ግሩም ትረካ - የውሽሜ መጨረሻ እና ሊሆን ይችላል - ሲ ቢ ጊልፎርድ፣ አሌክስ አብርሃም -

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 55

  • @knowledgesignal
    @knowledgesignal Місяць тому +3

    ተባረክ በ ቆንጆ አቀራረብ ማራኪ አና አስተማሪ ታሪክ ነው!!!

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 2 місяці тому +13

    እንደዚህ በየቀኑ አክመን እስኪ ግሩማችን

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ Місяць тому +2

    በጣም ሚገርም ትረካ ነው ግሩም ስሳችንን❤❤❤❤

  • @MinanaMulugeta-yw6jf
    @MinanaMulugeta-yw6jf День тому

    የ አሌክስ አብርሃም መጽሐፍት ይለያሉ ግሩሜ ሌላም ካለ የእርሱን ስራልን😥😥

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 2 місяці тому +3

    ግሩሜ💚

  • @KidistBirhanu-gw7vy
    @KidistBirhanu-gw7vy 24 дні тому

    Woww gurume konjoo nachew especially .."የዙቤይዳ " ታሪክ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 місяці тому +5

    ቀላል እናጋራለን ግሩሜ!

  • @See-v7c
    @See-v7c 2 місяці тому +1

    የምር ደስስ ነው ሚለው መንፈስን ያነቃቃል ፈገግታም ያጭራል❤❤

  • @Jemlove911
    @Jemlove911 Місяць тому +1

    የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😊
    ውይ ውይ ውይ የውሽማው😢

  • @nunuzema8354
    @nunuzema8354 Місяць тому +2

    ግrumachen❤

  • @chezchek3986
    @chezchek3986 Місяць тому +1

    My best...

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Місяць тому +1

    አሪፍ ትረካ ነው
    ነገር ግን በጣም ተጋነነ

  • @KalkidanDebebe-k8g
    @KalkidanDebebe-k8g Місяць тому

    ግሩምዬ ትለያለክ እኮ ❤

  • @addishiwot6169
    @addishiwot6169 Місяць тому

    Dese yelale ❤❤❤

  • @natiab53
    @natiab53 Місяць тому

    Enameseginalen Girumeeee

  • @KedirAli-z2r
    @KedirAli-z2r 2 місяці тому +2

    በጣም ተጋነነ ቅናቱ

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 26 днів тому +1

    ቅናት አረ በሳቅ ሞትኩኝኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @bedruhamid4914
    @bedruhamid4914 2 місяці тому

    ወይ ግሩም፤

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 2 місяці тому

    እንደ እናት አባት ተረት እየሰማሁህ ነው የምተኛ😊❤

  • @dehabtibebe
    @dehabtibebe Місяць тому

    😢😢😢

  • @abrhameya
    @abrhameya 2 місяці тому

    ቅናት ሲጨንቅ ስትሰማዎ መጠኑ ነው እንጂ ሁሉም በልኩ ደርሶበታል .አለመቅናት አይቻልም ቅናት ጥፍጥና አለው የአይምሮ ጨዋታ ነው .ያለክን እንደሌለ ጊዜ ሲያረግ ቅናት መቶ እንዳዲስ ተረክ ያረግሀል .በእጁ የያዙት ወርቅ ግራሙም ካራቱም ያው ነው ደግመ መመዘን ትፈልጋለ ቅናትም መመዘኝዬ ነው .አይብዛ እንጂ ሲያልፍ ያዝናናል .

  • @sdetegawa
    @sdetegawa Місяць тому

    የቅናቱን በሳቅ ጨረስኩት 😅😅😅

  • @SosnaEy
    @SosnaEy 2 місяці тому

    your voice is my peace 🫡

  • @addishiwot6169
    @addishiwot6169 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hannalemma4597
    @hannalemma4597 Місяць тому

    በጣም የሚገርም ቅናት ፍፁም ያልተጋነነ። እኔ የምለው አንተ የኛ ጎረቤት ነበርክ? ወይስ ታሪኬን ነግሬህ ነበር??? ይህን ስቃይ መቋቋም ሲያቅተኝ እየወደድኩት ተፋታን። እሱ ግን እንዲህ የሚቀናው ሲቅም ነው የኔ ጠላት ጫት ነው።

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r 2 місяці тому

    ግሩሜ ከአሌክስ ይጨመርልን

  • @natiab53
    @natiab53 Місяць тому

    Yemigerm Tarik beteley Zubeyda😮😮😮

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 2 місяці тому +2

    ሼር ላይክ ሼር እናድርጋ❤❤❤

  • @bestebeste2813
    @bestebeste2813 2 місяці тому

    Waw

  • @NF_crpto
    @NF_crpto 2 місяці тому

    Menw menw ere oshoo😢😢😢❤❤❤❤

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  2 місяці тому

      ይመጣል

    • @yeabsirayea
      @yeabsirayea 2 місяці тому

      Please ​@@GirumTereka

    • @habtamo1079
      @habtamo1079 2 місяці тому

      መፅሀፈ ሚርዳድ ሙሉ አረ በገብርኤል

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 2 місяці тому

    ግሩሜ እናመሰግናለን...ወይ ቅናት...በተለይ ሁለተኛው ያቀረበከው ፕሮግራምህ ይገርማል...የቅናት መጨረሻ መለያየት፣ ከራስ ጋር መጣላት ነው።

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ Місяць тому

    ካላስቸገርንህ ከአሌክስ ይጨመረን

  • @GLOBALINTERNET-gl
    @GLOBALINTERNET-gl 2 місяці тому

    ግሩም ያቀረበከው ፕሮግራምህ ይገርማል

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 2 місяці тому

  • @haileyohannis4554
    @haileyohannis4554 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 місяці тому +1

    እኔ ብቻ አንደኛ ከኔ ሌላ ወደ ኋላ😅😅😅😅

  • @josephmokeria852
    @josephmokeria852 Місяць тому

    የት ደርሼ እንደተመለስኩ አላውቅም ብቻ ከኔውስጥ ወጥቼ ነበር::
    እደንዚሕ አንሳፈን እንጂ ::

  • @EyosiyasBelay-c7t
    @EyosiyasBelay-c7t Місяць тому

    እፈይ መዳኔቱቴ አለቀ፡፡፡፡ ሕክምነናው ይቀውላል

  • @abitarow
    @abitarow 2 місяці тому

    Solomon makes sense

  • @hanibaltadesse9258
    @hanibaltadesse9258 Місяць тому

    ሌየ ይላሳ ደር ማር ሌኤ ጎ ባጎሰ ቀሰም ኸርበት፣ ደሞ 😢😮❤😢🎉ደሀነ🦚

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 2 місяці тому

    📌

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 2 місяці тому

    Yaten tireka salsema metegnat kebedegn sus hokbgn

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂ቅናት እንዲ ነው

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 2 місяці тому +1

    ቅናቱ ግን በሽታ ሆኖበታል😂

  • @brhanetegegne4964
    @brhanetegegne4964 10 днів тому

    Bzin yahl kenat endale alawkm nbr ....lihon yichlal...🙄

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Місяць тому

    ጠረገሎ ወይ ቅናት በሽታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AbuSako-i7q
    @AbuSako-i7q 2 місяці тому

    Grume osho blhi embi alkegna 😏😏😏😒😒

  • @samimark3660
    @samimark3660 2 місяці тому

    ላይክ እና ሼር ያንሰዋል

  • @ff770F
    @ff770F Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 Місяць тому

    Ye Alex 😂😂😂😂😂😂😂

  • @selambeyene5965
    @selambeyene5965 2 місяці тому

    ቀደም ብዬ ባነባቸውም እንደ አዲስ ነው የሰማውህ። አተራረክህ እንደ ምንጊዜውም ከታሪኩና ገጸ ባሕርይው የተዋሃደ ጥዑም ነበር። ሲሳይ ንጉሡ የቅናት ዛር የሚል መጽሐፍ አለው። ሁለተኛውን ታሪክ ስሰማ እሱን አስታወሰኝ። ያኛውም በቅናት አቅሉን የሳተ ገጸ ባሕርይ አለው።