how to make ethiopian butter ቂቤ አነጣጠር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому

    Mashallha Tabarakala ❤️, thank you for sharing

  • @zgetahun
    @zgetahun 11 місяців тому

    Any Kibae I'll try without the other process... ማንጎር

  • @zgetahun
    @zgetahun 11 місяців тому

    Cooking and FRYING Ghee

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому

    ሰላም ዜድዬ በጣም ምርጥ አነጣጠር ሽርክት ብሎ ልክ የሸኖ ቂቤ ነዉ የመሰለዉ ጎበዝ የኔ ዉድ ባለሞያ በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @ethiosarakitchen5770
    @ethiosarakitchen5770 2 роки тому +2

    ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው እጅ ይባርክ 🙏

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 роки тому

    Thanks tebarkee also what do you do to make it soft enjera please

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      I will share Injera recipe soon

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 роки тому

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲ በጣምአሪፍእናቆጆአስራርነውእጅሽይባረክዋወወወወበለሞያአደኛ👍👍

  • @helennigussie5502
    @helennigussie5502 2 роки тому

    Thank you for teaching me lots of moya. 👌👌👌👌❤️❤️❤️

  • @የፍቅርምግብYouTube10
    @የፍቅርምግብYouTube10 2 роки тому +2

    ወድ የኢትዮጵያ ልጆች በሰደት እንድሁም በተለያየ አገራት ተሰማርታችሁ እምትኖሩ በሙሉ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ምግብ ሰራ መለማመድ እምትፈለጉ ፍሮፋይሌን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ ❣️✔️

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому

    Thank You

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @tsiyontekelhaimanot1448
    @tsiyontekelhaimanot1448 2 роки тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ።

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 2 роки тому

    ሁሌ የማስበውን አንቺ ሞክረሽ ታሳይኛለኝ ዜድዬ የኔ መማርያ እና መሞከርያ:: ሶያ ቻንኩን ዛሬ ሰርቼው በእውነት ልክ የቋንጣ ወጥ ጣእሙ ሁሉነገር አባቴም ይሄማ ምኑን ፆም ሆነው አይለኝም ከምር ነው የምልሽ ቁጭ ስጋ ወጥ ተባረኪልኝ የኔእናት

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      ፍርዬ እንዴት ነሽ❤❤ ፍርዬ የእውነት እጅግ በጣም ከልቤ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🤲🤲 እውነት ነው የቋንጣ ወጥ ነው የሚመስለው😀 እሄንን ቂቤ ሞክሪው እኔ ለወጥ ብቻ ነበር ያነጠርኩት ግን ለክትፎም ጣህሙ አንደኛ ነው ብታይው ሞክሪው ትወጂዋለሽ❤❤

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 2 роки тому

      @@zedkitchen ታንኪው የኔ ማር ዜድዬ ghee vegan’s ልሞክረው ነው ያንንም ፆም ሲፈታ እመክረዋለሁኝ ተባረኪልኝ ዜድዬ

  • @senpermintesnot1634
    @senpermintesnot1634 2 роки тому

    ስወድሽ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому

    Hi beautiful sister thank you for sharing this amazing butter. I just want to ask you I have been told to not buy the pan butter. Is this one is different. It looks very nice looking butter. It's indeed looks like Ethiopian butter 👌 like share 👌

  • @bezaabate8616
    @bezaabate8616 2 роки тому

    🥰

  • @a.s.6685
    @a.s.6685 2 роки тому

    I'm dying to make nitr kibe! Please include English subtitles, please, please

  • @hanakidus
    @hanakidus 2 роки тому

    በጣም ድሰ የላል እሺ ክይት ነወ የገዛሸወ የሱቁን ሰም ጻፊልኝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому +1

      የገዛውት from Costco ነው ግን ማንኛውም ሱቅ ታገኝዋለሽ❤

  • @eluka6294
    @eluka6294 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ቂቤው የት ነው የሚገኝው ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      ማንኛውም ሱቅ ይገኛል❤

    • @eluka6294
      @eluka6294 2 роки тому

      @@zedkitchen thank you

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 2 роки тому

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ ይሄ ደግሞ የተለየና ሰርታችሁ ቅመሱመኝ የሚል ልዮ ቅቤ ነዉ እድሜ ላንቺ ዘንድሮ ቅቤ በአይነት ነዉ የምንደረድረዉ 😋አንቺ ሁሌም የትኛዉንም ቅቤ ውጭ ነዉ የምታደርጊዉ? ያዉ እዚ ሀገር ሙቀቱ ስለሚያስቸግር ነዉ ሌላዉ ይሄ ለፆም ይሆናል? ከየት ነዉ የገዛሽዉ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому +1

      ዳግዬ ክብርት ይስጥልኝ❤❤🙏 እውነት ነው እዚህ በጣም ቅዝቃዜ ስላለ በብዛት ውጪ ነው የማሰቀምጠው በጋ ሲሆን ግን ፍርጅ ውስጥ አሰቀምጠዋለው ካለዛ በሙቀት ቂቤው በጣም በሳል ይሆናል❤ የገዛውት from Costco ነው በአካባቢሽ ካለ ከዛህ ይዥ ከሌለ ደግሞ ከእንዶች ወይም ከቱርኮች ሱቅ ታገኝዋለሽ😍

    • @dagikuku2583
      @dagikuku2583 2 роки тому

      @@zedkitchen ዜድዬ አመሰግናለዉ🥰 Costco እፈልገዋለዉ ግን ለፆም ይሆናል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому +1

      @@dagikuku2583 ይቅርታ በጣም ሳልመልስልሽ እሱን እርሳሁት🙏 ይሄኛው ለፆም አይሆንም ምክንያቱም ሙሉ በሙሉ dairy product ነው ግን ከዚህ በፌት የፆም ቂቤ ያዘጋጀውት አለ እሱን ኮሚኒቲ ላይ ሼር አደርግልሻለው ❤❤

    • @dagikuku2583
      @dagikuku2583 2 роки тому

      @@zedkitchen ምንም ችግር የለም ዜድዬ አመሰግናለዉ 😍

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 роки тому

    ባለሞያ ነሽ እባክሽ በደንብ አሳይን

  • @suaad2059
    @suaad2059 Рік тому

    اتمني ان تترجم بالعربية لكي افهم الطريقة والمكونات شكرًا لكي

  • @ritakiarie3060
    @ritakiarie3060 Рік тому

    Please translate into english