ከዶክተሯ ጀርባ የተደበቀዉ ማንነት እዉነታዉ ሲገለጥ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  6 місяців тому +24

    በዶክተር ማእረግ የተሸፈነዉ ማንነት።
    የኔ ህይወት ግራ መጋባት የጀመረዉ ሳይታወቀኝ ቀስበቀስ ነዉ። እያደር ግን እኔነቴን እስክጠላ ድረስ ህይወቴን ተቆጣጠረኝ።
    ከኔ ታሪክ የተወሰነም ቢሆን ትምህርት እንደምታገኙበት አስባለሁ።

    • @tinsaeberiso8231
      @tinsaeberiso8231 6 місяців тому +4

      I think you need therapy. You cannot be a psychotherapist because you miss the basic principles of being a journalist and counselor. Talk with your colleagues to work on yourself. You love to hear yourself and show off your knowledge, but nobody is interested in that. Save it for the weekend.

    • @peaceday5498
      @peaceday5498 6 місяців тому +2

      የምር እኔ እራሱ በጣም ነው የሚገርመኝ የማውራት ሱስ ሰምተነወ የአንተ መድገም ምንድን ነው እስኪ ከ እዮሀ ሚድያ ተማር ማዳመጥን😮😮😮

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 6 місяців тому

      Irasih bashitenga nah sawe gine lamin wodw anta indamimexa gira gabang

    • @umuhumra4244
      @umuhumra4244 6 місяців тому

      Enem betam degagime admit biye tsifelet neber gin ayisemam his not a professional yihe yehone yemender buna teche ymawrat sus yalebet

    • @HanaTakola-rc5xh
      @HanaTakola-rc5xh 6 місяців тому

      ሠላም ነው እዴት ነህ ስልካችሁ ፈልጌ ነበር

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 6 місяців тому +23

    እንዳልክ ጎበዝና ትሁት ጋዜጠኛ ነህ ብዙ ጊዜ ፕሮግራምህን አዳምጣለሁኝ ብዙ ጊዜ ሁላችንም በኮመንት የምንለውከእንግዶችህ የበለጠ አንተ ብዙ ታወራለህ እባክህ ጥያቄ ከጠየቅህ መልሱንእነሱ እንዲመልሱ ጊዜ ስጣቸው በነገሩ ላይ አሰረተያየት መስጠት ከፈለክ መጨረሻ ላይ አድርገው ይህንንየምልህ በትህትና ነው ይህ የብዙ አዳማጮች ጥያቄ ነወ:

  • @zegeyeendale767
    @zegeyeendale767 6 місяців тому +21

    ምን አይነት ነገር ነው? ይህ ሰው በጣም ይንቀዠቀጃል ። መጀመሪያ አዳምጥና ጠይቅ ። የቃለመጠየቁ አላማ ምንድን ነው? መሃይማን ጠያቂዎች። ዶክተር ለምን ደህና ቦታ ሄዴሽ አታወሪም?

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 6 місяців тому +21

    ዶክተሯ ብዙ ማስተማርና የህይወት ተሞክሮዋን ማካፈልየምትችል ጀግና አንስት ነበረች ነገር ግን ጠያቂው ምን ሆነህ ነው በእመቤቴ በእውነት ትሬኒንግ ውሰድ እባክህ በጣም ያሳፍራል ታሪካቸውን ለማካፈል የመጡትን እንግዶችህን አታሳፍራቼው እኔ ብቻ ልናገርላችሁ አትበላቼው እባክህ እባክህ ኧረረረረ።

    • @yusrahabraham6397
      @yusrahabraham6397 6 місяців тому

      demo eko PhD temari nenge maletu new. dedeb neger new.

    • @MebratTesfaye-w8d
      @MebratTesfaye-w8d 2 місяці тому

      ጠያቂው ለምን የሕዝብ አስተያየት አትቀበልም?? ጠያቄው ተጠያቂ ተጠያቂዋ ጠያቂ ትመስላላችሁ ከነትዕግስትና ከነአለምሰገድ ጋር ተመካከር

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 6 місяців тому +20

    ከዚህ Studio gar በመተባበር የምትሠሩ የሥነ ልቦና ሐኪሞች እንዳልክ የማዳመጥ ችሎታውን እንዲያዳብር ይችል ዘንድ ብትረዱት ጥሩ ነው።

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 6 місяців тому +20

    ይጋዜጠኛ ብዙጊዜ እንዲያርም ቢነገረው አይስማም ቡዙጊዜ እሱ የሚያደርገውን ቃለመጠይቅ አልጨርሰውም
    በጣም ያወራል አይስማም ለምን የስራበልደረቦቹ እንደማይነግሩት አይገባኝም

    • @hanna50lomitube
      @hanna50lomitube 6 місяців тому

      Enem becherash yesun program chershe alawkm betam ychenkegnal💔 aufffff💔

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😢

  • @asterherpo8994
    @asterherpo8994 6 місяців тому +13

    ውይይ እንዳልክ ያለማዳመጥ መቻልህን ዶክተር አማክር !!

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 6 місяців тому +5

    እዳልክ ዛሬኮ አተ ብቻነህ ያወራኸዉ ትግስቱን ስጠኝ😮

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 6 місяців тому +10

    ወህ እንዳልክ አንጀቴን አቃጠልከው ማዳመጥ እየፈለኩ የአንተ ፖሮግራም ሲሆን እተወዋለሁ ምክንያቱም አታስወራቸውም እባክህን ማዳመጥን ከአለም ሰገድ ተማር

  • @fantayetaddesse2995
    @fantayetaddesse2995 6 місяців тому +16

    ጠያቂና ተጠያቂ ይለይልን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 6 місяців тому +2

    እንዳንቺ አይነቶች ሴቶች እግዚአብሔር ያብዛልን . ጎበዝ

  • @RozaKasim-q9i
    @RozaKasim-q9i 6 місяців тому +2

    እኔ 20አመቴ ነው ከሀገር ውጭ ነኝ ሀገር እያለው እርቅ ማዓድን አዳምጣለው እዝ ከመጣው ቡሀላ በጣም ጫናውች አሉ ሀላፍነት ስራ አለ ቤተሰብ አይጠይቀኝም አተሻናቸውን አጥብቄ እፈልጋለሁ ሳላገኝ ስቀር የከፈኛል ላወራቸው ፈልጋለው እነሱ ፊላጎቱ የላቸውም ተስፋ ልቆርጥ ስል የእርቅ ማዕድን ባለታራኮች ስሰማ አንድ እኔም ከዝ ስሜት እንደምወጣ ይሰማኛል ታርካቸውን ሰምቸ ያንን ሁሉ አለፈው ስደሰቱ እኔም ሀሴት ይሰማኛል ❤❤❤

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 6 місяців тому +3

    እንዳልክ እንዴ ምን ነካህ የተወራውን እየደጋግመህ አሰለቸህን ይህንንን ፀባይህን ቀይር አንተው አውርተህ ጨረስከው አባቴ ሰለቸኝ ውይ በቅህ😮

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk 6 місяців тому +74

    አረ እባክህ የመዳመጥ ችሎታ ይኑርህ አንተ አብራርተህ ጨረስከው የእውነት ስልችት አልከኝ ኡፍ

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 6 місяців тому +5

      እንዴት እንዳሳቅሽኝ😃😃😃😃

    • @hashas6973
      @hashas6973 6 місяців тому +2

      ትክክል እኛ የምንፈልገው እስዋን ማዳመጥ ነው በጣም ነው የሚሰለቸው አስተካክል

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 6 місяців тому +4

      ከምትንገፈገፊ ለምን መስማት አታቆሚም . ልጅሽም እንደምትፈልጊ አይሆንም እኮ😂

    • @AminatAbdu-rn2jk
      @AminatAbdu-rn2jk 6 місяців тому +3

      @@kidistarsema6361ሳቂልኝ 😂😂 ሁል ጊዜ ምርር ብሎኝ ነው አማዳምጠው እየዋሩት ካፋቸው ነው እሚነጥቃቸው

    • @AminatAbdu-rn2jk
      @AminatAbdu-rn2jk 6 місяців тому +1

      @@Joel-t9r ፕሮግራሙን እወደው ነበር ሰውየው ግን ጋዜጣ እሚያነብ ነው እሚመስለው😂

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 місяців тому +2

    🎉እናመሰግናለን እንዳልክ በርታልን እንህዶችን የምታቀርብበት መንገድ ጥሩ ነው።እኔ ብዙ ጣልቃ እየገባህ ሰዎች እንደሚሉት አላስወራ እንዳልህ አይሰማኝም። እንዴውም ነፃ ሁነው እንዲናገሩ ነው የምታደርጋቸው።
    እናመሰግናለን በርታ💚👍👍👍
    እንግዳህንም እናመሰግናለን👏👏👏👏
    ሣሚ እናመሰግናለን
    ሰኒ👏👏

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 6 місяців тому

      የማይሠማህ ወላጁ ወይም ዘመዱ ስለሆንክ እንጂ፣ መቼም ይሄ ሁሉ ተመልካች የሚተቸው ሁሉም በአንድ ላይ አብዶ አይደለም።

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 6 місяців тому +1

    ፉክክሩ በጣም ከባድ ነዉ። በተለይ በአሁኑ የኑሮ ምስቅልቅልና፣ የገቢያዉ ሁኔታጋ ለወላጆችም ለተማሪም እጅግ ከባድ ነዉ።

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x 6 місяців тому +1

    🙏🏼እግዚያብሄር እየጠበቀሽ እየሰራሽ እዚህ ደረስሽ ፈጣሪ ከአሁን በሁዋላ ሰለም ፍቅር ደስታ አይለይሽ ተባረኪ 🙏🏼

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ዶክተር ደሞ አገላለጽዋ ድምጽዋ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @leilasalah9034
    @leilasalah9034 6 місяців тому +10

    ውይ እንደ አለምሰገድ አድማጭ ብትሆን እንዴትደስ ይል ነበር ብ ዙ ታውራለህ እድል ሰተሃት ቀጥታ ብንሰማት ጥሩ ነበር

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 6 місяців тому +10

    የእውነት ግን እንዳልክ ለእንግዶች እድል ስጥ እንዲያወሩ . በአንተ ወሬ እራሴ ተበጠበጠ . እራሳቸው ቢያወሩ ያምራል . እውነተኛ የወዳጅነት አስተያየት ነው .

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

      አይሰማም በጣም ትእቢተኛ ነው ።ከዘመናት ጀምሮ ብዙ ተመክሮዋል ግን አይሰማም አሰልቺ ሰው ነው

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 6 місяців тому +1

    Yene Konjoo be Duaa berechi Allah wendemeshenem kelbun yemelesew Ya Reb yemikochebet geze yemetal Tenekara Nesh Anchi Masha Allah ❤❤❤❤

  • @alemmaru8218
    @alemmaru8218 6 місяців тому +21

    ጋዜጠኛው ስልጠና ያስፈልገዋል

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 6 місяців тому

      የድሮ እኮ ነው የነአለም ሰገድ ጓደኛ እኮ ነው😂😂

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 6 місяців тому

      ምን አጠፋ

  • @meskytesfaye7768
    @meskytesfaye7768 6 місяців тому +6

    ውይ እሷታውራ

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 6 місяців тому +23

    እስኪ እንዳለም ሰገድ ፀጥ ብለህ አዳምጥ ካፍካፍ አትጠቅ ለኔ እንደአለምሰገድ ታደሰ ደስ የሚለኝ ጋዜጠኛ የለም ለሰዉ ያለዉ መረዳት ልዩነዉ

    • @betihagos8597
      @betihagos8597 6 місяців тому

      አኔም እሄን ፕሮግራም እንዳልከታተል ከሚያደርገኝ አንዱ አሄ ነው እሱ ብቻ ነው ሚያወራው

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 6 місяців тому +2

      ሰውን ከሰው ጓደኛን ከጓደኛ ማበላለጥ ነውር ነው ሁሉም የየራሱ ነገር አለው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 місяців тому +1

      ውይ አይስማም እኔ ብዙ ግዜ ፃፍኩለት ምንም አይስማም ቅልቅል ያለ ነው ቀደም ቀደም ካላለ አይሆንለትም እኔም በሱ የተነሳ ፕሮግራሙን ጠልችዋለሁ እስኪ የምትመክሩት ካላቹ ምከሩት ከሱ ማዳመጥን ቢለምድ

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 6 місяців тому

      @@emebetzewde7492 ያልገባችሁ እሱ ስራው ነው የሚያደርገውን ያውቃል እሱ ኘሮፌሽናል ነው

    • @safronyaya8261
      @safronyaya8261 6 місяців тому

      የታሪኩ ባለቤት ሆነህ ቁጭ አልክ እኮ! Leave her to talk and give her space to talk.

  • @a.a2095
    @a.a2095 6 місяців тому +16

    ለአዘጋጁ
    ዝግጅተቶችሕን መከታተል ፣ የእንግዶችሕን ታሪክ በጣም መስማት እፈልጋለሁ
    ነገር ግን ከእንግዶችሕ በላይ አንተ ተትናገራለህ
    ከ 60 % በላይ የሚሆነዉን የአየር ሰዓት ተናጋሪዉ አንተ ነህ
    ለምሳሌ
    እንግዶችህ ጡሩ ታሪክ እየተናገሩ በማሕል ገብተህ ከማቋረጥሕ ባሻገር ሌላ ተነገር አምጥተሕ ከባለታሪክሕ ጉዳይጋ ለማመሳሰል እየሞከርክ የአድማጭን የተሰበሰበ አይምሮ ከመበተን በላይ
    መጠየቅ የምትፈልጋቸዉን ጥያቄዎች አጠር ፣ ቀለበጭ ጠቅለል አድርገሕ በማቅረብ ዝግጅትሕን የበለጠ ተወዳጅ እንዲሆን አድርገዉ።
    ከይቅርታጋ

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 6 місяців тому +5

    የጋዜጠኛው ማብራሪያ ስለሚበዛና ተጠያቂውን ጊዜ ስለማይሰጣት የዶ/ሯን ትርክት ለማዳመጥ ይደብራን

  • @saeedjilae6370
    @saeedjilae6370 5 місяців тому

    Dr I admire you . I and millions could learn a lot from your story.

  • @ሱሱያችኛዋ
    @ሱሱያችኛዋ 6 місяців тому

    እርቅ ማዶች የእውነት አላህ መልካም መንዳችሁን እሱ በችሮታው ይክፈላችሁ😚

  • @feven1919
    @feven1919 6 місяців тому +6

    ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ግን አታሶራም ወይ ታሪካቸውን ይንገሩህና አንተ ብቻ ንገረን ሀሳባቸውን አትበታትነው

  • @susubezabeh-tn4mw
    @susubezabeh-tn4mw 6 місяців тому +1

    እረ እዳልክክክ እረ ኡኡኡኡኡ እኪ እንስማት

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 6 місяців тому +1

    ዋው ባይልደር 😂 በደንብ ለጥፈን ምርጥ ስዕል ከመጋዚን የሚያምሩ ሞዴሎች ዘፋኞች ምስል ለጥፈን ዋው ትዝታ ኮከበ ፅብሃ ትምህርት ቤት የቅንብቢት ልጆች ድብድብ❤

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 6 місяців тому +11

    እባክህ እባክህ አታቋርተት እነገዳዋ ለመናገር እድል ሰጣት

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 6 місяців тому +19

    ባለ ታሪክዋ ታውራ እንዳልክ ማዳመጥ ልመድ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 6 місяців тому +9

    አለምሰገድ ለምድን ነው የማያቀርበው 😢

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 6 місяців тому +1

      ሂጂና ይዘሽው ነይ

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku 6 місяців тому

      ብችል አመጣው ነበር አቅራቢው ከቀራቢው በጣም ስለሚለፈልብ ስልችት ይላል በታም የምወደው ፕሮግራም ነበር

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 6 місяців тому +9

    ውይ ኧረ በፈጠሰህ የሰውን አስተያየት ስማ ፕሮግራሙ እየፈለግነው በአንተ ምክንያት ሰለቸኝ

  • @hiwotmekonnen1642
    @hiwotmekonnen1642 6 місяців тому +1

    Jesu Chris! mendenew sewyew yemilefelfew.

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 6 місяців тому +8

    እንዳልክ - እንደ አለም ሰገድ አድማጭ ሁን! ለተጋባዦችህ ጊዜ ስጥ:: ብዙ አዳምጥ - ጥቂት አቅጣጫ በመስጠት አስፈላጊ ጥያቄ በመጠየቅ ተሳተፍ እንጂ ከተጋባዥ እኩል ወይም የበለጠ በንግግር አትሳተፍ - ከአክብሮት ጋር

  • @asterherpo8994
    @asterherpo8994 6 місяців тому +5

    ውይይ ለሚያዳምጥ ሰው ደስ እይልም ጣልቃ ትገባለህ በናትህ አስታይት አንብብ !!

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 5 місяців тому +1

    ,እህቴ,እኔያሳለፍኩትንነውያሳለፍሽውአቺ,እናትሽሙታነውየኔደሞበቁምእያለችነውስቃይያየሁትእናአይዞሽሁሉምይልፋልአላህንብቻያዢኢሄውእስካሁንድረስየቤተሰብፍቅርአጥቸነውየምኖረውግንአልሀምዱሊላህአላህበቂየነውአይዞሽእህቴየደረሰበትያውቀዋል❤❤❤

  • @bickim5224
    @bickim5224 6 місяців тому

    What a beautiful intelligent woman you are my sister! Thank you for sharing your story! Thank you Endalke for being you ! I always enjoy your interview.

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 6 місяців тому

      የሱን ድምጽ መስማት ስለሚያስደስትሽ ነዋ!

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 6 місяців тому +2

    እናንተ ለዉሬ ስለምትጓጉ ነዉ እሱ ፍሬ እሱ እየፈለፈለ ሚያዉጣዉ ነገር ብዙ ነዉ እያስታዉሰ እያገዛቸዉ ነወ አኮ እንዳልክዬ ሺ አመት አዉራ

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 6 місяців тому +1

    ጀግና ነሽ ብዬሻለዉ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 6 місяців тому +1

    እኔ እረዝም ግዜ ነዉ ይሄንን ፕሮግራም የምከታተለዉ ነበር እንዳልክ በፊትም ባለ ጉዳዮችን እያቆረጠ የሚያወራው ነገር ነበረዉ አሁን ደግሞ በጣም እየባሰበት መጣ እንዴ ግራ ገባን እኮ ወይም ለእሱ ሌላ ፕሮግራም አዘጋጅለት እና ሁሉንም አዉርቶ ይጨርስ ስለ እራሱ ልጂቷ የእሷን ታርክ ልታወራ መጣ እሱ እወርቶ ጨረሰዉ እንዴት ስልችት እንደሚል ፕሮግራሙን ሰምቶ መጨረስ ከባድ እኔ እሱ የሚያቀርባቸዉ እንዳንሰማቸዉ እያደረገን ነዉ እረ አንድ በሉት እንዴ

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

      እኔም እንዳንቺው አስመርሮኛል

  • @piassa-vn2eg
    @piassa-vn2eg 6 місяців тому +14

    በመድሃኔዓለም እንግዶቹ ያውሩ ውይይይይይ

  • @azebdagnew3229
    @azebdagnew3229 5 місяців тому +1

    ፕሮግራምህን ብሰማ ደስይለኝ ነበር ግን ያንተ ወሬ ይሰለቸኛል ቀነስ አርገው

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 6 місяців тому

    አልሀምድልላህ ምን ያህል አላህ እደሚወድሽ ያን ግዜ ስወችን ላለማጣት በምነትሽ ፈትና ቢመጣብሽ ትቀይሬ ነበር ማለት ነው ግን አላህ ብቻሽን አልተወሽም ወላሂ በጣም እስለቀሽኝ 😭😭ስው ፈልጎ ስው ማጣት እሚረዳው አይዞሽ እሚል የምር የኔ የሚሉት ስው ፈልጎ ማጣት እመሙን ቁስሉን አቀዋለሁ 😭😭እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ከወጣሁም ቆየሁ በፈት ስው ደውሎ ቢያወራኝ ደስ ይለኝ ነበር አሁላይ ግን ያች አደለሁም ከስው ተስፈ ቆርጫለሁ የምር ብቻየን መሆን ነው እሚያስደስተኝ ምክናየቱም የኔ እምላቸውን ሞት ወስደብኝ ያሉት ደሞ ማንም አይፈልገኝ የባዳ ጓደኛ ልክ የስው የበሀሪ ባሪያ ነው እሚያረጉኝ እኔ ምንም እዳማላቅ እሷ አዋቄ እደሆነች ስቱን ልዘርዝረው በቃ አሁላይ ስልኬ አይጠራም እኔም ለማን ወደማን እደውላለሁ ብቻ አልሀምድልላህ ለአለማት ጌታ 😭😭

  • @Saada-e6k
    @Saada-e6k 6 місяців тому +4

    እሱ የሚያብራራዉ ሰአቱን እየተጎተቱ ስለሚጨርሱት ነዉ እንዳልክየ ወደሀለሁ ❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 місяців тому

      😅😅😅😅ብለን እንጽናና እንጂ

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

      እንዳንቺ አይነቱ በማይረባ ኮመንት ፃፊ ምክንያት ይህ የጋዜጠኛ ምግባር የሌለው አሰልቺ ለፍላፊ ሰውዬ እርቅ ማእድ ውስጥ ተዘፍዝፎ ቀረ ።እውነቱ በጣም ወሬኛ መሆኑ ነው ።ለባለ ታሪኩ ፋታ የማይሰጥ ደደብ መሆኑ ነው

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 6 місяців тому +5

    ይሄንን ታሪክ ((interview) አለምስገድ ቢሆን ኖሮ የሰራው ጥሩ ነበረ ይሄ ግን ከአፋ ነው የሚነጥቃት በጣም ብዙ ያወራል እሷ አዳማጭ ሆነች::

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 6 місяців тому +1

    በናትህ እንዳልክ እኔ ባንተ በቀረበው ፕሮግራም አንድ ባሉአ በጣም የሚስታማት አይኑን የከለላት ስለሱአ የባል ጀግና መጨረሻዋን እና ወጣት ልጅ ባልሳሳት ቃል ነው ስሙአ ሙሉ ፓራላይዝ የሆነች ወደውጭ ሔዳ እንድትታከም ስትራራጥ ላይ የነበረች ልጅ ባክህ ውስጤ ይጠይቀኛል አስባቸዋለሁ ነገረኝ አመሰግናለሁ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 6 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ያአለናት ማደግ ከባድ ነው እመም አለው እኔም ያአለናት አባት ነው ያደኩት ባክስት እጅ ነው ያአደኩት ግን አክስቴ በጣም ጥሩ ናት ግን እሳም ጥላኝ ሞተችብኝ ኡለት ወንድሞች ታናሾቼ ነበሩ እነሱን እንደናእናት አሳደኩኝ በጣም ሚከፋኝ ግን አላአምዲሊላ ከባድ መኖር ወንድሞቼም አንድኛው ታአሞ ሞተ አላኽ ኡሌም ትክክል ነው ስለዚህ የባሰ አለ እታለምዬ ጋዜጠኛውን በጣም ነው ማደንቀው ተባረክ አቦ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 6 місяців тому

      ታሪኩን የሚተርከው እሱ ከሆነ ባለታሪኮቹ ምን ይሠራሉ?

  • @BereketHabtemariam-r3n
    @BereketHabtemariam-r3n 5 місяців тому +1

    ማዳመጥ እየፈለኩ የአንተ ፖሮግራም ሲሆን እተወዋለሁ ምክንያቱም አታስወራቸውም.........................

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

      ልክ እንደ እኔ እርቅ ማእድ እሱ ሲያቀርበው ያቅለሸልሸኛል ልፍለፋው

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 6 місяців тому

    አረየሳን ነው የምንሰማየአተን ነው❤❤

  • @bety-tw2xc
    @bety-tw2xc 6 місяців тому +10

    ምን ዓይነት ጋዜጠኛ ነህ? ሠው አታስወራም ጣልቃ ትገባለህ። ኸረ ይደብራል ። አሠልቺ ቃለመጠይቅ።

  • @Betty5807-m3d
    @Betty5807-m3d 6 місяців тому +1

    የባለ ታሪኳን ጊዜ ተሻምተህ ማዳመጥ አቃተኝ ትቼው ወጣሁ 🤔🥺

  • @miia2450
    @miia2450 6 місяців тому

    ወንድ ልጆች ለምን ሀሳባቸውን በፍጥነት እንደሚቀይሩ ይገርመኛል።እኔም በወንድሜ ስላጋጠመኝ በደንብ እረዳሻለሁ ዶ/ር

  • @millionhailemariam4984
    @millionhailemariam4984 6 місяців тому +2

    ኮሜንት ታነባላችሁ ግን?????

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 6 місяців тому +1

    ማብራሪያህ ይቆይና ባለታሪኮ ታውራ እባክህ።

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

      እንዳልክ ካላወራ የሚሞት ነው የሚመስለው ቢመከርም አይሰማም

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 6 місяців тому +12

    ትግስት ዋልተንጉስ እባክሽ የት ነሽ ለጋዜጠኛው የስነ ልብነ አማካሪ ያስፈልገዋል ሳያወራ አድጎ አላስወራ አለ አኮ

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel 6 місяців тому

    teyakiw ende teteyaki hone mecheres alchalkum tewkut

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 6 місяців тому +2

    Ante awreteh chereskew eko men gud new ere bakehhhhhh

  • @tejineshdababorta4820
    @tejineshdababorta4820 6 місяців тому +1

    Aiyzosh ehte

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 6 місяців тому

    ድምፅህ ይዘገንነኛል :: በዛላይ ትጥመለመላለህ ? ልክ ነኝ

  • @asterherpo8994
    @asterherpo8994 6 місяців тому +2

    ቲጂ እንዳልክንም አማክሪ ማዳመጥ እንዲችል !!

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 6 місяців тому +2

    Wyene endalk gen wer tabzalh ar twat tawera bnath😢

  • @yuhat974
    @yuhat974 6 місяців тому

    wayne endalk betam new yemwdk,gin hul gize kebal tarikochu yilk ant neh rajimun seat metaweraw eko. Eski ende Almsegad Zem Belh adamt

  • @hananalhanan6208
    @hananalhanan6208 6 місяців тому

    Eya moweselemowahe enedanata hayemanowatene bawerese anekabaleme

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 6 місяців тому

    Please Endalk listen listen listen listen. Zem belo mawurate awaki ayasebelehum

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 6 місяців тому

    Hoo meneme esuwan alesmhutem.anten enji endeeeee.bezu mawerat kewededke lemne tereka program atjemrem.

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 6 місяців тому +3

    አዘጋጅ ለምን ነበር የሚለውን ጥያቄ እኮ አንድ ግዜ ይበቃል:: እንግዳህ የሚገባት ይመስለኛል:: ዝርዝሩን የመግለፅ ለስዋ ብትተውው:: ይቅርታ ትችት አበዛሁ:: ይህም ከአዘጋጁ ጉድለት የሚያመጣው መሆኑ ስገልፅ አዝናለሁ:: ለመሆኑ የዚህ መድረክ አዘውትሬ የምከታተል አይደለሁምና አትቀየሙኝ:: ግን አጋጣሚ ስከፍት አንዳንድ ጉድለት ሳይ ግን አላልፍም ለዚህ ይቅርታ::

  • @hananalhanan6208
    @hananalhanan6208 6 місяців тому

    Sa hayemanowate latele yafalakawe selagabaye nawe dadabe eseke yarashene masahafe kedowase abebe

  • @EshetuKelecha
    @EshetuKelecha 6 місяців тому

    Thank you yerke made for your service

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 5 місяців тому

    ቀጣዩን አጣሁት ስፈልግ😢

  • @KokiLove-qv1nd
    @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

    ልውጣ ማዳመጥ አይቻልም እንዳልክ ያውራ ሰሚ ካገኘ

  • @temesgenlove9642
    @temesgenlove9642 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TalaT-tt3me
    @TalaT-tt3me 6 місяців тому +2

    Minu Aselechi new

  • @ጦጢት
    @ጦጢት 6 місяців тому

    ኮመንት አይቼ ጥቂት ሰምቼ። አንሰብስክራይብ አርጌ ውልቅ ማጣጣም አልቻልኩማ

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 6 місяців тому +1

    እህ : እህ ማለትን ብተወውስ? አይመስልህም? ይህ የጋዜጠኝነት ሞያም የሚፈቅድ አይመስለኝም::

  • @yohanamuluneh1757
    @yohanamuluneh1757 6 місяців тому

    Ere besmam mnden new gazetgaw tawera enje lejtwa besmam.

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 6 місяців тому +1

    እንዳልክዬ ምርጥ ጋዜጠኛ 👌

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 6 місяців тому

      ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ተው በስው ምራል ላይ አትረማመዱጥሩ አይደለም

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 6 місяців тому

      @@messeretagegnehu6683 ማለት አልገባኝም ጋዜጠኛውን ማድነቅ አልችልም?

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 6 місяців тому +1

    የብዙ ሰዎች አስተያየት ጋዜጠኛው እንዳያወራ መፈለግ ነው። ግን ጋዜጠኛው ካልጠየቀ ተጠያቂው ሰፋ ባለ መልኩ የተለያየ ታሪኩን ላይናገር ይችላል ።

    • @tigistmengist319
      @tigistmengist319 6 місяців тому

      እንዴ እራሱ ጠይቆ እራሱ አብራርቶ ይጨርሰዋል መጠየቁ እኮ አትደለም

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 6 місяців тому

    Edalek please listen

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 7 днів тому

      የታወቀ ነው በልፍለፋው

  • @MesretBekele-zs3wj
    @MesretBekele-zs3wj 6 місяців тому +2

    አረ እባክህ መልስ ትስጥ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 6 місяців тому +2

    ኧረ ጉድ ነው! ጭራሽ ባሰበት እንዴ?
    ታሪኩን የሚያወራው እሱ ሆነ እኮ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 6 місяців тому

    ጠያቂ ብዙ ታወራለህ ከተጠያቂዋ በላይ

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 6 місяців тому +10

    ኧረ ኡኡኡ........እንዴ ምን ሆነህ ነው አታሶራም እኮ?
    አንተ ነህ ወይስ እሷ ባለ ታሪክ??
    እንዴ ፀጥ ብለህ ምናለ ብታዳምጣት ?
    ለአንዱ ጥያቄ ከባለ ታሪኳ በላይ አንተ ታብራራለህ ልትናገር ስትጀምር ጥልቅ ብለህ ብዙ ታወራለህ እንዴ 😂😂

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 6 місяців тому

    ይቅርታ እባክህን የሰለጠነችበት ማለትም especial ያደረገችበትን ብትጠይቅልኝ:: ያለፈኝ መስሎኛል:: ሳትጠቅሰው አታልፍም በማለት ነው::

    • @sameri424
      @sameri424 6 місяців тому

      እሱ ሲለፈልፍ መች የሚጠየቀውን ያስተውላል

  • @berekettizazu5919
    @berekettizazu5919 6 місяців тому +2

    Wuy gazetegnaw siselech minale zim bil afun maser neber

  • @shalomshalom5162
    @shalomshalom5162 6 місяців тому

    Beyesusim ere endalk benati were atabza baletarikochu yawurubet geta hoy isti degme simawu mitakerbewun program

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 6 місяців тому +4

    የታሪክዋ ተከታታይነት እንዳይኖረው ብዙ ግዜ ጣልቃ በመግባት ታሪኩን በማቆርፈድ መሆንክን ይገባሃል?::

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 6 місяців тому

      Kkkkkkk...ታሪኩን በማቆርፈድ

  • @EbroMoha
    @EbroMoha 6 місяців тому +1

    Bettam anzazahaw ye lijinet gizew tyake abezah

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 6 місяців тому

    ታሪኩ ያንተ ነው የተጠያቂው????

  • @lemmylem-lp2gz
    @lemmylem-lp2gz 6 місяців тому +1

    ሰው ብዙ ነገር በሆዱ አለ እኔም አንድ ቀንእናንተ ጋር ታሪኬን አቀርባለሁ😢

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 6 місяців тому

    Baletariku ante neh esua??? Snt amet ynegerh koy ech

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 6 місяців тому +7

    ኧረ እባክህ ነገሮች አትደጋግም ብዙ ታወራለህ ጊዜ ሰጣት

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 6 місяців тому +3

    ዉይ ወሬ ስላበዛህ ቸከኝና ተዉኩት ምነበር ባለምሰገድ ፕሮግራም ቀርበሽ ቢሆን እጭ

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 6 місяців тому

    Please learn to listen to

  • @SaddiaBeshir
    @SaddiaBeshir 6 місяців тому

    Atawura atawura , enda mendin new chgrachu!! He is just asking her life history and background!!!!

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 6 місяців тому

    The woman was vague at important points. What i had expecyed from the tiltle didn"t meet my expectation, yet, u have advertised urself and ur colleage;

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 6 місяців тому +2

    ለመሆኑ ይጋዜጠኛ አስተያየት ያነባል

  • @AsniGemechu
    @AsniGemechu 6 місяців тому

    Ere besmam min hone new gin endalk wey ante awralin tarkun kezkaza endee