የጃኒ ቭሎግ ቃለመጠይቅ | ያልጠበኩት ኢትዮጵያዊ ማንነት! በአሜሪካ የስኬት ሚስጥር | Manyazewal Eshetu podcast Ep.7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 711

  • @jahnnyVLOGS
    @jahnnyVLOGS Рік тому +639

    Thank you for having me as your guest i had such an amazing time. I hope everyone enjoyed this podcast thank you for always supporting me🙏🏽❤️

    • @esmaeljemal3897
      @esmaeljemal3897 Рік тому +8

      ❤❤❤

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  Рік тому +93

      You are the most welcome!
      The whole generation is looking up to you!
      Keep shining!

    • @anime-vision
      @anime-vision Рік тому +4

      I love mr beast one day i will be a you tuber like u 🎉❤❤

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Рік тому

      ❤many betam ewedehalew ❤yeh lejem betam new yemewedew he so sweet ❤❤❤😊

    • @sinkwamekonnen7869
      @sinkwamekonnen7869 Рік тому +3

      Jahnny your amazing 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mamushzewde2097
    @mamushzewde2097 Рік тому +96

    በጣም ጨዋና ስነስረአትን የተላበሰ ልጅ ያውም ብዙ ብልግና በተለመደበት ሀገር አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Рік тому +532

    ጃኒን የምትወዱ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት🎉🙌

  • @danifi6779
    @danifi6779 Рік тому +76

    ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት እና በጣም ገርሞኛል እንደዚህ አይነት ማስተዋልና ጥበብ በዚህ እድሜ፤ ለወጣቶች ሮል ሞዴል ነው፤ በርታ ወንድሜ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናይሀለን

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 Рік тому +37

    ጀግና ወጣት እድሜውን በአግባቡ እየተጠቀመበት ያለ ድንቅ ልጅ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Рік тому +8

    ኦ እንዴት መታደል ነው በዚህ እድሜ አሜሪካን ሃገር እንዲህ ስርአት ይዘህ መገኘት መባረክ ነው ።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤ አደራ ከመንገድህ በፍፁም እንዳትወጣ አጥብቀህ ፀልይ ። ብዙ የሃበሻ ልጆች የት ቦታ እንዳሉ ይታወቃል ብቻ ባሁን ሰአት ያላችሁ ወጣቶች ፈጣሪ አቅፎ ይያዛችሁ ።

  • @sisaykream5529
    @sisaykream5529 Рік тому +51

    ሴፉ ላይ ይቅረብልን ስርአቱ እራሱ የሚገርም ነው ዋው የሚገርም ዘናጭ የሚገርም አራዳ የሚገርም ወጣት ዋው ጃኒ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ale_Tube
    @Ale_Tube Рік тому +84

    W Podcast 👏👏👏 . . . . . . . Much more respect both of you brother's 🙏🏽. . . . . . ማኔ ከፈቀደልኝ በቀጣይ እቀርባለው 🙏🏽

    • @mekut1741
      @mekut1741 Рік тому +5

      it should you on the next one

    • @franzaaza3547
      @franzaaza3547 Рік тому +7

      Merkato lay bichawun michohew ebd new yalkewun resahew 😅

    • @codingwithPython-teme
      @codingwithPython-teme Рік тому

      🤣🤣🤣🤣@@franzaaza3547

    • @zelalem6666
      @zelalem6666 Рік тому

      You have absolutely nothing to offer stay in your lane!!!

    • @debebedesta2166
      @debebedesta2166 Рік тому +3

      Man, u have no idea how I like your reaction. Keep it up, man.

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Рік тому +12

    በጣም ምርጥ ድንቅ ቀና ሰው ድሮም አይሀለው ደሰ ትላለህ ደግሞ ውጭ ላሉት ልጆች አጉጉል ለሁኖት አበሻ አይባሉ ፈረንጅ ድብልቅ ያለባቸው አውቃለው አንተ ለነደነዚ አይነት ተሰፋ ነህ ቢያዩዩህ ቢሰሞህ በርታ እድግ በል ከዚ በላይ በማሰተዋል ተባረክ

  • @amsalworkgetaneh7194
    @amsalworkgetaneh7194 Рік тому +64

    እንደዚህ መልካም ወጣቶችን ማነሳሳት ለሌሎች የሚተርፍ ስለሆነ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው።

  • @minaletaye8286
    @minaletaye8286 Рік тому +31

    የ2ታቹም ሰብስክራይበር ነኝ ከኦሮሚያ ቦረና ሞያሌ! በጣም አስተማሪዎቼ ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ! 1 ቀን ማንያዘዋል ጋር እቀርባለው ብዬ ተስፋ አደርጋነሁ!!!!!

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Рік тому +32

    አያትህ ሊመሰገኑ ይገባል ትክክለኛ በሀበሻ ባህል አሳድገውሀል

  • @sarashemse23
    @sarashemse23 Рік тому +8

    ዋዉ በጣም ከልቤ ግዜ ሰጥቼ ያየሁት vidio የእዉነት ለመናገር በጣም ነዉ inspire ያረገኝ በርታ እድሜህን ግዜህን በአግባቡ የተጠቀምክ ነህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ነወ የተማርኩት

  • @Nejat197
    @Nejat197 Рік тому +60

    ማኔ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው የጀመርከዉ እንዳታቋርጥ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪🥰ጃኒ ምርጥ ወጣት ጎበዝ ልጅ👍👍

  • @binufilms1
    @binufilms1 Рік тому +22

    ሃገራችን ውስጥ ማየት ምፈልጋቸውን ኮንተንት እያየሁ ነው ጃኒ እና ማኔ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፖድካስት ነው ተባረኩልን!!
    ማኔ ደሞ አንድ ቀን እኔ እና ባለቤቴ ካንተ ጋር የተያያዘ ገራሚ ታሪክ አለን ያንተ ፖድካስት ላይ እናወራዋለን ፈጣሪ ካለ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +49

    He is young boy. I live in Canada, but this boy is very discipline. Unbelievable he didn’t change his behavior. God bless you.

    • @Ethiopia2023
      @Ethiopia2023 Рік тому +2

      He live in usa LA

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 Рік тому

      ​@Ethiopia2023 that's what the commenter said too.

    • @ImranAdem
      @ImranAdem Рік тому +1

      Me too love from Canada 🇨🇦

    • @trezanegazi5801
      @trezanegazi5801 Рік тому +3

      Yes, I know he live LA 🇺🇸 USA I was so proud of him when you’re coming north America especially when you’re young it’s very difficult to raise the children but him a lot of kids. They have to learn from him. I proud of him. God bless you again and again.

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws Рік тому +1

    በወጣትነት ይህን ሁሉ ልምድ ማግኘት ትልቅ መታደል ነው።

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq Рік тому +16

    ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ደስ ብሎኛል! የኔ እንደሆንክ ስለተሰማኝ ነው እንደዛ ያልኩት ወንድሜ!

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Рік тому +3

    ማንያዘዋል ጥሩ እየሰራችሁ ነው ይህ ልጅምንም በጣም እማከብረውና የምወደው ልጅ ነው አስተዋይም ነው በርቱ ማንያዘዋልዬ እሱ ከአሜሪካ ሄዶ አማርኛው ደስ ይላል አንተጋ ግን ትንሽ እንግሊዘኛ ታበዛለህ በተረፈ ደስ ይላል ቃለ መጠይቅህ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለ ሶፋ ላይ እረፍት ልውሰድ ብዬ እያየኃችሁ ውስጤ የነበረውን ዛሬ ነገ የምልበትን ማንነት ተፈናጥሬ ተነስቼ ወደ ተግባር እንዴት ልቀይረው ብዬ ይኸው ተነሳሁ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ እኛ ችቦ እናንተ ክብሪት ናችሁ እንደናንተ ያለውን ያብዛልን ❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ዛሬ ነው ያወኩት ከሚገባው በላይ ነው ያስደስተኝ ለልጆቻችን የሚሆነን ሃሳብ ነው ያካፈለን በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርልህ

  • @Firaol06
    @Firaol06 Рік тому +16

    እናመሰግናለን በጣም ❤

  • @Addistoday
    @Addistoday Рік тому +5

    ጃኒ the great ስለአሜሪካ ብዙ አሳውቀህኛል ! እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርታ!

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ Рік тому +41

    ማነው ግን ከ አሜሪካ የመጣው ጃኒዬ ይመችህ አማርኛህን አድንቄአለሁ ❤

    • @NancyBelay-n7x
      @NancyBelay-n7x 3 місяці тому

      በጣም እኔ እራሱ ኢትዮጵያ ያሉትም እንደዚህ ለቋንቋችን ክብር እዳላቸው አላሳዩም ገርሞኛል ጃኒ

  • @DagiRagasa
    @DagiRagasa Рік тому +7

    ጃኒ በጣም ጎበዝ ልጅ ነወ በተላይ ለኢትዮጰየአ ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው

  • @mintesnotmulatu6590
    @mintesnotmulatu6590 Рік тому +6

    ጃኒ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን ...!! ካንተ ብዙ የህይወት ትምህርት የወሰድኩት ምንም እንኳን ታላቅህም ብሆን የምሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም ነው የምከታተለው አሪፍ ነው በጣም ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ በርታልን !!

  • @hanT1213
    @hanT1213 Рік тому +6

    ጃኒ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ልብ ያለው ከጃኒ ብዙ ሊማር ይችላል። እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Рік тому +7

    ጥረቱ በጣም ነሚደነቅ ጃኒ ብዙ እንጠብቃለን

  • @abitati
    @abitati Рік тому +1

    አንተ አሁን ላለህ ማንነት አያትህ ምስጋናውን መውሰድ አለባቸው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Рік тому +8

    ጃኒ ከእድሜው በላይ አስትዋይና ጎብዝ ልጅ ነው በርታ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Рік тому +10

    ጎበዝ ደስ የሚል ጠንካራ ወጣት !!! በርታ ጌታ ይርዳህ ❤🙏❤

  • @mehretabteklehaimanot9697
    @mehretabteklehaimanot9697 Рік тому +5

    Johnny is different
    Am 50 but he teaches me a lot .I respect him .
    Thank you for inviting him ❤❤

  • @wazikido
    @wazikido Рік тому +2

    በሰመአብ ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ማሰተዋል ሰነሰረሀት ረጋተው እውቀቱ ለእምነቱ ለአላማው በጣም ነው ያሰገረመኝ በጉጉት ነው ያየሁት 2:30 የደቂቃ ያክል ሆኖብኝ እግዛብሄር ሀሰብህን ይሙላው ከክፍ ይጠብቅህ 💖💖🙏

  • @eshetuletta2543
    @eshetuletta2543 Рік тому +7

    ጃኒን ዛሬ ነው የሰማሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 Рік тому +6

    WOWW!!! i watched it now! This is the first time i saw Johny. What an amazing young man! At this age, how wise he is! His wisdom, hambleness, knowledge about the things he does and his surroundings, his respect for his culture, religion and his viewers is so unspeakable. His understanding about life and work in general is so amaizing. I wish I could have a word to explain him but he is more than my expectations and i am not regreated seating and watching him about 2:30 hrs. Keep up the good work JOHNY.❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ጠብቆሀል ባጠቃላይ እንጂ የመጣህበት እድሜ እንኳን አደገኛ ነው

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Рік тому +6

    እኔ ይሄ ልጅ ስለሆነ ጨርሼ ቪዲዮዉን አየሁት ❤በርታ ስርዓት ያለህ ልጅ🙏

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 Рік тому +1

    በጣም የምወደው ቅን የስራ ሰው ነው አለምን እያቀራርበ ያጠበበ ልጅ ነው በርታ ወድሜ

  • @TDENTERTAINMENT10
    @TDENTERTAINMENT10 9 місяців тому +1

    ጃኒ the great

  • @kedesthailu1886
    @kedesthailu1886 Рік тому +11

    ደስ ብልኝ እንቅልፎን አጥቼ ነው የስማሁት ግበዞች በርቱ እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Рік тому +14

    እኔ አሜሪካ ከመጣሁ የየወሰኑ አመታትን አስቆጥሬአለው::እስከ አሁን እውነተኛዋን አሜሪካ በመፈለግ ላይ ነኝ::በወሬ የምናውቃት አሜሪካ ና እውነተኛዋ አሜሪካ አንድ አይደለቺም::በተለይ የ ሀበሻው አስመሳይነት ብዙ ገፁዋን ሸፍኖታል::እቤት ና መኪና በብድር ወስዶ ቤት ገዛው እያለ ይንጎባለላል::ታሞ የማይተኛበት ቤት ቤት ተብሎ ሲጠራ በራሱ ይገርማል::ብቻ ብዙ ነው ተወርቶ አያልቅም ጉዱ::ሀገር ቤት ያለው ሰው ሰነፍ ስለሆነ እንጂ ጠንክሮ ቢሰራ ኑሮ ማለት ሀገር ቤት ነው::እየለፉ በጭንቀት ከመደፋት ቆሎ በልቶ በሰላም ማደርን የመሰለ ነገር ምን አለ!?

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Рік тому +13

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታችሁ መገናኘታችሁ:: ቀጥሉበት

  • @burtukanalemayew7013
    @burtukanalemayew7013 Рік тому +2

    ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰማንው ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምረናል እናመሰግናለን

  • @Gelila-w8u
    @Gelila-w8u Рік тому +3

    ጃኒዬ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት Thank You mane

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 Рік тому +9

    The most respectful boy,blogger Janny. May the Lord bless you more & more he is master mind humble amazing keep shine ❤🙏🏻🙏🏻 🙌

  • @molitatube
    @molitatube Рік тому +8

    I swear I am always inspired by young person like Jonny.

  • @selamawitassefa8237
    @selamawitassefa8237 Рік тому +7

    ጃኒ ምርጥ ልጅ የልጅ አዋቂ ጎበዝ 👏👏👏

  • @KadoSeraj
    @KadoSeraj 9 місяців тому

    በጣም ምርጥ ልጂ አስተሳሰብህ ብቻ ይበቃል ጃን

  • @DoraEntertainment3221
    @DoraEntertainment3221 Рік тому +6

    ልንገራችሁ አንዴ በህይወቴ እኔ እንደዚ ቁጭ ብየ podcast ይቅር እንደዚ ረጂም ፊልም አይቼ አላቅም 2:27 ደቂቃ እንዳያልቅብኝ እየፈራው ነው የጨረስኩት አንድ አላማ አለኝ እንደማሳካው ዛሬ አውቅያለው ። ጃኒ and ማኔ በጣም አመሰግናለሁ ሁላታችሁ አነሳሳቹ በጣም ይገርማል ለሁላችን እንደናንተ እንዲሳካልን ተመኘው ቸር ሰንብቱ

  • @mekut1741
    @mekut1741 Рік тому +3

    2:27:38 worth it ....................best podcast everybody should watch it

  • @martabetew8229
    @martabetew8229 Рік тому +10

    ፍቅራችንን በላይክ መግለፅ ብቻ ሳይሆን ብዙ ወጣት እሚማርበት ትክክለኛውን እውነት ነው የሚናገረው ፍፁም ግልፀኝነት የተሞላበት እውነት ነው ወጣቱ ሁሉ ያየውን ነገር ቢማርበት በጣም ደስ ይለኛል በግሌ ብዙ ገንዘብ ከሚሰጥህ ጥሩ ሀሳብ የሚነግርህን ውደድ

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 8 місяців тому

    ጃኒየ እግዚሀቢሔር ይርዳክ ደስ የሚል ስርአት ነው ያለክ ጌታ አላማክን ያሳካልክ ወንድሜ

  • @TiruyeG
    @TiruyeG Рік тому

    ጃኒ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ጨምሮ ይስጥህ በጣም ነው ያደነቅሁህ
    ማኔ ደግሞ አድናቂህ ነኝ ግን አማርኛ ስታወራ እንግሊዝኛ መቀላቀልህን ብትቀንስ ጥሩ ይመስለኛል

  • @Amen-47
    @Amen-47 Рік тому

    ጃኒ ትክክል የምንኖረውን አንፀባርቀህልናል እናመሰግናለን

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Рік тому +5

    አቢ ልበልህ እንደ ልጄ ፈጣሪ ሀቅ ያውጣልህ። እኔ ሶስት ዓመት ኖሬ በማየው ዘግናኝ ነገሮች ተቃጥዬ በጊዜ ልጄን ላስመልጥ ብዬ ነው ልጄን አንጠልጥዬ የመጣሁት። አሁን ሀገሬ ላይ በሰላም እየኖርክ ነው እ/ር ይመስገን።

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Рік тому

    ጃኒዬ የኔ አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ተባረክ እድግ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህን ባህሪህን አይቀይርብእ

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 Рік тому +4

    ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተመችቶኛል

  • @bukabuka2003
    @bukabuka2003 Рік тому +1

    He is so hambled. I didn't think of him just like this.

  • @meserettafesse-y2q
    @meserettafesse-y2q 14 днів тому

    wow betam chewa gobez lij neh really you are best example to most ethiopian tenages fetari yasebkibet yadiresih

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Рік тому +1

    የተባረከ ልጅ የሚገርም ነው ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለህ ነህ በርታ ወንድሜ እህትህ ከቨርጂንያ
    ጠያቂው ግን ጠይቀህ ዝም ብለህ ስማ የራስህን ታሪክ እያወራህ አላሰማ አልከን

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 Рік тому +23

    I have an 11 year old son so I highly encourage you to give advices for the little kids in English I swear you will be a good model for kids how to stay away from addiction and focus on your goals milew 😉

    • @jossyb8998
      @jossyb8998 Рік тому

      Why don’t u teach ur son Amharic language?

    • @eyutg8178
      @eyutg8178 Рік тому

      @@jossyb8998 well he born and raise here the language is not the whole point it’s all about how he can be a solution for generations anyhow my son understand Amharic well!

  • @ermi540
    @ermi540 Рік тому +3

    Johnny is honest and positive guy I like him I watch the full video.
    Definitely he will be too the next few years.
    Keep up Johnny!

  • @Sergio80275
    @Sergio80275 Рік тому +3

    በጣም አሪፍ ነበር ስርአቱ ብቻ ይበቃል የኔ ጨዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማኔ እናመሠግናለን ❤❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +1

    የጆኒ ተከከታየ ነኝ ግን ወጣት አይደለሁ ግን የሚያሳየው ጥሩ ነው ስለዚህ ነው የማየው ጥሩ ውይይት ነበር ለወጣቱ ጥሩ አነቃቂ ነው ❤

  • @Deep_Message
    @Deep_Message Рік тому +8

    2:09:10 🤣😂😂🤣🤣😂😂 እንደዚህ የሚጠቅም ነገር የሚገኝበት ቪዲዪ ሲገኝ 10 ሰሀትም ቢሆን እናያለን

  • @menber3590
    @menber3590 Рік тому +2

    ❤❤❤ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ብስል ያልህ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ማንያዘዋል አንድ ቀን ባካል ባይህ ደስታየ ነው በጣም ረድተህኛል

  • @pinaseifu2830
    @pinaseifu2830 Рік тому

    ጃኒ እኔም ቤተሰቦቼም በጣም ነው የምንወድህ በተለይ በርገር በጣም ስለምወድ አንተም ብዙ ጊዜ ስለምትሞክር ይመቸኛል

  • @Aster-z5k
    @Aster-z5k Рік тому

    ጆኒዬ ለታናናሽ ወገኖቹና ወንድሞቹ ብዙ ሊማሩበት የሚችሉት ምርጥ ኮሊቲ ያለው ኢትዮጵያዊ ልጃችን ነው። ጆኒዬ እጅግ አከብርሀለው እወድሀለው። የኔ ልጅ በርታ

  • @Amin-ij8wl
    @Amin-ij8wl 7 місяців тому

    ጀኒ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ግን ማይንዱ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እልሚህን ያሳካልህ ወንድሜ ማኔ አንተም እግዚአብሔር ያኑርህ ውድ ወንድሜ ነህ የምር አንተን ሳይ ነው ተስፋ ማረገው ❤❤❤❤❤ilove you

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Рік тому +1

    He is young mutured. Genies and politely.

  • @birtukanketsela4294
    @birtukanketsela4294 Рік тому +7

    ገና ዛሬ ነው ያየውት ግን የትንሽ ትልቅ! አቦ ይመችህ በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ይገርማል። እደግ!!!!

  • @Nardi135
    @Nardi135 Рік тому

    ጃኒ ሲባል እሰማለሁ ግን አንድም ቀን ቪዲዮዎቹን ከፍቼ አይቼ አላቅም ይህን ቪዴዎ ካየሁ በኋላ ግን ሰለሱ የለኝን አመለካከቴ ተቀይራል የሚገርም ማንነት ነው ያለው አልጠበኩም የልጅ አዋቂ የሚባል ልጅ ነው ከዚህ በኋላ ቪዲዎዎን አያለሁ ጃኒን ስላቀረብከው እናመሰግናለን ማኔ የምታቀርባቸውን ሰዎች አመራረጥህን አደንቃለሁ ቁም ነገር አላቸው ። በርታ ማኔ

  • @zelalemzeleke777
    @zelalemzeleke777 Рік тому

    Jane Ante betame gerume leje nehe kemlkam family new yewetahew yelbhen egziyabher yasakalhe demo yesakalhale.berta.

  • @DawitTesfahun-m9g
    @DawitTesfahun-m9g Рік тому

    Tegermalek jany brother bezi edme endi aynet beselet migerm nw ewent tedemenal you are so amezing

  • @kaleteshome4271
    @kaleteshome4271 Рік тому +5

    ማኔ በጣም አጓጊ ፖሮግራም ነው በዛ ላይ ከ 2 ሰአት በላይ ነው ዋው ስራችንን እየሰራን ልምድ እየቀሰምን ነው እኔም ዲዛይነር ለመሆን ብዙ በወረቀት ላይ የሚገርሙ የባህል ልብሶችን እየሰራሁ ነው ሀገሬን ለመለወጥ እራሴንም ስደት ከሚባል እድሜ እና ጉልበት ነጣቂ ለመላቅቀ በየቀኑ ስራ ላይ ነኝ እደሚሳካም አምናለሁ 🎉🎉

    • @yordanossenay
      @yordanossenay Рік тому +1

      Esti endeze negerelen America Dollar metafes yemeslachewal minew balemetaw endayelu

  • @AlmazAlemina
    @AlmazAlemina Рік тому

    ማኔ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ታደርጋለህ ግን ይረዝማል

  • @Bubululu1234
    @Bubululu1234 Рік тому +8

    U guys are both very inspiring...may god give u more wisdom and energy to change our people and our country.✌️

  • @yaredhailu203
    @yaredhailu203 Рік тому +1

    I WATCHED! ALL SECONDS .. JANNY BIG MAN

  • @menderin4228
    @menderin4228 Рік тому +4

    ፅድት ያለና በርካታ ትምህርት ያገኘንበት ቆይታ ነበራቹ ማኔ። ጃኒ ከመመለሱ በፊት አንድ ቭሎግ ስሩ በተረፈ keep going bra pcsss..

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!...የበለጠ ቦታ የአድርስህ...

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 Рік тому

    Lije endate bihonilng betam betam gobez lij ayilewitik bemetifo egzabher yitebikiki tadila enathhhh berita

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Рік тому

    ጎበዝ ወጣት ስነስራት ያለዉ ዋዉ ጃኒ ቪዲዬችህን አይ ነበር አሁን ማን ያዘዋል ላይ ስለቀረብክ ደስ ብሎኛል ላሰብከዉ አላማ ሁሉ ሁሌም ቢሆን እግዝያብሔር ከፌትክ ይቅደም አያትክ ትልቁን ሚና ተጫዉተዋል በስነስራት ስላሳደኩክ ነዉ

  • @getsochNtube
    @getsochNtube Рік тому +6

    I never watch full video of podcast but this one ❤

  • @tesfaymengesha
    @tesfaymengesha 7 місяців тому

    Jane no1minyasibal 1gha egzabiher yedkamihn sileseteh
    Egzabiher yetemesegene yihun
    You are my life techer

  • @kemermuhdin
    @kemermuhdin Рік тому +4

    ሙሉዉን ስላየዉ ለራሴ👏👏👏

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 Рік тому

    ጃኒ እምድራችን ላይ ቴልልቅ ቦታ ሂዶ የቀረጸ ጀግና ነው.....እውነቱን ልንገርህ አንተጋር መቶ ኤንተርቪው ጋደረጉ ሰዎች የማይተናነስ ብቃት ያለው ልጅ ነው በዚ በወጣት እድሜው......እኔ ልጄን ይሄን ፖድካስት ካላየህ እያልኩት ነው ብዙ እወቀት ይገኝበታል

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 6 місяців тому

    በርታ እንተ ቆንጆ ት/ቤት ሂድ እንድምንም ብለህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የድራጉ ነገር ክርስቶስ ረድቶሃል ፅሎት አድርግ ብዙ ትልቅ ተስፋ እለህ እኔ ያለሁበት እካባቢ ጠፍተዋል ነው የምልህ የኢትዮጵያ ልጆች የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤ ጠንክር

  • @SamiYedemelij-cz5tr
    @SamiYedemelij-cz5tr Рік тому +2

    ዋው የሚገርም ዮድካስት ነው የምር ጃኒ በዚህ ደረጃ አልጠበኩም ነበር የምር ምትገርም ልጅ ነክ ተመችተከኛል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    ማንያዘዋል እና ጃኒ በጣም አከብራችኃለሁ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 Рік тому +8

    በሚገባ ጊዜዬችንን ወስደን በርከት ብለን ዓይተነዋል በርቱ። (ከ71 ዓመት ዕድሜ እስከ 45 ዓመት)

    • @yordanossenay
      @yordanossenay Рік тому

      Yehew new yegna hager sew benegrut aysemam ya America hager Challenge yemjemerew ka tsetetaw new ejeg yemechenk tseteta ale sew yenafekehal nechoche eres berse enkuan aynegagerum yemteserawen neger ka hager bet yeshalal enje yan yahel lewet yelewem sewu benegrutem aygebawem minew balmetaw endatel

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 Рік тому +3

    First time and His thought are mind blowing and I am on the way to follow him. Such a big inspiration.

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Рік тому +16

    ከተለያዩ ሀገር የሚመጡ ልጆችን እንደዚህ እንተርቪ አርግልን ❤❤

  • @kasahunArega132
    @kasahunArega132 Рік тому +2

    ጃኒ ሚገርም ሰው ነክ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ
    ማኔ podcast ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ አድርገው።

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Рік тому +1

    የጃኒ አፍቃሪ ነኝ ልል ነዉ በቃ😂 የቀረኝ ፖድካስት የለም እኮ ሰሞኑን ባለህበት አለሁ። ትልቅ ህልም አለኝ ኤነርጂዬ ቀላል አልነበረም ሰሞኑን ደከም ስላልኩ ኤነርጂህ ቢጋባብኝ ብዬ እያንዳንዱን መልዕክትህን እየሰማሁ ነዉ። ቢያንስ የ6 አመት ታላቅህ ነኝ ግን ህልም ስላለህ ብሰማህ እንደማተርፍ እርግጠኛ ነበርኩ። ብዙ ነገሮች ወስጃለሁ ወደፊት ሲሳካልኝ እንገናኝ ምርጤ!

  • @AlmazAlemina
    @AlmazAlemina Рік тому

    ጃኒ ምርጥ ነህ ለልጆቻችን አረሃያ ትሆናለህ በርታ ያሰብከው ይሳካልህ

  • @fasiltefera2760
    @fasiltefera2760 Рік тому

    ጃኒ ስነ ምግባርክ እጅግ በጣም ተመቸኝ ። 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Рік тому +2

    እኔ አሜሪካ ውስጥ ከኖርኩኝ ከ20 ዓመት በላይ ነው ብዙ ስቴት ኖሪያለሁኝ አብዛኛውን አውቃለሁ ጆኒ የምታወራው በሙሉ 80% ውሸት ነው ብለሕ ብለሕ ከአሜሪካ ኢትዮጵያ ሰላም ናት ብለሕ አረፍከው እርግጠኛ ነኝ አሜሪካ የሚኖር ሕዝብ ይስቅብሀል።

  • @shibire7870
    @shibire7870 Рік тому

    Jahnny America 🇺🇸 hager akewalew Bettyin lemagezi falgo seagegnat ayechalew mirti aseteway liji new nurelen🥰🥰🥰💕💯

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Рік тому

    ye liji awqi neki Egziyabeher yasebkewin yasakalik

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Рік тому

    Jahnny yarada lej malt endezi new betsebocheh yebareku anten endezi adregew ansew yasadegu edemana tana yestachew antem tebarek kumneger bota yaderseh kelefu Hulu yetbekhe medhanyalm

  • @senugamer500
    @senugamer500 Рік тому +4

    በጣም አሪፍ ፖድ ካስት ነበረ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው much Respect Jahhny your the best ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍