Alemneh Wasseየኃያሉ ትራምፕ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 48

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 2 години тому +11

    አለምነህ ዋሴ ክብር ለጋሽ ዋሴ አንተን የመሰለ ልጅ ለኢትዮጵያ ስላበረከቱልን እናመሰግናለን🙏

  • @ለኩልክሙ
    @ለኩልክሙ 3 години тому +14

    ከአለምነህ እንስማ
    ፕሮግራም ሱሴ ነው በእውነተኛ ሚዛናዊ ትንታኔ የምሰማበት የጀሮ የሚስማማ ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Годину тому +4

    የአለምነህዬ አስገምጋሚ ድምፅ በጣም ደስስስስስ ይለኛል❤❤❤

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Годину тому +4

    It's amazing how much knowledge you have behind journalism

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ 47 хвилин тому

    ተባረክ አለምየ ይህ የተናገርከው እውነት አንድ ቀን እበእግዚብሬር ፍት ስትቆም ሽልማት ታገኝበታለክ ይህ ያልገባቸው ብዙ ኢትዮጵያ ውን አሉ አንድ ሳይድ ብቻ የሚያዮ

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 51 хвилина тому +2

    Excellent!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Годину тому +1

    የሚታጨድ አለ ፂሙንም አስተካክሎ የሚመጣ አለ ትክክል አለምነህዬ ያንዱ ሞት ለአንዱ ህይወት ነው❤❤❤

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 2 години тому +4

    Alemneh Waswe Selamih yibza, be America ye mininor Ethiopian welajoch techenken neber, Allah chinketachin ayto ye feleginew sew temerach hono dees bilognal.

  • @zaremyegeta
    @zaremyegeta 2 години тому +2

    እውነት መስማቱ በራሱ ያሳምማል ግን እግዚዓብሄር ታላቅ ነው

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 Годину тому +1

    አለም ያንተን ዜና ያንተን ትንታኔ ሳልሰማ አላድርም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 3 години тому +2

    Thank-you Alemnek you tells us the truth

  • @LisaReyo
    @LisaReyo Годину тому +1

    Alemyee, Selam nachu, yimechachu,aboo ❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 години тому +2

    ወገኖቼ ንቁ ዘመኑ የመጨረሻ እንደሆነ ከበቂ በላይ ምልክቶችን አይተናል ከዚ በዎላ አሜሪካም ሆነች ምህራባውያንን እየመራ ያለው የጨለማው ማህበረሰብ የ ሀሰተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊዎች ናቸው ትራምፕም ሆነ ሀሪስ ማንም መጣ ማንም አላማቸው አንድ ነው ተራ የፖለቲካ ድራማቸውን ከመከታተል ወደ አምላካችን ወደ እግዚሐብሔር ቤት አጥበቀን እንመለስ ለ ሀገራችንና እና ለራሳችን እንጸልይ ንቁ ዘመኑን ዎጁ ሳይረፍድብን

  • @haileyesuslemlem
    @haileyesuslemlem 2 години тому +2

    You are a great man, I have been in self doubtful while I am engaged with Trump's campaign over the couple of months and lost my sleep to await his win. Many people asked me why I am in the USA election but you nailed key points why we struggle to evict the pro evil establishments. Trump ❤ , I am not ashamed of

  • @DesalegnAshagrie
    @DesalegnAshagrie 2 години тому +3

    ዜናችሁን ሁሌም ነው የምከታተለው በርቱልኝ ሌላው ዩክሬን የራሻያን ከተማ ይዛ ነበር ምን ደረጃ ደረሱ ወጡ ወይስ እንዴት ሆኑ የገቡት ወታደሮች እጣ ፈንታስ ስንቅንይ ትጥቅ እንዴት እያገኙ ነው ?

    • @negashkebede6036
      @negashkebede6036 Годину тому

      የዛሬውን ትንተና በመጽሐፍ መልክ ብታወጣው ለትውልድ እና ለሚልዮኖች አስትማ አስተማሪ
      እንደሚሆን አልጠራጠርም። ላንተም BEST SELLER ይሆናል።

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa Годину тому

    አለምነህ የእግዚያብሔር ሰላም ይብዛልህ!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Годину тому

    አለምነህዬ እናመስግናችሁዋለን❤❤❤

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 36 хвилин тому +1

    ❗ዶናልድ ትራፕ ፡ ከነ ብዙ ድካምህ ፡ አንተው ትሻላለህ❗ እንኳንም ቀናህ❗

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 3 години тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቸ

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube99 Годину тому +1

    "ጓዝህን በአህያ አመልህን በጉያህ
    ምንም ቢሆን ሁለቱም ያው ቢሆኑም ካማላ ባለመመረጧ ግነ የአለም ህዝብ ለአራት አመት ከ አል ጂ ቢ ኪው እናርፋለን ።ይህ ቀላል ነገር አይደለም !

  • @alebo3421
    @alebo3421 2 години тому +1

    Aleminaleh✔️✔️✔️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Годину тому

    ክ ብ ር ለሁለታችሁም አለኝ❤❤❤

  • @asnkechbekele9524
    @asnkechbekele9524 2 години тому +2

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ Годину тому

    ከዓለም ድምጹ ሙራቅ ውጪ ባላለቀ የሚያሰኝ ውብ ቆይታ!

  • @ድሬ
    @ድሬ Годину тому

    ትራምፕን ብምምረጤ እድለኛ ነኝ

  • @show8133
    @show8133 3 години тому +2

    ወዝዋዜ
    ወሬክ ሱስ ሆነኝ እኮ
    ወቸዉ ጉድ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 2 години тому

    ዓለምነህ አፍሪካ ውስጥ ወደ 10 ሀገሮች አሉ LGBTQ እንደ ወንጀል ማይቆጥሩ ሁለት ፆታ ይዘው ሚወለዱትን ልጅ ምን ነው ሚባሉት?

  • @Say-2424
    @Say-2424 Годину тому

    አሜሪካ በአፍሪካ አምባ ገነኖች ጫና ማድረግዋ ልክ አይደለችም ማለት ጀመርክ?መገለባበጥ መጥፎ አመል ነው

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 2 години тому +1

    አሜርካ ለዓለም ታስፈልጋለች ወደድንም ጠላንም😮

  • @rahelw4041
    @rahelw4041 2 години тому

    The first time Muslims, Latinos, and black African Americans,Jewish, more population voted for Trump's in the republican history.

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 3 години тому

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ በእውነቱ ከሆነ የኔም የፑትንም ፀሎት የደረሰ ነው የሚመስለኝ ጦርነቱን ይቆማል ብዬ አስባለሁ።

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu Годину тому

    አቤት አለምነህ የአሜሪካንን የስራ ባህል ብታይ ነጭ ጥቁር ቡንኝ የቆዳ ከለር አይለይም በጣም ነው የሚሰሩት ኢነርጂ ድሪክ እየጠጡ በዛ ላይ ሕጋቸው ካልሰራህ በረንዳ አዳሪ ነው የሚያረጉሁ ህግ ከተላለፍክ በተመሳሳይ

  • @seareghebremedhinasfaha7894
    @seareghebremedhinasfaha7894 2 години тому

    Wanda ethiopia nat😊

    • @TruthEz
      @TruthEz Годину тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾
      @ሰኣረ አስፋሃ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 3 години тому

    This election was give priority for Russia than America

  • @MisrakAlemayehu-w8o
    @MisrakAlemayehu-w8o 40 хвилин тому

    1:00:49 1:00:51 1:00:52

    • @FNeway
      @FNeway 13 хвилин тому

      ????

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 години тому

    ዓለምነህ ላይ ማይኩን ወደታች ዘቅዝቀህ ያደረከውና ድምጹ እንዲርቀን ያደረክ ወይም ድምጽ ቅጂው ላይ የነበርክና ማይኩን አስተካክሉት ድምጹን አርቆታል ያላልክ ሰው እግዜር ይይልህ።
    "ስኬትህን እንደ ድምጹ ያርቀው" እንዳልል ግፍ ነውና አዝኜ ትቸዋለሁ።😢

  • @tekludesta2223
    @tekludesta2223 2 години тому

    Eritrea is existing with no foreign aid

    • @TruthEz
      @TruthEz 55 хвилин тому

      The large immigrant remittances are like an indirect foreign aid.

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Годину тому +2

    ይቅርታ አድርግልኝና አለም- የራሺያ አርቶዶክስነት ክርስትናን መርሕ ባደረገ ላይ የተመሠረተ አይደለም ለምን ብትለኝ ፑቲን እውነተኛ ክርስቲያን ቢሆኑ ኑሮ እስራኤልን በመቃወም ከኢራን ጋር በመሰለፍ ከባባድ ሚሳኤሎችን ሰሞኑን ለኢራን ባልሰጡም ነበር። እስራኤል አሁን ባለችበት ሁኔታ ክርስቲያንም ብዙ የሉም የይሁዲን ኃይማኖቱን የምታራራምድ አገር ነች። ከጌታ መወለድ እስከ ማረግ የለውን የተፃፈውንና ሁኔታዎችን መላው የአውሮፓ ካቶሊክ የአፍሪካውያን ኦርቶዶክስ እስተቀበሉት ድረስ እስራኤላውያንን ከአረቡ አለም ጋር በመጣመር ለዚያውም የሺሀ እስልምናን አክራሪ አገሮች ጋር መሠለፍ ከባድ ዋጋን ያስከፍላቸዋልና። ምክንያቱም እስራኤልን የሚጠላ ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላ አገርና ሕዝብ ነውና ። የእስራኤላዊያንን ታሪክ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስንመለከት እኛ አንደምናቃልለውና ተራ አድርገን የምንገምተው ክስተት አይደለምና።