ይድረስ ካናዳ ላለሽው እናቴ እና አሜሪካ ላለኸው አባቴ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 326

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 місяці тому +129

    እንደ እናት እንደ አባት ሆነው ላሳደጉህ ለቁምነገር ላበቁህ በሕይወት ለሌሉት ቤተሰቦች ትልቅ አክብሮት አለኝ ነፍሳቸውን ይማር

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 3 місяці тому +5

      አሜን 🙏

    • @melatmelkamu2902
      @melatmelkamu2902 3 місяці тому +4

      እይገርምም በዚ 3 ወር ውስጥ ስለ አሳደገችን እናታችን ሳስብ ሳስላስል ነበር እንደናት እንደአባት አቀባራ ያሳደገችን እናታችን ዛሬ እኔና መንታ ወንድሜ የደረስንበት ህይወት እንድናይ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በሞራል ያሳደገችን እናታችን እኛ ሲኖረን እስዋን አቀባረን ሳናኖራት ያመለጠችን ጀግና እናት ሁሌም እንወዳታለን እንናፍቃለን አሳዳጊዋች እድሜያችሁ ረዥም ይሁን ተባረኩ

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 3 місяці тому +52

    ከብርሀኑ ጋር ኤለመንተሪ ከ 1_6 አንድ ክፍልአብረን ተምረናል እና አሳዳጊ ቤተሰቦቹ በተለይ እናቱ ት/ቤትይመጡ ነበርና የእድሜ ባለፀጋ ነበሩ አሁን ሳስበዉ እሱን ሊወልዱ እንደማይችሉ አሁን ላይ እገነዘባለሁ እና መልካም ዕድል የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ።እነዚያን ቅንና ደግ አዛዉንት አሳዳጊዎቹን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑረዉ❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 3 місяці тому +85

    የሰፈሬ ልጅ በአታ ማርያም ትርዳህ የጊቢው ገብርኤል ያገናኝህ 🙏

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 3 місяці тому +5

      አቤት ኮተትሽ እግዚአብሔርን ፈልጊ ቃሉንም አንብቢ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 3 місяці тому +10

      መጀመርያ የራስሽን እምነት መርምሪ(ር) እያንዳንዱ ሰዉ እንደራሱ እምነት ለመኖር መብቱ ነዉ

    • @kiroswase876
      @kiroswase876 3 місяці тому +5

      ​@@jjyisak1575excuse you😠 የምን ኮተት እነዚ ስሞች ይለበልቧቹሀል አደል እናንተን ምን እንበላቹ ጉደኞች 😡

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 3 місяці тому +1

      ​​@@jjyisak1575 አንተ አንቺ ሸርሙጣ ምን አባሽ አገባሽ ሒጂ ቢጫ ቀለምሽን ሚኒሽን አድርገሽ ደንሺ በአዳራሽሽ ወንድ ከሆንክ የሰው ትል ነህ ኮተተ

    • @tadelechgoshu1828
      @tadelechgoshu1828 3 місяці тому

      @@jjyisak1575 አግድም አደግ ጥልቅ ብዬ ማን ጠራሽ ሰሬ

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 місяці тому +54

    ቲቸር ብርሃኑ አይዞህ ታገኛቸዋለህ ምርጥ አስተማሪ

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 3 місяці тому +61

    ወንድሜ የሚደንቅ ታሪክ ነው። አይዞህ አንተ ብርቱና ጨዋ ሰው ነህ፤ ልጆችህ ይባረኩልህ።

  • @woine123
    @woine123 3 місяці тому +66

    የዚህ ሰው ታሪክ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም
    ብዙ አለ :: ጎረምሳ ልጅ ያላቸው ሰራተኛ ቀጣሪዎች ስለ ቀጠሯት ደሃ ወጣት ክብር እና ስለተወለደው የፈጣሪ በረከት ምንም አይጨነቁም :: የተዋረዱ ስለሚመስላቸው ልባቸው እያወቁ ይክዳሉ:: እግዚአብሔር ግን ይህን ግፍ ዝም ብሎ አይተውም ለልጅ ልጅ ጭምር ይከፈላል:: አይቀርም:: እና አሁንም አሁን ስማቸው የተጠቀሱት ሰዎች ስለ ፈጣሪ ሲሉ ብቻ ወደ እዚህ ቀርበው
    ነገሩን ማስተካከል ማፅዳት አለባቸው::

    • @mobizone9715
      @mobizone9715 3 місяці тому +3

      እውነት ይህን ኮሜት እደግፋለው

    • @spidermanismydad3144
      @spidermanismydad3144 3 місяці тому +1

      Ewenet new !!! Ewnet awarawan argfa bek alech malet Yehey new!!!!!!!!

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ 3 місяці тому +1

      በትክክል ገልጸሽዋል🥹 ጌታ አየሱስ ብርክ ያድ ርግሽ 🙏

    • @YeshewatsehayKesela-pi5tq
      @YeshewatsehayKesela-pi5tq 2 місяці тому

      መስዪ በርች ጎበዝ ነሽ።

  • @skywalAstio
    @skywalAstio 3 місяці тому +33

    ኢትዮጵያ አንድነት ት/ቤት ሁላችንም ማለት የሠፈሩ ልጆች እዛ ተምረናል

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 3 місяці тому +38

    ማሳቹሴት …ነው ምኖረው … ለብዙ ሰው ... ሼር አረግልሃለሁ ...ይቅናህ ወንድማችን ..!

    • @Abeta-nc5gd
      @Abeta-nc5gd 3 місяці тому +2

      አረ እኔም እዚያው ነኝ

    • @hiwotalemu4085
      @hiwotalemu4085 3 місяці тому +2

      እባካችሁ የቻላችሁትን ያህል ሞክሩለት🙏

    • @mariamebrahim5500
      @mariamebrahim5500 3 місяці тому +1

      አሰኪ አግዙት አባካችው

    • @bona2318
      @bona2318 3 місяці тому +1

      Gosh tebareki

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ

  • @M.ነኝ
    @M.ነኝ 3 місяці тому +6

    ምርጥአስተሳሰብ ያለው መልካም ሰው 🙏♥️
    አናት አባት አሺ ወጣትነት ነው አያት ግን አያዩህ አንዴት አስቻላቸው 🥲 አንተስ አደክ ተመስገን ለዜህ በቃህ አግዚአብሔር ቸር ነው 🙏

  • @Pink_Xavier
    @Pink_Xavier 3 місяці тому +5

    ብርሽ ይገርማል አብሮ አደጌ እግዚአብሔር እውነቱንያውጣልህ የታፈነ ምስጥር በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ብርዬ

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 3 місяці тому +24

    የፈጠረህ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ መስዬ እኛም አንችጋ መተን ነበር አልተሳካልንም እንጂ መልካም ነትሽን አይተነዋል ስላምሽ ይብዛ እህቴ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 3 місяці тому +27

    እነሱ ቢክዱህ እግዚአብሔር ግን አልካደህም አሁንም የማንነት ጥያቄ ለማጣራት ብለህ ነው እንጂ ምንም አያስፈልጉህም አይዞህ እግዚአብሔር አለልህ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 3 місяці тому

      ትክክል ለማንነት እንጂ እነዚህ ቆሻሻ ናቸው ሲያስጠሉ ሰው ወልዶ ጥሎ እንዴት ሰላም ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 місяці тому +34

    ልጆቻቸውን ወልደው የሚጥሉ ሰዎች ግን እንዴት ነው ህሊናቸው ሰላም ሆኖ አዲስ ህይወት ጀምረው የሚኖሩት የልጆቻቸውን ህይወት አመሰቃቅለው ምንም እንዳልተፈጠረ አዲስ ህይወት ጀምረው ሌላ ልጅ ወልደው ይኖራል

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 3 місяці тому +2

      የወቀሳ የመከራ ኑሮ ነው

    • @mentugirma1001
      @mentugirma1001 3 місяці тому +4

      ማፈሪያዎች ናቸዉ

    • @elsatadesse5673
      @elsatadesse5673 2 місяці тому

      የልጆቻቸውን ብቻ ሳይሆን የሴቷንም ህይወት ነው ሚያመሰቃቅሉት:: እንዳልሽው ሚገርመኝ አንድ ልጅ ክደው ጥለው ሌላ ልጅ ወልደው ያሳድጋሉ:: ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸው ነው?

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 місяці тому +23

    እናት ና ወንድሞች ችግሩን ተረድታችሁ ማንነቱን ያውቅ ዘንድ አናግሩት። እናት ሁሉን ታውቂያለሽና እውነቱን ንገሪው እባክሽ

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 3 місяці тому +11

    ወንድሜ አንተ በጣም ትልቅ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚህ ሁሉ ውስጥ ጥፋተኞቹ የአባትህ ቤተስቦች አይትየው ይሄ በድሮ ግዜ ስማችን እንዳይጠፋ እይሉ ይሚሉት ነገር የስንቱን ህይወት ጎዳ ሞተውም ስራቸው እንዲ ሲወጣ ይሳዝናል ምክንይቱም ከስራተኝ ስለተወለደ እናትየው አሁን እንግዲ ለመንትየውም ሆነ ለልጅሽ አባት ምን መልስ አለሽ ይሄንን ጭካኔሽንስ በምን መልኩ ታስረጅዋለሽ 5 ልጆች አሉሽ ልጆችሽን ይውቃል አብሮ አንድ ሰፈር አድገዋል ይንቺ አለመናገር ብዙ ሰው ዋጋ አስከፍሎል አሁንም በዚህ ግዜ ሚዲይ በበዛበት የጠፋብኝ ልጅ አለ ብሎ አለመፈለግ ስልፍሽነት ንስሀ ንሰሀ ንስሀ እናተን ነፃ የሚይወጣ እሱ ብቻ ነው:: አንችም አባቱም ይላችሁበትን ትዳር ላለማስከፍት ይደረጋችሁት ከባድ ውሳኔ ነው::ልጅ የሚይስክድ ትዳር ትዳር አይደለም መርገም ነው :: አሁንም ሳይረፍድ ድረሱለትና አለንህ በሎት ለሱ ባትደርሱ ለልጆቹ ደርሳችሁ የአይትን ወግ አሶይቸው ይም እድል ስለሆነ ተባረኩልኝ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 місяці тому +18

    ሰላም የ ሸገር ኢንፎ ( መሲ )ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ 😍😍
    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ቤተሰቦቼን አገኘሁ ብለህ በደስታ ድጋሚ እንድናይህ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን 🙏

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 3 місяці тому +5

    አይ ጭካኔ በምን አንጀቷ ነው ወልዳ የጣለችው ጀግና ነህ ጎበዝ ለአሳዳጊዎችህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ነብሳቸውን ይማረው

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 місяці тому +25

    ጆሮ "ለምን አታድግም?" ቢሉት።
    "ምን ጥሩ ነገር ልሰማ ?" አለ ይላሉ ዘመዶቼ።
    🤨🤔

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 місяці тому

      ከታሪኩ ጋር ምን አገናኘው ዘመዶችሽ ያሉት?

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 3 місяці тому

      @@yohan7782
      እኔማ ማዘኔንም መደንገጤንም በአጭሩ መግለፄ ነበር።
      ይቅርታ ያድርጉልኝና የተባለው ታሪክ አይደለም ራሱ ቀርቦ በቪዲዮ እያስረዳ ከሌላም አፍ ቢሰሙት ለጆሮ የሚቀፍፍ ነው።
      ግን በምድር ላይ ከዚህ የከፋ ምን ሊፈጠር ነው? 🤔🤔🤔
      እናት አምጣ የወለደችውን ያውም ከሁለት መንታ አንዱን ነጥላ አንዱን ብቻ የሠው በር ላይ በዘንቢል ስትጥለው ... /ለነገሩ ዘግይቶም ቢሆን
      "የአባትህ ወላጆች ቤት ነው።" ተብሎ ነው የተነገረው። /
      ከድርጉቱ በላይ ያመመኝ ምናለ "አያት" የተባሉት እንኳን በህይወት እያሉ ቢያውቅ።
      አባትም ቢሆን ልጁ እንደሆነ አያትም የልጃቸው ልጅ እንደሆነ እያወቁ አይናቸው ስር በሌሎች እጅ ሲያድግ ምን እያሰቡ ነበር?
      እግዚአብሔር እንኳንም ደጋግ ሰዎች እጅ ላይ ጣለው ! 🙏🙏🙏
      የማንነት ጥያቄው ዘግይቶ ቢመጣም እሱ ግን በአስተዳደጋቸው ደስተኛ ሆኖ ዛሬም እያመሰገናቸው ነው እዚህ የደረሰው።
      ወላጆች እሱ አይወቃቸው እንጂ እነሱ ስራቸውን ስለሚያውቁ ባይናገሩትም ያስታውሱታል።
      ሲያድግ ሲላላክ እዛ ሰፈር ተፍ ተፍ ሲል አያት ያዩት ነበርኮ።
      "የአባቱ እናት ( አያቱ" ሲሞቱ ሃዘን ላይ እንደማንኛውም እድርተኛ ሲያስተናግድ ጎረቤት "የእገሌ ልጅ እኮ ነው... እዛ ከእነ እንትና ሱቅ ወረድ ብሎ ቤታቸው ያለው።" እያሉ ሲጠቋቁሟቸውስ ባላዬ ባልሰማ አልፈው ነው?
      ከዛም በፊት ወደ ሃገራቸው ሲመላለሱስ ከሠፈራቸው ራቅ ወዳለ ቦታ ሄደው የሚያርፉት የሠውን ሽሙጥ እና ሹክሹክታ ለመሸሽ ነው?
      ከዚህ በላይ ጆሮ የሚያጮህ ነገር አለ?
      🤨🤨🤨

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +14

    ዲኤኔ ይደረጋ ህመሙ እስከ መቃብር አብሮአቸው የሚኖረው ከወላጆቹ ጋር ነው ።ፈጣሪ ይቅር ይላቸዋልን?

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 місяці тому +6

    መሢ ስላቀረብሽ እናመሰግናለን 🙏
    እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ።
    እግዚአብሔር እንኳን አንተን እዚህ አደረሰህ ያሳደጉህ ሰዎች እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን !!!
    እናንተዬ አሁን ላይ እኮ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች እያለቁብን አገራችንን ሀሰተኞች ሳያስነጥቁን በርትተን ወደ እግዚአብሔር እንማጸን መቼም ይለመነናል ።
    በመጨረሻም አሜሪካም ካናዳም ሰምታችኋል አለን እኛ ነን በሉ ።
    ታተርፋበታላችሁ ኢሄ የንስሃ ጥሪ ነው ልጃችሁ የኢትዮጵያ ወቶአደር ከዚያም አሁን መምህር ባለትዳር እና የ፪ ቆንጆ ልጆች አባት ንሮዬ ይበቃኛል የሚል ኢትዮጵያዊ 😇
    የዚህ ሰው ዝምድና እንዳያመልጣችሁ ።

  • @bute5158
    @bute5158 3 місяці тому +9

    አባትየው እንደተረገዘ ላያውቅ ይችላል ከእናቱ ግን ጭምጭምታ ይሰማል ለሁሉም በዲኤንኤ ይተባበረው የእናትየዋ እስደንግጦኛል ከመጣልዋም ሲያድግ እያየችው ነው ለምን ጊልት አልተሰማትም ቢሆንም በዲኤንኤ ብትተባበር ጥሩ ነው ሰው በምድር ቢሸሸግ ከእግዚአብሔር አይሽሽግም ብትወጣና እሷ ከሆነች ለፈጣሪ ይቅርታን ትጠይቅ ይህ የተረጋጋ ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር አኑሮታል

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 місяці тому +4

    የሰዉ ልጂ መከራ ብዛቱ እደግ የተባለ ያዲጋል❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 місяці тому +3

    ወንድምዬ አሳዘነኝ ታሪክህ ጌታ ዘርህን (ቤተሰብህን) ያገናኝህ።

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 3 місяці тому +11

    ያሳድጉህህህ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልህ

  • @alextesfaye4785
    @alextesfaye4785 3 місяці тому +12

    ብርሀኑ አጋፍሪ አይዞህ በርታ እኔም ይሂን ታሪክ አውቀዋለሁ በቅርበት !!

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому +1

      አንተም በርታልኝ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 місяці тому

      እንዴት የተካደ መሆኑን ታውቅ ነበረ

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 3 місяці тому +4

    አሳዳጊዎችህን አደነኩኝ ነብሳቸውን ጌታ ይማር አይዞህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 3 місяці тому +1

    የሚገርም ታሪክ ነው አንተ እውነት ጀግና ንህ ቤተሰቦችህ ያሉበትን የሚያቁት እነሱ ናቸው ግን ያሳዝናል በጣም ይህ ሁሉ ዘመን ብቻውን

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal 3 місяці тому +14

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ በማርያም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝክ 😢❤❤

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 3 місяці тому

      ወጣት እኮ ነው 69 የተወለድኩት አለ ስለ ሸበተ ነው።

    • @Kal8454kal
      @Kal8454kal 3 місяці тому

      @@mercymercy9309እዴ እና ጓደኛዬ ልበለው ከወላጅ አባቴ ይበልጣል እኮ ወይጉድ

    • @Kal8454kal
      @Kal8454kal 3 місяці тому

      @@mercymercy9309 ከእኔ ፋዘር በእድሜ ይበልጣሉ so አባቴ ነው ልለው ምችለው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 місяці тому

      ሚጣ ስንት እመትሽ ነው እሱ ያንቺ እባት 😂😂😂

    • @Kal8454kal
      @Kal8454kal 3 місяці тому

      @@AgewKemant 🤣🤣🤣የእውነት አባቴ 46 አመቱ ነው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 місяці тому +2

    ሲያሳዝን እባካችሁ ዘመዶቹ ፈልጋችሁ አግኙት :: እግዚአብብሔር ይርዳህ ❤❤❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 місяці тому +3

    የሰዉ ልጂ መከራ ብዛቱ እደግ የተባለ ያዲጋል❤❤❤❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 3 місяці тому +7

    በእውነት አንጀቴን በላው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ከጦርነት ያተረፈህ ላላማ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 місяці тому +1

    በጣም የሚደነቅ ጀግና የሃገር ወታደር ቤተሰብ አይታችሁ ለዝች ከንቱ ኑሮ አለን ብትሉት የተፈጠረ ተፈጠረ ግን ልጃችሁን አለን በሉ በጣም ጀግና ልጅ ነው ያላችሁ እናት አባት ይህን የመሰለ ጀግና ልጅ አለን ብላችሁ ካላችሁ ተንከባከብችሁ በወይይት ተሰማምታችሁ እርዱት ቤተሰብ ማንነት በጣም ያማል አሜሪካ ካናዳ ያላችሁ አፋልጉት በጣም ጀግና ሰው ነህ አደነኩህ አንቺም ይህን የመሰለ ጀግና ሰው በደንብ አሰፈልጊው አቤት የሰነምግባሩ ፀባይ ሰነሰርሃት ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ሰው ነው አላህ በሰላም ቤተሰቦችን ያገናኛቸው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይርዳህ የኔ መልካም ሰው በርታ ለሁሉም ግዜ አለው ብሬ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 3 місяці тому +5

    3 ኛ ኮሜንት
    እንስማው እና እኮምታለሁ
    መስየ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤
    ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 місяці тому +3

    ባለፈውም ይህንን አስተያዬት ሰጥቻለሁ ይህንን ሁሉ አመት ያልፈለጉህ ዛሬ ምን ይሰሩልሀል ምን ገጠመው ልጄ ብላ ያልመጣች እናት ያሳደጉህ እናትና አባት ናቸው ቤተሰቦችህ ነፍሳቸውን ይማር ፈጣሪህን አመስግን አለቀ

    • @ethiopia405
      @ethiopia405 3 місяці тому +3

      የራሳቸውን ምክንያት እነሱ ይመልሱ በሰው ላይ መፍረድ ልክ አይደለም

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 3 місяці тому

      @@ethiopia405 ፈራጂ እግዚአብሔር ነው እኔ መፍረድ አልችልም አስተያዬት ነው የሰጠሁ

    • @elsatadesse5673
      @elsatadesse5673 2 місяці тому +1

      እውነት ነው መጣላቸው ሳይመቻቸው ነው ቢባል ሲመች አለመፈለግ ግን የወላጅን አለመፈለግ ያሳያል:: ልጅ ሆኖ በወለደው አለ’መፈለግ አጥንት ይሰብራል እግዚአብሔር ድጋፍ ይሁነው

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 2 місяці тому

      @@elsatadesse5673 በትክክል

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 3 місяці тому +5

    ምስኪን አላህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ

  • @Dnglmarya
    @Dnglmarya 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ያሳዝናል በጣም

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 3 місяці тому +7

    ይቅርታ ግን እስከዛሬ በጣም ቆየህኮ😢 ለመፈላለግ ብቻ እግዚአብሔር ያገናኝህ😮

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 місяці тому +9

    ወይ ፈተነ ምን አይነት ጉድ ነው መስዬ እናት እንኳን የጨካነችበት ዘመን አይዞህ ወንድሜ አትበሰጭ ቀን ያልፋል በነገራችን በአንድ ወቅት የበረከት ገበሬወ ወንድም ስል የነበረ ነው?

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 місяці тому +1

      አረ አይደለም

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 3 місяці тому +8

    ይቅናህ:: በዚህ ሁሉ: እግዚአብሔር ይመስገን ማለትህ ይደነቃል

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 3 місяці тому +6

    እዚህ ያደረሱህ ያሳደጉህ የተጠነቀቁልህ
    ቤተስቦች እነሱ ብቻ ናቸው:
    አባትና እናትህ ተብለው መጠራት ያለባቸው::
    መውለድ ሳይሆንማሳደግ ነው ቁም ነገሩ
    እስካሁንስ ለምን ዝም አልክ::
    በጣም ያሳዝናል በዚህ እድሜህ አሳዳጊዎችህን
    ሳይሆን የጣሉህን መፈለግህ::
    እነሱን እረስተህ ያሳደጉህ በህይወት ባይኖሩም
    ስው እንዳደረጉህ አንተም ምንም ሳትታክት የነሱን ዘር ፈልግ
    ለልጆችህም ቢሆን ዘመዶቻቸው የነሱ ዘመዶች ብቻ ናቸው::
    እስከ ለተሞትህ ከቁሻሻ ላይ ያነሱህን ከሞት የታደጉህን ቤተስብ
    እያመስገንህ ብትኖር ይሻልሀል::

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 3 місяці тому +5

    እግዚአብሄር ለዘመድ ልጆችህን ያብቃልህ

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 місяці тому +1

    ጎረምሳ ልጅ ያላቹህ ሰወች ሃላፊነቱን መሸከም ካልቻላቹህ ሰራተኛ ባትይዙ ሰራተኞችም ነገን ብታስቡ

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር,ይርዳህ,ወንድሜ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይርዳህ ቤተሠቦችህን እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ታገናኝህ🤲🙏

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 3 місяці тому +5

    እግዚያብሔር ያገናኝህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +6

    እያደር የማይሰማ ነገር የለም ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 місяці тому

    ይሄንን ሁሉ ታሪክ እንዴት አወቀ? እስከአሁንስ ለምን ዘገየ? በጣም የሚገርምና እውነት የማይመስል ነው:: እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 місяці тому +2

    ከፍተኛ 14 ቀበሌ 18 የገብርኤል ሰፈር ልጅ ነህ ? አይዞህ እንፀልያለን እግዚአብሔር ይችላል ! አባትህን ቁጭ ነህ ይቅናህ ስሟ እና ክፍለ ሃገሩን ፎቶዋን ከተቻለ እግዚአብሔር በቸር ይግጠመን የልጅ ልጆቿን አሳየሃት ተመስገን ነው በህይወት ትኑርልህ ያገናኝህ ልጆችህ ሲያምሩ ስመጣ አያችኇለሁ ተወልጄ ያደግሁበት ሰፈር ኑሩልን

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      በሰላም ነይልን እና እንገናኛለን

  • @jamila8885
    @jamila8885 3 місяці тому +6

    እኔ እኮ እግዝአብሄርንመፍራት ቀረ እንዴ ከስው ቢደበቅ ክእግዝአብሄር ይጠይቃል ሰማይ ቤት ምን መልስ ይሰጣሉ ልጅን ሜዳ ላይ መጣል ምን የሚሉት ነገር ነው

  • @Birhanu_Agafari
    @Birhanu_Agafari 3 місяці тому +9

    ማሳሹሴት ሜደልዳና ትንሽአለፍ ብሎ ነው እንደነገሩኝ አለማየሁ በየነ እኔ ፈልጌ አልተፈጠርኩም አልተፈጠርኩም እናቴም ቦጌ በቀለ ናት ካናዳ ዋና ከተማ ነው የምትኖረው በተለይ እህቴን በፀሎት አለማየሁን አገናኙን ሜልዳና ነው የምትኖረው እባካችሁ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 місяці тому

      ባለታሪኩነህ

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      @@Mercy-mw9nt አዎን እህቴ

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      @@Mercy-mw9nt አዎን ብርሀኑ አጋፋሪ ነኝ

    • @elsa3589
      @elsa3589 3 місяці тому

      እህቶች ወንድሞችህ ካወቁህ ለምን አያነጋግሩህም ፣ ትንሽ ግር ያለኝ እናትህ እንደጣለችህ በምን አወክ ሌላ ሴትስ እንደሆነች ?

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      @@elsa3589 በምን መንገድ አሁን አላገኘኋቸውም

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 3 місяці тому +7

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 3 місяці тому +1

    በጣም የሚደገፍና የሚበረታታ ፕሮግራም ነውና በርቺlll❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 3 місяці тому +2

    እርግጠኛ ነኝ ሞልደን ለማለት ፈልገህ ነው
    Malden የሰውዬው ፊት አዲስ አደለም እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      እርዳኝ አፈላልጉኝ

    • @biriebirhanu6917
      @biriebirhanu6917 2 місяці тому

      ይህን እኔም እያሰብኩት ነበር እርግጠኛ ነኝ Malden ለማለት ፈልጎ ነው ለኔም የሰውየው ፊት አዲሰ አልሆነብኝም ብቻ እግዚአብሔር የርዳው ማንነትን መፈለግ ከባድ ነው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 місяці тому +3

    እናት በእዝህ ልክ ይጨክናል እናት ሊቸግር ይችላል ግን ነገር ሲቀየር ለምን የእናት ሆድ እንዲህ ያስጨከነሽ

  • @Efrata288
    @Efrata288 3 місяці тому

    በጣም ልብ ይነካል ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አለሁ ብትሉት አውቆ አልተፈጠረ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የመጀመርያውን በረከታችሁን ተቀበሉ ድሮ ቸግርና ልጅነት ሆኖ ተጣለ አሁን ግን ሁለተኛ አትጉዱት በህይወት እያላችሁ ምን አይነት ጭካኔ ነው አለሁ በሉት

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому +5

    ወንድሜ. ታገኛቸዋለህ ምንአልባት ኦየፈለጉህ ሊሆን ይችላል አ/ር ይርዳህ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 3 місяці тому +6

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 місяці тому +1

    አሁን በህይወት ያሉ ይህንን ሚስጥር የሚያውቁ ካሉ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 3 місяці тому

    አይዝኖ እግዚአብሔር ያገናኝህ ከቤተሰቦችህ ከቁጥርም አያጉላችሁ ብዙ ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @FrehiwotAlemu-t5j
    @FrehiwotAlemu-t5j 2 місяці тому

    አይዞክ ወድሜ በርታ

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 2 місяці тому

    No one can be blamed in this situation. However you are such an amazing and blessed person. We wish you all the best in your future life. Good luck 🎉

  • @teferaamsal1404
    @teferaamsal1404 2 місяці тому

    ማንነትን ማወቅ ተፈጥራዊ ነው

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ከወላጆችህ ጋር ያገናኝህ

  • @romiydawit
    @romiydawit 3 місяці тому

    ብርቱ ሠው ነህ እግዚአብሔር ያገናኝህ

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 3 місяці тому

    እግዚያብሄር ይርዳህ የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 місяці тому +1

    አምላክ ይርዳህ ወንድሜ።

  • @nattyt2624
    @nattyt2624 3 місяці тому +1

    Please mother Boge Bekele you live in canada you must see your son as soon as possible.

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 місяці тому +3

    እረ አባትህ እንካን ባያቁ መወለድህን እናትህ ግን ኩፉ ናቸው ኑሮ ሲስተካከላቸው መፈለግ ነበረባቸው:: በዚህ አይነት ቤተሰብ ነን ብለው የሚመጡ አይመስለኝም ግን የመሲ ሚዲያ ተከታታይ ቤተሰብ ይሆንኅል!!! እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 3 місяці тому +1

      እንደዚህ አይባልም

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 3 місяці тому +3

    መሲ ካናዳ የት እስቴት ነው የምትኖረው እንጠይቃለን እንፈልጋለን ስሟን አድራሻውን ጠይቂው

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому +1

      ዋና ከተማ ነው የተባልኩት ቦጌ በቀለ ትባላለች

    • @elsa3589
      @elsa3589 3 місяці тому

      ​@@Birhanu_Agafariኦትዋ ማለትህ ነው? ልጆቿን ካወክ

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      @@elsa3589 ወነድሙ አንባዬ ሰለምን አንባዬ እንዳለ አንባዬ ኦተዋ ጆሴፍ እና ሌሎች

  • @benai5241
    @benai5241 3 місяці тому +4

    የድህነት መዘዙ

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      ልክ ነው ድህነት እንኳን እኔን የልጆቼንም እናት አሳጥቶኛል

  • @hannahanna7221
    @hannahanna7221 3 місяці тому +2

    ኢትዮጰያ አንድነት ወንድሞቸ ተምረዋል ፈረስ ቤት አካባቤ ቀበሌ 23 ነበር ያደኩት የግቤው ቅዱስ ገብረኤል ይርዳህ ሰፈሬን አስታወስከኝ።

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 місяці тому

      Ename 26 k Nege et/adente t/t tersge astawescge esti

  • @teferaamsal1404
    @teferaamsal1404 2 місяці тому

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 3 місяці тому

    ብርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመራናል በቅርብ ይገኛሉ።

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 місяці тому +3

    የስው ልጅ የማማልፍበት ከፍታ ዝቅታ የሚገርም ነው::ክብዙ አመት በህዋላ ይህንን ሚስጢር መስማትህ እግዚአብሔር ምክያት እለ::
    ከተናገረው አድራሻ ላይ ማስተካከያ ለማድረግ ይህል ,Boston ,Massachusetts,Malden
    ይህ ይመስለኛል ትክክለኛ አድራሻው እሱ ከተናገረው በመነሳት ::የመስረት በዙን ፕሮግራም የማይከታተል የለም በእርግጠኝነት ይህንን መልእክት አይተው ቤተስቦቹ እንደሚያገኙት ከእግዚአብሔርጋር ተስፋ አለ!!
    በተጨማሪም መንትያ አለኝ ተብልዋል ስላለ ይህ ትልቅ መረጃ ይህናል ብዬ እገምታለሁ ::የዘመናት ጥያቄህን መድሀኒያለም ይፍታልህ ::

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 3 місяці тому

      Thank you for correction and good wish ,Ethiopian parents most of them are crazy they bring as to the world and left as somewhere ehhh 😢😢

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 3 місяці тому

      @@woinshetbelay4664 sad but we never know that time what is happing .And also twins it’s very hard to raise with out enough income .please don’t say crazy thank you.

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 2 місяці тому +1

      @@mlhmlh5603 አሜን ወንድሜ

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 3 місяці тому +1

    ወይ እናት አንዲህም አለ ምን ያህል ችግር ቢገጥማት ነዉ አይጣል አያድርሰ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 3 місяці тому +4

    መሲየ የዚህ ሰው ቤተሰብ ሲገኝኝ በትልቁ ደወል ጥሪኝ አልቅሼ ልምት ነው

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      ፈጣሪ ይርዳን በፀሎት አግዙኝ

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 місяці тому

    በርታ ወንድሜ አይዞክ ጌታ ይርዳክ

  • @selamawitchekol4146
    @selamawitchekol4146 2 місяці тому

    እግዛቤርይርየሬዳከ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 місяці тому +1

    ቤተስቦ እባካ ልጆቻችሁ እውነቱ ተቀብላቹ ልጆ ልጆችን ከቤተስብ ጋርአንድሁኑ ዋላ ብትክድ እግዚአብሔር ያቀጣችሃ ልጅልጅ ማየት ቀላ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ አድርሶ ገንዘ አለኝ አሜሪካ ያለው ብላቹ ደሃ ብላቹ እንዳትገፍ ዋ!! እናንተ ምንእንደሚገጥማቹ አታውቁ ቀና አመለካካላቹ ልጆ ቤተስብ ፍቅር ምትችሉ ያህል እርዶቸው ቂም ጥላቻ ያቅርባቹ( በልጅ ለተፈጠ ስህተ አምናቹ ያለፈ መተካ ባያቻ ) ሁሉንም ትታቹ ያቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ( አሜሪ ሜሪላንድ

  • @YetimAli-k4f
    @YetimAli-k4f 3 місяці тому

    ሁሉን ማድረግ የሚችለው አምላክ እንዲረዳህ እመኛለሁ !

  • @TgKebede-wf1gi
    @TgKebede-wf1gi 3 місяці тому +5

    እንዴት አስቻላት አሁን እንኮን ቢያንስ ልጅ ብላ አትፈልግም

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 3 місяці тому +1

    አይዞህ😢 ግን ከጣሎብት ይፍልጎ እንጂ ለምን አንተ ተፍልጋችዋልህ እብትም ትል ይውልዳል ግን አተፍርድ ይፍርድብሀል ነው እና ነገሩ ስል ልጆችህ ሲል እግዚአብሔር ያገናኝ ❤ ጀግና ነህ ውንድሜ❤

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 місяці тому

      እሱ አስተዋይ ስለሆነ ልጆች አሉት የእነሱ ጥያቄ ሲቀጥልም ጋብቻ እንዳይፈጠር ዘራቸዉን ይወቁ

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 2 місяці тому

      ​@@ግእዝቲዮብ😢አየሽ የእናቱ መልስ ሌላ ልብ ስብራት😢

  • @ሰላምአባቴ
    @ሰላምአባቴ 3 місяці тому

    ጥላህ የሄደች እናት ምን ታደርግልሀለች የማይጥል የማይከዳ እየሱስ ክርስቶስ አለልህ አይዞህ ወንድሜ

  • @azebg328
    @azebg328 2 місяці тому

    አምላኬ ይርዳህ

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 3 місяці тому

    እናትነት እውነት ነው አባትነት እምነት ነው እባኮቹህ እባም አባን እህትም ወንድምም ተባበሩት
    ልብን አሳርፊት

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 3 місяці тому

    አላህ በተሎ ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ❤

  • @mamok3479
    @mamok3479 3 місяці тому

    አሁን የማይፈልጉህን ሰወች መፈለግ የዋህነት ነው። እንኳንም ከነሱ ገላገለህ ፣እግዚአብሄርን ብትፈልግ እነሱ ያሉበት ድረስ ይወስድሀል።

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 2 місяці тому

    ወንደሜ አሳዳጊዎችህን ነብሳቸውን ይሜር ወላጅ አባትህ ላያውቅ ይችላል ቢያውቅም ወላጆቹን ጓደኞቹን ጎረቤት እኩያዎቹን ሊያፍር ይችላል ወጣትነቱም ተደራርበው እናት ግን እያወቀች በሰፈሩ አግብታ ወልዳ ምን አይነት አንጀት ነው ?ወንድሜ ፍለጋህን አይቶ ያገናኝህ ዋናው ልጆህ ይባረኩና ዘርህ ይብዛ

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 3 місяці тому +1

    አይይይ እንዲያው እነሱን ለማዋረድ (መዋረድም አለባቸው) ካልሆነ በቀር እስከዛሬ ያልፈለጉህ(በተለይ እናት) ዛሬ እኛ ነን ብለው ብቅም አይሉም፣ ምክንያቱም ባለቀ ስዓት ነው አሁን ቢያንስ 67+ ቢሆኑ ያሳፍራቸዋል በዚህ ዕድሜ። ነውረኞች (እናት)

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 місяці тому +3

    ታሪኩ ትንሽ ግራ ያጋባል

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 3 місяці тому +6

    እኔ ብዙ ሚስጥር አለኝ እላለሁ ግን የብዙ ሰው ህይወት ስሰማ የእኔ በጣም ትንሹ ነው

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 2 місяці тому

    ወንድሜ እግዝአብሔር ያገናኝህ እርግኣተሀን አስተዋይነትህን ሳላደንቅ ኣላልፍም

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 3 місяці тому

    አይዞክ ወንድሜ የእድል ነገር እንዲህ ነዉ

    • @Birhanu_Agafari
      @Birhanu_Agafari 3 місяці тому

      ልክ ነህ ግን ልጆቼስ ያለዘመድ

  • @LidyaGetachewSeyoum-wh7ud
    @LidyaGetachewSeyoum-wh7ud 3 місяці тому +1

    አንዲት እናት ልጇን በዚህ መልክ ጥላው እንደሄደች በ EBS. ከወራት በፊት አይቻለሁ እስኪ እዛ አጣሩ