Outstanding journalism. For the past four decades, Ethiopia has witnessed leaders and party members struggling to achieve sustainable economic growth, equality, peace, tolerance, freedom, and fair wealth distribution. Divisions and unrest are at an all-time high, and once again, history is repeating itself as the current leadership falls short. However, they still have the opportunity to change the narrative if they choose to take action.
I like this journalist so far but i am deadly sure that #Walta wouldn't let him promote his book on this channel if it has really good ideas and has genuine wisdoms for the people and for the nation. I didn't read it yet but i am sure it must be a trash.
ሁላችንም በንስሐ እንድንመላለስ ስሜነህ ቅድሚያውን ስለወሰድክ ልትመሰገን ይገባሀል!!!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አመሰግንሃለሁ ስሜ አሁን በመጻሃፍ የመጣህበት መንገድ ትክክል ነው።
ሰሜነህ ባይፈርስ ትክክል ከአብዩታዊ ዴሞክራሲ አዙሪት ያልወጡ ስለ ብልፅግና ያልገባቸው ብዙ የመንግስት ባለ ስልጣናት እንዳሉ አያሌ ማሳያዎችን ማቅረብ ይቻላል። ሀገሪቱ አሁንምን ከአብዩታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮት ዓለም ምተኃት አልተላቀቀችም። ድፍረትህን ሳናደንቅ አናልፍም !
Mr Senmenh,
Your free speech is great for this generation..👌 👍 👏
ጋዜጠኛ ስሜነህ አድናቂህ ነኝ ዛሬ ግን በደንብ ተረዳሁህ የፓርቲ አባል ሣይሆኑ ሆኖ መገኘት እኔም ውርዴው ስለነበርኩ ብዙ አስታወስከኝ ።
Outstanding journalism. For the past four decades, Ethiopia has witnessed leaders and party members struggling to achieve sustainable economic growth, equality, peace, tolerance, freedom, and fair wealth distribution. Divisions and unrest are at an all-time high, and once again, history is repeating itself as the current leadership falls short. However, they still have the opportunity to change the narrative if they choose to take action.
ምን ዓይነት action ? ሁሉም ችግር ጠቋሚ ነዉ እንጂ መፍትሆ እንጅሩ
Nicely articulated regarding Getachew Reda.
በርታ
በሳል ነፃ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
አሁን ተደምረሃል ወይ በልልኝ እስቲ?
ትችላለህ!
የተቀየረው የበለጠ በዘር መክረሩ ነው እንጂ የተቀየረ የተሻሻለ ምን አለ እና ነው
Mr. Semeneh Bayeferse outstanding reporter wanted to read his book is it on Amazon database more information please?
The main mistake from the beginning is "there is no ideology the so-called abiyotawi democracy or revolutionary democracy.
ሃሳቡን ያልገለጸ ሰው አይሰራም ማለት ይቻላል?
አሁንም ሳንሱር መኖሩን ስትነግሩን ከምር ደንግጫለሁ። የኤዲቶሪያል ምናምን በሚል የዳቦ ስም ሃሳቦች ይቆረጡ ኖርዋል። ይህ እየሆነ ሳለ ፕሮግራሙ "ነጻ ሃሳብ" መባሉ እብለት አይሆንም ወይ?
አሁንምየተለየነገር የለም ምድጃተቀየረእንጂወጡያውነው
መጽሐፉን የት ማግኘት እንችላለን??
የበለጠ ጎሙሩቷል አሁን በበለጠ ተጠናክሯል
የራሱ ከለር ያለው አሪፍ ጋዜጠኛ
ጠቅላይ ሚነረስትሩ የተፀነሰው በአቢወታዊ እህዴግ ነው
አብዮታዊ ዲሞክራሲ የኢህአዴግ የፓለቲካ ርዕዮት ዓለም ወይስ ስትራቴጂክ ፕሮግራም??እንዴትስ ርዕዮት ዓለም ሆነ??
አሁን ኢትዮጵያ የተነገረላት ትልቁ ትንሳኤ እየመጣ ይመስለኛል !!!
ሰውየው (ባይፈርስ) ሴቶች ለመጀንጀን ይችል እንደሆነ እንጂ ለፖለቲካ ኣቅመኣዳም ኣልደረሰም::
ይህች መጽሐፍ ፅፎ ደራሲ ተባለ? ስንት መፅሐፍ የፃፈ ሰው ነው ግን ደራሲ የሚባለው ?
I like this journalist so far but i am deadly sure that #Walta wouldn't let him promote his book on this channel if it has really good ideas and has genuine wisdoms for the people and for the nation. I didn't read it yet but i am sure it must be a trash.
yihee suus yaadenezezew ye baayfers lij aybeqaawum
But you act as police officer.
Ante teneb barita anre belo gazeregna angeteh yefetefet achiberbari
"በቅፅ 2" ነው ያልከው? ኢህአዲግን በማገልገል ተጠቀምክ: ከዛ የወደቀ ሲመስልህ መጽሐፍ ፅፈህ ሸቀልክ...አሁንም በሞጋች ሙድ ብልጥግናን እያገለገልክ ነው: ነገ ብልፄ ሲወድቅ ብለህ ካሁኑ ቅፅ 2 በሚል ልትበላ!? ኧረ ሼም!!! Just do your own work bro.
የዲሞክራሲ መብቱ ነዉ መገለባበጥ አንተ አንድ ደምፅ ነዉ የለህ ለእበቶች ለፋኖዉች አርገዉ መብትህ ነዉ ሰሜነህ ቢፈራርሰ አንዲት ድምፅ ነዉ ያለዉ ለፈለገዉ ይናገራል ያንተን ፍቃድ አይጠይቅም ይሄንን መብት የሰጡት ወያኔዎች ናቸዉ
ክክክክክ ተመቸሀኝ
የሊቀ ሠይጣኑን የመለስ ዜናዊንና የሠይጣኑን የበረከት ሴራ በመጽሐፉ ገላልጠህ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ።
ለምን መሰቀል እንዳየ ሴጣን ያረግሀል ለምን ከሰፈነብህ ሴጣን ለመላቀቅ ጠበል ሂድ
ለቅዱሳን መለሰ እና በረከት የፈደራል ኢትዬጵያ አባቶች ናቸዉ የሕገ መንግሰታችን አርቃቂ ናቸዉ ይገባኛል ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የሰፋሪን ትቢት እንደ ሲጃራ ቁሩ ጥለኖ ረግጠነዋል ምደረ ቡዳ ሞት አነሳቹህ
Seytahan antenna meseloch nachw 😂😂😂
⭕️ ጨፍጫፊው አብይ አመድ ወንጀሉን ሴራውን ዉሸቱን ወጥቶ ሲያስተባብል አትቀበሉ አትመኑ ስራውን እጥፍ አድርጋችሁ ተናገሩ አጋልጡ
አይ ትብተኞቹን ፋኖችን ይበላቸዉ አልዳኝም ካሉ
Tewu semenh , ahun azeb leba endehonch satawuq newu ??