የወደቀው መልአክ ሳጥናኤል እና ጭፍሮቹ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 75

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  13 днів тому +2

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

    • @DagmawitMo
      @DagmawitMo 13 днів тому +1

      Lemn lehulum teyaqea mels atsetum comment lay

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +1

      @@DagmawitMo ውድ ተመልካቻችን በቅድሚያ ስለተከታተሉን በቅዱስ እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።
      ከእርሶም ሆነ ከሌሎች ተመልካቾች የተሰጠን አስተያየት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ቪዲዮ መስራት እንደሚገባን አስረድቶናል። በመሆኑም በዚህ ርዕስ ላይ ብቻ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንደምንሰጥ ከወዲሁ ማስታወቅ እንፈልጋለን።
      እናመሰግናለን!

  • @RedietTemesgen-n1r
    @RedietTemesgen-n1r 12 днів тому +4

    እኔም ትእቢት አለቢኝ ልቤ ደንዳና ነው አይደነግጥ ትህትናናን ለመላበስ እፈልጋለሁ እባካችሁን መዕባ ቲቪ እግዚአብሔርን የምፈራበት በሙሉ ልቤ እዳመልከው የሚያደርገኝ ነገር ስሩልኝ 🤲🤲 እባካቹ

  • @zedotadesse1905
    @zedotadesse1905 21 годину тому

    ፁሙ፤ፀልዩ፤ስገዱ፤ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ እያሉ ማስተማር ለካ.....

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 13 днів тому +12

    ኑ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ልነግረን ሊመክረን ከበራችን ቁሟል 👉ሸር ሸር 👈👉ላይክ ላይክ👈እንዳትረሱ ጸጋዉን ያብዛልህ❤❤😊

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 13 днів тому +1

      እዴት ደስ የሚል እግግር ነው ተባረኪ ተባረክ

    • @zedotadesse1905
      @zedotadesse1905 21 годину тому

      ማን ምን እየሰራ እንደሆነ ልባቹ ያቀዋል እስቲ ገድለ አቡነ ሀብት ማርያምን የእሁድን አቅርቡልን እናም እንማማር!!!​@@Meba_tv

  • @samrikassa7190
    @samrikassa7190 13 днів тому +14

    ትምህርትክ ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በስተመጨረሻ ግን የተናገርካት እንደነመምህር ግርማ ያሉ አባቶችን ና መምህራኖችን ነው ሚገርመው በስደት ያለን ኦርቶዶክሳውያንን እንድንነቃና በእምነታችን እንድንፀና እንድንፀልይ እንድንሰግድ በብዙ የለወጡን ናቸው ዞራቹ ዞራቹ ከነሱ እራስ አትወርዱም ምንድነው ግን

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 12 днів тому +1

      እውነቱእን ልባአቸአው ያውቃል

    • @LemlemHailu-o6p
      @LemlemHailu-o6p 12 днів тому

      ክርስቶስ እራሱ ስንት ናችሁ ብሎ ጠይቆ አልነበረምወይ
      ሌግዮን ነን ብለው አላሉም ወይ

    • @meastymaesty2098
      @meastymaesty2098 12 днів тому

      Temhertu betam das yelal gen yamchrshaw kal yatngrkaw egan yankunn mamhranen gabtonal egan edagban enantanm bgabchu yat badrsachu edansu tasetmrun nabr yatgoda yawkwal .............

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 11 днів тому +3

    አአአአአ ......እመብርሃን የብርሃን ካባ ታጎናጽፍህ የጥበብ ጽዋም ታስጎንጪ ።እውቀትም እውነትም ይህ ነው።ነገረ ጋኔንን እየቸረቸሩ ነገረ ተዋህዶን እየሸረሸሩ ድብቅ ሴራ ለሚያራምዱትም ምርጥ መዶሻ ነው።

  • @LemlemHailu-o6p
    @LemlemHailu-o6p 12 днів тому +1

    ስለዚ እግዚአብሄር ማንነህ ሲለው ሌጊዮን ነን አላለም እያልክ ነው

  • @BeKii21
    @BeKii21 13 днів тому +2

    Egziabher yibarkih. Yihen tiwuld bewuket metadeg አይነተኛ በጎነት ነው።

  • @መንታ
    @መንታ 13 днів тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምርናል ካንተ

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому

      እንኳን ደህና ቀየኸኝ/ቆየሽኝ። ከልብ አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @DagmawitMo
      @DagmawitMo 13 днів тому +1

      Lelelochum Ripley adrg 😢

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому

      @@DagmawitMo ውድ ተመልካቻችን በቅድሚያ ስለተከታተሉን በቅዱስ እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።
      ከእርሶም ሆነ ከሌሎች ተመልካቾች የተሰጠን አስተያየት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ቪዲዮ መስራት እንደሚገባን አስረድቶናል። በመሆኑም በዚህ ርዕስ ላይ ብቻ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንደምንሰጥ ከወዲሁ ማስታወቅ እንፈልጋለን።
      እናመሰግናለን!

  • @awesometips9330
    @awesometips9330 13 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @SelemonThitenaw-s3e
    @SelemonThitenaw-s3e 11 днів тому

    ፈጣሪ በመንግስቱ ያስብህ ተባረክክ

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 12 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @almaza6666
    @almaza6666 13 днів тому +1

    ወንድማችን ቃለውት ያሠማልን

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 13 днів тому +1

    እናመሰግናለን ።

  • @seyoum917
    @seyoum917 11 днів тому

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    የመጽሐፍ ቅዱሱን ትምህርት በጉጉት እንጠብቃለን ።

  • @almaza6666
    @almaza6666 13 днів тому +1

    ለንስሀ እድሜ ይስጠኝ ከሰይንን ባርነት መቸነው የምወጣው ሁሉ ለገር ጨልሞብኛል 💔💔😭😭😭

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 12 днів тому

    አንኳን ደህና መጣ ወንድማችን በእውነት ድንቅ መንፈስ ነገሮችን
    እረጅም እድሜ ይስጥልኝ መድኀኔዓለም ✝️✝️
    የት ናችሁ የተዋሕዶ ልጆች subscribers like share አደረጉ ኑ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አሰማራ 😊😊✝️✝️

  • @faithwins2423
    @faithwins2423 11 днів тому

    Kale hiwot yasemalin amen 🙏 🙏 🙏

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 12 днів тому

    Kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @nappydaniel7896
    @nappydaniel7896 13 днів тому +5

    memher girma mesaley menberkek ena mekorab new yastemarun atemaki yemlaw kal lenasu ayegbam ebakek megamera manentachawen atara

  • @RuthMitiku-wt7wn
    @RuthMitiku-wt7wn 12 днів тому

    Ejig betam tikikil new
    Enamesegnalen❤

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 13 днів тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 13 днів тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ እንቁ ወድማችን❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +1

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ እህቴ!

    • @ngsti277
      @ngsti277 13 днів тому +1

      @Meba_tv ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋው ያብዛልህ በጣምምምምም ነው የምንወድህ ሰነፍ ኦሮቶዶክስ ስለነበርኩ ጴንጠ ልሆን ስል ነው የዩልተር ሰምቼ ባንተ ነው የፀናሁ በጣም እናመሰግናሀለን ስድተኛ ነኝ ከኳተር በርታልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +3

      @@ngsti277 አሜን አሜን አሜን! ሁላችንንም ቅዱስ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን።

    • @ngsti277
      @ngsti277 13 днів тому +1

      @@Meba_tv ኣሜን ወንድም

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 13 днів тому +1

    ❤ሰላም ሰላም መባዕ ቲቪ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +1

      የዘወትር ተከታታያችን አፈወርቅ ... ከልብ እናመሰግናለን!

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 13 днів тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 13 днів тому +4

    ሀሰት አጥማቄ ያልክ ግን ተቃውሞ አለኝ ምክንያት ህዝቦን ለማስዳት ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 13 днів тому

    በጉጉት እንጠብቃል መባዕወች 🙏🙏🙏

  • @nigistwoldemanuel2462
    @nigistwoldemanuel2462 13 днів тому

    ❤❤❤😢😢

  • @yabu111
    @yabu111 13 днів тому

    👏👏👏👏👏👏

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy 13 днів тому

    👍👍👍🙏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 13 днів тому +3

    ጥሩ አስተምረህ ግን መጨረሻ ላይ ያልክው እነመምህር ግርማን ነው ባይገርምህ እነሱ ባያስተምሩ ብዙ ህዝብ የሰይጣን መጫወቻ እንሆን ነበር

  • @SaraDemese
    @SaraDemese 13 днів тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому

      እንኳን ደህና ቆየሽን እህታችን!

  • @dawittadesse9161
    @dawittadesse9161 12 днів тому +2

    እባካችሁ ይህን ጥያቄ መልሱልኝ!! ፈጣሪ የወደፊቱን አስቀድሞ የሚያውቅ ነው። ስለዚህ ሳጥናኤልን ሰውን ሊያስት እንደሚችል እያወቀ ነው የፈጠረው ማለት ነው ሰውንም ሲፈጥረው ከገነት ወጥቶ ምድር ላይ በፈተና፣ በስቃይ እንደሚኖር ፈጣሪ አስቀድሞ ያውቃል ማለት ነው
    የሰው ልጅ ከሚፈጠር ይልቅ ባይፈጠር ይሻለው ነበር ምንም የማይገባኝ ነገር ነው።

    • @shimelismekit4632
      @shimelismekit4632 11 днів тому

      ህፃን በእሳት እንደሚቃጠል ወይም እንደሚወድቅ ወላጅ እያወቀ ለምን ይወልደዋል እንደማለት

  • @zedotadesse1905
    @zedotadesse1905 21 годину тому

    ሰላም የዚህ ቻናል አቅራቢና ተከታታዮች የ ሀቡነ አብተማርያም የእሁድ ገድል ላይ ማንበብ ትችላላችሁ ለመማማር

  • @Tifcuducujg
    @Tifcuducujg 13 днів тому +1

    እንዃን ደህና መጣህ ❤❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +1

      @@Tifcuducujg እንኳን ደህና ቆየኸኝ/ሽኝ!

    • @kibrommaykel5583
      @kibrommaykel5583 13 днів тому

      Betam news amarna ahchilm des bêta tmrt alewu

  • @giftitumsa2289
    @giftitumsa2289 12 днів тому +1

    ትምህርቱ ጥሩ ግን እነመምህር ግርማን የተናገረከዉን አልስማማም ምክንያቱም እንድሜ ለነእነሱ ብዙ እንድናዉቅ እንድንነቃ አደርገዉናል በዚያ ላይ ስጋወ ደሙን እንድንቀበል እና ወደ ቤተክርስቲያን እንድንሄድ እንጂ የነሱ ተከታይ እንድንሆን አይፈልጉም። ከጥላቻና ከነቀፍ ወታቹ የሚሰሩትን ስራ ተመልከቱ

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 12 днів тому

    ጥሩ አስተምረህ መጨርሻ ላይ አበላሸህ ለምን???

  • @meastymaesty2098
    @meastymaesty2098 12 днів тому

    Zorachu zorachu kabtochahulay atwredum ezy lay yalnw bezuchu yansu tamary nan wadadchum talchum...magamrya ersachun fateshu eshi

  • @jakoback8
    @jakoback8 13 днів тому

    ርዕሱን ቀይራችኹት ነውን ?

  • @mulukengetnet8490
    @mulukengetnet8490 13 днів тому

    መልሰ እፈልጋለሁ : ሰይጣን መልአክ ከነበረ ቀንድ ወይም ሌለ የሚየስፈራ ገፅታ ሊኖረው አይችልም ወይሰ ከጥፋቱ በዃላ ገፅታው እንደ እባብ ተቀይሯል

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 13 днів тому

      ተቀይሮነዉ እባብ እንደተቀየረዉ ሰጣንም ጸጋዉን ከተገፈፈ በኋላ ተቀየረ

  • @YohananEndale-z3k
    @YohananEndale-z3k 12 днів тому

    When you will post about holy bible it been morthan a week

  • @DagmawitMo
    @DagmawitMo 13 днів тому +1

    መጨረሻ ላይ የተናገርከዉ ነገር ከቅዱሳን ገድል ጋር አይጣረስም ? የአቡነ ተክለሀይማኖትን ታሪክስ መርጠን እንስማ? መፅሀፍ ቅዱስንስ መርጠን እናንብብ ? ነዉወይስ ፕሮግራማችሁ የሚተላለፈዉ በግል አስተያየት ነዉ ? እባክህ ትክክለኛ እምነትን እንከተል ዘንድ መልስልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  13 днів тому +2

      @@DagmawitMo ውድ ተመልካቻችን በቅድሚያ ስለተከታተሉን በቅዱስ እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።
      ከእርሶም ሆነ ከሌሎች ተመልካቾች የተሰጠን አስተያየት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ቪዲዮ መስራት እንደሚገባን አስረድቶናል። በመሆኑም በዚህ ርዕስ ላይ ብቻ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንደምንሰጥ ከወዲሁ ማስታወቅ እንፈልጋለን።
      እናመሰግናለን!

  • @medi574
    @medi574 13 днів тому +1

    ያልገባኝ ነገር አለ በ መጨረሻው አካባቢ ለይ ከተናገርከው አንፃር ፃድቃን በበረሐ የሚኖሩ ወይም አቡነ ተክለ ሀይማኖት ብዙ አባቶች አሉ እነሱ ውሸታም ናቸው ማለት ነው??

  • @TigistDemissie-h6r
    @TigistDemissie-h6r 12 днів тому

    የማይወልዱ ከሆነ ኔፍሊምዎች እንዴት ተፈጠሩ, ከሰው እና ከ ወደቁ መላእክት አይደለም? 🤔

  • @xohszgd
    @xohszgd 13 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelAyeleAbrhams-ll6vx
    @SamuelAyeleAbrhams-ll6vx 8 днів тому

    Seytan memels bifelgm enkwan mmels aychlm. Mknyatu demo le hatyat frdu mot nw le adamm mot nbr ytfrdbet, gin yemiweden fetari yegnan mot moto adanen tadya ahun man nw seytan le sraw hatyat waga mikflw ? manm ylm erasu ykflatal enji legnas krstos motachnn mote enjima be nsha bihonma adamm kdmown ygbaw nsha badanw nbr

  • @hanamekonene9985
    @hanamekonene9985 5 днів тому

    ትምህቱ ጥሩ ቢሆንም መጨረሻው ትምህርት ትክክል አይደለም ከአባቶቻችን እራስ ውረዱ Ahununu unsubscribe

  • @LeulAyenew
    @LeulAyenew 13 днів тому +2

    ወንድሜ አንተ ማነህ ሲለው ሌጊዎን ብሏል በዛ ላይ በእግዚአብሔር ስም የተገሰፀ የታሰረ ምን ብሎ ሊዋሽ ይችላል?ዛሬ አለም ሁላ ስሙን እና ሎጎ፣ምልክት እየሰጡት በክብር እያከበሩት ያለውን ውዳቂ፣ እናንተ ስራው ለምን ተጋለጠ ማለታችሁ ያሳዝናል ለምን እንደ ክፉ ከሳሽ ከምትሆን ሱባዬ ይዘህ እውነት ነው ወይ አምላኬ ብለህ ለምን አጠይቀውም ቸሩ አምላክ እግዚአብሔርን?

    • @gemechukiya21
      @gemechukiya21 18 годин тому

      ምንም አልገባህም የምታውቀውም ነገር የለም

    • @gemechukiya21
      @gemechukiya21 18 годин тому

      ከቻልክ በማስረጃ አድርገው

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 11 днів тому

    ትሩ አያስተማርክ ቆይተ ፡አንተ የስይጣን አስከፊ ስትግልጽ ኮይተ ታዲያ አንዚ አባቾች ፡ብቭዶ ግንዛቤና ፡ስይጣን ስልቱን ቢያስተምሩን ጥሩ አይመስልክም፡አኔ ሃይማኖቴን አና ብኑሬ የሚያስቃየኝ ጥላቴ ብንዚ አባቶች ነዉ ያወቁት ፡ልቁርባን ብቅቻለዉ፡ስግዱ ፡ጽሙ ፡የጌታችን መዳኒታችን ቅዱስ ስጋዉና ቅዱስ ድሙን አንድቅብል አና የስይጣን ስልት አንድንማር ያድርጉ አባቶች ናችዉ ፡አንተም የምታቀርበዉ ብዙ አየጠቀምን ነዉ፡አኛ አንተም ብታስተዉ አላለዉ ወንድሜ ፡ስለሁሉ የምስጠን ትምህርት አናመስግናለን ፡ብርታ አምላክ ያግዝክ ወንድሜ።