Ethiopia - ጌታቸው ወደ 4 ኪሎ…?፣ አነጋጋሪው የጠቅላዩ መልእክት፣ የመቀሌው ሰልፍ፣ የነጌታቸው ውሳኔ ተጣሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 127

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 4 години тому

    ጌቺ የእጅሽን አገኘሽ 🙏🙏🙏
    እሰይ ስለቴ ደረስ ለቸሩ ፈጣሪ ነግሬው ነበረ::

  • @osmanZeray
    @osmanZeray 17 годин тому +10

    በጣም የሚያሳዝኑ ለስልጣን ብለህ ህዝብን ማሸበር አላህ ያንሳቹሁ

    • @Nigus616
      @Nigus616 13 годин тому

      አንተንም ያንሳህ አላህ

    • @osmanZeray
      @osmanZeray 8 годин тому

      @@Nigus616 ከብዲ ሓደር ርእሲ ሓፂን ንስዃስ ካብአቶም እንታይ ይፈልዬካ

    • @osmanZeray
      @osmanZeray 7 годин тому

      ዋይ ትግራይ ዓደይ አደዳ ብልዓት ጉጅለ ሰበብ ሰለስተ የዋሃት ክልተ ጠላማት ዋይ ግዘ ቀረባ እያ

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 16 годин тому +1

    Thank you ❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 19 годин тому +9

    እዉነት እነደብረፅዮን የሚራኮቱት ለትግራ ህዝብ ተጨንቀዉ ነዉን አይመሥለኝም ለሥልጣናቸዉና በሀያ ሰባት አመቱ ከኢትዮጵያ ህዝብ ለዘረፉት ሀብታቸዉ ይመሥለኛል ።

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 17 годин тому +1

      አንተ ማን ነህ ለትግራይ ህዝብ አዝነህ ነው እናመሰግናለን በግድ ብልፅግና አንሆንም

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 15 годин тому +3

    ከአንድ። ፙሊዮን የትግራይን። ሰጣት። ያስጨረሰው። ደብረ ጽዮን እና ተከታዮቻቸው። ከትግራይ። ህዝብ። ላይ። እጃቸውን። ያንሱ

    • @amentube4813
      @amentube4813 14 годин тому

      የትግራይ ፖለቲካዊ እሰጣ ገባ መፍትሄ የሚያገኘው በማንም ሳይሆን በራሱ በትግራይ ልጆች ነው!
      ሰላም ለትግራይ ሕዝብ

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 13 годин тому +2

    ውሃ ለመጠጣት በጅብ መበላት ምናልባት በኢትዮጵያ ብቻ የሚያጋጥም ሳይሆን አይቀርም።

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe9216 14 годин тому +1

    Peace to Tigrain ppls. Only not for power. Thank you 🙏🙏

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l 21 годину тому +3

    Voice of Cairo, slowly but surely, you are fading away.

  • @AshagriaTekle
    @AshagriaTekle 20 годин тому +8

    Woy የትግራይ ህዝብ አሁንም ከእብደታቸውና ከህመማቸው አልተፍቱም ይገርማል ይህን ያህል ምርጥ መሀይም መሆን ትንሽ እንኳ ካለፈው ስህተታቸው አይማሩም በስብሰናል ሻግተናል ህዝባችንን በድለናል በማለት መግለጪያ በመስጠት 10 አመት የሞላቸው ህውሀቶች አሁንም እዚያው ቦታ ላይ ናቸው እንደውም ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ መሀይም ስትሆን ደስ ይላል ልክ እንደዚህ

    • @teklureda
      @teklureda 20 годин тому +2

      Yesat lij endate megerfe mewed aydelem leza nw

    • @Niceertube-h3v
      @Niceertube-h3v 20 годин тому

      ህዝብ ጨፍጭፋችሁ ገድላችሁ ያዉም በዉጭ እርዳታ አሁንደግሞ አልተማረም ጭጭ ይበሉ ማለት ምን ያህል ወደ አህያነት እየተለወጣችሁ መሆናችሁን ያሳያል ደደቦች

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 18 годин тому

      ጅል

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 17 годин тому

      በትክእክል ለስልጣን የማይቆፉሩት ነገር የለም ለህዝባቸው ግድ የላቸውም አሁንማ መንምነው መጥፋታቸው ነው እንደዳይኖሰር እዛ ብወለድም እዛ አለማደጌ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

    • @AloneWolf-x9r
      @AloneWolf-x9r 15 годин тому

      Ya Ethiopia hzb SLA tigray ayagebachum

  • @ararsokia8542
    @ararsokia8542 20 годин тому +5

    ሠላም ለትግራይ ሕዝብ ✌️P

  • @AmedSm
    @AmedSm 13 годин тому +4

    ጅማን ብቻ ይግዛ እግዳማ

  • @B2D3
    @B2D3 16 годин тому +1

    ድል ለደብረማርያም ኡኡኡ ፅዮን ማለቴ

  • @SonySony-u2r
    @SonySony-u2r 19 годин тому +3

    የተረገመህዝብ ዘላለምዐጡርነት

    • @gezahegntanashu968
      @gezahegntanashu968 18 годин тому

      ጊዜአዊ አስተዳደሩ መደረግ የለበትም ያለውን ሕግ የጣሠ ሰልፍ ሕጋዊ አካሉ ያለፀጥታ ኃይል ነው እንዴ እየተንቀሳቀሰ ያለው ??? ወይስ ሌላ ትጥቅ ያልፈታ በቆሞቀሮች አመለካከት የተዘፈቀ ኃይል አለ ???? ወይ ትግራይ ክልል !!!!!! ወይ የትግራይ ፖለቲካ !!!! ወይ የትግራይ ጭቁን ሕዝብ!!!! ወይየትግራይ ጥቂት ግለሠቦችና አመለካከታቸው !!!!!!!!

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 17 годин тому

      ስለ ራስህ እዘን የራስዋ አሮባትነው ያንተ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 15 годин тому +1

      @@YitbarekTesfayeHailemariamበአለም ላይ የተረገመ ህዝብ እንደትግሬ አላየሁም የመጨረሻ ውሾች

    • @AloneWolf-x9r
      @AloneWolf-x9r 15 годин тому

      just mind ur business in Ethiopia an ain't tigray Ethiopia tigray is a country

    • @Jonatan-o6m
      @Jonatan-o6m 15 годин тому

      ​@@MikeAsmare3308 ሚኪ አስማረ ጀላ ብላ መሀይም ጨብጣም😊

  • @hamidawol4949
    @hamidawol4949 16 годин тому +3

    የኢትዮጵያ አምላክ ገና ያባላቸዋል ።

  • @DgGh-k7m
    @DgGh-k7m 13 годин тому

    ሰላም ለሀገራችን 😢

  • @Samirnasir-c1e
    @Samirnasir-c1e 17 годин тому

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @ababu3972
    @ababu3972 15 годин тому +3

    Most of Jimma house are very old and made from soil.

  • @robie5210
    @robie5210 11 годин тому

    😂😂😂እንበትናለን ብለዉ ተበታተኑ😂 አይ የኢትዮጲያ አምላክ
    💚💛❤️አቢቹ ዘላለም ንገስ💚💛❤️

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk 11 годин тому

    Free,,free,,palestiane🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew 18 годин тому +2

    በጣም ያሳዝናል ዘመድ ኧረ ይህ መንግሥት አጫረሰን ኧረ በዛ ኧረ በቃ እንበል ።

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 17 годин тому

      እሔ መንግስት ቂጥህ በዳህ እንዴ ሁሉም ነገር ለመንግስት ታሥተደግፋለህ ጣኦተኛ

  • @englishfooting
    @englishfooting 15 годин тому

    Interesting

  • @Sayallahisone-123
    @Sayallahisone-123 21 годину тому +4

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam 17 годин тому +1

    ሲጀመር ጌታቸው መቀሌ አይኖርም አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ ነው የሚያስተዳድር ያለ አንድ ቀን መቀሌ አምስት ቀን አዲስ

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 20 годин тому +1

    መስጂዲ ያፈረሰ ያአሏህ ጠላት ነዉ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 20 годин тому +4

    አንተ እራሱ ሁሌም እምታቀነቅነው ስለአብይ ነው

  • @firdwos
    @firdwos 21 годину тому +2

    ፈታን ስደት ሆኜ በጁንታው ሰዓት ተለቆ የሚቀድመኝ አልነበረም አሁን ሀገሬ ከገባሁ ብዙ ጊዜ እያገኘሁ አይደለም ዋይ ፋይ ቢኖርም ዮቱብ ዜና ያን ያህል አይለሁም ግን ትዝታው ከባድ ነው ፈታዴሊ❤

  • @AbitiAbiti-z6r
    @AbitiAbiti-z6r 36 хвилин тому

    Waw

  • @ILOVEPUTIN1
    @ILOVEPUTIN1 20 годин тому +6

    እኔ አማራ ፋኖ ነኝ ግን ለትግራይ እሚጠቅመው ደብረጽዮን ነው ጌታቸው እረዳ የእብዱ አብይ አህመድ ፈረስነው ልክ እንደ አረጋ 👊👊👊👊

  • @BiniamAbdi-b4z
    @BiniamAbdi-b4z 17 годин тому

    ምን ማለት ነው የትግራይ ሰራዊት ?

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 17 годин тому

    ጌታቸው ወደ አራት ኪሎ ትቶ ወደ ትራምፕ ይሂድ አንዳች የሚቀይሮው የለም

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 20 годин тому +1

    እናዝህን የትግረይ ጄኔረል ተብየዎችን ሰብስቦ መረሸን ለህዝቡ ስበል

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 16 годин тому

      እሱ ተሞክሮ አተሳካም ሌላ ብትሞክር

    • @robie5210
      @robie5210 11 годин тому

      አይን ባህላዊ የዉሸት ጀነራሎች ናቸዉ

  • @DrDereje
    @DrDereje 20 годин тому

    How many times does he come to 4 Killo?

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 20 годин тому

    አንድ የሀገር መሪ ወደ ስልጣን ሲመጣ እና ወደ ስራ ሲገባ ከዜሮ በመነሳት ነው ! ይሁን እንጅ እኛ ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ከዜሮ የተነሳን መሪ ደግፈን ለሚፈለገው አላማ ከማዋል ይልቅ ገና ስራ ሳይጀምር ተቃውም እና ከስልጣን ይውረድ እንላለን! እስከ መቸ ነው እንዲህ ሆነን የምንቀጥለው? ሌላ ግን ልጇን ከጅብ ያስጣሉት እናትና ጎረቤት ከጅብ ጋር ታግለው ልጁን ማዳናቸው በዚህ አለም የእናቶች ውለታ ፍፁም መሆኑን ያመለክታል!

  • @ayshauta
    @ayshauta 20 годин тому

    VIVA TDF❤❤

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 17 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 15 годин тому

    የትግራይ። ሕዝብ ጦርነት። ይበቃዋል

  • @ZainabZainab-hy9iy
    @ZainabZainab-hy9iy 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Maykstkv
    @Maykstkv 18 годин тому

    Punt land ራሰ ገዝ አይደለችም ግን የኢትዮጵያ ፍላጎት ነዉ

  • @GubenMehamed
    @GubenMehamed 11 годин тому

    አምገርምህ 200ኮር አዛዥ ና አርም አዛዥ የለም ለድጋፍ ብሎ የተሰበሰቡ ናቸው

  • @gosat2980
    @gosat2980 11 годин тому

    እናንተ የፈለጋቹት ሰልፍ የአዛውንቶቹ ነበር።ሰልፍ የወጡት ሰልፈኞች ግን የወጣቶቹ ነው።

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 20 годин тому

    የራስህ ህዝብ ብታስብ ይሻላል ስለ ትግራይ ኣያገብሕም

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 16 годин тому

    አብየት!!! 10:23 10:25 አብዮተ ኢትዮያ መስመር እየያዘ ይገኛል

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha 18 годин тому

    የፋኖ ቃላቀባይ

  • @Kilimanjaro-y2f
    @Kilimanjaro-y2f 10 годин тому

    Lkj

  • @AlmazAlmi-v7n
    @AlmazAlmi-v7n 20 годин тому +3

    ድል ለደብረፂወን

  • @israelgetachew8655
    @israelgetachew8655 15 годин тому

    hey,Bosssas is not a capital city , ...

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 16 годин тому

    ምን ይቀባጥራሉ የኘሪቶሪያው ስምምነትማ እነአቶ ጌታቸውን ኘሬዝደትነት ወይም ጊዚያዊ አስተዳደር መስርቷል አይደል እንዴ ወይስ ሌላ ኘሪቶሪያ አገኙ ?

  • @truesun
    @truesun 19 годин тому

    12:15 ጅቡም ሳይገርመው አይቀርም

  • @BakeBati
    @BakeBati 13 годин тому

    የትግረይ ሾኮኮ እግዜር የ ነሽ ዋየኔ ጎሬሽን አስቀመሽ

  • @MoahammedHussen
    @MoahammedHussen 21 годину тому +1

    ስለህወሓት እድሜልክህ ታወራለህ ህወሓት ከሞተ 3 ዓመት በለጠው

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 20 годин тому +1

      Ere endew sele wanaw mengist eko yezihin gimash ayaweram eko..mindnew negeru.

  • @abdishooo
    @abdishooo 18 годин тому

    አይ አያልቅብሽ ነገ ምን ይለን ይሁን

  • @Solomon-d3h8v
    @Solomon-d3h8v 17 годин тому

    እስቲ አለ ርት ሆስፒታል ሄዳችው ለአደጋ የደርስባቸውን የታመሙ ስራዎችን 25 ሽብር የሚጠይቁትን ሌቦችን አንድ በሉን ህዝብ እየተስቃየ ነው ጤና ጥበቃ ምን እየስራ ነው እባካችው።

  • @AydahisAli-n5r
    @AydahisAli-n5r 8 годин тому

    😮 😮😮😮

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 21 годину тому

    Yeshiro dinfata. They are no big news.

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 17 годин тому

    ለማኝ ሌላም እርምጃ ይወሰዳል ምን ታመጣላቹሑ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 20 годин тому +1

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች 👌

    • @ahmedabufaris100
      @ahmedabufaris100 19 годин тому +1

      አናትህ ይፈረስ የናንተ ህልም ይህ ነበር ግን አልተሳካም እናንተን እያፈረስን ሀገር እናስቀጥላለን ምድረ ቅቅናም ፀረ ኢትዩጵያወች

    • @abrhamdolicho5145
      @abrhamdolicho5145 18 годин тому

      ለምን?

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 13 годин тому

      @@ahmedabufaris100 ይገባኛል መናደድኽ በ ፈርሰች ኣገር መናደድ ኖርማል ነው!!!

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 13 годин тому

      @@abrhamdolicho5145 የሚመራት ኣጣች ሁሉም ምድረ ህጻን

  • @TioumAmha
    @TioumAmha 20 годин тому

    ባንዲራ ከኮርያ ተውሰው ነው ሰርቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡ ትንሽ አያፍሩም?

  • @Kilimanjaro-y2f
    @Kilimanjaro-y2f 10 годин тому

    Asdf

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 20 годин тому

    አንደ ምንም ብሎ ጻድቃን ይገደላል

    • @SAMUELNigatu-k1o
      @SAMUELNigatu-k1o 17 годин тому +1

      Shame on you !
      ሀገር ያገለገለ ቤተሰብ ያለው ትልቅ ሰዉ ነው

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 13 годин тому

      @SAMUELNigatu-k1o ያስጨረሳቸውስ ከ አንጨት ነው የተሰሩ ቤተስብ የለባቸዉም????

    • @SAMUELNigatu-k1o
      @SAMUELNigatu-k1o 11 годин тому

      @@samsonmehari7013 በመነጋገር በመረዳዳት ሕዝቦች ሣይፈናቀሉ ንጹሐን ሣይገደሉ የሀገር ሃብት ሣይወድም ለችግር መፍትሔ መፈለግ ሲገባ ሳንፈልግ ቀርተን ዛሬ ላይ ያ ሁሉ ምስቅልቅል አልፎ ሕዝቡ ከፖለቲካ ውድቀት ና ከኤኮኖሚ ድቀት ለመውጣት በራሱ ጥረት በጀመረበት በአሁኑ ወቀት በሚዲያ ሞት የሚታወጀው እሱ ለብቻው ያስገደላቸው ንጹሃን የታዩት የትግራይን ሕዝብ አስመልክቶ የተለየ አቋም ስለያዘ ነዉ ሕዝብ ላይ የደረሰን በደል አስመልክቶ ተጠያቂነት ከመጣ በሁሉም ላይ መሆን ያለበት ለዚህ ውድቀት የዳራገንም ይሄ ነጣጥሎ የመምታት በሽታ ነው

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 18 годин тому

    ቁማሩ በትግራይም ተደገመ አይ ጊዜ ሁሉንም ያሳየናል በአማራ የተሳለቀ ሁሉ ተራው ደረሰው

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 16 годин тому

      ለራስህ አስብ እንጂ መውጫውን እናውቅበታለን አገርምህም

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 14 годин тому

      ምንነውሽየሚጀምረው የቁማር ባለቤቶች እነሱ ናቸው 😂

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 12 годин тому

      @@sabasolomon4036 አረ ባክህ ሌላ የለህም እንዲህ እያልክ ተፅናና ቻለው አረ ብርሀኑ ጁላ

  • @hailua174
    @hailua174 18 годин тому

    ህወሃት እየተሞዳሞዱ ነው እንዴ ኧረ ካለፈው ተማሩ

  • @alijamel1186
    @alijamel1186 20 годин тому

    Whay not call 5 kilo only 4kilo😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlexAber-t8e
    @AlexAber-t8e 21 годину тому +1

    getahew ni meglexi new yemichkulew enji sle hzb sle meriyet tigray zmta new yemeretew banda mkoni yeflt

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 19 годин тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 19 годин тому

    ሲጀመር ጅማ መቸ ብት አፍርሰው ሌላውን ህዝበ ለማታለል የተጠቀመበት ሴራ ነው😂

  • @saved1580
    @saved1580 21 годину тому

    ማቴዎስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
    ² እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።
    ³ እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።
    ⁴ ኢየሱስም፦ ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው።
    ⁵ ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥
    ⁶ ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው።
    ⁷ ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው።
    ⁸ የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
    ⁹ እኔ ደግሞ ለሌሎች ተገዥ ነኝና፥ ከእኔም በታች ጭፍራ አለኝ፤ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል አለው።
    ¹⁰ ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም።
    ¹¹ እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤
    ¹² የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
    ¹³ ኢየሱስም ለመቶ አለቃ፦ ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
    ¹⁴ ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤
    ¹⁵ እጅዋንም ዳሰሰ፥ ንዳዱም ለቀቃት፤ ተነሥታም አገለገለቻቸው።
    ¹⁶-¹⁷ በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።
    ¹⁸ ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
    ¹⁹ አንድ ጻፊም ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
    ²⁰ ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
    ²¹ ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው፦ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።
    ²² ኢየሱስም፦ ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው አለው።
    ²³ ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።
    ²⁴ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።
    ²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት።
    ²⁶ እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።
    ²⁷ ሰዎቹም፦ ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ።
    ²⁸ ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥ አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ።
    ²⁹ እነሆም፦ ኢየሱስ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ልጅ፥ ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልትሣቅየን ወደዚህ መጣህን? እያሉ ጮኹ።
    ³⁰ ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር።
    ³¹ አጋንንቱም፦ ታወጣንስ እንደሆንህ፥ ወደ እሪያው መንጋ ስደደን ብለው ለመኑት። ሂዱ አላቸው።
    ³² እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም፥ የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ በውኃም ውስጥ ሞቱ።
    ³³ እረኞችም ሸሹ፥ ወደ ከተማይቱም ሄደው ነገሩን ሁሉ አጋንንትም በአደሩባቸው የሆነውን አወሩ።
    ³⁴ እነሆም፥ ከተማው ሁሉ ኢየሱስን ሊገናኝ ወጣ፥ ባዩትም ጊዜ ከአገራቸው እንዲሄድላቸው ለመኑት።

  • @mikiyasalemu3907
    @mikiyasalemu3907 13 годин тому

    Deber sion mengest lemen ayaserwom be ande gelsb lemn hulum yetamesal

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 18 годин тому

    ጌታቸው የአብይን የትምህርት መረጃዉን ለማየት ነዉ ወደ 4 ኪሎ የሄደዉ?😂

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 20 годин тому

    🏳🏴🚩🐆🐆🐅🐅💪💪✊️✊️💯💯✅️✅️

  • @SonySony-u2r
    @SonySony-u2r 19 годин тому

    አይልቅብህ

  • @maru70-5
    @maru70-5 20 годин тому

    አምልኮተ ህውሀት 😂 ሁለቱንም አንፈልግም ማለቱ ለህዝቡ ይበጅ ነበር እንግዴ ያልሞተው ለመሞት ይነሳ አይ ትግራይ

  • @wondwessenshibeshi3716
    @wondwessenshibeshi3716 19 годин тому

    The recent dolphin deaths near Bosaso, Somalia, may be linked to volcanic activity at Dofan volcano in Ethiopia's Afar region, which has been releasing steam and mud since January 202513. While dolphins can migrate significant distances, including from the Red Sea, the exact origin of these dolphins is uncertain. They could have traveled from nearby waters or deeper ocean areas, but there is no definitive evidence indicating they specifically came from the Red Sea24

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 18 годин тому

    Get rid of these old guys.

  • @demekechgonfa
    @demekechgonfa 21 годину тому

    Please stay away from 4kilo (addis ababa) or other place stay in your region enough is enough 😡😡😡

  • @MelkamNigatu-c5o
    @MelkamNigatu-c5o 19 годин тому

    888p

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha 18 годин тому +1

    የፋኖ ቃላቀባይ

  • @BinyamZeru
    @BinyamZeru 11 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @NasirJemal-j8o
    @NasirJemal-j8o Хвилина тому

  • @TodikMehomed
    @TodikMehomed 10 годин тому

    ❤❤❤