የ ጉራጌው ልጅ እናት ፍቅር ወሰዳት😳//ብሬን መልሺ🫢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 894

  • @Lemi-channel1
    @Lemi-channel1 Місяць тому +225

    ክርስትዬኖች በእግዚአብሔር ምሱሉሞች በኣላህ ሳትደምሩኝ እዳታሉፍ ከመዳም ኩሽኔ ነኝ እህታቹ ኣበረታቱኝ😢

    • @Dilsa-ix6rw
      @Dilsa-ix6rw Місяць тому +5

      ቆይ፣ግን፣ጤነኛ፣ነሽ፣እህቴ፣በሆነው፣ባልሆነው፣የእግዚአብሄርን፣ስም፣አትጥሪ😊

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w Місяць тому

      ደመርኩሽ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      ቢቸግርሺ ነዉ ደመርኩሺ አይከፌልበት

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ Місяць тому

      😂

    • @حواءحواء-خ9ي
      @حواءحواء-خ9ي Місяць тому

      ❤❤🎉🎉🎉ደመርኩሽ

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Місяць тому +36

    የምን የነ ኤፊ ወድም ነው የሚመስለው ግን ጎበዝ ነው የምር ፈታ ነው ያረገኝ ሁሌም ይምጣ የምትሉ😂😂😂🙆😍👍ላይክ

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr Місяць тому +167

    እነ አብርሽጋ የሰራውልጅ ነው 😂😂😂😂 ወይኔ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ Місяць тому +137

    ፅግሻን እና ዳኒን ያሥደነገጠው ሠውዬ😂😂😂❤❤

    • @Eeeeeenl5xi
      @Eeeeeenl5xi Місяць тому

      😂😂😂

    • @AregashAdugnawchekole
      @AregashAdugnawchekole Місяць тому

      ልብሱን ያወለቀው ነው😅😅😅😅

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      የዛን ቀን የሳኩ ሳቅ ወላሂ

    • @UaeUae-q4n
      @UaeUae-q4n Місяць тому

      አወ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam Місяць тому

      ​@@AregashAdugnawchekoleደምርኝ😊

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Місяць тому +28

    ኢፍዬ ከኤዴን ጋር በጣም ነው ያማረብህ ጌታን ደስ ስትሉ የኔ ምርጦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o Місяць тому +19

    በየሱስ ስም ፈገግታሽ ሲያምር ኦኦኦ ሁሌም ከልብሽ ሳቂልኝ የኔ ውድ የአገሬ ልጅ❤❤❤❤

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d Місяць тому +48

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኘኘ
    @ኘኘ Місяць тому +152

    ኤሄ ልጅ ወደ ሀይሚ እና ቡሩክ ጋ ላኩልን😁😁 ምን እን ሚይረግ ማየት እፈልጋለሁ 😁😁😁

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z Місяць тому +2

      ደምሪኚ😂😂😂😂😂

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Eyerus-m2h
      @Eyerus-m2h Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ZahraZahra-ej2pf
      @ZahraZahra-ej2pf Місяць тому +4

      ደምሪኝ ያጋጨዋል እኮ ቀብራራው ቀልድየለም😂😂😂😂😂💪💪💪💪💪💞

    • @ኘኘ
      @ኘኘ Місяць тому

      እሽ የኛዉ😂😂💪💪​@@ZahraZahra-ej2pf

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ Місяць тому +31

    ዳኒና ፂጌን የስለቀሰው ግብዳ😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 Місяць тому +27

    ኤፋየ አሁን ልክህን አገኘህ ፍክት ያለች ቆንጆ🎉❤❤❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij Місяць тому +14

    ልጁን ሳየው ባለፈው ፅጌንና ዳኒን ያደረገው ነገር ነው ትዝ ያለኝ ክክክክ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Місяць тому +67

    ቢጣምሩ ምርጥ ጥዶች ይወጣቸዋን😂😮

  • @MarfamarfaOmarlove
    @MarfamarfaOmarlove 22 дні тому +1

    ኤድ ግን ያልተወራለት ፅድት ያለች ቆጆነች የኔማር አላህይጠብቅሽ የኔፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉

  • @Kalekedane
    @Kalekedane Місяць тому +71

    ጌታን ልጁ ከኤፍሬም ጋር ይመሳሰላል የምትሉት 🤣🤣🤣🤣

    • @Deri.Tube.2
      @Deri.Tube.2 Місяць тому +1

      👍👍👌👌🙆‍♀️

    • @سارها-ش2ض
      @سارها-ش2ض Місяць тому

      ማርያምን ግራገባኝ😮😮🎉 ​@@Deri.Tube.2

    • @ፌቡ
      @ፌቡ Місяць тому +1

      ኣዉ🤣😁

    • @Samira-c1n
      @Samira-c1n Місяць тому +2

      አዉ

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 Місяць тому +2

      ታላቅ ወንድማቸው እደሆነ😂

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +22

    አለመሳቅ አይቻልም❤😂😂😂

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 Місяць тому +9

    ወይኔ ይሄ ልጅ ባለፈው በሳቅ ሆዴን አቆሰለኝ ዛሬም መጣ😂😂😂😂😂😂

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 Місяць тому +23

    እውይ የእናት ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ😂😂😂😂🎉❤❤❤ የልጅነገርስ ይለያል ❤ኤፍ አጥበቀህ ያዝ ❤❤❤ሆላ ነገርሀለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Emugela
    @Emugela Місяць тому +18

    አዱዬ ከምንም በላይ ቆጆ ነሽ ከምር የኔማር

  • @Maleesa-dn3hg
    @Maleesa-dn3hg Місяць тому +12

    😂😂😂😂😂 manow enida ena gana sejamire ba saqe yajamarwe damerugni like 👍 😅😅kkkkkkk ❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Місяць тому +21

    ጉዞ ዎደ 50k ❤❤❤😂😂

  • @Geni810
    @Geni810 Місяць тому +39

    እነ አብርሽ ጋር 👉ዳኒን እና ጽጌን ከፍ ዝቅያደረገ 😅😅ልጅ 😅😅ዛሬ ኤደንን እና ኤፋን በሳቅ 😂😂😂😂

  • @jdurur6628
    @jdurur6628 Місяць тому +122

    እናት ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው አልገባኚም ርእሱ🤔🤔🤔🤔

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ Місяць тому +3

      እኔምአልንባኝምስሟመሰለኝ😢😢

    • @SofiyaGashaw
      @SofiyaGashaw Місяць тому +4

      ወላሂ የኔም ጥያቄነዉ ይገሩን

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Місяць тому +12

      ስሟነው,እናቷየምትጠራት,እናትፍቅርብላነው,❤❤❤

    • @Addomakbel
      @Addomakbel Місяць тому

      እኔም 😢 ለጋደኛቸው እናት እያሉ እናታቸው በምን እንደሚጣራዋቸው ገረመኝ 😢😢

    • @Addomakbel
      @Addomakbel Місяць тому

      ​@@ዜድየመርሳዋ-ዀ2በስማ እማ ኤደን ኣደለምንዴ እህቴ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Місяць тому +17

    ኤፋየ ኤልዱ❤❤ ሥታምሩ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do Місяць тому +61

    ዳኒንና ፅጌን ያስታወሰ ላይክ

  • @MulusettubeMulusettube-q7l
    @MulusettubeMulusettube-q7l Місяць тому +25

    ልጁን ሲያይ ማነው ዳኒ ና ፅጌን ያስታወሰ

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Місяць тому +9

    ኧረወየው😂😂 ፈታ ነው ያረገን😂😂❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py Місяць тому +17

    ወይኔ በሳቅ ልሞት😂😂😂😂😊

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Місяць тому +5

    ወይኔ በሳምመኝ የፍቅር መቀስ አለ እኮ በጣም ያሳ 😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይችላል ትችለው

  • @rawudasulman
    @rawudasulman Місяць тому +20

    አራ ኤሄንን ልጅ ወደ ሀይሚ እነ ወደ ብሩክ ጨራቃዎች ጉብኝት የድርግ🤣🤣ታመችቶኛል🥰🥰

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Місяць тому +2

      የቡታጅራልጅ ስለሆነ ያቁት ይሆናል እነሱ

    • @rawudasulman
      @rawudasulman Місяць тому +1

      ኘረንክ እንድረገቻ ነው እካ ሀይሚ እነ ብሩክን🤣 '🤣🥰

    • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
      @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ Місяць тому

      እዳታሥመቱት

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 29 днів тому +17

    ስሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን 🤲

    • @jenabhelwa127
      @jenabhelwa127 29 днів тому +1

      አምን ውድ🎉❤❤❤❤❤❤

    • @RuhamaWerku
      @RuhamaWerku 29 днів тому +1

      ❤❤❤ አሜን❤❤❤❤

  • @Mujee-tub
    @Mujee-tub Місяць тому +6

    Efaye 💍💍Bahunet qalebat Adargilet Efaye yene Abat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 Місяць тому +12

    አቺ ቆጂየ ስወድሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому +8

    ❤🎉ወይ ኢፎ እደዛሪዉ አሰቃችሁኚአታቁም🎉😂😂😂😢😢🎉🎉😂😂😂 ተኮል

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому +8

    *ወይ ኤድ እንኩዋን አንቺ እኔም ሆዴ ቆሰለ ኤፍሬም እራሱ አልቻልክም😂😂ሁሌም ፈታ አርጉን ጭንቀት ጸብ ጭቅጭቅ በየቤቱ ምልትዋል*

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru Місяць тому +11

    እረ ይመችህ አዝናናህን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BarekotFeleke
    @BarekotFeleke Місяць тому +10

    Woooooo endazi fata yemirag nager hule ametuln ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z Місяць тому +8

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድድር የልጆች እኔ የምለው እኔ የገረመኝ አንድ ነገር አለ ማለት ነው። የድሮ ሰዎች ቀልበት ሲያስሩ በቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች ቤተሰብ

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ Місяць тому +13

    እናት ፍቅር ካሜራ ማኑ ሲመጡ በርቀት ቅረፅልን ሲሄዱ ምናምን

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +16

    ወዮ😮😂😂

    • @MahiAmara-cz4jb
      @MahiAmara-cz4jb Місяць тому

      Anchi gotgaygojjam lij slehonch nw emapschat tiktok lay amhara etshin aberchat😊

  • @AkramAkram-iz2ft
    @AkramAkram-iz2ft Місяць тому +14

    ፅጌን እና አበራን ቁጭ ብድግ ያረገው ሰውየ😂😂😂😂😂😂

    • @AmarechiWomase-u7z
      @AmarechiWomase-u7z Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂 Awo ere gudey 😂😂😂

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed Місяць тому +9

    የኔ ቆጆ ስቀሽ አሳቅሽኝ ኤዱዪ😂😂

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z Місяць тому +3

    የዚህ ዘመነ ቃልባቴ እኔ የከራማኝ ሲጣሉ የአቡልቃሉ ሲወደዱ ያደርጋሉ ፈጣሪ ግን ዝናቶችህን ተባረኩ ለይካደርጉልኝ እውነት የሚትሉት በእውነት ላይክ ላይክ ላይክ አድርጉልኝ ማለት ነው እወዳችኋለሁ

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Місяць тому +7

    ልጁ ዳኒንና ፅጌን ቁጭ ብድግ ያረገው ነው ሀይሚና ቡራም ሂድላቸውማ😅😅😅😅😅

  • @KhanKhan-by7ih
    @KhanKhan-by7ih Місяць тому +7

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ እነዝህ ልጆች😂😂😂❤❤

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን Місяць тому +15

    እነ አብርሽጋ የሰራውልጅ ነው😂😂ወይኔ

  • @najibanajibaa2499
    @najibanajibaa2499 Місяць тому +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂 የእፍሬም ጥለ ነው ወይ እራሱን ነው ምምስለው

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Місяць тому +10

    ጉዛ ዎደ 50K🎉🎉🎉😂

  • @GENZB5
    @GENZB5 Місяць тому +18

    የኔ ጨረቃዊች እሲ ደምሩኝ❤❤❤😢😢😢😢

  • @Acc-wj3jq
    @Acc-wj3jq Місяць тому +9

    ኤዱየ የባህርዳር ቆጆ እንወድሻለን

  • @زيناتحبشه
    @زيناتحبشه Місяць тому +2

    ዛሬ ፈታ ነው ያረገኝ የምር ደብሮኝ ነበር ከምላችሁ በላይ እያለቀስኩ ሁላ ነበር ወደሳቅ ተቀየረ አመሰግናለሁ ጆየ ሁሌ ና በነሀይሚም ብቅ በል

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y Місяць тому +4

    እበክሺን እነት ፈቅረ አለበበሲሺ አሲተከከል😢🎉❤ በተረፈዉ😢 በረቱ🎉🎉🎉❤❤

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis Місяць тому +8

    .እናት ፍቅር ትርጉሙ ይነገረን አልገባኝም😂😂😂😂😂😂😂

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b Місяць тому +1

      እናቷ የምጠራት እናት ፍቅር ብላነው ለዛነው

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 15 днів тому

    በስላሴ ስም እር እግዚአብሔር ይስጥህ ማርያም የምር በንስር አይንና በሚኪ መጥፍምት ጭንቀት ወስጥ ነበርኩ አሁን ፈታ አደርከን❤❤❤❤

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki Місяць тому +7

    ፈታ,አረጋችሁን,ሥሥቅ,ሥታምር😅😅😅

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ Місяць тому +4

    አረ በጌታ በሰቅ ሆዴን አማማኝ🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Місяць тому +24

    ወይዬ መሳቅ😁🤭ፈታ አደረጋችሁን ኤደንዬ ስትስቅ ስታምር🥰😁

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 Місяць тому +19

    gurbaa kun isaa dhengada Tasge fi danii Rukutee sanaa saah😁😁

    • @SudiiAwol-jz7gm
      @SudiiAwol-jz7gm Місяць тому +1

      Isumaa😂😂😂

    • @kamilajimmaa7972
      @kamilajimmaa7972 Місяць тому

      ​@@SudiiAwol-jz7gm Nama kolfisa hojiin isaa😅😅

    • @Hana-lr6kp
      @Hana-lr6kp Місяць тому

      Isu noo unati 😂😂😂😂😂😂

  • @drr8432
    @drr8432 Місяць тому +11

    ወይኔ ይሄ ልጅ ፅጌንና አበራ ፕራንክ ያደረጋቸዉ ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d Місяць тому +5

    ሁሉምእያነሳ'እሚወስድሽ'እቃነሽዴልጄ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому +1

    😢😂😂😂❤ሁሊም አምጡሉን ይህን ልጅ 🎉😂😂😂❤በጣም ደስአደረከን😢🎉🎉😂😂😂

  • @abebinaSeyfu
    @abebinaSeyfu Місяць тому +4

    እሄሠውዬ እነአብርሽጋ ፅጉን ያሥፈራራው ልጅ አደል እንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Місяць тому +12

    ሀይሚና ብራ ጋ አብርሽና ሩታ ጋር ይዘኽው ሄደህ ተራ በተራ ፕራንክ አርጋቸው ኤፋ ወዘላን ❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
      @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ Місяць тому +2

      ቡራ አንድ ጊዜ በቦክሥ ይለዋል በሀይሚ ቀልድ አያቅም

    • @ኘኘ
      @ኘኘ Місяць тому

      የአንቺስ ከፍ 👊😂😂😂​@@አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +28

    የኔ ውዶች ኤዱ እና ኤፋ ስታምሩ ማሪያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasaneshAsmare
    @KasaneshAsmare Місяць тому +6

    እነሱንእያየች የወደቀችውን ልጅእደኔ ያየ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 25 днів тому

    😂😂😂😂😂😂ይሔ ልጅ ሲመቸኝ 👌👌👌ዩቲዩብ ክፈቱለት 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም Місяць тому +6

    እነፀጌንያበረከካቸዉልጂነዉ😂😂😂

  • @Fatoom-xc8rb
    @Fatoom-xc8rb Місяць тому +2

    አጂአደኛነሺ ሳቂታ ግንአለባበስሺንአስተካክሊእሺ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke Місяць тому

    አፉ ሲጣፍጥ እዉይ ደብሮኝ ነበር በጣም ተዝናናሁ 😂😂ኤዱየ የኤፋ ንግስት ስወዳቹህ ❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 29 днів тому +1

    ኤዱ ኤፍ እናንተ ናቹ ፈታ የምታደርጉን ኤዱዬ ስትስቂ እንዴት አባሽ ደስስስ እንደምቲይ ልጁን ይዛቹልን ኑ!!ዱቤሽ ቶሎ መልሺ😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 Місяць тому +6

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah Місяць тому +1

    ወላህ እናትን እያየይ ከዋላቺሁው የወቀቀይን ልጂያየ😢😢

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed Місяць тому +5

    ክክክክክ የኤደን ፖርሳ አያያዝ ያሳቀው😂😂😂😂

    • @fhgggggd7765
      @fhgggggd7765 29 днів тому

      እኔየ 😁😁😁😁💟

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 29 днів тому

    አፋናው የምማስሎው የምትሉት 👍👍ጊን ጌታን በጣም ያስቃል ልጁ 👍👍👍👍❤❤😂😂

  • @promobile9759
    @promobile9759 Місяць тому +7

    እናብርሺ ቤትየሰሪውልጅ 😂😂😂ይመቻችሁ

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz Місяць тому +5

    Waw fataa alkuu bat diramaa sarachuu❤❤❤❤

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Місяць тому +1

    😂😂😂❤❤❤❤❤መልሺለት ፍቃቅልቋ የሱቁን ገዘብ

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t Місяць тому +4

    😂😂😂😂😂😂በጣም ተዝናንቻለሁ

  • @nta2615
    @nta2615 Місяць тому +5

    😂😂 ወይኔ በሣቅ 😂

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Місяць тому +1

    ኧረወይኔ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣በሳቅ ገደላችሑኝ ኤደን የኔውድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse Місяць тому +1

    እነ ፅጌን ብራንክ ያደረጋቸው ልጅ ግን ኤፋን ይመስላል 😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ፌዳው
    @ፌዳው Місяць тому +1

    ፅጌን ሽቷን ያስመለጣጥ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @HrPl-m8c
    @HrPl-m8c Місяць тому +1

    ወይነ ዛሬ በሳቅ መትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ምስክን😂😂😂😂

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan Місяць тому +4

    😂😂😂😂ሳቅ ሞኩኝ

  • @slmslam215
    @slmslam215 21 день тому

    በጣም ነዉ ፈታ የደራገኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @ሂውይ-ሂውይ
    @ሂውይ-ሂውይ Місяць тому +17

    🤣🤣🤣🤣🤣አረ በሳቅ ልሞት ነበር አምላኬ ሆይ ምን የተመታህ ልጅ ነህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta Місяць тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያበደነው

  • @SaraMarecose-You
    @SaraMarecose-You Місяць тому +4

    ወይኔ በሳቂ😂😂😂

  • @BetelhemZemachu
    @BetelhemZemachu Місяць тому +5

    Abirsh ga tsegen yasdenegetat lij😅😅😅😅😅

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x Місяць тому +1

    ወይኔ በሳቅ ሞክ 😅😅😅 የኔ ፍልቅልቅ

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +1

    ኤዱዬ የኔ ፍልቅልቅ😂😂❤❤❤❤

  • @BultuMohammed
    @BultuMohammed Місяць тому

    woyo siqe motukunyii ida zare siqe alaqim baxama dis bilonyal fata balulin E & E ❤❤❤❤ wodachualoo ❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 29 днів тому

    የኔ ውዶች❤❤❤ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂❤❤

  • @FitsumAyele-f7y
    @FitsumAyele-f7y Місяць тому +2

    Eree yimechachuu❤❤❤

  • @SansungA04e-g5w
    @SansungA04e-g5w 29 днів тому

    ንግግሩን ስሙልኝማ 😂😂😂😂😂😂 ሳቄ መቆጣጠር አሌቻልኩም 😂😂

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u Місяць тому +1

    ወይኔ ዛሬ ሆዴን በሳቅ አቆሰላችሁት😅😅😅

  • @GabiLove-d2b
    @GabiLove-d2b 16 днів тому

    እኔመ ከመጀመርረያ በሰቅ ሆዴ ነው የቆሶለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +8

    ኤዳን የኤፍሬም ነች😂😂😂😂😂😂

  • @vfg2194
    @vfg2194 Місяць тому +4

    ደስ ስትሉ❤😂

  • @DdFfgh-f3k
    @DdFfgh-f3k Місяць тому +1

    ኣፊ ኢደን እምትወዱ ላይክ ኣሩጉኞ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ZeleKassa
    @ZeleKassa Місяць тому +1

    አረ ዩቱብ ይከፈትለት ከናንተ ጋር ይስራ ይችልበታል ❤❤❤❤❤አብራችሁ እደጉ ቡታጅሮች ❤❤