በኮሜዲ መልክ እውነትን መናገሬን አላቆምም! |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 501

  • @bgiethiopia-g1m
    @bgiethiopia-g1m Рік тому +521

    ቀጣይ እሸቱ ይጋበዝልን የምትሉ ይሄን commente like በማረግ እናስጨንቃቸው😅

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts Рік тому +50

    እስከ ዛሬ ድረስ የቀረቡት ሁሉም ተደምረው የዚህን ያህል አይሆኑም በጣም ነው ያዝናናህኝ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 🙏

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 Рік тому +31

    ይህ ልጅ የእውነት የኮሚድያ ፀንስ ሃሳብ የገባው ትልቅ ቦታ መድርስ የሚችል ልጅ ነው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Рік тому +199

    ወቸው ጉድ የሚመቻችሁ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ🎉

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Рік тому +75

    OMG ምኔ እንደዚ ቁም ነገረኛ ነህ ብዬ አስቤ አላቅም "የኛ ትውልድ መፍራት ካለበት መፍራት ያለበት እግዚአብሄርን ብቻ ነው ያኔ ደህና መንግስት ይመጣል"-ምናለ ያረጋል ❤❤❤👏👏👏 ጥርሴን ሳልከድን ነው የጨረስኩት the best episode ever on ወቸውgood😂

    • @himet7737
      @himet7737 Рік тому +2

      True

    • @Nejat197
      @Nejat197 Рік тому +1

      በጣም ነው ያስደነገጠኝ ጀግና

  • @yosefmulugeta5378
    @yosefmulugeta5378 Рік тому +53

    ለምንድነው ግን በመሀል video ማታስገቡልን like የተወዳደረበትን አጭር video more interested yaregewal

  • @arondawit7496
    @arondawit7496 Рік тому +15

    እንደ ወጣት የሚወራበት እና ምንማርበት podcast በማዘጋጀታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @dawitg25
    @dawitg25 Рік тому +4

    ስለ ኢትዮጵያ እሚያወራው ነገር በጣም እውነቱን ነው። ያጣናው ፍቅር ነው። ሰው በብሔር አብዷል። ግን ግዚያዊ ነው። በዚህ አይነት ሁኔታ የትም መድረስ ስለማንችል ትንሽ ግዜ ይውሰድ እንጂ ሁሉም መባነኑ አይቀርም። የብሔር ጨዋታ እሚያዋጣው ለብሔር ፖለቲካ ነጋዴዎች ብቻ እንደሆነ ሁሉም እየተረዳው መምጣቱ እማይቀር ነው። ብዙ ሀሳቦች መጥተው ሁሉም አልፈዋል። መጽናት እሚችለው የሁሉንም ፍላጎት እሚያስጠብቅ ነገር ሲኖር ብቻ ነው። ያም ፍቅር ብቻ ነው

  • @gggmichael2561
    @gggmichael2561 Рік тому +22

    We need more of such a BOLD, patriotic and hopeful young people. Hats off to you ምናለ and all the best to you

    • @Menbimar
      @Menbimar 10 місяців тому +2

      What do you mean by “bold”? 😂

    • @addisalemayehu7546
      @addisalemayehu7546 Місяць тому

      @@Menbimar it took the wrong meaning

  • @ZaynabKa-l8h
    @ZaynabKa-l8h Місяць тому +1

    ብታምኑም ባታምኑም እንደዚ ደጋግሜ ያየዉት episode የለም❤❤❤❤❤❤

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 Рік тому +8

    በጣም ምርጥ ጥልቅ የሀገር ፍቅር ያለው ኮሜዲያን ።በሳል

  • @menderin4228
    @menderin4228 Рік тому +21

    አንደኛ ኤፒሶድና ሳይጠገብ ያለቀ ቆይታ ነበረ ምኔ በሳልና ገራሚ ልጅ ነው። ይመቻቹ ዮኒ፣ቤኪ፣አቤላ።

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Рік тому +15

    ማሂ ጋር ባደረጋችሁት ቆይታ ሰጀስት ስታደርጉ ሰምቼ ነው ያየሁት የምር እንኳን አየሁት!! አሪፍ ዝግጅት በርቱ ❤

  • @AbishaTsega
    @AbishaTsega 29 днів тому +1

    ምንያለ በጣም ነው የማደንቅህ ስራዎችክ በጣም ደስ ይላሉ በርታ🙏

  • @kalastu111
    @kalastu111 Рік тому +15

    1ኛ ተመችቶኝ የጨረስኩት episode 👏

  • @tebarektarekegn7980
    @tebarektarekegn7980 Рік тому +43

    Hey there, I just had to drop my first comment because this episode is an absolute blast, full of laughter and amazement! The guest on the show brings such positive vibes and knows how to keep us entertained with his hilarious antics. Huge props to the ወቸው GOOD podcast for their incredible progress and their knack for picking guests who just keep getting better and better. You guys have truly inspired me with your growth and the joy you bring to each episode. Thank you for the motivation and endless fun. Can't wait to see what's next!

  • @betelhemezeze370
    @betelhemezeze370 Рік тому +4

    ይህንን podcast ሳየው የመጀመሪያዬ ነው። የእኔ ትውልዶች ስለሆናችሁ ይሆን ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳችሁ ?! ሁለት ሰዓት ከምናምን ማዳመጤ ገርሞኛል። አሪፍ ጨዋታ ነው በርቱ

  • @habtamu84
    @habtamu84 Рік тому +10

    Comedian Menale is really a talented man. Respect #Eshetu!

  • @sifustar
    @sifustar Рік тому +12

    እስከ ዛሬ ከጋበዛችኋቸው ምርጡ እንግዳ ❤❤❤ This video maybe the popular one🎉🎉🎉

  • @Lazarus47-b6m
    @Lazarus47-b6m Рік тому +63

    I love how Abel doesn’t think twice to step on a controversial topics 😅

    • @Lazarus47-b6m
      @Lazarus47-b6m Рік тому +8

      Voice for Abel, freedom of his speech

  • @Shegeregna
    @Shegeregna Рік тому +9

    this guy is a comedic genius I hope he will be best

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Рік тому +3

    ሀቅ ይህው ነው ።እውነቱን ተጋፍጦ ማለፍ ኢትዮጵያ ልትድን የምትችለው በዚህ ማክንያት ብቻ ነው ።

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 11 місяців тому +1

    በህይወት ግዜዬ ሁለቴ ደግሜ የሰማሁት ልጅ ከጠያቂዎቹ ሌላ

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Рік тому +3

    ምኔ ሀሳብህ እንዴት የራሴን ሀሳብ እንደገለፀልኝ ማርያምን!! አሁን በዝምታ እንዴት እንደምደማ!! እና ሁላችንም ሀሳብህን ብንገዛ የት እንደምንደርስ!!

  • @SSCsnap
    @SSCsnap Рік тому +32

    It is becoming weekly program as Abel say it 🙌 huge fan keep it up Gs

  • @alazarbrook7639
    @alazarbrook7639 Рік тому +5

    Menale mesheten asamerekelege ወቸው ጉድ የመቻችሁ እንደዚ ፈታ ያለ ሰው ጋብዙልን

  • @mulexkura4131
    @mulexkura4131 Рік тому +65

    በረከት ግን እጅህ አያርፍም ብርጭቆውና ማይኩን አላሳርፍ አልካቸው😂😂😂😂😂

  • @menderin4228
    @menderin4228 Рік тому +23

    ምናለ እጅግ የሚገርም ብስለት ያለውና አስተሳሰቡ ከፍ ያለ ሰው መሆኑን በማድነቅ ተመሣጬ እንዳዳምጠው አደረገኝ። ወቸዎች በርቱ በቀጣይ youtuber nebilnur ብትጋብዙት ምርጫችን ነው።

  • @Mike.d.kassa7
    @Mike.d.kassa7 Рік тому +6

    minale what a courageous and wonderful comedian, I really enjoyed watching every second. keep up #wechewgood podcast

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Рік тому +6

    He is soooooo honest like him

  • @eliyasfikadu1236
    @eliyasfikadu1236 Рік тому +2

    አቤላ ምርጥ እይታ ያለው ምርጥ ሰው ነው ይሜ የአራድዬ ልጅ

  • @YayaKendrick
    @YayaKendrick Рік тому +6

    Thanks

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  Рік тому +1

      🙏🙏🙏 thank you very much

    • @YayaKendrick
      @YayaKendrick Рік тому +7

      ወቸው ጉድ ፓድካስት ከምቾቱ የተነሳ a Super Thanks እየገዛሁ ነው ማየት እምፈልገው. አሪፍ ነው ቀጥሉበት::

  • @itsmyworld60
    @itsmyworld60 12 днів тому

    ምንአለ old friend, ስላየሁህ ደስ ብሎኛል! ሀዋሳ ዩንበርስቲ 2003 ባች እንዴት ፀዴ ነበር! ያንተ ቀልዶች እኮ ድሮም ገራሚ ናቸው! ግቢ እያለን ያጫወትከን ጭዌዎች አሁን ድረስ ያስቁኛል! ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ! Good Luck bro

  • @blackmermaid.6897
    @blackmermaid.6897 Рік тому +6

    On a completely unrealted note, beki looks so damn good. What a glow up!

  • @Habesha.Explained
    @Habesha.Explained Рік тому +7

    First time listener/watcher of this podcast. This comedian is an absolute blast. Funny is an understatement. Baya.😅😅😅😅

  • @KiRabbitET
    @KiRabbitET Рік тому +8

    ENJOYED EVERY BIT OF THIS!! Yimechachu 🙌

  • @EsmaelHassen-mp3lt
    @EsmaelHassen-mp3lt Рік тому +2

    አቤላ በጣም ትክክል ነህ ስም አይጠቀስ ዝም ብላቹ ጠይቁ።

  • @habtekida3997
    @habtekida3997 Рік тому

    ምኔ አብረን ነው የተማርነው። በጣም ጎበዝ አንባቢ ነው።
    መፃፍ ያነባል።

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Рік тому +3

    እውነት ነው ወንድሜ ባንዳ የሚመራት ዘረኞችና ሌቦች ካላሰወገድን መቼም አያልፋልንም

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 Рік тому +25

    ግልፅነቱ ወደደኩት 🙏

  • @aberaberhinu2680
    @aberaberhinu2680 Рік тому +3

    ዝምብዬ ነበር የከፈትኩት ዘልዬ ስሰማዉ ሀሳቡ ገዛኝ ከዛ ወደ መጀመሪያ መለስኩት ሙሉዉን ተመለከትኩት ቡቹ ተመቸኝ እናተም

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring Рік тому +2

    ፓድ ካስቱ በጣም ጥሩ ነው። በዛሬው እለት የቀረበው እንግዳ መድረኩን ወስዶት አቤል፣ዮኒ እና ቤኪ አፉችሁን ከፍታችሁ ሰምታችሁታል። ፀዴ ያራዳ ልጅ በማንነቱ የማያፍር እራሱን ሆኖ የሚኖር ሰው እና ፊልም የማይወድ አሪፍ ሰው ነው።
    እንደ ኮመንት ቤኪ አስሬ የመንግስት ት/ቤት እያልክ ባትረብሽ ፒስ ነው፤ ዮኒ በመሀል በሀሳብ ተውጠህ ታይተሀል፤ ኮመንት ከምታቡ አንድ ላይ ቢቀርብ የተሻለ ይመስለኛል.....
    ይመቻቹሁ

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Рік тому

    አውሮፓ ሆኜ ይህን ዝግጅት ስከታተል የግቢ ነገር በትዝታ ወሰደኝ.........ችከላ......አጠሬራ......ፎንቃ.......ፎርፌ.......

  • @jonunu7959
    @jonunu7959 Рік тому +10

    this podcast is absolutely incredible! ምንye እምታቀርባቸው ነገሮች ገባውን had us in stitches from start to finish. Your wit, ቁምነገርህ and humor are truly remarkable, and you have a unique talent for bringing laughter into our lives. You're a comedic genius, and we can't wait to see more of your shows. enamesgnalen betam. And ወቸውጉ's Thank you for the unforgettable podcast. from US

  • @yohannesgetahun8990
    @yohannesgetahun8990 Рік тому +1

    ወቸው ጉድ የሚያስብል podcast, more እንደሱ ቁምነገረኛ የሆኑትን...አብዙልን❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 Рік тому +1

    ምናለ ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሙሉዉን አደመጥኩት በጣም ነው ደስ እያለኝ ያየኋችሁ ❤❤

  • @HSH182
    @HSH182 Рік тому +7

    ምርጥ ነበር ይመቻቹ, በጣም ፈታ የሚያደርግ podcast nw, i love all your freedom and respectful friendship😍in the meantime let Abel talk his idea 😃 አገድቡት and Yoni demo አትፍራ ምን ይመጣል ብለህ ነው😂 anyways “keep going keep growing” የምትል ጥቅስ አይቼ ነበር love you all!!
    😍😩☺️😁🤣🤣

  • @kalye1768
    @kalye1768 Рік тому +5

    The best of all your podcasts👏🏾👏🏾👏🏾 ምኔ ወሬህ አይጠገብም 😁😁😁

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Рік тому +2

    ምናለ ይመችህ፣ ትክክለኛ ወጣት።

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 10 місяців тому +1

    አቤሎ ፓለቲካ እንዲቦተለክ ይፈልጋል 👋 ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @meronbizuayehu2628
    @meronbizuayehu2628 Рік тому +1

    አሪፍ ዉይይት ነዉ አቤላን በነጻነት ሚያወራበት ጊዜ ይምጣልን

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Рік тому +1

    ወቸው goooood wechew ጉድ አስባሉ እኮ ጎበዝ ይመቻቹ❤

  • @Ibnu.Muhajir
    @Ibnu.Muhajir Рік тому +2

    Nice guest
    We need more of him
    Minale keep going man

  • @antenehsamson7383
    @antenehsamson7383 Рік тому +2

    ሰዉ ስሙን እየጠራችሁ ስትጠይቁ ደስ ይለዋል እና ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስማቸዉን እየጠበቁ ሙሉ video ነዉ የሚያዩት ከእራሴ ተመክሮ ነዉ..... አቤል አርፈህ ተቀመጥ ስሜ ሳይጠራማ አይቆምም😂😂😂😂

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Рік тому +1

    ምኔ is the best comedian of this generation…. Minalachew you make me laugh all the time … thank you

  • @SSCsnap
    @SSCsnap Рік тому +6

    Best episode watched it for the 4th time I swear

  • @yummygirma2043
    @yummygirma2043 Рік тому +2

    kind endehone yasetawekal beza lay betam gobeze new degemachu akerebut

  • @EndashuKenea
    @EndashuKenea Рік тому +5

    Got inspired!!! I thought we failed, our generation. But no, this episode shows me there is still time & hope.

  • @FIRARRI
    @FIRARRI 11 місяців тому

    I love your podcast guys. ረጃጅም እና ውስብስብ ስሞችን ባጭር ለመናገር ሞክሩ

  • @kalkidanabebe2946
    @kalkidanabebe2946 Рік тому +2

    abela ymechish .......we want to hear a lot from u.......u r the reason i watch this episode

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 Рік тому +3

    በጣም አሪፍ ዝግጅት ነበር ። ምናለ መርጥ ይመቻችሁ❤

  • @MihretTilahun-w5u
    @MihretTilahun-w5u Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እውነት

  • @yonasabebe
    @yonasabebe Рік тому +1

    Its my first time seeing this podocast. And I loved it. Mane has brought the freshest comedy vibe into the media. I also agree with te ideas that he told about facing any challenges and taking responsibility for you believe is right.

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Рік тому +2

    ምናለ" ቅልል ያልክ ነፃ እሳቤ ያለህ ምቾት የምትሰጥ ነህ"።አቦ ይመችህ።

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 11 місяців тому +1

    Giftd all wow I woch mony times this ap bt stl now trsti wow😮

  • @robel-kz2je
    @robel-kz2je Рік тому +1

    ልጁ ቁምነገረኛ ነዉ ከልቡ ነዉ የሚናገረዉ👏👏👏👏

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 11 місяців тому

    በጣም ጀግና ነህ በዚህ መልኩ አልጠበኩህም።

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 11 місяців тому

    minale you are a genius ....min waga alew bezu kebtoche balubet hager twledk enji

  • @YafetTesfaye-n5q
    @YafetTesfaye-n5q Рік тому +1

    ብዙዎቹ በ30 ደቂቃ ስልችት ነው የሚሉኝ እናተ አቦ ይመቻቹ!!!!

  • @biruktsegaye4198
    @biruktsegaye4198 3 місяці тому

    ጉድና good አንድ ሆነው ጉድ እያረጉንነው። ጉድን good አርገን ወሰድንና ወይ ጉድ! ወደ it's good ቀየርነው።

  • @dagkkkku
    @dagkkkku Рік тому

    እስከ ዛሬ ከሰራችሁት ይዬኛው በጣም ያዝናናኝ ነበር በዚሁ ቀጥሉ እንዳትጠፉ 🙌

  • @HiritTef
    @HiritTef Рік тому

    እባካችሁ በጣም ሚያስተምር ልጅ ነው ።ኮሞዲያን ማሜ አቅርብልን

  • @ashenagibirhanu4665
    @ashenagibirhanu4665 Рік тому +2

    Absolutely ginus ❤🎉keep it up minalhi

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 11 місяців тому

    መከባበራችሁ ደስ ይላል ጨዋዎች ናችሁ።

  • @chalagezu5189
    @chalagezu5189 Рік тому

    Sele Hager fkr mejemeriya kerasachu jemru asimesayoch erasachu perfect satihonu ke lela sew perfect atebiqu

  • @rastalove7719
    @rastalove7719 Рік тому +3

    The best episode goes to ምናለ👏

  • @nebyoukifle5984
    @nebyoukifle5984 Рік тому +3

    The best episode so far

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому

    des sitilu. bertu,,,, I see the future of Ethiopia in you. Keep up the good work.!!

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 Рік тому +1

    ልክ እንደዚህ አይነት ቀደዳ እንዴት ደስ እንደሚለኝ። የሆነ ባር ውስጥ ወይም ከረምቡላ ቤት አጠገብ ከጓደኞቼ ጋር የማደርገውን ቆይታ አስታወሰኝ።

  • @bezawit8124
    @bezawit8124 Рік тому +1

    abelaye semachewen manbebihin chiger yelewem and i enjoied it menale is the best arada man 👍

  • @amanaaa
    @amanaaa Рік тому +6

    Just don't read their name when asking questions. But don't cut it off the part when you ask questions from audience by your phone.

  • @bezategafaw9318
    @bezategafaw9318 Рік тому +4

    Great guest! Love it

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia Рік тому +8

    Keep it up guys 👏👏

  • @aladormelekot123
    @aladormelekot123 Рік тому +1

    Wow megerm engeda nw yemr hasabachu megermu nachew keep it up

  • @bezicho
    @bezicho Рік тому +4

    Today's episode was a very interesting and entertaining program Tank you very much you guys🙏🏾❣️💜🥰💜🙏🏼

  • @kaleabhintsa4681
    @kaleabhintsa4681 Рік тому +2

    ቆንጆ episode ነው እምልህ ገብቶሃል አደል ቤኪ እምልህ😁😁

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 6 місяців тому

    Please manage your social media you are enginer eko
    Ena you are loved❤

  • @appseth8007
    @appseth8007 Рік тому

    ምናለ ያረጋል ይመችህ ነጻ ነህ ደስትላላችው ዛሪነው ሰብስክራይብ ያረኩት በርቱ

  • @maheletgizaw
    @maheletgizaw 11 місяців тому

    ok guys i have seen your videos. Seens AWRA and still am in love with your gusts keep it up. LOVE U

  • @danel3934
    @danel3934 Рік тому +1

    Betam ds emil program buchu andigna nh

  • @anteyamahderyinoralu7065
    @anteyamahderyinoralu7065 Рік тому +3

    Nice podcast please bring yeti, mahi and liyu

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Рік тому +4

    ጽድት ያለ ኢፒሶድ ፏ ያለ ሀሳብ የተንጸባረቀበት ቡቻ አንደኝ!!!

  • @Nahhom1234
    @Nahhom1234 Рік тому +1

    Ere let abel talk his ideas are very interesting

  • @AbelWoldetsadik-yn9qj
    @AbelWoldetsadik-yn9qj Рік тому +5

    በ አሁኑ 17/02/2016 እንግዳው exodus new ምናለ አቤል በሉ !
    ከውስጥ መስመር ነው የደረሰኝ

  • @barkotjia8769
    @barkotjia8769 10 місяців тому

    Best episode in many aspects.

  • @bisratgashaw1611
    @bisratgashaw1611 Рік тому +3

    Best episode ever!!!👏👏👏

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Рік тому +3

    Wowwwwwww maranta then #Menab💯💯💯💯💯💯💯💯💯🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liyoualem
    @liyoualem Рік тому +5

    👏🏾👏🏾👏🏾 I like how Abel speaks what is in his mind .It makes him so relatable.

  • @kirubelevo5630
    @kirubelevo5630 11 місяців тому

    For some reason yihen episode alayehutm neber mainly cause I've never heard of the guy before but mannnn this has to be hands down top three of my favorite episodes. You guys are killing the podcast game yimechachihu! And I think you should keep asking questions from the fans, but do it in a more organized way like how Abel sugested, memorize them and incorporate them into your conversations.

  • @hananiguse9820
    @hananiguse9820 9 місяців тому

    ደስ ትላላቹ
    ግን በረከት እጅህ ይሪፍ እስቲ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️