ለባሌ ወንድም ኩላሊቴን ልሰጠው ነው - አስደናቂ የበጎነት ጥግ - EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 тра 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

КОМЕНТАРІ • 30

  • @BehailuHailu
    @BehailuHailu Місяць тому +1

    ብዙ ደጋግ ልቦች እንዳሉ ሁሉ ክፉዋች በሰዉ በቁስል ላይ እንጨት ሰዳጆች አይጠፉም እና ደጋግ ልቦችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Місяць тому +3

    የምትገርም ልጅ ናት ይሳካላችሁ

  • @user-kj4ne4yg1r
    @user-kj4ne4yg1r Місяць тому +6

    እኔ የዳያለስስ ሰራተኞ ነኝ እኔካሁበ አገር ለሞት ብዙ ዳያለስስ እስካደረገ ድረስ አትፍራ ማስቀየሩ አንደኞ አማራጭ ነዉ

    • @BehailuHailu
      @BehailuHailu Місяць тому

      አንተ ባለሞያ ነህ ከደራሲዋች ተማር (ላምባ) እየዉ ጋበዝኩህ አመሰግናለዉ

  • @GIRMAADUGNA-ob2rj
    @GIRMAADUGNA-ob2rj Місяць тому

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ደስ የሚል ሰው አለ ፈጣሪ ያሳካልሽ

  • @abge5258
    @abge5258 Місяць тому

    እህቴ አንቺ የሰው ልጅ እውነተኞ ፍቅር ይገልፃል እግዚአብሔር ከነ ዘርማንዘርሽን ይባርክ የበጎነት ጥግ

  • @BehailuHailu
    @BehailuHailu Місяць тому +1

    አካዉንቴን ለምትጠይቁኝ ከቪዲዬ መጨረሻ ላይ ተፅፍዋል

  • @JackyCoco
    @JackyCoco Місяць тому

    እኔን ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ፈጣሪ አለ እህቴም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ክበሪ

  • @user-uc8hs3kk3d
    @user-uc8hs3kk3d Місяць тому

    እግዛቤርይርዳችሁ

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይማርህ አንቺም ቅን ነሽ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Місяць тому

    በዚህ ሰዐት መጪው ህይወቷ ምን ይመስል እንደሆነ መጠቅሽ ጭራሹን በፍፁም አግባብ አይደለም ❗❗❗❗

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Місяць тому

    አዎ እንደዚህ አይነት ቤተሰብም አለ

  • @kokebasfaw9041
    @kokebasfaw9041 Місяць тому

    ሌላ ወድም እና እህት የለውም???

    • @BehailuHailu
      @BehailuHailu Місяць тому

      "አለኝ ግን የለኝም"

  • @negash4587
    @negash4587 Місяць тому +1

    ጥሩ ነው ግን ቃለ መጠይቁ ከሰጠሽው በኅዋላ አይደርስም ነበር : ወይስ ሌላ የፈለግሽው ነገር አለ : ደግነትም ገና ላደርግ ነው እየተባለ መውራት ጀመረ 😩😩😩

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Місяць тому

    ባልየው እንዴትዝምአለ ብትታመምኮ እውጦነውሚጥልሽጅ

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 Місяць тому +5

      መጀመሪያ መፃፍ ልመድ ሰው ከመናገርህ በፊት እሷ በፈጣሪዋ ታገኘዋለች ለሠው ብለህ አትኑር

    • @meremseid8084
      @meremseid8084 Місяць тому +2

      ባልየው ሙታል ነው የምትለው

    • @hareguzewdu6530
      @hareguzewdu6530 Місяць тому +1

      The husband is dead

    • @ZainabDibabaHaile
      @ZainabDibabaHaile Місяць тому

      ባል ሞቷል እኮ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Місяць тому +1

      እሷ ወዳ ለሰጠችው አውጥቶ ይጠጥላትን ምን አመጣው እኔ በምኖርበት ሀገር አንዲት ኢትየዊት ቸርች ለምታውቃት ሴት ኩላሊት ሰጥታት ነበር በውጭው አለም ሰዎች ብዙ ነገር ለማያውቁት ሰው ያደርጋሉ ዋናው የልብ መሻት ነው አይዟችሁ እግዚአብሄር ሁለታችሁንም ይጠብቅ

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 Місяць тому

    ኪላሊት ለባል ወንድም አይሰጥም ምናልባት ከተሰጠም ለልጅ ሊሰጥ ይችላል እንጂ ለባልም አይሰጥም ነው የባልሽን ወንድም ወሽመሽዋል አሽቃበጥሽ ቦሀላ ደም ታለቅሻለሽ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Місяць тому +1

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔በሰላም ነዉ?

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Місяць тому +3

      እረ፣አይባልም፣እረ፣ምንጉድናች፣እናተ፣ቢማችሁ፣ምን፣ይሰማችሁ፣ይሆን፣አቤት፣ብልግና፣ልቦናይስጣችሁ

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 Місяць тому

      ኧረ አይባልም ከዳነ ብታገባውስ ምን ችግር አለው

    • @omj326
      @omj326 Місяць тому +4

      መልካምነት ቅንነት ደግነት ባለፈበት መንገድ ያላለፈ ሰው ብዙ አለ ከዛ ውሰጥ አንድ ሰው ይኖራል መርዳት እኮ ባይቻልም ዝም ማለት ይቻላል !

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Місяць тому

      ፤ ባዳዎች ጨርሰው የማይተዋወቂ ሲሰጡ አይተናል