Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምወደው ዘፈን ነው ጉራጌዎች ሰላማቹ ብዝት ይበል
አሚን ሁላችንም
የአንቺ ይብዛ🙏
ያዊዌ በጣምምምም እጅግ በጣምምም የምወደው ዘፈን ነው 😍😍😍💚ትርጉም ግን ወፍ የለምእባካችሁ አርትስ ቲቪ ዘፋኙን አቅርቡልንእረኛዬንም በቃ ረሳችሁት አይደል?😔
😂😂😂😍
አዎ መውደድ ክብሩ ረዥም ግዜ ነው ከመድረክ ከጠፋ ብቅ አድርጉትና አሳዩን
ትርጉም በአጭሩ: ለወደዳት ልጅ ሊያገባት ሽማግሌ ስለሚልክበት ሁኔታ ከልጅቷ ጋር እየተወያየ ነው።
ጥቅምት3ይተላለፋል እረኛዬ
@@Brikti ጸዠዠዠዠዠ
መውደድዩ የኔ ተወዳጅ ስወድክ እኮ ምርጥዬ 💝💜 ትዝታዬን ቀሰቀሳቹቱ እኮ ብዙ ትዝታ አለብኝ ይህ ዘፈን ባዲስነቱ አነቃንቆት ነበር ሀገሩን አይ ጊዜ
ይሄ ዘፈን መርካቶ አዳራሽ ውስጥ ትዝ ይለኛል ❤❤❤❤
ጥሎብኝ የጉራጌ እና ትግረኛ ሙዚቃ ስወድ
መዉደ ድዬ ሌላም ጨመር አድርግ በጣም ጠፋህ ይህ ዘፈንህ ሁሌም የማይሰለች 👍👍
ያዊዌ በጣም የሞደወ ዘፈነ አቤት ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ በዚ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለብኝ
Mewuded kibru the best ethiopian artist with a very humble identity
ያዊዌን እየጨፈርኩ ነዉ ያደኩት!!!!💃💃እንደጨፋሪዎቹ ለማስመሰል ስል ሁሌ እወድቅ ነበር የዛሬን አያርገዉና!!!!!
Kebefitu ko temesasay nw ..i love this musisc so so much
This song will never die❤
ያዊዌ ❤
ያዊዌ
መቼም ማይረሳኝ ሙዚቃ ለእህቴ ምርቃት አያቴ እስከሚያልቅ ድረስ የጨፈረበት💝
በጣም ምወደው ሙዚቃ
ቸነሁም ኤላህናም ክክክክክክክ ገረድ ያዊዌ 😍😍😍
My ጉራጌ💚💛♥
My ጉራጌ😘💚💛💚😍
I like it !! Good Job Mewded!!
this song is under rated
ደስ የሚል ነው ወድጀዋለው
I remember this music I was 8 years old
Yawiwa meret zefen new 👍🏾❤
❤❤❤
ጉራጌ💚💛❤️
Love it
😍❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤I❤
ያዊዌ ምርጥ ስራ ነው። ነገር ግን መውደድ ዛሬም በትናንት ስኬቱ ላይ ተጣብቆ መቆየቱን ለምን እንደመረጠ ግልጽ አይደለም። አቅም ካለው፣ ሀሳብ ካለው፣ ጊዜ ሠጥቶ በትናንት ተሞክሮው ላይ የበቀለ የተሻለ ነገር ይስጠን!ስታገኙት "በአዲስ ቀን የድሮ እንጀራን በማንቆለጳጰስ ብቻ እንጀራ ማግኘት አይቻልም። ይልቅ በጋለ ምጣድ ላይ ቡኮህን አፍስስበትና ትኩስ እንጀራ ብላ" ብሎሀል በሉልኝ
ማለት አሁን ምርጥ ስራ ነው ይዞ የመጣው ያው ጉራገኛ ስለማችል ይሆናል
ጉራጊ ውስጤነው እኔ ኦሮሞነኝ እወዳችዋለሁ ውድድድድድድድድ
😍😍😍💯
0:21
ይሄልጅ የት ጠፍቶ ነው?
Instagram ላይ እኮ አለ ገብተሽ ማየት
Clipun bisera arf nbr! Ye befitum animation ! Yhim animation😐
አሙንሸ።አአአአአአአአአአሙንሸሸሸሸሸሸሸ
ይሄ አርቲስት መየት ፈለግን ጓጓንለት
ጢባራም ስለሆነ ይመቸኛል::
❤
የምወደው ዘፈን ነው ጉራጌዎች ሰላማቹ ብዝት ይበል
አሚን ሁላችንም
የአንቺ ይብዛ🙏
ያዊዌ በጣምምምም እጅግ በጣምምም የምወደው ዘፈን ነው 😍😍😍💚ትርጉም ግን ወፍ የለም
እባካችሁ አርትስ ቲቪ ዘፋኙን አቅርቡልን
እረኛዬንም በቃ ረሳችሁት አይደል?😔
😂😂😂😍
አዎ መውደድ ክብሩ ረዥም ግዜ ነው ከመድረክ ከጠፋ ብቅ አድርጉትና አሳዩን
ትርጉም በአጭሩ: ለወደዳት ልጅ ሊያገባት ሽማግሌ ስለሚልክበት ሁኔታ ከልጅቷ ጋር እየተወያየ ነው።
ጥቅምት3ይተላለፋል እረኛዬ
@@Brikti ጸዠዠዠዠዠ
መውደድዩ የኔ ተወዳጅ ስወድክ እኮ ምርጥዬ 💝💜 ትዝታዬን ቀሰቀሳቹቱ እኮ ብዙ ትዝታ አለብኝ ይህ ዘፈን ባዲስነቱ አነቃንቆት ነበር ሀገሩን አይ ጊዜ
ይሄ ዘፈን መርካቶ አዳራሽ ውስጥ ትዝ ይለኛል ❤❤❤❤
ጥሎብኝ የጉራጌ እና ትግረኛ ሙዚቃ ስወድ
መዉደ ድዬ ሌላም ጨመር አድርግ በጣም ጠፋህ ይህ ዘፈንህ ሁሌም የማይሰለች 👍👍
ያዊዌ በጣም የሞደወ ዘፈነ አቤት ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ በዚ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለብኝ
Mewuded kibru the best ethiopian artist with a very humble identity
ያዊዌን እየጨፈርኩ ነዉ ያደኩት!!!!💃💃እንደጨፋሪዎቹ ለማስመሰል ስል ሁሌ እወድቅ ነበር የዛሬን አያርገዉና!!!!!
Kebefitu ko temesasay nw ..i love this musisc so so much
This song will never die❤
ያዊዌ ❤
ያዊዌ
መቼም ማይረሳኝ ሙዚቃ ለእህቴ ምርቃት አያቴ እስከሚያልቅ ድረስ የጨፈረበት💝
በጣም ምወደው ሙዚቃ
ቸነሁም ኤላህናም ክክክክክክክ ገረድ ያዊዌ 😍😍😍
My ጉራጌ💚💛♥
My ጉራጌ😘💚💛💚😍
I like it !! Good Job Mewded!!
this song is under rated
ደስ የሚል ነው ወድጀዋለው
I remember this music I was 8 years old
Yawiwa meret zefen new 👍🏾❤
❤❤❤
ጉራጌ💚💛❤️
Love it
😍❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤I❤
ያዊዌ ምርጥ ስራ ነው። ነገር ግን መውደድ ዛሬም በትናንት ስኬቱ ላይ ተጣብቆ መቆየቱን ለምን እንደመረጠ ግልጽ አይደለም።
አቅም ካለው፣ ሀሳብ ካለው፣ ጊዜ ሠጥቶ በትናንት ተሞክሮው ላይ የበቀለ የተሻለ ነገር ይስጠን!
ስታገኙት "በአዲስ ቀን የድሮ እንጀራን በማንቆለጳጰስ ብቻ እንጀራ ማግኘት አይቻልም። ይልቅ በጋለ ምጣድ ላይ ቡኮህን አፍስስበትና ትኩስ እንጀራ ብላ" ብሎሀል በሉልኝ