Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋው ምርጥ አሰራር ነው 👌👌👌👌👌👌
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo aregesh new yeserashiwu ejish yibarek
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshleneg egishe yebarki barchelegn ehite
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ሀሪፍቆይታነበር በጣም ሀሪፍእና አስተማሪ ቻናልነው ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አሰራርነው
ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እንዴዚህ ነው ከሰሩ አይቀር ይመችሽ እናመሰግናለን
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ የሆነ እና በቀላሉ የተረስራ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤
አመሰግናለሁ ሀኒቾ
አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ ቆንጆ አሠራር ነው ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው በርቺቺ
🌹🌹🌹🌹🌹
ዋውውውው🎉❤🎉❤🎉
❤❤
ሰሀላም ሰላምቅ ይብዛልን እኳንም መላም መጣሽ ሰላምሽይብዛልን ዋውውው
ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ሰሚራየ ዋዋዋ በጣም አሪፍነው በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉
ቆንጆ አስራር ያምራን ፡፡ ጥሩ ነው በርቺ
ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ምርጥ አሰራር ነው👌👌👌👌👌👌👌
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዊ❤ ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ❤❤❤😘😘😍
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገ እህታችን😍
አሰላምአለይኩም ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤❤ጠፋሽ
❤Selam enkuan dana metashi ehiti selameshi bezeti yeble ewuneti betam konjjjjo koyeta neber konjjjjo sera new share yadergishleni enameseginaleni ❤
ሰላም ይብዛልኝ ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ማሻላህ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር❤
አመሰግናለሁ ሮዚዬ
እግዚአብሔር ይመስገንሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Selam lezihbeat selam lezih beat selamsh ybza egsh ybark afif new berchi
ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ቆንጆ የቁርስ ምግብ ነው አሰራሩም ቀላል ናው እናመሰግናለን እህቴ
ሲያዩት በጣም የሚያምር ቆንጆ ለቁርስ ለመክስ ልጅ አዋቂ የሚወደው ቆንጆ ጣፋጭ ፈጣን አሰራር ነው እናመሠግናለን ስላጋራሽን
አመሰግናለሁ ወድ❤❤
ሰላም ሰሙዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ እና ፈጣን በቀላል ግብአቶች መስራት የምንችለው የቁርስ አማራጭ ነው ሼር ስላረግሽን❤️🙏
ያሚሚሚሚ የሚያምር አሰራር የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እኔ መልካም ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የመግብ አዘገጃጀት ነው የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ ጠብቅሻለው ጎበዝበርች ልኝ
ዋዉ አማረኝ ❤❤❤👌
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ቤተሰብ ዋው እህታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽቆንጆ አሰራር ነው ቀላል ያለ ቁርስ ነው🎉🎉🎉🎉
❤❤የኔ ቅመም ዋውውው❤❤❤ ሲያምርር❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ እውነት አሪፍ አሰራር ከነ ሙሉ ግብአቱ ፅድት ካለ ስራ ጋር❤
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme teru egishe yebarki barchelegn ehite
አሰላሙሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ወዴ እኮን ሰላም መጣመሺ ማሻላሀ በጣም አሪፍ አሰራራር ነወ በርቺ🎉🎉🎉❤❤❤
ዋለይኩህም ሰላአም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደናአ መጣሽ አሪፍ ቆይታአ ነበረን የኔ ባለሞያ ማሻላህ ደስ የሚል ምግብ ነዉ በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን
Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii nyaata barredadha
BEAUTIFUL CONTENT. Good Bless.🤗🌸HELLO. 😗😗
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቤት ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ የኔ ባለሙያ የኔ ቆንጆ የኔ ሴት አብሽር ይበርቺ ቨርጂኒ ቨርጂኒ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ የሚለው አብሽሪ በርቺ
ሰላም ሽ ይብዛ ሰሚራዬ ውዴ ዋውውው በጣም ቆንጆ ቁርስም ኬክም የሚሆን ነው የሰራሽልን የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤
አመሰግናለሁ ንብርትዬ ወዴ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርች አሪፍ ዉህድ ነዉ ዉዴ በርችልኝ ማማየ ጎበዝ🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔውድ
Semuyie wudie selamsh ybzalgn wawu ijg betam arif aserar newu dnchina inkulal teteqmesh yhn slagarashn inamesegnalen sher ijsh ybarek ❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን አለሁ መንዚዬ
አሰ ወራ ወበ ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ ነው አላህ ይጨምርልሸ በርች በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ፕሮግራምሸ ሞክሩት እህቶቼ ጥሩ ነው ተደስቼበታለሁ እኔ ሞክሬዉ
ሰላም ውድና የተከበራቹህ የሰሙ አድማጭ ተመልካቾች ሰሙየ አሪፍና ቀልልያለ አሰራ በዛላይ ተወዳጂ ምግብ ነው ስለአቀራርብሽ እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤❤ላይክ ሽር ይገበዋል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረከመትሁ ሰላም እህት እኳን ደህና መጣሽ እህት ማሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ይኽን የመሠለ የሚያምር ቀለል ያለ የቁርስ አሰራር ስላካፈልሽን በርች ዉደሠ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ በቀላሉ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ጤናማ የሆነ አሰራር ነው ድንች እንቁላል ዱቄት ተጠቅመሽ ይሄን የመሰለ ቆንጆ ቁርስ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤
ሰላም ሰሚራዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምርጥ የእንቁላል አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋው የሚገርም ነው ምርጥ ምግብ ነው ቀላልና ጊዜን ቆጣቢ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ነው እናመሰግናለን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ ባለሙያ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉❤
ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አህለን ወሣህለን እንኮን ደህናመጣሽ የኔባለሞያ ጎበዝ በርች ሀሪፍነው የኔውድ ቡዙእንጠብቃለንበርች ልዬ ሀቢበቴ አብሽሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሠላም አለይኩሞ ወርህመቱላህ ወበርካቱሁ አህሌን እንካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ አገርችንን ሠላም ያርግልን መሻአላህ ሀርፍ አስራራረናው ቀጥይበት
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ለዚቤት እንኳን በሰላም መጣሸ ወአው መሻአላህ ደነች ደሞ የሆነል እዴ አጄብ❤❤❤❤❤❤
slamesh ybeza yen wed enkan dhna metash wawa ejeshybarek berech betshal sera entbekalen slam lhu
ሰሙዬ አሰራርሽ አቀራርብሽ አነጋገር ልዮ እኮ ነው ግን ለምን አዳድስ ቪዲዮ ለተመልካች አትለቂም ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው❤😮😮 ለማንኛውም እጂሽ ይባረክ
ሰሚራዬ በመዘግየቴ በጣም ይቅርታ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣን አሰራር ድንች ፣ እንቁላል ፣ወተት ፣ ስኩዋር ፣ዱቄት ፣ቤኪንግ ፓውደር እነዚህን ፣ ድንች አርገሽ በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤❤❤
አመሰግናለሁ ነፂዬ
❤❤❤

እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ
ቆንጆ አሰራር ነው ቀላል ያለ ቁርስ ነው🎉🎉🎉🎉
❤❤የኔ ቅመም ዋውውው❤❤❤ ሲያምርር❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ እውነት አሪፍ አሰራር ከነ ሙሉ ግብአቱ ፅድት ካለ ስራ ጋር❤
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme teru egishe yebarki barchelegn ehite
አሰላሙሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ወዴ እኮን ሰላም መጣመሺ ማሻላሀ በጣም አሪፍ አሰራራር ነወ በርቺ🎉🎉🎉❤❤❤
ዋለይኩህም ሰላአም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደናአ መጣሽ አሪፍ ቆይታአ ነበረን የኔ ባለሞያ ማሻላህ ደስ የሚል ምግብ ነዉ በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን
Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii nyaata barredadha
BEAUTIFUL CONTENT. Good Bless.🤗🌸
HELLO. 😗😗