Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምንም ሳናቅ እንዴት አምነን ነው የምንከፍለው ለሙከራ እንኳ ትንሽ ቪዲዮችን UA-cam ላይ ብታሳዩን መልካም ነው ከሁሉም በታላቅ ትህትና🙏🙏🙏🙏🙏
ኑርልኝ ወንድሜ
እባክህ በዚህ ሁኔታ ብሩን መክፈል አልችልም ምክንያቱም የማብራት፣ የትምህርት መክፈል እና ብዙ ነገር አለ እኛ ሥራ እንሰራለን, እንማራለን እና እንበላለን ግን በዚህ ሁኔታ መክፈል አልችልም እባክህ በእናትህ በyoutube አስተምረን ።
እንኳ ለብርሀነ ልደቱ አደረሰህ አደረሰን የህይወታችን መምህር በተለይ ስደት አገር ላይ ያለን እህቶች እኛስ ምን አለ ምክር በስደት ላይ ያለን እናመሰግናለን
በርቱ
Betam Arif yenga Abertache
12 class teftangoche fetna yamemitabachew ka 9 -11 old nw enante gar yalew hulum except math , new nw ena endat nw yamiyargute
Adisu ena new curriculum bizu liyunet yelachew ye 1 chapter 2 chapter lewt new...le 12 tefetagnoch demo hulunm timrtoch yematric tiyake bedemb enaserachulen bekirbu yilekekalu
የውልክ ወንድሜ ትምህርቴን የመማር የመቀጠል ፍላጎት አለኝ ግን ከዛ በፊት በሂወቴ ብዙ መማር ያለብኝ ነገሮች ሰላሉ እንድታስተምርኝ እፈልጋለሁ
Bemar des yelegnal wendeme 9th class ngn. Betesebochen senegrachew birr lemekfel akemu yelegnm alugn erdagn 🙏🙏
In shaallah👍👍👍👍
ምናለ ብማር ግን ትምህርት ካቆምኩ ቆየሁ ከ1 ክፍል መጀመር ያለብኝ ይመስለኛል
የስደስተኛ ክፊል ስራልን
ሒሳብን እንዴት ላጥና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😮😮😮😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምንድን ነዉ ሁሉንም part በyoutube የማትለቁት
Life kelohaal❤❤
እባክህ ስሜታዊነትን እንዴት ማስተካከል እንደምንችል የሆነ ነገር በለን
የግል አስጠኚ መቅጠር የቤተሰብ አቅም አይፈቅድልህም ስትል ሰማሁ እናንተ የምትጠይቁት እነሱ ከሚጠይቁት እናንተ የምትጠይቁት ይበልጣል።
የግል አስጠኚ በሰዓት ስንት ነው የሚጠይቀው?
Sateqi atawri
Please 🙏 🙏 grade 9 & 10 old curriculum for natural
ለምንድነው እንተርኔት የለም ይላልሳ
Ena behuletum carriculem vidiocn btseraln arif new Egna mnfetenew behuletum carriculem slehone endesu btseraln arif new
Wow
nice
Enbi alagh eco😢
የአንዱ ፓኬጅ ዋጋ ስንት ነው ?
መጀመሪያ አፕሊኬሽኑን ስልክህ ላይ ጫነውና ኮርሶቹን ከፍተህ እያቸው፤ ከዛ መማር እፈልጋለው ካልክ ከፈለክ አንድ ኮርስ መርጠህ ከፈለክ ደግሞ ሁሉንም ኮርስ በትንሽ ክፍያ ማግኘት ትችላለህ።
ስንት ነው @@FutureXapp
😢😢😢 ibakachu genzeb yelegnm be you tube astemrugn entrance tefetagn negn 3 wer bcha new yalegn😢😢😢😢
Jezba mn yaskshal
How
ለ6 ክፍል የለም
App Store lays
እባክህ .............በእናትህ በUA-cam አስተምረን ብሩን መክፈል አልችልም 😂😂😂😂😂😂
አመሰግናለሁ ............አመሰግናለሁ .................
Ene physicsn ke 50 wede 100 amtchalehu
ማትስ እንዴት ታስረዳኛለህ
Hii 🎉
How much birr
sent naw wagwe
Mn lay agagnlew
Ye and kors waga sent new
Ibak ine math badab mamar ifa ligalo ine kifil 8th ibak gobaz Mahon ifaligalo
ke sentega kefle gemro new
Ples appun magnet alchalkum
Hi future x I need to contact you
ምንም ሳናቅ እንዴት አምነን ነው የምንከፍለው ለሙከራ እንኳ ትንሽ ቪዲዮችን UA-cam ላይ ብታሳዩን መልካም ነው ከሁሉም በታላቅ ትህትና🙏🙏🙏🙏🙏
ኑርልኝ ወንድሜ
እባክህ በዚህ ሁኔታ ብሩን መክፈል አልችልም ምክንያቱም የማብራት፣ የትምህርት መክፈል እና ብዙ ነገር አለ እኛ ሥራ እንሰራለን, እንማራለን እና እንበላለን ግን በዚህ ሁኔታ መክፈል አልችልም እባክህ በእናትህ በyoutube አስተምረን ።
እንኳ ለብርሀነ ልደቱ አደረሰህ አደረሰን የህይወታችን መምህር በተለይ ስደት አገር ላይ ያለን እህቶች እኛስ ምን አለ ምክር በስደት ላይ ያለን እናመሰግናለን
በርቱ
Betam Arif yenga Abertache
12 class teftangoche fetna yamemitabachew ka 9 -11 old nw enante gar yalew hulum except math , new nw ena endat nw yamiyargute
Adisu ena new curriculum bizu liyunet yelachew ye 1 chapter 2 chapter lewt new...le 12 tefetagnoch demo hulunm timrtoch yematric tiyake bedemb enaserachulen bekirbu yilekekalu
የውልክ ወንድሜ ትምህርቴን የመማር የመቀጠል ፍላጎት አለኝ ግን ከዛ በፊት በሂወቴ ብዙ መማር ያለብኝ ነገሮች ሰላሉ እንድታስተምርኝ እፈልጋለሁ
Bemar des yelegnal wendeme 9th class ngn. Betesebochen senegrachew birr lemekfel akemu yelegnm alugn erdagn 🙏🙏
In shaallah👍👍👍👍
ምናለ ብማር ግን ትምህርት ካቆምኩ ቆየሁ ከ1 ክፍል መጀመር ያለብኝ ይመስለኛል
የስደስተኛ ክፊል ስራልን
ሒሳብን እንዴት ላጥና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😮😮😮😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምንድን ነዉ ሁሉንም part በyoutube የማትለቁት
Life kelohaal❤❤
እባክህ ስሜታዊነትን እንዴት ማስተካከል እንደምንችል የሆነ ነገር በለን
የግል አስጠኚ መቅጠር የቤተሰብ አቅም አይፈቅድልህም ስትል ሰማሁ
እናንተ የምትጠይቁት እነሱ ከሚጠይቁት እናንተ የምትጠይቁት ይበልጣል።
የግል አስጠኚ በሰዓት ስንት ነው የሚጠይቀው?
Sateqi atawri
Please 🙏 🙏 grade 9 & 10 old curriculum for natural
ለምንድነው እንተርኔት የለም ይላልሳ
Ena behuletum carriculem vidiocn btseraln arif new
Egna mnfetenew behuletum carriculem slehone endesu btseraln arif new
Wow
nice
Enbi alagh eco😢
የአንዱ ፓኬጅ ዋጋ ስንት ነው ?
መጀመሪያ አፕሊኬሽኑን ስልክህ ላይ ጫነውና ኮርሶቹን ከፍተህ እያቸው፤ ከዛ መማር እፈልጋለው ካልክ ከፈለክ አንድ ኮርስ መርጠህ ከፈለክ ደግሞ ሁሉንም ኮርስ በትንሽ ክፍያ ማግኘት ትችላለህ።
ስንት ነው @@FutureXapp
😢😢😢 ibakachu genzeb yelegnm be you tube astemrugn entrance tefetagn negn 3 wer bcha new yalegn😢😢😢😢
Jezba mn yaskshal
How
ለ6 ክፍል የለም
App Store lays
እባክህ .............በእናትህ በUA-cam አስተምረን ብሩን መክፈል አልችልም 😂😂😂😂😂😂
አመሰግናለሁ ............አመሰግናለሁ .................
Ene physicsn ke 50 wede 100 amtchalehu
ማትስ እንዴት ታስረዳኛለህ
Hii 🎉
How much birr
sent naw wagwe
Mn lay agagnlew
Ye and kors waga sent new
Ibak ine math badab mamar ifa ligalo ine kifil 8th ibak gobaz Mahon ifaligalo
ke sentega kefle gemro new
Ples appun magnet alchalkum
Hi future x
I need to contact you