ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ’ዓለም ከረሃብ ነጻ’ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ ያደረጉት ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 2 години тому +2

    #BORN TO LEAD #BORN TO WIN #BORN TO MAKE HISTORY !!! GOD BLESS YOU ❤🙏🙏🙏❤

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 2 години тому +3

    ዐብቹዬ አንተን ማመስገን በቃላት ለመግለፅ ቃላት ስለሚያጥር በየቀኑ ፈጣሪን ከአጠገብህ እንዲሆ እንዲጠብቅህ ሕልምህን ሁሉ እንዲያስፈፅምህ በክፋት የሚያስቡህን እንዲያርቅልህ መፀለይ ብቻ ነው የሚሻለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @fitnessacademy-x4t
    @fitnessacademy-x4t 2 години тому +3

    የኢትዮጵያ አርበኛ የአፍሪካ ብርሀን ስራው የሚያኮራ አቢቹ አደኛ

  • @besumind9545
    @besumind9545 2 години тому +2

    ሺ አመት ንገስ አብችዬ የመረጥንህ በምክንያት ነው ኢ/ር ለኛ መዳኛ የላከልን መሪ አንተ ነህ ላላወቁሁ ግን አዝናለሁ ። አንተ ግን ለሀገርህ የምሠራው ሥራ ታሪክ ሁሌ በጊዜው ታስታወስሀለች።።

  • @sifen1567
    @sifen1567 2 години тому +1

    ❤❤💢💢💯💯

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 2 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Годину тому +1

    ሃገሩን ያስከበረ መሪ በውጭ ም እንዴት እንደ ክብር እዩት ሁሌ እንደምንለው ይሄን መሪ ዛሬ የናቅሽ ሁላ የት ላግኘው የምትይበት ቀን ይመጣል።ዛሬ ያንን ክፉ ሃገርን ሻጭ መሪ መለስን የምትመኙ በግዜው ብዙ ብላችሁ ነበር ግን ዶር አብይ የሚለየው ኢትዮጵያ ን አንድ አርጎ የሚመራ ሌብነትን ተፀይፎ ጭራሽ ከኪሱ አውጥቶ ብዙ ነገር ለኢትዮጵያ ውያን በግሉ የሰራ መሆኑን እንርሳ።

  • @dani133boy
    @dani133boy 2 години тому

    ረሃብን በተመለከተ የተደረገው ስብሰባ በኢትዮጵያ መሆኑ ስለረሃብ ማ ከኔ በላይ ያስመስላል ሰለሰላም ስለ እኩልነት ፍትህ በኢትዮጵያ ቢደረግ ኖሮ ፈገግ ያስብል ነበር