Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

"ሕዝቡ እንባ በእንባ ሆነ" ለብዙ ሰው የገንዘብ ስጦታ አደረግን እንባዬን | መቆጣጠር አልቻልኩም |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 465

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  3 роки тому +5

    በረከቱ ያልደረሳችሁ አሁንም ተሳተፉ
    በዚህ አካውንት አስገቡ:
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000315521452 yisak nuguse
    የጅ ስልኬ ነው መደወል ትችላላችሁ:: 0911448396

    • @tigstmola4189
      @tigstmola4189 3 роки тому

      Okay bini

    • @saramakhoul5483
      @saramakhoul5483 3 роки тому

      Yena wuddddd bini betam naw yemiwudih eko

    • @user-hb9kd3nv2p
      @user-hb9kd3nv2p 3 роки тому

      ቢኒ ስለምታደርጋቸው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ ፤ ጤና ከእድሜ ይስጥህ ። ግን እየረሳህ ነው መሰለኝ የሰዎቹን ልስክና የባንክ ቁጥር አይቻለሁ ግን የምን ባንክ እና ቅርንጫፍ መሆኑን አትጽፍም ። ለማንኛውም በርታ ። 🙏

    • @saramakhoul5483
      @saramakhoul5483 3 роки тому

      @@user-hb9kd3nv2p ethipoia niged bank naw

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 роки тому +93

    እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ ቢኒ እመቤቴ ማርያም አብዝታ አብዝታ ትስጥ ባንተ ስር ሆኑ የሚሰሩት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቹው

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 роки тому +112

    አንተ ቢኒ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ እድሜ እረጅም ይስጥህ ፈጣሪ የልፍትህን ዋጋ ይክፈልህ ግልፅ የሆንክ ልጅ

  • @user-lg2fm2er6t
    @user-lg2fm2er6t 3 роки тому +53

    እረ ቢኒዬ ልመርቅ እስቲ አሜን በል ድንግል ትጠብቅህ እድሜ ይስጥህ ጤና ይስጥህ ምኞትህን ያሳካልህ ቤተስብህን ይጠብቅልህ ላንተ የተባለ ሁሉ ይትርፍረፍ ውለድ ክበድ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +75

    ቢኒ የተዋህዶ ልጅ ተባረክ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 роки тому +75

    እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን ያብዛልን ቢኒሻ ምርጥ ልጅ እኮ ነህ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому +30

    ማሻላህ ቢኒያም(ሰለሞን) ለኔ ምርጥ መምህሬ ነህ ከእድሜ ቢሰጥ ልሰጣቸው ከማስባቸው ሰዎች አንድ አንተ ነህ ኑርልን

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r 3 роки тому +23

    ቢኒዬን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ 💚💛❤️🇪🇹👈

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 3 роки тому +39

    ቢንዬ ዘንዶ አስራ በአታለማሪያም ትሒድ ትድናለች የብርሐን አምላክ እሱ እመብርሐን ብርሐንሽን ትስጥሽ

    • @meronyabsra6406
      @meronyabsra6406 3 роки тому

      የትነው ይህ ፀበል ንገሪኜ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 роки тому +4

    እኔ ግርም የሚለኝ አሁን ይሄ ቪዲኦ ዲስላይክ ያስብላል????
    ዲስላይክ የምታደርጉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ።
    ቢኒያችን መልካም ሰው ፈጣሪ በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅህ እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ በርታ

  • @tinabizonush8037
    @tinabizonush8037 3 роки тому +12

    ግን ዲስ ላይክ የምታራጉት ሳዎች ጠንናታችሁ ያሳስበኛል ሰጣን እንጂ የ ሳዉ ልጅ አደላችሁም ብንየ ራጅም እድሜ ይስጥህ

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 3 роки тому +23

    ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ

  • @mariyamenatetube1081
    @mariyamenatetube1081 3 роки тому +16

    እባየን መቆጣጣር አቃተኝ የሰው ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ቢኒ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 роки тому +16

    ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ አይንሽን ያብራልሽ
    ቢኒዬ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h 3 роки тому +6

    በእውነት ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ለተቸገሩት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው አሜን

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 роки тому +13

    እመቤቴ ብርሃን ትሁንሸ እናቴ🙏

  • @meselemola
    @meselemola 3 роки тому +7

    ልጅ ቢኒ ስለጎበኛሃቸው ሰዎች እግዚአብሔርን እናመሰግናለን! ጎባ መተህ ሳንገናኝ ቀረን እንጂ ብዙ ነገር ሼር እንደራረግ ነበር። አሁንም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!!

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l 3 роки тому +1

    የኔ ናቶች እደዉ ለናቶች ደሥታቸዉን ያትረፍርፍልን ቢኒ ተባረክ ወድምችን ሠዉን ለመርዳት ሠዉ መሆን በቂ ነዉ ቡ የተዋህዶ ልጅ በተግባር የምታሣይ ጀግና

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 роки тому +2

    ለምስኪኖች የረዳችሁ ሁሉ እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ በወጣ ይተካላችሁ ወገኖች ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 3 роки тому +20

    የሀገራችን ህዝብ ከ90ከመቶ እርዳታ ፈላጊ ነቸው እኮ ፖሎትከኞች እሩጫቸው ለስልጣን ብቻነው

    • @sosi6207
      @sosi6207 3 роки тому

      Betekekel betam yasazenal ye ethiopia people bemulu abedule

  • @amebameb3574
    @amebameb3574 3 роки тому +5

    እኔ ለቢኒ ምን ብየ ልፃፍ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @weyinareg228
    @weyinareg228 3 роки тому +1

    ቢኒ መልካም ሰው እግዚአብሄር እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድም ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ በእውነት እንዳንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን👏👏

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 роки тому +2

    ቢኒ የልጅ አስተዋይና ልባም ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ላንተም በመንግስተ ሰማያት ፈጣሪ በወርቅ ይፃፍልህ አሜን !!!

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w 3 роки тому +3

    ቢኒ እግዚአብሔር ይሄንን የተቀደሰ ሀሳብ አስበህ የተቸገሩትን ወገኖቻችንን ስላስብክ የማይጠፍ ደስታ ያድልህ።

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube7609 3 роки тому +4

    ቢንዬ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ላንተም ካንተ ጋር ለሚረዱም ሰዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @azmerabelay9715
    @azmerabelay9715 3 роки тому +2

    በመጄመሪያ ፈጣሪ አመሰግንህ ዘንድ መክናቴ ብዙነው ጤናየን ሱሰጠህኝ አመሰግናለሉ ፈጣሪየ 😭😭😭😭😭😭😭በየቤቱ ሰንት ጉድ አለመሠላችሁ ወገን እንረዳዳ

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 3 роки тому +2

    እኛ እኮ ልዩ ነን በመቤቴ ልጅ በክርስቶስ ተባርክ ቢኑ ጥሩነት ለራስ ነው

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 роки тому +6

    ቢንዬ እማምላክ ከፊት ከኃላህ ትከተልህ መልካም ስራ ነው።

  • @kalekidanyoutube339
    @kalekidanyoutube339 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅክ ወድማችን ልጅ ቢኒ እባክክ ሥለኳረና ክትባት እባክህን አሥረዳን

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 3 роки тому +2

    ካንሰር መጥፎ በሽታ የሴጣን ስራ አባቴን የነጠቀኝ😭😭😭አይዞሽ የኔናት እመብረሃን ፅናቱን ትስጥሽ😭

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому +7

    ወንድሜችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅልን

  • @tamam55
    @tamam55 3 роки тому +3

    ቢኒ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዘርክ ይርረክ

  • @hanatobiyaw4115
    @hanatobiyaw4115 3 роки тому +1

    ቢኒ መልካም ሰው እግዝአብሔር የልፋትህን ይክፈልህ.....እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому +8

    ተባረኩ በወጣ ይተካ
    አቤት ያገሬ ሰው ደግነቱ አያልቅበት
    ምን ዋጋ አለው ታዲያ እኛ ተተካን አይገርምም ውዶች?

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 роки тому +1

    ቢኒ አቤት እንዴት ታድለሃል ። በጎ ለማድረግ መመረጥ ያስፈልጋል ። ፈጣሪ ያንተን ሕይወት ያሳምርልህ ።

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +2

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ ሙስሊም ክርስቲያን አማራ ኦሮሞ ሳትል ሰለምታዴረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልክ ከዚህ በላይ ምንም ቃል የለኝም ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ሌሎችም ከቢኒ ተማሩ ሀገር የጋራ ነው እምነት የግል ነው

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ቢኒ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ ነህ ኤድሜና ጤና ይስጥህ
    መልካም ለመሆን እንደ አንተ ከየት ነው እሚጀምረው ምኞቴ ነበር ግን ደካማ ነኝ 😭😭😭

  • @jehgdb8734
    @jehgdb8734 3 роки тому +1

    ተባረክ እድሜ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ

  • @user-dk7mu3kv8s
    @user-dk7mu3kv8s 3 роки тому +1

    ቢኒ ትለያለክ ጌታ የወጣትነት ዘመንህን ይባርከው፡፡

  • @user-rm2bh5ig5b
    @user-rm2bh5ig5b 3 роки тому +3

    ሺ አመት ኑር ቢኒያም ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +1

    ኦፍፍፍፍ አንጀቴን በላችኝ እግዚአብሔር ብርሐንሽን ይመልስልሽ ቢኒያም እመብርሐንበሄድክ በት ሑሉ ትቅደምልሕ የምትሰጡትም
    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @mercy9108
    @mercy9108 3 роки тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በእናንተ ስራ እየሰራ ነውና ክብር ምስጋና ይድረሰው በርቱ !!!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +2

    ቢኒ ለምተሰራው መልካም ስራ ሁሉ ተባረክልን እናመሰግናለን በርታ

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 3 роки тому +2

    ቢንየ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 роки тому +1

    ቢኒያምዬ እንዲያው ምን እላለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ለግሰኸው የማያልቅ ሃብትን ይስጥህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የተባረከ ትዳርን ይስጥህ አሜን

  • @user-hl3dl4vr4t
    @user-hl3dl4vr4t 3 роки тому +2

    ቢኒየ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እመብርሀን ዘመንህን ትባርክልህ

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒዬ ኡፍ በጣም ነው ያስለቀስከኝ

  • @user-eg3oz1lb4c
    @user-eg3oz1lb4c 3 роки тому +1

    ዉድ ወንድም ቢኒ በዉነት እግዚኣብዝሔርን ኣብዝቶ ይባርክህ። ስለዚህ እናቶች ኑሮ ስያስብ እና እንዲህ ብለው በደስታ ስያመስጉኑና ሲመርቁ እምባየን ተናነቅኝ።

  • @alemstay6217
    @alemstay6217 3 роки тому +3

    እውነት እግዚኣብሔር ይጣችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በወጤው ይሙላላችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቢኒ በርቱልን🙏💞💞💞💞💞👉🇪🇹💚💛❤️💐🌺🌺🌺

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 3 роки тому

    ስላምታቸው ብቻ ፍቅራቸውን በግልጽ ያሳያል እች ናት ኢትዮጵያ እኔን እኔን እያሉ ሲስሙት ደስሲል

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 3 роки тому

    ልጅ ቢን ዘመንህ ይርዘም ይባረክ ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +1

    የኔ ውድ እናቶች እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ
    ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለሰጡትም አብዝቶ ይስጣቸው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 роки тому +3

    በእውነት ወንድማችንም እሄንም መስርትክ ትልቅ ስር ነው

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 роки тому

    ቢኒዮ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ 🙏 እራስህን ጠብቅ ጠላት አይተኛም የተዋህዶን ልጅ ለመፈተን በጣት በግራ ቀኙ እየሰሩ ነው በተለይ በኦሮሚያ ክልል ፀረ ክርስቲያኖች ናቸው ብዙ አህዛቦች ስለዚህ የምትለብሰው ልብስና ማንኛውም የኢትዮጵያን የሚገልፅ ቀለም አትጠቀም ቀን እስከሚወጣ መጠንቀቅ አለብን ኮፍያህን ስላየሁ ነው 🙏

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 3 роки тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቢኒዬ የኔ ወንድም አንተ መልካም ሰው

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥ ልጅ ቢኒ የሰጣችሁ ያወጣችሁ የተሳተፍችሁ በወጣ ይተካ መስጠት መታደል ነው

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 роки тому

    እግዚአብሔር የምትሻውን ሁሉ ይፈፅምልህ ቢኒያችን የእኛ መልካም ወንድምምምምምም ⛪👈👈እውነተኛ የእምየ ቤተክርስቲያን ልጅ

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i 3 роки тому +2

    ተባረክ ቢንየ

  • @user-jy4lc6tq6f
    @user-jy4lc6tq6f 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ ልጅ ቢኒ መልካም ሰው

  • @user-nc1ss1xg1u
    @user-nc1ss1xg1u 3 роки тому +2

    የኔ መልካም ስው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 3 роки тому +2

    ቢኒ መልካምሠዉ ለሠ ሠላም የሚመኝ ሠላም ይብዛለት አሜን፫

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому +1

    እውነት ብን እግዝአብሔር ይባርካቹው ሰው ለመርዳት ሰው መወን በቅነው እግዝአብሔር ከናተጋ ይወን 💚💛❤

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o 3 роки тому +1

    በእውነት ቢንየ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o 3 роки тому +1

    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እማዬ እመቤቴ ማሪያም ትግለጽልሽ🙏🙏🙏

  • @user-oy6go6wo8m
    @user-oy6go6wo8m 3 роки тому +2

    Bini እንወድሀል የኔ መልካም ሰው ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን❤🙏

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j 3 роки тому

    ወንድማችን ልጅ ቢኒ በእውነት ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያድርግልህ አብረውህ ለሚረዱህም ወንድሞች ለሁላችሁም በረከቱን ያብዛላችሁ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በምትወጡበት በምትገቡበት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበል እውነት በጣም ደስስስስስ ይላል

  • @makdasmalatmeme9359
    @makdasmalatmeme9359 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር የዓይን ብርሀንሽን ይመልስልሽ እህቴ ቢኒዬ አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk2729 3 роки тому +1

    እኔን የኔናት እግዝአብኤር ይማረሸ ቢኒ አግዝአብኤር እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @biniamkifle3574
    @biniamkifle3574 3 роки тому

    ቢንያም ብሓቂ እታ ዝጠመየት ከርሲ ጸጊባ ዝመረቐቶ ምርቓት እግዚኣብሔር ይዓድልካ

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 3 роки тому +3

    ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 роки тому

    ውይይይይ ቢኔዬ እግዚአብሔር ይባርክ ምን አለ ሁሉም ስው እንዳንተ ቢሆን እጃቹሁን የዘረጋጁ በሙሉ እግዚበወጣው ይተካላቹሁ የነብስ ዋጋ ያአድርግላቹሁ ወገኖች

  • @marymarie7500
    @marymarie7500 3 роки тому +1

    ድንግል ከኔ ሙሉ ቤተስቦች ጋር ጥላ ከሌላ ሆና ትተብክህ ዎንድሜ የተባረክ የተዋዶ ልጅ

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 3 роки тому +2

    ቢኒ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 3 роки тому

    በእውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭😭😭😭
    ወንድማችን ቢኒ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
    ከነልጇ በሄድህበት ሁሉ ይከተሉህ ጸጋውን ያብዛልህ ለሰጭም ትስጥልን
    እናታችን እይነ ብረህንሽ እግዝአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያብራልሽ አሜን 🙏🙏

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒየ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 3 роки тому +1

    ወይኔ ቢኒ የኔ እናት ኡፉ አፈር በበላሁ ምሳ እየበላሁ ነበር ግን እንባዬ በቃ አቃተኝ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛልሽ የኔ እህት እኔን💔😢😢😢😢

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 роки тому +1

    እንባ በእንባ እንደምሆን ነዉ ገና አይቼ ሳልጨርስ ይታወቀኛል 😭😢🥲😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የደስታ እንባ

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y 3 роки тому +2

    ቢኒየ እግዚ አቤሔር ይባርክህ ውንድሜ

  • @fernusmaritu3837
    @fernusmaritu3837 3 роки тому

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አንተ በጣም ከልብህ ቅን ነህ ፈጣሪ እሄን ፀባይክን አይለውጥልብህ

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 3 роки тому

    ቢኒ የውነት አንተን እመቤቴ ማርያም በሄድክበት ሁሉ ጥላከለላ ትሁንክ የማታእንጀራ ይስጥክ ፈጣሪ አንተንና እሸቱ በውነት ለህዝብ ለተቸገሩ በር ከፈታችው እውነት የተባረካች ናችው

  • @seblegirma9077
    @seblegirma9077 3 роки тому +1

    እግዛብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ እድሜ ኗ ጤና ይስጥህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому +1

    ወይኔ የኔ እናት ቢኒዬ እንባ በእንባ አደረከን እንጂ
    እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ 🙏🙏🙏

  • @serkie9468
    @serkie9468 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @fasika1321
    @fasika1321 3 роки тому +1

    እፍፍፍፍፍፍ እናታለም ስታሳዝን ቢኒየ በጣም ጡሩ ልጂ ነህ የተዋህዶ ፍሬ እግዚአብሔር አተጋ ይሁን

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j 3 роки тому

    መልካምነት ለ ራስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይስጥክ ወንድሜ ቢንዬ 🙏የኔ እናት እግዚአብሔር ብራሃንሽን ይመልስልሽ ኡፍፍ 😭🙏

  • @senitube2278
    @senitube2278 3 роки тому

    ቢንዬ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም

  • @frihiwot4166
    @frihiwot4166 3 роки тому

    ቢኒ ዛሬ አስለቀስከኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በችግርህ ሁሉ ይድረስልህ

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 3 роки тому

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክህ ሠወች ለሠወች ደራሽ እንዲሆኑ ምክንያት ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ቢንዬ ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 роки тому +1

    ቢንየ ቃል የለኝም እመቤታችን ትከተልሕ

  • @user-lj8ev5mg3e
    @user-lj8ev5mg3e 3 роки тому +3

    ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው አሜን

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h 3 роки тому +1

    ወይኔ አረ እኔስ አልቻልኩም
    በእንባ ጨረስኩት ይህየዋህና ቅን ህዝብ ክፍ አይንካው

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 роки тому

    መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ደሞዝ ሁኖ ይከፈለናል ድንቅ መልዕክት ናት ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l 3 роки тому

    ምርጥ የተዋህዶልጅ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 роки тому

    እግዚአብሔር ለሰጣችሁ ሁሉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ።

  • @user-mj4ur1mz7m
    @user-mj4ur1mz7m 3 роки тому +1

    እኔ ስለ ቢኒ ምንም ማለት አልችልም ብቻ ተባርክ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ያድልህ😍😍

  • @hannadajene4682
    @hannadajene4682 3 роки тому

    ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እማ አምላክ በየሄድክበት ሁሉ ትጠብቅህ የሰብከዉን ሁሉ ትፍፅምልህ

  • @tigestasfa536
    @tigestasfa536 3 роки тому

    ብኔ በውነት ድንግል ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ

  • @Ad-de3us
    @Ad-de3us 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁን ይባረክ እግዚአብሔር የኔ ወንድሜ

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 3 роки тому

      አንችም ተባረኪ ከምዝይ ዝበለ ሰብ ክ ርኢ