''እርጉዟ ያዊዌ ሙዚቃን እየሰማች በሰላም ተገላገለች'' አርቲስት መውደድ ክብሩ //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 88

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    ዋው. ምርጥ ሰው. ያዊይን አስታወሰኝ. ስወደው ቋንቋው ሳይገባኝ እወደዋለሁ የጠፎትን አውጡልን የ90 ወቹን. እየፈለጋችሁ አውጡልን እባካችሁ

  • @mengistulemma8952
    @mengistulemma8952 Рік тому +3

    Mewded Kibru is one of the most humble, respectful and professional artist. Thanks for inviting him and so entertaining.

  • @elroe4069
    @elroe4069 Рік тому +8

    መውደድ እንቁ ወንድማችን እንወድሀለን በርታ ትልቅ የጥበብ ሰው ነህ 👍👍
    ያጂየት ስም ደስ ይላል የኔም የናቴ ስም ኬርዘጊ ነው

  • @adoniyasadonis6369
    @adoniyasadonis6369 Рік тому +5

    ደስ የሚለኝ የ90 ወቹ አንዱ አድማቂችን ነበርክ ብዙ ነገር ስንጠብቅ ጠፋህን መውደድ ክብሩ

  • @tigistbelay8600
    @tigistbelay8600 Рік тому +2

    አኔ መውደድ ክብሩን የማስታውሰው አዲስ ከተማ ት/ቤት ስንማር ነበር ። ጥሩ አቋም ,መልካምና ስነምግባር ጥሩ ደረጃ ላይ ሆነህ ስላየሁህ ደስ በሎኛል ። እግዚያብሄር ይመስገን ለቤተሰብህ ክብር ይገባቸዋል

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Рік тому +2

    በጣም የምወደው ሰው እድሜ ይስጣቹ ሁላችሁንም የሳቃችን ምንጮች

  • @ምኞትጌ
    @ምኞትጌ Рік тому +1

    በጣም እሚገርመኝ ዪኒ በጣም አስተዋይ አስተማሪ ነህ አጠያየቅህ

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 Рік тому +9

    ፈጣሪ ይጥብቃቹህ የኛ እቁዋች ሳቃቹህ ብቻ ይበቃል

  • @ሽናቱየጔታዋጋ
    @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому +22

    ይያኼ መውደድ የተንቢ bro❤️ በኢትዮጵያዊነትህ የማትተዳደር በባህልህ የምትኮራ 'ምርጤ'ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤️ውብ ስለሆንክ ይሆናል መላጥነት ሲያምር አየሁ በመውደድ‼️❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @benana2574
      @benana2574 Рік тому

      ኢትዮጵያዊነት ኧፍራሽ
      ኢትዮጵያዊነት ለጉራጌ ምኑ ነው idiot

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому

      @@benana2574 ለእንዳንቺ አይነቱ ጭንጋፍ የታሪክ አተላ መንገር አያስፈልግም ነበር ግን እወቂው👉 የኢትዮጵያዊነት ምልክት ጉራጌ እንደሆነ ግን እነግርሻለሁ👈👂❤️🇪🇹❤️

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому

      @@benana2574 ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘርቶ የበቀለ የሰው ዘር የለም ‼️ አለም ካልሽ ጉራጌ ነው አንቺ ራስሽ የጉራጌ እጅ ስራ ነሽ👈ርቀትሽን ጠብቂ ጉራጌ ካልነኩት አይነካም ከነኩትም ደም ሳይነካው ቀዶ ይሰፋሻል ‼️👂🇪🇹💛💚💛

    • @benana2574
      @benana2574 Рік тому

      @@ሽናቱየጔታዋጋ ኢትዮጵያዊነት ኧፍራሽ
      ኢትዮጵያዎነት ጉራጌን ደና አድርጎ እየበዳው ነው
      ኢትዮጵያ ትፈርሳለች መፍረስ ብቻ አይደለም ወድማ አመድ ትሆናለች ከዛ ሁሉም ብሔሮች እኩል ይሆናሉ
      ይህንን እውነት በቅርብ እናየዋለን
      ለማንኛውም ኢትዮጵያዊነት ዘቅዝቆ ይብዳሽ ለነገሩ እየበዳሽም ነው የማይገባሽ ደንቆሮ ጉራጌ ስለሆንሽ ነው እንጂ

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому +1

      @@benana2574 ጭንጋፍ የእንግዴ ልጅ የታሪክ አተላ ተረጋጊ ስድብ ጀግንነት ከመሰለሽ ፆታሽን እስከምታስቀይሪ ነው ምነግርሽ👈

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 Рік тому +10

    የተንቢ የገገና ሰብ 😍😘

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful Рік тому +2

    Mewded, please come up with another modern Gurage music. You proved that you have the ability, talent, and skill to take the Gurage's untouched culture and music to the next level. I hope we'll see you with new another matchless Gurage music soon. We love you! Koremto soresa

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Рік тому +2

    መውደድ ስላየሁህህ ደስ ቦሎኛል የ 90 ው ፈርጥ🥰 ዘፈኑ እእ🤔 ብዙም የተሳካልህ አይመሰለኝም😊
    ግን ያንን የተካንክበትን የኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራዋች በከፍታ የሰቀልክበትን ስምህን Brand ያደረክበት dance choreographer ሆነህ እንደ አዲስ አብዬት ብታስነሳበት ብየ አሰብኩ😊

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Рік тому +10

    ፀጊ ጉራጌ ስለሆነች ደስ አላት

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому +1

      ከሞጆ ነኝ ስትል የሰማኋት መሰለኝ ።

    • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
      @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር Рік тому

      ማነው ያለው እሷ ወይስ ግምት

    • @MsLidkid
      @MsLidkid Рік тому

      አቤቤቤት 😬😳

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 Рік тому

      @@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር minaw kefash gurage mehoniwa 😊

    • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
      @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር Рік тому

      @@Metasebiya4 ውዴ እኔ ጠያቂ ነኝ ያየሁትንም ሆነ የሰማሁትን ሁሉ ልክ ነው እውነት ነው ማለት አልወድም መጠየቅ እና ማወቅ ውስጤ ነው ከፋሽ ለሚለው እሱን አንቺን ይጭነቅሽ እህል ይመስል ዘር ለምትመርጪው እኔ ማንም ምን ቢሄር ምንም አይነት እምነት ይከተል ሰው መሆኑ ይበልጥብኛል ለዛ ሊከፋኝም ሊጨንቀኝም አይችልም ስሜም ይናገራል

  • @mahletgetachew5410
    @mahletgetachew5410 Рік тому +3

    Wooow... Mewded good to see u 😍
    u know what i've priceless memories by "yawe way ".. my daugher loves z music, when she was 1st year old even she hasnt start walking and & she stareted her first .walk ... awww she was so crazy when she leasons the music...
    So you , ur music is always in our thaughts... 🙏😍😉

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful Рік тому

    Mewded is a great martial artist, musician, and dancer. His professionalism is second to none.

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +6

    መውደድ የገን ሰብ የተንቢ❤❤

  • @teshomekebedewondimu2453
    @teshomekebedewondimu2453 Рік тому +2

    ፀጊ ቀልድ ይመስላል እንጂ መውደድ ያለሽ እውነቱን ነው እንግዳ አታስወሪም በእናትሽ ተረጋጊ እንግዳው ያውራበት አጠገብሽ ካለው ዪናስ ተማሪ እርጋታ ያስፈልጋል

    • @helenkiflom7069
      @helenkiflom7069 Рік тому +1

      Koy ergta mitlut le tidar new enday mitfeligat? Let her be herself! Think out of the box everyone doesn't have the same personality we love her because she is the real & right person for entertainment.

  • @edentsehaye5030
    @edentsehaye5030 Рік тому +4

    Mwdede kiberu nice to see you

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. Рік тому +10

    ዉሀ አፍልቼ ለምን አፈላሁት ብዬ አሰቧኩ ።እሱስ ለሻይ ነበር 🤣🤣🥰

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ ጠፍተሃል መሥራት ያለበት ሰዓት ስላየሁ ደስ ብሉኛል በርታ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +5

    የተንቢ ቦሄም ቸነኸም ዌ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому

    ያዉዌ በጣም ትልቅ መለኮት አዊ ቃል ነዉ የአዊ👌። ዳንስ የኢትዮጲያ ባህል እንጂ ኬሮግራፊና ሙቭ የሚሰራለት የአፍሪካንናየዓለምን ከመሰለ መድረስ አይደለም መብቃት አይቻልም!!
    👉ኢትዮጲያ ከአለም የሚበልጥ የዳንስ ባህል ብዛት ያላት ድንቅ ቱርቶሬ ናት!!👈👌ኢንዱስትሪዉ የዳንስ እናተ ተደራጁና በቱሪዝምና ባህል ታቀፍ በባለ_ሐ_ገር👌

  • @dawitdeneke9988
    @dawitdeneke9988 Рік тому +6

    የብሳቢ ጎቢያኖ።

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Рік тому +1

    መውደድ ለኔ ደግሞ ከባድ ገጣሚ ነው:: ለጋሽ አባተ መኩሪያ የፃፈው ግጥም መቼም አይደገምም

  • @wintafuji8619
    @wintafuji8619 Рік тому +2

    We love you our ** መውደድዬ 🇪🇹🥰❤️❤️

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Рік тому +5

    የተቢ ብለናል

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Рік тому +2

    እንወድሃለን ክብር ላንተ ይሁን❤🙏❤️

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому +1

    ኢትዮጲያ በግለሰቦች ያለች ሃገር መሆኗ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ በህዝብ!!
    Systeamatology ይቀራል !!

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Рік тому

      ግለሰብ + ግለሰብ =ህዝብ ብለን ህዝባዊ ተቆማዊ እናደርገዋለን ብንልስ 😊

  • @beblessed6469
    @beblessed6469 Рік тому

    Good to see you bro I am so proud of you 👍

  • @genetbbbgetu768
    @genetbbbgetu768 Рік тому

    መውደድዬ እንኳንም ጉራጌ ኸርኸም ተጨራ እረምድኸ ተዝ የበለጠ ተራቅ እመቤቴ ትቅየኸ!!!

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 Рік тому

    Great personality.

  • @alem5097
    @alem5097 Рік тому +2

    መውድ. የት. ጠፋህ. ሰራው. ቆንጆ. መልኩ. ቆንጆ. መላጣው. ውበቱ. ነው. ቆንጆ. ሰለሆነ. እባክህ. አትጥፋ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ' ዓለም ' ስትፈጠርም ቆንጆ ናት ። 🤔

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 Рік тому

    መውደድን በፀጉር አዉቀዋለሁ አብረን አዲስ ከተማ ስንማር ስላየሁህ ደስ ብሉያል

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +4

    ፅጊ ግልፅ ነሸ ጨዋታቹ በጣም ደሰ ይላል

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Рік тому +1

    Areif program new mewdedn selakerebachut 🥰🥰🥰

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 Рік тому +1

    መውደድ ትችላለህ አዉዊ ውስጤነው

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 11 місяців тому

    ሸር የለማ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ldnkmgsal65547
    @ldnkmgsal65547 Рік тому

    book: holy bible
    2 Samuel 15-26
    But if he thus say, I have no delight in thee; behold, here am I, let him do to me as seemeth good unto him

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Рік тому

    እኛም የመዳም ቅመም የሻይ ሰዓት ላይ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ትክክል የማርሳው ምጥ ያዛት ሴት አውቃለው የማርሳው ነገር

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 Рік тому +1

    Sewdew eko!!!

  • @romkonjoo501
    @romkonjoo501 Рік тому +1

    የተንቢ መዉደድ መምር ነህ።

  • @abelb5604
    @abelb5604 Рік тому

    እሸ ከኢትዮጰያ ውጪ ላለነው ማለት ኖርዝ አሜሪካ ምን አስበኸል

  • @benana2574
    @benana2574 Рік тому

    የእውነት ጉራጌ ከሆንክ እስቲ የጉራጊኛን ሙዚቃ አሳድግ የኛ ኢትዮጵያዊ
    ድንቄም ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያም አንተም በአናታችሁ ተተከሉ

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому

      ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል😕 ኢትዮጵያ ጠላቶቿ በአናት እየተከለች ታብባለች👂አንቺ ቆሻሻ ጭንጋፍ ምቀኛ ኢትዮጵያ ሲል ምን አቃጠለሽ⁉

  • @mikieletekle1015
    @mikieletekle1015 Рік тому

    Aye , anchi melata ,, yawewe music, yemtt medhanit new blesh , arefshiw ,,,

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 3 місяці тому

    Today live ebs

  • @segenettekie6084
    @segenettekie6084 Рік тому

    የገነና ፡ ሰብ

  • @hessaalmarar4570
    @hessaalmarar4570 Рік тому

    ስወድክ 😂😂😂😂

  • @asiaseman9904
    @asiaseman9904 Рік тому +2

    www your mom name is my name too

  • @zaromadams4966
    @zaromadams4966 Рік тому +2

    ምን ቁራን እያዳመጠች የወለደች መሰላቹዴ ሆሆሆ የመከነ ትውልድ ሙዚቃው እየሠማች ብትሞትስ የጀሀነም ነበረች ወይስ የጀነት ?

    • @fatum1999
      @fatum1999 Рік тому

      ክክክክ እግድህ ሁኩም አንሰጥም የጀነት ትሁን የጀሀነም

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому +1

      "ምን አቃጠለሽ አናሳ" የምን ከሀይማኖት ጋር ማላተም ነው የያዝሹ⁉ይኼ ቅናት ሀይማኖትሽ ሳይሆን ፆታሽን እንዳያስቀይርሽ👈👂👂👂

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому

      የመከነ ትውልድ ምልክት ስለሆንሽ ነው ቁጭ ብለሽ ምትሰሚና በኮሜንት ምትርመጠመጪ👈👂👂👂

    • @zaromadams4966
      @zaromadams4966 Рік тому

      @@ሽናቱየጔታዋጋ ቲሽ እርባነቢስ ሁላ

    • @ሽናቱየጔታዋጋ
      @ሽናቱየጔታዋጋ Рік тому +1

      @@zaromadams4966 ዝጊ የዛ ሰፈር ልጅ መናኛ ጨርቅሽን አስጥልሽ ነበር ‼️

  • @wollotimes
    @wollotimes Рік тому

    የተንቢ

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Рік тому

    woww feta yalk sew nh leka

  • @keremelafabrika2722
    @keremelafabrika2722 Рік тому

    There r very professional youngsters including girls but u r only invite artists some of them not popular the whole year that is boring Ethiopia is for all not only for artists so correct it

  • @yaasminmaxamuud4314
    @yaasminmaxamuud4314 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤘🤘

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Рік тому

    ጋዜጠኞች በጥያቄዎች መሀል ሳቅ ታበዛላችሁ ቀነስ ብታደርጉት ለእንግዳው ጥሩ አይመጣም 🙄🙄🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 Рік тому

    Weyne swedew ekooo lol demo feta yalk sew

  • @segenettekie6084
    @segenettekie6084 Рік тому

    የተንቢ

  • @asteryelma1491
    @asteryelma1491 Рік тому

    የተንቢ