እግዚዎ! ለአእምሮ የሚከብድ ታሪክ። የ3 ሳምንት አራስ ልጅ በጉንዳን ተወራ በጎረምሳ ተደፈረች በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 221

  • @Holylove260
    @Holylove260 3 роки тому +13

    አይዞሽ ትክክለኛ ቦታ ደርሰሻል የሰላም ገበታዎች በነፃ ያገለግሉሻል : በሚቀጥለው ዓመት የአንቺና የልጅሽ ታሪክ ተለውጦ እንሰማለን የነእንዳልክ ትርፋቸው ያ ነው

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ዛሬ አለመውለዴን ወደድኩት እንዳልክ አባት ግን ለዚች እድሜው ነው ልጁን እና የልጁን እናት የበደለው መቼም ምህረት ይደሩግለት አልለው ሞቶዋል ሠዎችዬ ሞትን ይዘነው ነው የምንዞረው ባለችን እድሜ መልካም ማድረግ ባንችልም ክፉ ነገርን ከማድረግ እንቆጠብ ባይ ነኝ

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 3 роки тому +24

    እኔም ዛሪ ምሳ አልበላም እስኪ የምንችል ሰወች 2000 ብር ብንሰጥ ብዙ አይደለም ወገን ለወገን ነው ያገር ልጆች
    ሰላም ለዮትዮጵያ ጊንጭ የምትፈልግ ከሆነ አኔ መኖሪያ እና ምግብ እችላታለው የምትፈልግ ከሆነ መልሱልኝ

    • @godisalwaysgood5999
      @godisalwaysgood5999 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
      @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 3 роки тому +1

      የእዳልክን አድሬስ ፈልጉ እና ብንረዳት

    • @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
      @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 3 роки тому +1

      @@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ የተጠየቀው ብር ሞልቶላታል ግን ለወደፊቱ እሷንም ለጇንም ማገዝ ከፈለግሽ ስልኳ አለልሽ እኔ ደውየ አግኝቻታለው ::
      መልካም ቀን !!! እኔ በምኖርበት አገር ገና ጠዋት ነው ::

    • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
      @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 3 роки тому

      @@ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ እሺ በጣም አመሰግናለሁ ተመሳሳይ ሳይሆን አይቀርም

  • @hayatmohammed5454
    @hayatmohammed5454 3 роки тому +9

    በጣም ያሣዝናል አላህ ይጠብቀን እኛ ሐገር ችግሩ ህግ አስፈፃሚዎች ላይ ነው የአምስት አመት ህፃን ደፍሮ እንዴት በስድስት ወር ይለቀቃል በጣም ነው የሚያመው አይዞሽ እህቴ የፈጠረሽ ጌታ አለ ፈተናሽ ቢበዛም ያልፋል ልጅሽንም አላህ ጨርሶ ይማርልሽ

    • @mahytesfay9795
      @mahytesfay9795 3 роки тому

      ፍት ፍለጋ ሄዳ፡50ሽብር፡ክፈይ፡
      ያሳዝናል፡እግዚሐቤር፡ይርዳሽ።

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      ያሣዝናል እንደማመር

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 3 роки тому +8

    ህፃናትን የሚደፍሩ ወንዶችን ለምንድነው የሞት ፍርድ የማይፈረድባቸው??? ለመቀጣጫ አውሬዎች ናቸው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +2

    እንዳልክ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ምናለ መልካም አባት መልካም ወንድ ነህ ተባረክ 🙏ውይ ስንቱን ያሰማናል ልቦና ይስጣችሁ ለከሀዲዎች

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 роки тому +9

    እናት የሚባለው ቃል ቃላቶች ቢኖርና ደርቦ ተደራርቦ ቃላቶች ቢሰጠው

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 3 роки тому +25

    በፈጠረህ እንደልከ ታወራ ዝም በል ልባችንን ሰቀልከዉ አላሰተነፍሰ አልከ በጠም ያበሰጭል

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 3 роки тому +7

      በጣም ሲያስጠላ አላስወራ አለ እኮ

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 3 роки тому +6

      በደንብ ሰው ሊጠይቀው የሚችለውን እየጠየቀ ማስተላለፉ ነው ሊጠየቅ የሚገባው ሳይነሳም ሰአቱ ሊያልፍ ስለሚችል ነው ሴትየዋም በደንብ ሀሳቧን ገልጣለች እኮ

  • @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን

    በምሰማው ታሪክ ሁሉ የወዶች ጥላቻ እያደረብኝ ነው እኔስ በጣም 😢😢😢 እደት ሶስት ቤት እያለው ልጁን አረዳትም????አርግዛ ልትወልድ በሶስተኛው ቀን ትቶት ሄደ እረ እግዚኦ የክፋት ጥግ😢😢 ባጠቃላይ ሰው ግን ለምድነው ክፉ የሚሆነው??? የአምስት አመት ልጅ ደፍሮ ስድስት ወር ታስሮ ተፈታ ኡኡኡኡኡኡ አዝናለሁ😢😢😢😢

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 3 роки тому +15

    እንዴት ያሳዝናል የተራበች ህፃን መድፈር

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 роки тому +2

    ውይ ግን ደግነቷ አወኩት ጠበቃውን ስትገልፀው አድራሻዋን አስቀምጥ እንረዳታለን

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 3 роки тому +4

    በጣም በጣም ያዛዝናል ሰላም እዳልክ መርዳት እፈልግ ነበር ግን ያለውበት አካባቢ በአካውንት ማሰገባት አልችልም በወሰተንዮኔን ,ለመላክ ,ሰም ከነ አባት ያስፈልጋል አቤት የኛ ሴቶች መከራ መች ይሖን የሚያልቀው አቤቱ ፈጣሪ

  • @hannamamo3830
    @hannamamo3830 3 роки тому +9

    እኔ የሰለቸኝ የጋዜጠኛው ማብራሪያ እኛም የምናስብበት ህሊና አለን በተደጋጋሚ ባለተሪኮችን ያቋርጣል

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Рік тому

      እና ይጠይቃት እጅ ምነው

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 3 роки тому +10

    የዚሁሉ ችግር ህጉ በመላላቱ ነው
    የሚደፍሩ መረሸን አለባቸው፡ይማራሉ????

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 роки тому +4

    ኸረ ጌታ ሆይ በምን አንደበታችን ነው ምህረትን የምንጠይቀው ኸረ ግፍ ኸረሀጥያት ውይይይይይይ ኡፍፍፍፍፍ ኸረ በጣም ያማል እንደኛ ኃጥያት ቢሆን ኖሮ እሳት እንደ ዝናብ በዘነበብን ነበር

    • @tefsehetbelaineh1616
      @tefsehetbelaineh1616 3 роки тому

      ትክክል ክርስትያኖች ነን ስንል ደግሞ አለማፈራችን😥😥😥

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

    በጣም ያማል የእናት ጉዳት ያማል የልጅ ስቃይ ልብ ይነካል እናት እና ልጅ በጨቁአኙአ አለም ስቃይ እያዬ ነው። አይይይ ሙት ወቃሽ አያድርገኝ ለዚህች አጭር እድሜው የልጁን ምድራዊ ህይወት ገሀነም አድርጎ እሱም በላይኛው አለም በሲኦል ገሀነም ይሰቃያል በምድር የሰራናት በሰማይ ዋጋችን ይከፈለናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ።ሰው ሁኖ ሞት አይቀርም ወላጅም እኔ እሞታለሁ እንጂ ልጄ ይሞታል አይልም በውርስ መዝገብ ላይ ሁሉም ያለውን ቢአስተካክል ከዚህ ስቃይ ይድናሉ ። በህይወት ዘመኑ ይችን አድርጎ አልፎ ቢሆን ሚስቱንም ልጅቱንም በካሳቸው ነበር። 😭😭😭 ይህች ህፃን ልጅ በመደሰቻ ጊዜዋ እራስን ስለ ማጥፋት ማሰብ ልብ ይሰብራል። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛት
    እናት አይዞሽ የኔ ብርቱ 👏
    እናመሰግናለን እንዳልክ እና ሣሚ 👍👏👏

  • @momaytenfsu3575
    @momaytenfsu3575 3 роки тому

    ጌተታ ዘመንህን ይባር ከው ለሰው አሳቢ ቅን በመሆንህ ጌታ እግዚአብሔር ለንተ ና ለቤተሰቦችህ ያስብልህ

  • @abenorfisshaasefaw5721
    @abenorfisshaasefaw5721 3 роки тому +2

    አረ ለሱዋም እኮ ጊዜ ስጣት

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 роки тому +3

    በፈጣሪ ስሜታዊ ሆንኩ ሰውነቴን ሰቀጠጠኝ እኔ በዚች ሴትዩ ቦታ ብሆን ዘር ማንዘሩን ነው ማነድለት እፃን መድፈር ዋጋ እንደሚያስከፍል ነው ማሳየው አንቀጠቀጠኝ ኡፍፍፍፍ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +7

    ታርኩ በጣም ከባድ ነው ግን ህሕፃናትን የሚደፊሩ ወንዶች እና ልጆቻለውን የሚከድ የሞት ፊረድ ባፈረድባቸው ጥሩ ነው

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      ያሣዝናል እንደማመር

    • @zematube8985
      @zematube8985 3 роки тому

      Yemot enkuan bayhone yedmai lek bihone

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 роки тому

    በጣም የሚያሳዝን ህይወት ነው ያሳለፈችው እግዚአብሔር ስቃንሽን አይቶ ህይወትሽን ይለውጥልሽ ኢትዮጵያ ላይ ያለው የወንጀል መቅጫ ህግ በጣም አናሳና በጣም የወረደ ነው በተለይ በሴቶች ላይ የሚደረጉ ወንጀሎች እየተስፋፋ እና እየበዛ የመጣው ፍርድ ማነስ ምክንያት ነው በዚህ ነገር ላይ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሴቶች ከትንስ እስከ ትልቅ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ህጉ እዲጠብቅና የሴቶችና የህፃናት መብት እዲጠበቅ ማድረግ አለባቸው

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 роки тому +1

    አቤት ሴት ልጅ ወልጃለሁ አደራህን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቅልኝ አመመኝ በድንግል ማርያም 😭እህህህ እንኳን ልጅ ተደፍራ ስታለቅስም ለእናት የልብ ህመም ነው እረ ህግ ፍትህ ለደፋሪ ማስተማሪያ ቅጣት ይጣል😭😭😭😭

  • @abubetu8111
    @abubetu8111 3 роки тому +1

    Yamal Egziabher yerdash ehet

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +17

    ግን ስንት አይነት ታሪክ አለ እግዚኦ

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b 3 роки тому +3

    ከይቅርታ ጋ እንዳልክ. አንተ እንግዳ አትጋብዝ ያንተን ቦታ የሚተካ ሌላ ሰው ፈልግ
    የምር በጣም ታበዛዋለህ
    ባለታሪኩ እሷ ሳትሆን አንተ ነው የምትመስለው
    ልቤን አንሸራተትከው
    ማንን ልስማ
    እህህህህ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +1

    እህታችን ፈጣሪ ያበርታሽ ሌላ ምንም አልልም። እኔ ግን በወንዶች ተስፋ እንድቆርጥ እንድርቅ ትዳር እንዳላስብ ነው የሆንኩት በቢህ ውሳኔየም እፀናለሁ!! በቃ ወንድ አላምንም።
    እንዳልክ ግን በጣም የምትገርም ሰው ነህ የአድማጭ አስተያትም አታነብም። ይሄኔ ባንተ ብዙ ሰው ጨጓራው ተቃጥሏል ።በቃ ባለታሪኮቹ ምንም ሊያወሩ አልቻሉምኮ በመሀል እያቋረጥካቸው አንተ ትተነትናለህ

  • @meskyseid9973
    @meskyseid9973 3 роки тому +5

    ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ከደሞዝ ተቆርጦ እንዲሰጥ መንግስት መወሰን አለበት የፍርድ ቤት ውሳኔ ተይዞ ለመስሪያ ቤታቸው መስጠት እና ከደሞዛቸው እንዲቆረጥ ማስደረግ ነው የውጪው system እንደዛ ነው እንደዚ አይነት አባቶችን ሰብስቦ ማቃጠል ነበር

  • @aliaali5836
    @aliaali5836 2 роки тому

    BRILLIANT! Dinq neger mennagerihin beewnet awqehal? KIFAAT yemijemerew KEBETESEB new! Yes!!!👍👍👍

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 3 роки тому +1

    Egziabher kitatun yawiridibachu defariwoch 😭😭😭😭😭

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 3 роки тому +1

    ወይ አምላኬ ሆይ የሴት ልጅ መከራ እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር ይማርልሽ በቃይበልልሽ ሰውየገፋውን እሚደግፈው ሰው የናቀውን እሚያከብር ሰው የጣለውን እሚያነሳው ፈጣሪ ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሄር መከራሽን ስቃይሽን ለአሳዳጆችሽ ያልብሳቸው !
    አጀብነው የኢትዮጵያ ፍርድ እኮ አራንባ እና ቆቦ ነው ። ፍርድቤትተብዬው 50ሺብር እንድትከፍል እሚፈረድባት ምንን በማስመልከት ነው ??????????????????

  • @hayathassan9915
    @hayathassan9915 2 роки тому

    የእኔ እናት አይዞሽ አይ ይከብዳል የልጅሽ ስቃይ የአንቺ ስቃይ አሁንስ ፈራሁ ለመኖር እኔ እራሱ የሴት ልጆች እናት ነኝ ማንን እንመን

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 3 роки тому

    እግዚያብሔር ይማራት ልጅቷን ፀበል ውሰዷት ትድናለች እግዚያብሔር ይምራታል

  • @tjukk_region2612
    @tjukk_region2612 3 роки тому +1

    Egzyooo yemaisema yele ,Ensesa yemishalebet giza Meta 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 3 роки тому +1

    የሚገርመው ደግሞ የግፍ ድርብ ምን ዓይነት ፍርደ ገምድል ዳኝነት ነው? እሷ ይህን ሁሉ መከራ በተሸከመች 50,000 ብር ዕዳ አለብሽ ማለት ምን ዓይነት ጭካኔ ነው በእኔ በኩል ፍርድ ቤት ያለው ነገር እውነተኛ ፍትህ ማግኜት አለባት 50ሺ ግን ለእሷ ነው መሰጠት ያለበት ባይ ነኝ።

  • @fikirtube5705
    @fikirtube5705 3 роки тому

    በጣም ያዛዝናል

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 роки тому +2

    ክፉ ባለጌ ጨካኝ ወንዶች ግን ሲሆል እራሱ ይበዛባችዋል እግዚኦ አንዳንዴ ሳስበው አረቦች ለኛ ጥሩ ናቸው

    • @worked7079
      @worked7079 3 роки тому +1

      ወንዶች ሁሉ ክፉ ባለጌ አይደሉም የብዙ እናቶን እንባ እያበሰ እየረዳ ያለው እኮ እንዳልክ ወንድ ነው እንደዛ አይባልም

    • @سلطان-ث7و
      @سلطان-ث7و 3 роки тому

      @@worked7079 kesent 1 naw wendoch metefo nachew

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 3 роки тому +3

    ምን ህግ አለ ታዳ እንድት እሳ ትከፍላለች መክፈል ያለባት ባለቤቱ ነች አብራ የነበረችዉ አብራ ነው ያጠፍችዉ አሁን ይህንን ገንዘብ ብዋጣ ከዛሰ እሳዋ ምን ያህል ታገኛለች ወይሰ ቤቱን የማገኛት እድሉ አላት ወይሰ ምንድነዉ ያሳዝነል

  • @Useris1234
    @Useris1234 3 роки тому +3

    አረ ጋዜጠኛዉ ባለታሪኮችን እንስማበት 😭 ፕሮግራሙን አሰልቺ አረገብኝ ኦፍ!

    • @yeshimebetworku9792
      @yeshimebetworku9792 3 роки тому +1

      ወሬኛ እንዴት ያብራሩልሽ እሱ ካልጠየቃቸው ምንም አላደረገም

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 3 роки тому +2

      @@yeshimebetworku9792 ማብራራት እና መደጋገም ይለያል ምነው እነ አለምሰገድ እና ምንተስኖትን ሰምተሽ አታቂም እንዴት ረጋ ብለው ታሪኩን እንደማያውቁ ሁነው ከአድማጭ ጋር እንደ ሚያዳምጡ

    • @tefsehetbelaineh1616
      @tefsehetbelaineh1616 3 роки тому

      እኔእኮ ኮሜንት ሰጭዎች እሱ ካላብራራ ማን ያብራራልሽ

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 3 роки тому

    የሴቾቹን ባለስልጣን ነገር እንኮን ተወው... እንደማርች 8 የሚያስጠላኝ ቀን በኢትዮጵያ ውስጥ የለም ይሄ ቀን ሀብታም እና የተማሩ ሴቾች ሞድ የሚይዙበት ቀን ነው ድጋፍ የሚፈልጉ ሴቾችን ዞር ብለው አያዮአቸውም በጣም ነው የማዝነው የሚመጣውን እርዳታ እንኩዋን የሚያገኝው ስንቱ ነው ... እግዚአብሔር ከነ እናቱ ይመልከታችሁ እንደዚህ የምትቸገሩ እናቾች ... ወንዶች እባካችሁን ቀበቾ አችሁን ከመፍታችሁ በፊት አስቡ እህቶችም ዝም ብላችሁ ከማንም ጋር አተኙ እባካችሁ ችግሩ ለናንተው ነው

  • @tigisttadesse271
    @tigisttadesse271 3 роки тому

    We have to fight for our Womens right , please you can do this ????God bless you all…..🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 роки тому

    አይሁን ብሎ ዝም ማለት አይገባም ፍትህ ማግኘት አለባቸው ግፍ ዬሚሰሩትን ቅጣታቸውን ካልተቀበሉ ዋጋ ዬለውም እንደዚህ አደገኞችወንዶች

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 3 роки тому +1

    ያ ረቢ ስንት አይነት ክፍ ሰው አለ አምላኬ

  • @yeshimebetworku9792
    @yeshimebetworku9792 3 роки тому +5

    እንዳልክዬ እናመሰግናለን በደንብ አብራርተው እንዲያስረዱን እያደረግህ ስለሆነ

  • @semeneshgebiremaryam9944
    @semeneshgebiremaryam9944 3 роки тому

    እንዳልክ እግዝያብሄር ይስጥህ የደሀ እንባ ስለምታብስ ኢትዬጲያ ውስጥ ህግ የለም የምንድነውእዳ ያለባት አልገባኝም እውነት ያማል ነግ በኔ ልጆች እኮ ማለት ቀረ እግዚዎ

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 роки тому +1

    እኒን እኒን እህቴ ፈጣሪ መፍቱን ይስጥሽ

  • @samrawitaboye3117
    @samrawitaboye3117 3 роки тому

    እኔ በእውነት ይህንን እየሰማሁ ልቤን እያመመኝ ነበር ስሰማ የነበው የእሷን ህመም መገመት እንኳን አልችልም እግዚአብሔር በቃሽ ብሎሽ ምታልፊበት ነገር ይስጥሽ እውነት እግዚአብሔር አለ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 роки тому +1

    እግዚዮ የሚያስፈራ አይገልፀውም ዘመኑ ሰይጣን ተፈቶ የተለቀቀበት ዘመን ሰውየው ውስጥ ሰይጣን ገብቶ እንጂ የሰው ልጅ ይህንን አይፈፅምም እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለተጎዱት መፅናኛ ስላደረካችሁ የጣሊያኑ አታላይ የሚባለው ግን ጣሊያን አይመስለኝም የገዛ ሀገራችን ሰዎች ይመስሉኛል ብቻ አድርሱን

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 роки тому +1

    ሰዉ,ሞሆኔ,አስጠላኝ

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 роки тому +1

    ሠላም ለሀገራችን ያሣዝናል እግዚአብሔር ይድረሥልሽ ውዶቼ እንደማመር

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኰ ደሀ ፍትህ የለውም

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 роки тому +1

    እግዞ ወዶች ከሴት ተፈጥራቹያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 роки тому +8

    የእርቅ ማአድ እንዳልክ እውነት ክፉ አይንካክ ወንድሜ

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 3 роки тому +1

    Pleases late her talk.

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 3 роки тому +2

    ውይ እዴት ልስማት አንተ ተዋት ትገረን

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 роки тому +2

    ወንዶች ግን ምን ጉዶች ናችሁ ????

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 3 роки тому +1

    አንተ እሷ አማረኛዋ ፅድት ያለነው እንዴት ባስተርጓሚ እንግባባ ትላለህ አንተ ነህ አማረኛ እጥረት ያለብህ እሷ ቃለመሐላ ስትልህ እንኳን አልገባህም

  • @addisethiopia2844
    @addisethiopia2844 3 роки тому +16

    ፍትህ ለሚደፈሩ ህፃናት !!!!!!!

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 роки тому

      😭😭😭😭😭ኤሄስ መበድ ነው

    • @ሚሚአበራ
      @ሚሚአበራ 3 роки тому +2

      ዳኛው ደፋሪ ስለሆነ ህግ አይሰራም ኢትዮጵያ ላይ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 роки тому

      yes they do

  • @meskeremakmel6218
    @meskeremakmel6218 2 роки тому

    በውነት በጣም ነው የሚነርም ነገር ነው

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 3 роки тому

    የኔ ናት አይዙሸ ኡፍፍፍፍፍ ያማል እግዚአብሔር ነገ የተሻለ ነገር አለው እሡ አዋቂ ነው የባለፈዋ ባለታሪካቹ አረሣሑትም ጣላናዊው ጉድ የሠራት ምላይ ደረሠች

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 3 роки тому

    Ayizosh ehete fetari ይርደሽ sila endalk yemitaweru gin ateferum hulem sila dakema gonu bicha teyelechu sint melkem sira sertowal ehe saw🥰

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 роки тому

    ደፈሪዎች ለምን አይገደሉም ግን እንደ ሳውዲ እግ የገደለ የደፈረ ይሰቀለል ይገደለል የኛ እግ ለመቼ ነው ግን ገደይና ደፈሪን በእግ ከለለ ውስጥ የሚቀልበው ፍህት ለእፃናት

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 3 роки тому

    እንደዚህ ያለ አባት እስራኤል ወይም አውሮፓ ቢሆን መፈጠሩን ይጠላ ነበር ወንድ መሆኑንምይጠላ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ነገር ተለውጦአል ይባላል ውሸት ነው ፎቅ ብቻ መደርደር ለውጥ አለ ማለት አይቻልም እንደ እንሰሳ ህፃናትን ለደፈሩ የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ቢፈረድ ቢያንስ የደፋሪወች መጠን ይቀንስ ነበር እጅግ በጣም ያማል የኢትዮጵያ ባለስልጣኖችእንዲሁም የህግ ለሙያወች ማፈር አለባችሁ ጎን እያያችሁ መፍረድ አቁሙ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናቱ እንዲሁም ለእናቶች

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 роки тому

    እባካችሁ እምትጽፋትን እወቁ
    እንዴት ታሪክ ተብላችሁ ታወጡታላችሁ
    አግዚአብሔር ይማረን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 3 роки тому

    ያማል

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 3 роки тому

    ለምን ግን እንድንነገር ስታቀርብ ምን መስተካከል እንዳለበት እወቅ ሙዚቃው ምንም አያሰማም አስተያየት ለመስጠት ነው

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому

    እዳልክ.እግዚያብሔር.ይስጥክ.ዛሬስ.አሳዘነከኝ.አውራርክ.እናቴ.አይዞን

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 роки тому +1

    እንዳልክ እግዚአብሔር ዎጋህ ይክፈልክ

  • @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ
    @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ 3 роки тому +3

    ልጅቱዋን ጸበል ውሰዱዋት እግዚአብሔር ይማራት በጣም ያማል

  • @merrykonjit7572
    @merrykonjit7572 3 роки тому +4

    የኛ አገር ለፖለቲካ እስርቤት አለው እጉ ይጠብቃል ለደፈሩ ሴት ለገደሉ ግን ቦታ የለውም ይቺ አገር ዝም

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 3 роки тому +7

    እባክህ እሷ ትናገርበት

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 роки тому +2

    ምናይነት እንሰሳነት ነው ያውም የ5ዓመት ህጻን ምናይነት ጭካኔ አረመኔነት ነው

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 3 роки тому

      እንደዚህ አይነት ሰው የሞት ፊሪድ ነው የሚያስፈልገው

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 роки тому +1

    It's so sad 😞 😥

  • @dufenaworku1120
    @dufenaworku1120 3 роки тому

    Please Give a chance for her to talk her pain

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 3 роки тому

    ያሳዝናል ህግ እሚባል ነገር የለም በዚያ ሀገርና ሀየማኖት ምንድን ነዉ ክፉዎች የሞላባት አለም እግዚአብሔር ብቻ ካንቺ ጋር የሁን።ምስኪን

  • @worked7079
    @worked7079 3 роки тому +1

    ውይ እንዳልክየ ሂወታችን ተቀየረ ብለው ሲደውሉልኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሰጥቸ እኮ አይደለም ለምኘ ነው እልክ? መለመን እኮ በጣም ከባድ ነው ለዛውም በተደጋጋሚ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @heymanotgetachew8261
    @heymanotgetachew8261 3 роки тому +2

    ፍፍፍፍ እናቶቺ መቼ ነው ከስቃይ ሁሉ ዬሚያርፉት

  • @kaskas9334
    @kaskas9334 3 роки тому +1

    በተለይ፡ለተፋቱ፡ሴቶች፡ፊትህ፡ያስፈልጋል

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Рік тому

    ውይ እንዳልክዬ እኔ አፈር ልጠጣ እንደ ውብ ስንት ሐዘን እንዲህ አዝነህ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 роки тому +2

    እንዳልክ እድል ስጣት እስቲ

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 3 роки тому

    ዲስ ላይክ የምታረጉ ናችሁ እደዚአይነት ይምትፈጸሙት ከምድረ ገጸ ያጥፍችሁ

  • @fatumamohamedfatum9805
    @fatumamohamedfatum9805 3 роки тому

    Yarabe. Ya allah. Meskenwa. Allah. Yedraselshe

  • @gentegente3000
    @gentegente3000 3 роки тому +3

    አይስማሁም ስምቼ እኮሜተለሁ ግን በጣም በጣም ነው የደነገጥኩት እርሱን አይቼ ምን ጉድ ልስመ ይሁን እግር😭😭😭😭😭😭

  • @selamucuntekeste2789
    @selamucuntekeste2789 3 роки тому +1

    God bless you Sami studio continue this kind people we need we can help don't worry sister we can help you

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ እናትነት 😢😢😢😢😢

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 роки тому

    ውይ ዘንድሮ ጉድኑው በባለፈውስ የሰርግ ቀን እየወሰነ 150000
    ሽብር ስብሰባ ልሄድ ብሎ ወርቅ ይህውፍራም ነው ቀጭኑን ብሎ እናቴሞተች ቀለበቱን በሱ ልለከው ብሎ የጣቷን ድጋሜ10000 ሽ የወሰድውስ ከየትደርሰ

  • @sentuderese705
    @sentuderese705 3 роки тому

    ስላም ለስው ልጅ ስላም ለሀገራችን::

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому

    በስመአብ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @geneteri819
    @geneteri819 3 роки тому +1

    Can you stop, let her talk my god 😔

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 роки тому

    እንዴት እናዳምጥ

  • @wintab9571
    @wintab9571 3 роки тому

    😭😭😭😭😭እህህህ የኛ ሀገር ህግ

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 3 роки тому

    አርእንዳልክ:ያማል:በፍጣሪ:አተዋት:እኒአመመኝ:ፍጣሪፅናትይስጥሽእህቲ:ልጅታ:እዛው:ትሁንላት:እስኪሻላት:ፅበልስ:ብትሞክር:ይሂየስይጣን:መንፍስ:ነው:ያማል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wesenayalew3358
    @wesenayalew3358 3 роки тому +6

    ሚገርም ነው ሰውና አውሬ አብሮ የሚኖርባት ሀገር

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 роки тому +10

    ፀበል ነዉ የሚያሰፈልጋት አማኑኤል አይደለም እርዷት

    • @ሰብሊና-ሸ2ፀ
      @ሰብሊና-ሸ2ፀ 3 роки тому

      ጴንጤ ቆንጤ ናቸው😭😭

    • @Tube-gc4ll
      @Tube-gc4ll 3 роки тому

      ደነዝ ብር እርዷት ነው ይባላል ፀበል ይላል በደፋህ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      ያሣዝናል ውዴ እንደማመር

    • @mahilove4467
      @mahilove4467 3 роки тому +1

      @@Tube-gc4ll ሁሉም ያስፈልጋታል ፀበልም ብርም

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 роки тому +3

    ለመኖር እጂግ አደገኛ ሐገራትን መካከል ኢትዮጵያ አንደኛዋ ሐገር ሆናለች ያስፈራል።

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 роки тому

    አይ ወንድ ለእዚችዉ እድሜ ነዉ ክፋ ነገር የሰራህዉ

  • @ያምሮቴይደግ
    @ያምሮቴይደግ 3 роки тому +1

    አሁን እንዳክ ዝም ብለህ እህ እያልክ ብታዳምጥ እና በቀጥታ ለኛም እንድንሰማ ቢሆን ጥሩ ነበር ጣልቃ እየገባህ ወሬውን ባትቀማ ጥሩ ነበር

  • @renaghebreselasie
    @renaghebreselasie 3 роки тому

    Egzyo ere wendoche ebakachu lemefaterut hesanatoche asebu

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 3 роки тому +2

    እንዳልክ በጣም የምወድህና የማከብርህ ብትሆንም ዛሬ ግን ባለታሪኳ በደንብ እንዳታወራ በመሀል በመሀል ብዙ እየገባህ እሷን በደንብ እንዳናዳምጥ አደረከን!

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 3 роки тому +3

    እንድትሰሙት እፈልጋለሁ ትላለህ አንተ መቼ ታሰማለህ ታሪኩን ታውቃለህ ምነው እኛ በጥሞና ብናዳምጥ አንደኛህን አንተ ብታወራ ይሻልሓል

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 3 роки тому

    አድራሻዋን አስቀምጥልኝ