Ethiopia - ‹‹መጣን ዝግጅታችንን ጨርሰናል›› ‹‹ኑ እኛም ጨርሰናል›› ጦርነቱ በጦርነት ሊያበቃ ይሆን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 263

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan7444 2 роки тому +13

    ለኢትዮጵያችን እና ለሩሲያ ድል!!

    • @matiyashaile1704
      @matiyashaile1704 2 роки тому

      ሩስያ😂😂😂😂😂 ምነው ያልበላንን ባናክ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +25

    እናንተ በፉክክር የድሀውን ልጅ አስጨርሱ 😭
    መድኃንያለም ይሄን ሕዝብ ይታደግ 😭😭😭😘

  • @kalidali2547
    @kalidali2547 2 роки тому

    Good bless Eritrea Ethiopian

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому +10

    ፍትህ በንፁሀን አማራወች በግፍ ለሚጨፈጨፉት

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 2 роки тому

    ጦርነት ይብቃ።

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 роки тому +9

    እነዝህን ለሰውም ለፍጣርምያስቸገሩ ወያኔወችን የዘንድሮው ክርምትአሏህይጥርግልን

  • @nigistteweldemedhin6991
    @nigistteweldemedhin6991 2 роки тому

    እግዚአብሔር በቅርብ ቀን ፍርዱን
    ይሰጣል!!!!!

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay 2 роки тому +4

    ድሮ ያልታጠቀ የኢትዮጵያ ህዝብ ለ27 ዓመት መጨፍጨፍ ሕውሓት ጀግና የነበረ ምስሎቸዋል። not today bad luck🇪🇷🇪🇷🇪🇷 and 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትዕወት

  • @nanimanloveislove7833
    @nanimanloveislove7833 2 роки тому +1

    እንዴት እንደማከብረህ ብሮ አንተ ስታቀርብ ደስ ይለኝል በርታ

  • @admaadma8885
    @admaadma8885 2 роки тому

    ስ ላ ም ላ ገራ ች እት ያ ጵ የኔ🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 2 роки тому +4

    ይምጡ እንደ ባለፈው እህቶቻችንና እናቶቻችንን አናሰደፍርም የህወሀት መቀበሪያና መጨረሻ ይሆናል የሚያሳዝኑት አደሜያቸው ያልደረሰ የትግራይ ህጻናት ብቻ ናቸዉ።

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 2 роки тому +2

    1ሚሊየን እየቀረብን ነው በርቱ

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 2 роки тому

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ማረን። እባካችሁ እግዚኣብሔርን እንፍራ። በሰሚን በደቡብ በምዕራብ በምስራቅ ያላችሁ ሁሉ ሁሉን ቻይ የሆነ እግዚኣብሔርን እንፍራ። እግዚኣብሔር ሓያል ነው። እግዚኣብሔር ተዋጊ ነው። የእግዚኣብሔር ክንድ ሓያል ነው። እባካችሁ ወደ እግዚኣብሔር በንስሓ እንመለስ። ንጉስ በብዛት ሰራዊቱ ኣያሸንፍምና። የማንም የውጪ ሃገር መሪዎች መጫወቻ ኣሁን። እስቲ ቁጭ ብለን እናስብ። የማን ልጅ ነው የሚሞት ያለው። ሁሉ ኢትዮጵያዊ ኣይደለም ወይ። እነዚህ እርስበራሳችን የሚያጫርሱን ያሉት ኣገሮች ለምን እነርሱ ባላቸው ችግር በውስጣቸው ጦርነት ኣይከፍቱም? ቂጭ ብለው ተወያይተው ልዩነታቸውን ይፈታሉ። ሞኞች የኣፍሪቃ መሪዎች ግን ለትንሽ ድጎማ ብለው የገዛ ሕዝባቸውን በጦርነት ያጫርሳሉ። የሚሞቶው ደግሞ ምስኪኑ ሕዝብ ነው። የትኛው መሪ ልጁን ሲልክ ኣይተነዋል፡ እስቲ እባካችሁ የኣፍሪቃ መሪዎች ኣስቡ፡ ልጆቻችሁን ላኩና ሞክሩት። እነሱም እኮ እናት ኣባት ሚስት ልጆች ኣሉዋቸው። ግማሹ ደግሞ ኣላገባም፡ ለውግ ለማዕርግ ያልታደለ በለጋ ዕድሜው የጥይት እራት ሆኖ የት እንደውደቀና እንደሞተ ሳይታወቅ የውሃ ሽታ ሆኖው የቀሩ ቤቱ ይቁጠረው። እባካችሁ ባይገባችሁ ነው እንጂ በልጆቻችሁ መርገም እያስቀመጣችሁ ነው። ግዜው ይረዝማል እንጂ እግዚኣብሔር ቅን ፈራጅ ነውና። ጆሮ ያለው ይስማ። እግዚኣብሔር ከኣሬትነት ኣስተሳሰብ ኣውጥቶ የሰው ኣእምሮ ይስጣችሁ። ለምናደርገው በደል ሁሉ ወዮልን ወዮልን። የግዚኣብሔር ዓይን ሁሉ ግዜ ወ ምድር ናቸውና። ከሰው ብንደበቅ ከእግዚኣብሔር ልንደበቅ ኣንችልም። እግዚኣብሔር በሁል ስፍራ ኣለ። ጨለማም ኣይዘውም፡ እሱ ብረሃን ነውና።

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 2 роки тому

    ጦርነቱ መች ይሁን የሚያበቃዉ??ፈጣሪ በቃቹ በለን

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 роки тому

    ፍትህ ለወለጋ አማራ ግን ልምንድን፣ነው ወለጋ የማይዘምቱት ትግራይ፣ላይ አይናቸው ያረፈው

  • @nanigod6533
    @nanigod6533 2 роки тому

    ጀግኖቹ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 роки тому

    ይህ ጁንታ የመጨረሻው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተነሳ

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 роки тому +1

    ጁታው የሰላም ጥሪ ይቀበላል ማለት የማይታሰብነው

  • @usmailyoniis7270
    @usmailyoniis7270 2 роки тому

    ጦርነት በጦርነት አልቆ አያቅም !!

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 роки тому

    ፊልድ ብርሀኑ ጁላ ትክክል ተናገሩ ህውሀት መደምሰስ ብቻ ነው መድሀኒቱ ለኢትዮጵያ

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍያረብ በቃ በለን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 роки тому +1

    ሳዳን የምታደርገው ውግያ ለአንድ ሰአት ሊቆቆም አይችልም እኛ ኤርትራኖች ኢትዮጵያ የሚያፈርስ እናፈርሰዋለን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 роки тому

    ያአላህ በራህመትህ አንተው ድረስልን ያረብብብብ😭😭😭😭

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 роки тому

    በጣምያሠዝናልአይምኖዉበጦርየተሞላጁንታ

  • @pkmg5434
    @pkmg5434 2 роки тому +2

    እኛ እያለን መቼ ም ኢትዮጵያ መቼ አታፈርስም አሜሪካ ጥሚጣ ግብጽ ጥሚጣ ሱዳን ጥሚጣ እናቴ አገር ስተደፈረ ማን ዝም እልላ እኛ ሁላችንም ጦርነት አንፈልግም ግን ሀገር ከተደፈረ ዝም አንልም ይለይለት አሁን ጦርነት ከጀመሩ እናጠፍለን መቀሌ እንገባለን ቀልድ የለም እኛ በራሳችን አንድ እንሆኖ። ራሳበራሳችን ማወያየት አለብን መዳረጀተ አለብን እኛ ዝግጅ ነን ሞት የለ ነው እኛ ሞትን አገር ሠላም ናድርጋለን ወይም እኛ ኖረን ለአገራችን ሠላም እናመጣለን ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ። ወንድማችሁ ነኝ ከአፋር። በ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ምትሉ የት ናችሁ

  • @tilahunworku
    @tilahunworku 2 роки тому

    ለምን ተከፋይ አክቲቪስት እየሰማሁ ጊዜ እንደማጠፋ አላውቅም።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 роки тому +1

    ምርኮ ኛው ጄነራል ፈሳም

  • @emanda1366
    @emanda1366 2 роки тому

    ሁሉንም ያሉትን የሰላም አማራጮች ለምን መግፋት አስፈለጋቸው?

  • @danielmekonen7940
    @danielmekonen7940 2 роки тому +2

    ይህ የመጨረሻ ትግራይን ነፀማውጣት አለብን የአማራህዝብ ሁላችሁም ተነሱ እንዳትሸወዱ አብይነው ለዚሁላልብ የስጣቸው

    • @alexandruenache7449
      @alexandruenache7449 2 роки тому

      Yeferi lj wend tmeslaleh abatochm alchalum kebt debrebrhan dres yasferetetachu man endehone takaleh

    • @sM-bf4xg
      @sM-bf4xg 2 роки тому

      የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን ጦርነት ለማንም አይጠቅምም እስበስ መጫረስ ምን የሚሉት ነው

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 роки тому

    Ethiopia salameshe nafikakije

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 роки тому +1

    ከመጣን ተመልሳችሁ ሰው አትሆንም ለዚህ ጥርጥር የለንም ጀግናው መከላከያችን ሰልችቶታል ህዝቡ አንገሽግሾታል

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 роки тому

    🇪🇷🖤🇪🇹💯💪🏿

  • @argobba213
    @argobba213 2 роки тому

    ያሳዝናል የወንድም ጥላት 😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gabermadhinmichael8542
    @gabermadhinmichael8542 2 роки тому +5

    ንፁሀን ሰዎችን በየቀኑ እየሞቱ ያልጠበቃችሁ ግና ፊልም መስራት አማራችሁ አሁንም ወደ ጦርነት እግዚአብሔር አምላክ የንፁሀን ደም ይፍረዳችሁ

  • @eyobelsolomon355
    @eyobelsolomon355 2 роки тому

    ኣንዴ እና የመጨረሻ ጦርነት ያስፈልጋል ወንዴ ወይ እንጠፋለን ወይ እናጠፋቾው ኣለን።

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 роки тому +19

    በእርግጠኝነት ጌታቸው :ደፅዬንና ታደሰ ወረደ ላይ ዕርምጃ ቢወሰድ እኮ ጡርነቱ ያልቃል ።

    • @msgnabrhane7410
      @msgnabrhane7410 2 роки тому +2

      ኣቅም ኣጣሽ እንጂ ፍላጎትሽማ ጠቅላላ ትግራዋይን ማጥፋት መሆኑ ማንም ያውቀዋል ምድረ ቆማጣ ለማነኛውም ጦርነቱ ተሎ ቢጀምር ደስተኛ ነን የትግራዋይን ነፃነት ኣብስሮ የጦብያን ቁልቁል መደፋት ስለምያቀላጥፍ

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 2 роки тому

      ኑሱኹም አኺም ፂእቁም እበየ ኢትዮጵያ አትፍኹም ነርኹም ድምጽ ትርሓ አለኹም እበየ ኺል እንታያ አለኹም

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 роки тому +1

    በጦር ይልቅ ፍቅር እግዚአብሔር ነውና መሻቱን በጋራ መጠቀም ሲቻል ወንጀል ብቻ ሳይሆን ኃጢዓት ማባዛት እንዳይሆን እግዚአብሔር ይኸው እርሙን አውጥቷል።

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 роки тому

    አይ ኢቶያ አላህ ምን ሰቀቀን ምንጣለብሽ እምየ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈🙈

  • @AhmedAli-go2pj
    @AhmedAli-go2pj 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💪

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому

    ያረብ 😥😥💚💛❤️

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 роки тому

    የምን ጦርነት በቀደም ስንት እህል የጫኑ እርዳታዎች ስንልክላቸው አልነበር

  • @Rimass80
    @Rimass80 2 роки тому +2

    ኢሻአሏህ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍሎ እስከመጨረሻው መጋፈጥ ነው ያለዚያማ ቀን ቀንን ተክቶ ወራቶች ወራቶቹን ተክቶ በየግዜው ለህዝብና ለሀገር መዠገር ነው ይህ ፈተና ያለምክንያት አይደለምና ኢትዮጵያዬ ድል ላንቺ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @heaven771
    @heaven771 2 роки тому +2

    የፈረደበት ኣማራ እና አፋር ክልል ነው የሚወድመው መቸም አድስ አበባ አይገቡም ምክኒያቱም አብይ ኢትዩጺያዬ የሚላት አድስ አበባን ብቻ ነው ይሄ ሰይጣን ኦኖግ 😤😠😠😠

  • @fududifufuf7909
    @fududifufuf7909 2 роки тому

    አ ይ አ ብ ይ ይ ዋ ጋር ብ ታ ው ን

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 2 роки тому

    ፈታ ደይሊ ጥሩ ጥሩውን ነገር ከነ መፍትሄው አቅርብ ጦርነት በቃን በዚህ ኑሮ ለይ ጦርነት ተጨምሮ ምን ልውጠን ነው , አስበውሀል !

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን ስለ ምስኪን ህዝብ ስትል ይሄ ጦርነት ይብቃ ኡፍፍፍፍፍፍፍ።

  • @mulugetafikre9122
    @mulugetafikre9122 2 роки тому

    ጠላት አይናቅም

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 роки тому

    ኢንሻ አላህ ሠራዊይታችን ሚሊሻና ፋኖወቻችን ምንም ጉዳት ሣይደርሥባቸው እሥከመጨረሻቸው ህወሀትን የሚቀብሩበት ሠዓት ይሁን ሁላችንም በዱዓ እንፅና ድል ለልጆቻችን

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 роки тому

    ምላሳቸውና ሌብነታቸው ነው የቀራቸው ከእነዚህ ተንከሲሶች እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 2 роки тому

    Lemn sle Sudan 🇸🇩 atnagerm hulu gzea amarana tigray yemtatala ,suleman Muslim neh

  • @alganeshmedhanie4775
    @alganeshmedhanie4775 2 роки тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾🙏

  • @msgnabrhane7410
    @msgnabrhane7410 2 роки тому

    ኣይ የ ጦብያኖች ድንቁርና ኣሁንም ወጣቱን ኣስጨርሰህ ቅንብር ነው ልትሉ ነው

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 роки тому +1

    አምላክ ኢትዮጲያን ይባርክ መቸም ሃገሬ ተሸንፋ አታውቅም በለስ እየበሉ አይሆንም አምላክ አለ ድባቅ ትመታላችሁ

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 2 роки тому

      አፈር ጠጥተው ነው ደርግን ያሸነፉት ። ለማንኛውም ትግራይ ከአህያ ጋር መኖር አትችልም ። እዛው እንደፍጥርጥራችሁ ። ትግራይ ሀገር ነች

    • @workukassaw2880
      @workukassaw2880 2 роки тому

      @@flyhigh4201 አህያኮ ጥቅም ይሰጣል ከእባብ ጋር መኖር ነው የሚያስጠላው ለመሆኑ አገር ሆነች አልሆነች ስሜት አይሰጥም ምን ሊበላ ይሆን በለስምኮ እየደረቀነው ምንይሻላል ጌታቸው ነው መሪያችሁ ?

  • @አሚናትቲዩብ
    @አሚናትቲዩብ 2 роки тому +15

    መቸ ነው ሰላም የምንሰማው

    • @yohannesgeday5348
      @yohannesgeday5348 2 роки тому +2

      ለሚለው እሸባሪው ተወግዶ ሙሉ በሙሉ ሲጠፋ መንግሥት ከትግራይ ህዝብ ጋር ብድር ድር የክልል አዲስ አመራር በራሱ በትግራይ ህዝብ አዲስ ምርጫ
      በማካሄድ ይሆናል
      ክዚያ በፊት መንግሥት የጦርነቱን መቂዋጫ በአጭር ግዜ እንዳለው ማድረግ ይጠበቃል

    • @Dallol253
      @Dallol253 2 роки тому +1

      ባንዳ ለቃቃሚ እና አሸባሪ የሊጥ ሌባዉ የነጭ ቂጥ ላሹ ጁንታ ከምድረ ገጽ ሲጠፋ ነው

    • @አሚናትቲዩብ
      @አሚናትቲዩብ 2 роки тому

      @@Dallol253 🙄🙄

    • @h.gebrndras6749
      @h.gebrndras6749 2 роки тому

      Wayne & shene ketefa Selam yehunal 🤏👌👌👌

    • @AF-mz8my
      @AF-mz8my 2 роки тому +1

      @@yohannesgeday5348 ጁንታ መጥፍት አለበት

  • @biruktawettsegaye4994
    @biruktawettsegaye4994 2 роки тому

    ፊሽካ ፡፡ ህዋሓት የማይቀረዉን ሞት ለመሞት ከመረጠ ይህ የመጨረሻዉ ይሆናል፡፡

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 роки тому +1

    ሞክሩት ህውሃትን ደብረብርሃን ድረስ እንዳልሸሸ ጉራ ብቻ መጣልህ ቲዲ ኤፍ

  • @samsontewodrose7745
    @samsontewodrose7745 2 роки тому +5

    ህውሀት ከዚህ ጦርነት ያገኘው ውጤት ቢኖር መቀሌ ውስጥ መቀመጡ ነው። በሁሉም መልኩ ኳሷ እኛ ጋር ናት ለ27 አመት የረሱትን እረሀብ እንዲያስታውሱት አርገናቸዋል፥ ደረታቸውን ገልብጠው እንዳልሄዱ ዝናብ እንደመታት ውሻ ጭራቸውን ሸጉበው እንዲሄዱ ተደርጓል፥ ለዚህ የዳረጉንን ተንኮለኛ መሪዎቻቸውን ግንባር ግንባራቸውን እያልን በየበረሀው አስቀርተናቸዋል
    በሁሉም መልኩ ህውሀት በቋፍ ያለ ድርጅት ነው።
    የተወሰደው የከበባ ውሳኔ ከሚጠበቀው በላይ ውጤት አምጥቷል። ህውሀት ተስፋ ሲቆርጥ የሚያሳየው ምልክቶች ያልተጠና እና ስሜታዊ መግለጫዎችን በተከታታይ ያወጣል።
    ይህ ጦርነት የቀሩትን ያበዱ ውሾች እንዳለፈው ግንባር ግንባራቸውን እየፈረከስን በየበረሀው የምንጥልበት ከዚያም ከዚያ ምድር ውልቅ ብለን የምንወጣበት ነወ።

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ

    😥😥 ለራሳቸው ስልጣን ለማቲረፍ ህዝቡን ልያስጨረሱት ነው አሏህ ይመልስላችሁ
    حسب يا الله

  • @endalenegewo2174
    @endalenegewo2174 2 роки тому

    የጥፋት እና የእልቂት ትንቢት ስለተነገረበት ህወሀት ጦርነት ይጀምራል

  • @melkamsewabie1724
    @melkamsewabie1724 2 роки тому

    በርዳታ ስም ሲገባ የቆየው መሳሪያ ነው በዛ ላይ በዚህ ስዓት ፋኖ ተከፍታል ሚቀበለው ይመስለኛል ስለዚህ የመመለስ እድሉ ሰፊ ነው

  • @oumahlamyoutube1435
    @oumahlamyoutube1435 2 роки тому

    አረ ጁንታ አንበሳ ናቸው ይሄ አይካድም

  • @wsintie5620
    @wsintie5620 2 роки тому

    የህወሓቶች ጭንቅላት መቼ ይሆን ጥሩ ነገር የሚሰራው ???????????? ሰላም ለሀገራችን ይሁን !!!!!!

    • @kalokalo1406
      @kalokalo1406 2 роки тому

      ምንምአይሰራም ዲጋይሁኑል

  • @wedyhayney6574
    @wedyhayney6574 2 роки тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊

  • @አቡከውላ
    @አቡከውላ 2 роки тому

    መጨረሻነኝ የነሡፍክክርባላለቀ የማራው ሚሥኪንይለቅ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 роки тому

    Feasm TIGRE !
    ARUN YEBELAL.
    GURA BICHA NW 😭😭😭

  • @azukira9743
    @azukira9743 2 роки тому

    አይጥ ስትጠግብ ስታበዛ ሩጫ ሔዳ ታሸታለች የድመትአፍንጫ አሉ ይሔ ድንፋታ አላማረኝም

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 2 роки тому

    እረ ሰላም ናፈቀኝ

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 2 роки тому

    የአማራና የኦሮሞ ባዳ እስካልተለቀሙ ድረስ ያሳካዋል ምንም አይሆን እህውሀት. እመኑኝ በዳይገዛሉ ልክእደለመዱት አላህ በቃይበለን እጂ ከባድነው

  • @العجيليالعجيلي-غ3ر

    ግልጵ ነው ሱዳን እነ ግብጺ ያግዙታል አላህ ሆይ ምሰኪኑን ህዝብ አንተ ጠብቅ ለአንድሰው ሰልጣን ይትዮጲያ ትፍረሰ

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому

    ወያኒና ኦነግሼኔ ከምድር ገፆካልጠፉ ሀገር ሠላምአይሆንም

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 2 роки тому

    የአማራ ክልል ከህወሃት ጋር መዋጋት የለበትም። ህወሃት የአማራ ክልል ላይ መተኮስ የለበትም ቀጥ ብሎ ይሂድ።

  • @sololo3265
    @sololo3265 2 роки тому

    ድል ለኦግና ለህውሀት

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 2 роки тому

      እረ ተው ጦርነት ለማንም አይበጅም ወደ ድርድር መምጣት ይሻላል:: እምነት ካለህ ፀልይ

    • @sololo3265
      @sololo3265 2 роки тому

      @@samymulu7110 እኛ ለሰላምም ለጦርነትም በራችን ክፍት ነው። ሰላም እንዲመጣ እንደራደር ብለን በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርበናል ፋሽስቱ ጦርነት ይሻለኛል ብሏል እኛም እሰይ ብለን በመጣበት አቀባበል እያደረግንለት ነው!!!!

    • @بنتعلي-ف2ط
      @بنتعلي-ف2ط 2 роки тому

      ግማታም አች እከክ እከካችሁን የምታራግፉ በኢትዮጵያ ነው ቅማላችሁ ረገፈ ምን ትሉ የመጨረሻ ሠዓታችሁ ነው አልበላችሁ ብሏል ቀኑ ደረሠ ኢንሻ አላህ እነቶቻችሁ ባቀልባ እያዘሉ እየለመኑ በናቶቻችን ጎዳ አደጋችሁ አሁን ጥላት ሆናችሁን ያቅማዳ ሠፊ ልጅ የጠገበ እደሆን የሚሠራው ሁሉ እዳይሆን እዳይሆን ጥጋብ ፈነቀላች እናተ በለሳሞች

    • @بنتعلي-ف2ط
      @بنتعلي-ف2ط 2 роки тому

      @@samymulu7110 እህቴ እሧናት ብየ አችላይ ፃፍኩኝ ይቅርታ እማ ኧረ እነኝህን መዠገሮች አላህ ያላቀን

    • @sololo3265
      @sololo3265 2 роки тому

      @@بنتعلي-ف2ط ኢንሻ አላህ አትበል አስመሳይ አማኝ ለመምሰል አትሞክር በእስልምና ለመደበቅ የምታደርገው ጥረት አያዋጣህም

  • @kalokalo1406
    @kalokalo1406 2 роки тому

    እናተም በግምትወሬ ህዝብበሀሳብጨረሳቺሁት

  • @Eyobsha
    @Eyobsha 2 роки тому

    ማ ሊዋጋ?

  • @melkamuteshome8739
    @melkamuteshome8739 2 роки тому

    yalah selamun yantalin

  • @ማሪያሚዲያ2-ከ8ቸ
    @ማሪያሚዲያ2-ከ8ቸ 2 роки тому

    መቼነው ግን ሰላም የሚመጣው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @henaabebe9515
    @henaabebe9515 2 роки тому

    ድጋሚ ገቡ ውጡ ልንል ነው

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 2 роки тому

    በዚህ ጦርነት አማራ አያገባውም ራሱ ብልፅግና ይወጣው እስከዛሬ ሀገሬን ላድን ባለ ተገደለ በብልፅግና መሞኘት ይበቃል ።

    • @ahmiwu
      @ahmiwu 2 роки тому

      Ye feri leji lefachi atela

  • @sahlekahsay1221
    @sahlekahsay1221 2 роки тому

    ይገርማል በእርዳታ መንግስት የሚዋጋ ሃይል

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 2 роки тому

    ህዋት ነገር . . . የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ

  • @alazargebil8045
    @alazargebil8045 2 роки тому

    ጉድ ርኢና ጁንታ ጸጊባ ህምምምምም

  • @YOTE122
    @YOTE122 2 роки тому

    ፋኖ: አማራ: ልዩሀይልና: የአማራ: ሚሊሻ: እጅህን: አታስገባ: እስቲ: የአብይ: መከላከያ: ህወሓትን: ብቻውን: ያሸንፍ። የአብይ: መከላከያ: ሲፈረጥጥ: ፋኖ: እና: የአማራ: ልዩ: ሀይል: ብቻው: አጋሜ: ህወሓትን: ልኩን: ያስገባዋል።

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 роки тому

      እናትህ አፈር ትብላ አንተ ሹጣም ባንዳ ከባንዳ ወያኔ ጋር በአንድ ላይ እንቀብርሃለን ለዚህ ነው የአማራን ንፁሃን ህዝብን የምታስጨፈጭፉት እናውቃለን

    • @YOTE122
      @YOTE122 2 роки тому

      @@kemekem1366 ጋላና: አጋሜን: አንድ: ላይ: የአማራ: ቁርጠኛ: ጀግኖች: በቅርቡ: ይቀብራችኃል። ምድረ: የአብይ: አለቅላቂ: የአማራ: ባንዳዎች: ከአብይና: ከአጋሜ: ወያኔጋ: አብረን: እንቀብራችኃለን።

  • @dawittecle2595
    @dawittecle2595 2 роки тому

    Yehema lkso now

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому

    ሰባህል ኸይር🤔
    አሁኑ ነዉ የህዋትን ሸይጧን መሆኑ
    ህዋት+ከኔ+ጉምዝ ከምድር መጥፋት አለባቸዉ!
    ሀገር ሰላም ይሆናል ኢንሻአላህ

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому

    እህ አሁንስ ሰላምነፈቀን

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому +2

    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለ ጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank you so much for helping

  • @habibasauid7756
    @habibasauid7756 2 роки тому +1

    ህውሀት አንዱ ሰይታን ነው ግን የሰይታኖች ሰይታን ደግሞ የኦሮሞ ብድን ነፁሀን ገዳይ ነው ባንስ በቶርነት ነው ህውሀት ይሄኛው የኦሮሞ ብድን ስም የለኝም

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 роки тому

    ጁታው እባክህን ምግስትን ተዋጋ እደባለፈው ኑፁሃንን አደጨርስ አተ ደነዝ መሰሎችህን እደፊራአውን ያስምጥህና?

  • @muet6683
    @muet6683 2 роки тому

    ሶስተኛነኝ

  • @nanigod6533
    @nanigod6533 2 роки тому

    ይቃወሙ ህዝቡ

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 2 роки тому

    ወያኔ በጣም ደካማ ነው።

  • @ትዝየቢኒ58
    @ትዝየቢኒ58 2 роки тому

    እእእእእእህህህህህህህ

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 2 роки тому

    መቼ ነው የምታስተካክሉት ? ሳውንድ ትራኩ ከድምጽህ በላይ እየጮኸ በስርዓት ማድመጥ አልቻልንም ፕሊስ !

  • @adifurgasa7100
    @adifurgasa7100 2 роки тому

    Bargtgant yashnfal attratru

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 2 роки тому +1

    በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ጠንካራ ልአላዊት ሃገር ትግራይ ትገነባለች በነፍጠኛ መቃብር ላይ ጠንካራ ልአላዊት ሃገር ትግራይ ትገነባለች በነፍጠኛ መቃብር ላይ ጠንካራ ልአላዊት ሃገር ትግራይ ትገነባለች በነፍጠኛ መቃብር ላይ ጠንካራ ልአላዊት ሃገር ትግራይ ትገነባለች በነፍጠኛ መቃብር ላይ ጠንካራ ልአላዊት ሃገር ትግራይ ትገነባለች

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 2 роки тому

      አሁንማ አይታሰብም ፋኖ ብቻውን አምስት መቶ ሺ ደርሷል በትግራይ መቃብር ላይ ጠንካራ ኢትዮጵያን እንገነባለን

    • @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ
      @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ዳቢሎስነው የሰፈረባችሁ ሀያሉ እግዚአብሄር የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጲያ አይጥላትም ይብላኝ ለናተ እናፈርሳለን ስትሉ ታሪክ ሆናችሁ መቅረታችሁነው

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 2 роки тому +3

    ትግራይ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው ማንን ትተን ማንን እንወስዳለን በቃን ጦርነት

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 роки тому

    በአማራ ምድር ሰለሆነ መንግሰት ችግር የለ ትም

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 2 роки тому +3

    እስኪ እንዱን አሳውቁን ውይ ይዋጣላቹ ወይ ሰላም ስጡን።

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 2 роки тому

    ይህ ለመጨረሻ ጊዜ የሚደረገው ጦርነት የት ቦታ ነው ሚጀመረው ከተጀመረስ ህዋት ወደ ትግርይ እንድይመለስ ተደርጎ ውጊያው ማለቅ ኣለበት
    የግራይ ህዝብ ዳግም ህዋት የሚለው ስም እንዳይጠራ ረደርጎ መደምሰስ ኣለበት

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 роки тому

    ይህ ጉረኛ ህዋሓት ምንም አያደርግም ከኤርትራ ውጊያ ከጀመረ ይቀቀሌል