስ አበባ ያለው አማራ በሙሉ እንደ መከተል አማሮች እናተንም ያባሯችኃል።

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 3 роки тому

    ይቺ ጂብ ክራንቻዋን አግጥጣ ህዝቡ ላይ ትጫወታለቺ ይቺን ተንኮለኛ አምጥቶ ይሻማት ይሄ ከሀጂ አብይ ነው አሷም ሰው ሆና ትጫወታለቺ

  • @abyssiniat7
    @abyssiniat7 3 роки тому

    እንዴ መብታቸው መሰለኝ

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 роки тому

    አንች ጋላ ደቆሮ መሪው ጋላ ይች አንድ ጋላ ደቆሮ ኡፍ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому +1

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ
    አነቃቂና አስትማሪ የስኬት ቪዲዮ ለማየት ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ 👈👈👈
    ..

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 роки тому

    ይች ሰነፍ ሴት የሰራዉ ጎታ የመሰለች ዚትቶ ፈጣሪ ከምድርመዳ ያሳት አብይንጨምሮ.!??

  • @samsongizaw4501
    @samsongizaw4501 3 роки тому

    BH Mp

  • @alemtsehayws1681
    @alemtsehayws1681 3 роки тому

    Adanetch lib gizi

  • @adisstube6974
    @adisstube6974 3 роки тому

    Ewenet andayent baheri taken bemida eychberber yehenenu new yadergew

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 роки тому +4

    ከአዳነች ጋር የግል ፀብ አለብህ እንዴ

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 3 роки тому

      ትክክል የሚያወራ ሰዉ አይመቻችህም ያማችሃላ

  • @getachewtadesse7257
    @getachewtadesse7257 3 роки тому

    ተራ ወሬኛ ምታወራው አጣህ የሌለ መአት እያወራህ ትነግዳለህ እናንተን የሚያጠፋ ነገር ጠፋ

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 3 роки тому

    Egzybher amalaki yifardal

  • @omarsulieman6091
    @omarsulieman6091 3 роки тому

    I really don’t understand why you guys not gives credit for the person who is doing good job and she will keep working hard for poor and pure Ethiopian woman. Don’t run-to judge