I like Micky he is such handsome, humble and hardworking young man. For me real 'ye arada lij' means this dude. Hope you will tour in Canada soon and will see you. Wow... thanks for being exemplary personality for your peers who run after short cuts for their success.
I know micky gondergnas past life and i am very happy to see you at this stage and success thats a great life choice berta brother kezihm belay bezu mehed techelaleh
Thank you brother Mane & Micky,for imparting such a beautiful ideas & experiences. You both are exemplary persons, Yeah we should use our own products proudly.
To be honest I didn’t even know Micky I mean who he is but what he says is so inspiring keep it up👏🏽👏🏽 I like your calmness and how dedicated you are to archive your dream 👌🏾💪🏾
If you don't know hard life ,you don't what life mean!. Miki you took me through imagining how life was back in a days I have met you more than once and i been through similar journey too . your experinence way inspirational ! Real hustler (ye arada lij) as you said yaredo is so humble and strong heart person !. Mane thanks for presenting this!!!
እስኪ ሚኪ የሚመቻቹ በላይክ❤❤❤
👍👍👍👍
@@user-sp6qb3ps2h🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉
@@user-sp6qb3ps2h
ትክክለኛ ሰው ሰው የሚሽት ኢትዮጵያዊ ጨዋ የስራ ሰውእድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብህ ❤
እርድና መልክ ቢኖረዉ ቁጭ miki ን ይመስል ነበር... Wow best funny,, life lesson... All in one የያዘ ጭዌ ነዉ ###111
Best podcast Ep I have ever seen. 😍😍😍😍
This is the best episode of Manyazewal. Miki becomes a man not a boy.
''እኔ የመድኃኒአለም ልጅ ነኝ ብዬ በጣም ነው የምኮራው''
እውነት ነው ከዚህ በላይ የሚያኮራ ነገር የለም ❤
ያመንከዉ መዳኒአለም አይጥልም 💙
እንደዚ እልል ያልሽ አራዳ አትመሲይኝም ነበር እኮ ሚኪ የምር በጣም ትለያለህ❤❤❤ጢባር 0% , ሌሎቹም አራዳ ነን የሚሉት እርድና ማ ጋ እንዳለች መተው ይዩ miki big love and respect 🙌
እኔ ራሱ ገርሞኛል ምርጥ የአራድ ልጅ😂😂❤❤❤❤❤
የድሀ ልጅ አግባ የተመቸችኝ ንግግር ስርአት አክብሮት ባህል ወዳድነት ክብር ያለዉ ከድሀ ቤት ነዉ ባርችዬ ደስ የሚል ቃለመጠየቅ ነዉ🥰🥰
ትክክል
እውነት ነው ፈሪሀ እግዚአብሄርም ያለው እድሀ ቤት ነው🎉
ሳህ
❤
Right you are bro
እኔ ጎንደር ነዉ የምኖረው ከስንት አንዴ ነዉ wifi የምሄደው ጎንደር ላይ ትላልቅ ሆቴሎች ላይ ብቻ wifi ስላለ አንተ ግን ትለያለህ ማንያዘዋል በጣም ነው የምወድህ connection ተከፍቶ ሁሌ ባይህ ደስ ይለኛል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
'ማማረር ለሴጣን ፀሎት ማድረግ ነዉ" Lesson Learned.
ትክክል 🥰🥰
አራዳ ማለት ገንዘብ አጭበርብሮ መብላት
ሴት መቀያየር መጠጥ ማዘውተር መቃም ማጨስ መጠጣት ማጭበርበር ለሜመስላቹ
ተማሩ ፈጣራን ስትፈሩ ስትታመኑ ንፁ ሰው ትሆናላቹ መልካም ወጣት ትዳራቹ ይባረክ
እመብራሀን ከክፉ ትጠብቃቹ❤❤
ይህ ልጀ እኔ ዱርየ ነበር የሚመስለኝ ግን በጣም የተማረ እና የስራ ስው እደሆነ አወቁ በርታ እሽ ❤❤❤
ማኔ በቃ ትክክለኛ ትምሀርት የሚጠቅም ሰው ነው ምታመጣ ዕይታህን እወደዋለሁ
ሚኪ በቃ እራስህን ሆነ ነው የምታወራው እግዚአብሔር የሰጠኸን ስጦታ መድሀኒያለም እያመሰገንክ ከእነቤተሰብህ ተባርካችሁ ኑሩልን🙏🏽🙏🏽💕💕
ያራዳ ልጅ ሁሌም ይለፍለት ያራዳ ልጅ ሁሌም ሀብታም ይሁን
መዳኒያለምን ይዞ ውድቀት የለም። ያመንከው ጌታ እንድትቀኝለት ደግሞ ክዱ ያግዝ🙏
ስለ እግዚአብሔር ደስ ብሎት የሚመሰክር ሰው እድለኛ ነው። በዛ ላይ በጣም ቀለል ያለ ሰው ነው ደስ ይላል። ማንያዘዋል ደግሞ ከልቡ ነው ሁሉንም ሰው የሚያዳምጠው። ጥሩ ባህሪ ነው በርታ።
የ አዲስ አበባ ልጅ እኮ ልዩ ነው ጨዋታው ወዝ አለው ይመችህ ባርየ
በመጀመርያ መድሃኒኣለምን ስለየማይከፈል ውለታውን ይክበር ይመስገን.. ዛሬ ልክ ስከፍተው ብ ኣርት ስራዎቸ ተስፋ የመቁረጥ ነገር እየተሰማኝ ነበር.. ግን ከፍተኛ የተማርኩት የሁሉም ነገር ቀን እንዳለው ነው.. ሚክሻ እመብርሃን ከነልጅዋ መድሃኒኣለም ክርስቶስ ሁሌም ከናንተ ጋራ ይሁኑ.. choa fratell from asmara/addis ababa
የአራዳ ልጅ፣ ስለ እምነት ያለህ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል።
ሚኪ ትክክለኛ ሰው በጣም አንቂ ልጅ ነው ስለመጣክ ደስተኛ ነን
ሚኮ የአራዳ ልጅ ንግግርህ ልብ ይነካል እውነት፣ ድፍረት፣ ትጋት፣ እምነት ፣ብርታት ፣ጭዌ በቃ ብዙ ነገር አየሁበት ፈጥሪ አብዝቶ ይባርክህ…… ሚስትዬዋ አፍሰሽዋል እዋዋዋን 😍😍😍
ለመጀመሪያ ግዜ ይሄን ፕሮግራም አየሁት ሚካዬ ደስጨትላለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ይዘህ የመጣከዉ ማንዬ ሚኪ አራዳ ምርጥ ጨዋ ሰራተኛ❤
ፀባይህ ደስ ይላል ሙኪ የትም ትውልድ 24 እደግ ነው የ24ትዝታ በጣም ደስ ይላል
ሚኪ ትለያለህ እውነት በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው፡ ሙሉ ሰአት ስታወራ አዝናኝ ቁም ነገረኛ ስለሰዎች ስታወራ ያለህ አክብሮት በመድሃኒያለም ላይ ያለህ እምነት ዋው። ማኔ እደዚህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን
ይሙችህ Bro እንዲህ አልጠበኩህም በጣም ጎበዝ ልጅ እና አስተዋይ ነህ የምትወደው መድሀኒአለም ከዘፈኑ አለም አውጥቶ ለዝማሬ ያብቃህ
አሜን አሜን አሜን
❤❤
❤❤
ሚኪ ጎንደርኛ ጥሩ ትምህርት ነው ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል መድሀኒአለም በፍቅር ያኑራቻሁ
ከመመሰጤ የተነሳ ደጋግሜ ያየሁት ቪድዮ ሚኪየ መዳኒያለም ይጠብቅህ የሰጠህን ፍሬወችንም ይባርክልህ ለቁምነገርም ያብቃቸው ኦፍፍፍ እሚጣፍጥ አንደበት በልጂ በትዳር ባርኮሀል አሁንም በብዙ ነገር ተባረክ ማሪያምን ስትል እራሱ አንደበትህ ይጣፍጣል እመብርሀን ትጠብቅህ ገና ደሞ ከዚህም በላይ ሆነህ አንተን ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰወችንም ትለውጣለህ ክበርልኝ 🙏
እርጋታው በጣም ደስ ይላል ማይኮ ምርጥ ❤
ሚኪ ማን ጀምሬ እስክጨርሰው ድረስ ብዙ ነገር ተምሬበት ፈታ አርጎኝ ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነው ይመችህ ማን!🙏💚💛❤👍
መድሐኒአለም ይባርክህ ወንድሜ መድሐኒአለምን እንዳመሰገንከው ዘመንህን ይባርክልህ ማኔ የሰው ማኛ አንተንም ይባርክህ ወንድሜ ❤
ዋውውውውውው ጭዌ ከ ቁምነገር።።heart breaking and teaching, inspiring and Gods blessing
እግዚአብሄር ጤናህን ቤተሰብህን ሀብትህን ሁሉ ይባርክልህ ሚኪየ
ማኔ ምርጥ ሰው ጋበዝክልን እናመሰግናለን
የእዉነት ምርጥ አስተሳሰብ እራሱን አሸንፎ ወደ ቁም ነገር በጊዜ ሰብሰብ ያለ ወጣት ጀግና ብዬሐለዉ ❤❤❤
ማኔ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ እንደናንተ አይነት በራሱ ጥረትየተሳካለትን ሰው አደንቃለሁ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌለም ሰው የስራ እድል በመስጠታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል በርታ ወንድሚ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️ ያቀረብከው ወጣት አስተዋይ ጫወታ አዋቂ ብዙው ቃላት የዘመኑ ያራዳ ቋንቋ አንዳንዱ ባይገባኝም በዚህ እድሜው ስራ ፈጣሪ ሆኖ በስሩ 20 ሰው ማስተዳደር እጅግ ሊደነቅ ይገባል እግዚአብሄር ቤተሰብህ ይባርክ 🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️
አልጠበኩም😮 እንዲ አይነት ልጅ አትመስለኝም ነበረ የሆነ ዱርዬ ነበር ምትመስለኝ ግን በጣም ምርጥልጅ ነህ ይመችሽ ብሮ
ስለሁሌም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መድሃኒአለም ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰
This man is so wise he spit reality miko you're amazing, keep up the good work🔥🔥
ደስ የሚል እንግዳ ነወ ማኒ ያቀረብከው ሚኪ ጎደረኛ በጣም በጣም ደስ ሚል እያዝናና እያሳቀ ሚያስተምር ሚኪ ራሱ ኮሜዲ ነው በጣም ነው ያሳቀኝ በጣም አመሰግናለው ማኒ
ጭውውታችሁ ቆንጆ ነው አዘጋጁ የልጁን ሚስት እስከአባቷ የገለፅክበትና😂ሚኪ አባቱን እስከትውልድ ቦታቼው የገለፀበት እርቀት ይገርማል አይ ግዜ ለማንኛውም ግብዝ አትሁኑ ለሁሉም ግዜ አለው::
የዘንደሮ ወጣቶች በጣም ይገርማሉ የብስለተ ልክ:: ቆንጆ የአዲስ ልጅ!
ማርያምን አደነኩህ እዲህ ነው የተዋህዶ ልጅ ማለት ጥሩሰው እግዚአብሔርየልብህን መሻት ይፈፅምልህ ከሀጢያት በስተቀር
1.አማኝ 2.የተሳካ ትዳር እና 3. ጠንካራ ሰራተኛ WOW ብሎ ከማጨብጨብ ውጪ ምን ይባላል 👏👏👏👏👏👏
ዋዉ ሚኪ በእውነት እንደዚህ አይነት ሰዉ መሆንህን አላዉቅም ነበር በጣም ነው ያከበርኩህ ይመችህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይባርክህ
ሚኪ ያራዳ ልጅ ነው የምትሉ እስኪ . አራድዬ በሉ . ለኔ አራድዬ ምርጥያንስ ነው . እስቅርጳጵ
ደህነት የስንፍና ውጤት እንጂ የፀባይ መለኪያ አይደለም::ደህነትን ጠንክረን በመስራት ስናሸንፍ መልካም ፀባይንንም በራሳችን ላይ በመስራት እንቀይራለን::
ትክክል
I like Micky he is such handsome, humble and hardworking young man. For me real 'ye arada lij' means this dude. Hope you will tour in Canada soon and will see you. Wow... thanks for being exemplary personality for your peers who run after short cuts for their success.
ማን ያዘዋል ግን የሌለ ነው ደስ የምትለው በጣም አደማጭ ነክ
ሚኪዬ የ 24 ቅመም we strong together until the end!Proud to be የ 24 ልጅ❤
ምስጥ ብየ የሠማሁት ዋው ሚኪ የምታመልከው አምላክ ቸሩ መድሐኒአለም ትዳርህን ቤትህን ይባርክልህ🙏
መድሀኒያለም ልጆችህን ያሳድግልህ ። ምርጥ podcast
አራዳ ማለት እራሱን የሆነ ሰው ነው!
ሚኪ ማኛዬ ምችት: ድልት ይበልሽ አባቴ!
ዎውውውው ማለቁ የሚያናድድ ቆይታ ነበራቹ ሚኪ የገባት የአራድ ልጅ ነች እናመሠግናለን ማኔ።
ደስ ብሎኝ እያደመጥኩ በጉጉት ነበር የተቋጨው .....
ጤና ይስጥልኝ አሜን ወንድሜ አሜንወንድሜ መድዓኒያለም መድዓኒያለም የዓለም ክብር ምስጋና አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
የሰው ዘር በሙሉ ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ
ሚኪ ወንድሜ ነው
የምትመለው እና በጣም ነው
የምትመቸኝ ተባረክ god bless you🙏🏽
'ማማረር ለሴጣን ፀሎት ማድረግ ነዉ"
I know micky gondergnas past life and i am very happy to see you at this stage and success thats a great life choice berta brother kezihm belay bezu mehed techelaleh
ትክክል የድሀ ልጅ ፍቅር ነው
ማይኮ ትለያለህ 💪💪💪መድሀኒአለምን ያመነ መንገዱ ልዩ ነው🙏🙏🙏
It's one of the best podcasts I have ever seen. Miko 🙌🙌🙌
ሲያልፍ ሁሉም ያስቃል😂 ስለሁም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
Thank you brother Mane & Micky,for imparting such a beautiful ideas & experiences. You both are exemplary persons, Yeah we should use our own products proudly.
ለሁለተኛ ኮመንት መጣሁ ምንም ሳይሰለቸኝ. አለቀብኝ😢 ሚዬ😮 ልዩ ነክ
ሚኪ ትለያለሽ ያለህን ብታጣስ ሲልሽ የፊት ገፅታሽ ያበደ ነው ዱነግ ያራዳ ጣራ ዘመንሽ ይባረክ በያዬ
ጨዋታው ደሰ ሲል ።።
የሚገርም ነው ሚኪ የአራድየ ልጅ !!!
እኒ የድአ ልጂ ስለሆንኩ ምወደው ልጂ ሊላ አብታም ልጂ አገባ እኔንም እስካሁን ቆሜ ቀራው ድህነት መጥፎ ነው ብዙ ነገር ይሳጣካል አልሀምዱሊላህ ይልቤን ማወራለት ሰው ባገን ደስ ይለን ነበር
አቺ ወደሽዋል እሱ ግን ላንች ቦታየለውም።። ምክንያቱም ቢወድሽ ኖሮ ያቺ የደሀ ልጅ መሆን ለእሱ ምንም አልነበረም።
ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው!
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ!
ዋውውውውው ሚኮ በጣም ጣፋጭ አንደበት ነው ያለህ ምርጥ ያራዳ ልጅ ማኔ እናመሠግናለን መዳኒያለም ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
ሚኪዬ በስራክ የኔ ጀግና ጎበዝ በርታ ጌታ ኢየሱስ ይወድካል
To be honest I didn’t even know Micky I mean who he is but what he says is so inspiring keep it up👏🏽👏🏽 I like your calmness and how dedicated you are to archive your dream 👌🏾💪🏾
If you don't know hard life ,you don't what life mean!. Miki you took me through imagining how life was back in a days I have met you more than once and i been through similar journey too . your experinence way inspirational ! Real hustler (ye arada lij) as you said yaredo is so humble and strong heart person !. Mane thanks for presenting this!!!
አራዳ በቃ እንዲ ነዉ ዝርያ❤❤❤
ኡቭ ነው 😆😆
😅😅😅😅@@YordanosF
በጣም የተመቸኝ ጭውውት ነዉ እናመሰግናለን።
ዋውውውው ሚኪ ያልጠበኩት ማንነት ነው ያለክ ደስ ሲል ❤❤❤❤
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ሚኪያስ እና ማንያዘዋል 💚💛❤
ብዙ ቆይቼም ቢሆን የሰማሁት ምርጥ ቆይታ ነበር ዋው
ማንየ የኔ ፈንዷቫ ሰወድህ አይዞህ ባለትዳር ነኝ ፡ከጀርመን
Wow this men is really very wise I didn't expect
Mickiyee Gonder u changed me a lot. Don't judge the book by its cover. Thanks bless u
ለሚዲያ የማይመጥን የሠፈር ቌንቌ ቃል ይጠቀማል አቋርጬ ወጣሁ. ልጁ ግን ስራው ጎበዝ ነው
Wow he is really blessed 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሚኪዬ:እውነትነው:መድሀኒአለም:ክብሩን:ይውሰድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያራዳ ልጅ ማለት ይሄ ነው ሀገሩን ቤተሰቡን እናቱን የሚወድ
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው፡፡ ማንያዘዋል አቀራረብህንም ወድጄዋለሁ፡፡ ሳቅህ ግን ይረብሻል፡፡ ሳቅህን በልኩ ብታደርገው አንዳንድ ቦታ እንዳውም የተጋነነ ይመስላል፡፡ ተመልካችህንም የሚረብሽ እንዳይሆን ጥንቃቄ ብታደርግ ሀሪፍ ነው፡፡ በተረፈ በርታ!
He’s so humble🔥🔥🔥😍
I'm Proud of his prestigious Confidentiality and pure worth ship!!!
Wow miki u are wise person ..and hard worker person i learn a lot from as a business women😍
ዋኡ ሚኪኢ የምትገርም ወጣት በርታአ ለዚኢ። ዘመን ወጣት ጎበዝ ምሳሌ ነህ ማኔ በጣም ያመከብር አድናቂ ነህኝ ፈጣሪ ላይ ያለክ እምነት ይገርማል በራስ መተማመንእ ሳላደቅ አላልፍም። አድቀን ወደማገኝ እርግጠኛነህኝ 💪💪💪💪👌👌🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
I'm so proud of u mike
ኡፍ ማርያምን ማርያምን ማርያምን ለእምነታቹ ያላችሁ ነገር አስቀንታቹኛል ማርያምን
Mike malet ende hulum ye addis ababa aradeye lij egnan miwekelen always love and respect ❤
The greatest podcast all time 🙌🔥
አቦ አዲስ ተመቸኝኝኝ😂😂😂 አንተም ምርጥዬ ነህ ታይታ የማትፈልግ ሰከን ያልክ ልጅ ነህ። ይመችህ የሥራ ብርታትህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ አላህ ይጠብቅህ። Nuuf jiraadhu❤🙏
100% perfect big respect men❤
ማኑ የሚወደድ ፕሮግራሞች ናቸዉ ። በርታ!!!
ከስደት ስመለስ እመጣለሁ ደግሞ ሚኪ በጣም የማደንቀው ሙዚቀኛ ነው
I know this dude since childhood ...his been never changed !...true Ye YE 24 Arada !
ጥሩ ድምፅ አለህ ሚኪ ይመቸኛል