የሰውነትሽ ጠረን ይረብሻል 😄 ሀይልዬ አሳበዳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 387

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ

    ውይይይ ዮርድዬ ትህትናሽን እና ትግስትሽን አለማዲነቅ አይቻልም እኔ ብሆን አልችልም ሀይልዬ አጥብቀህ ያዛት

  • @miledani1657
    @miledani1657 Рік тому +12

    እኔ እንደዝህ ምታገስ ሰው አይቼ አላውቅም ልጅቷ በጣም ነው ምትታገሰው እንድህ አይነት ሰው በመኖሩ ደስ ብሎኛል ይመቻቹ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +38

    ይመቻችሁ ልጅቱ በጣም ቆንጆ ናት ሀይልዬ 🥰

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21

    ማርያምን ገና ከመጀሙሪያው ነው በጣም ያሳቃችሁኝ😂😂😂 ልጅቷ ግን ስታምር😊

  • @abebagetie8643
    @abebagetie8643 Рік тому +25

    የኔ ማር በራስ መተማመንሽ ግሩም ነው 🤭

  • @toyba1599
    @toyba1599 Рік тому +9

    ወይኔ ሀይልየ ስታምሩ በተለይ ልጂቶ ዋዉ ናት ተበቀያቸው በቀጣይ እጠብቃል ሀይልየ እዳታመልጥክ ጠበቅ አዲርገህ ያዛት 😍😍😍😍

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +2

    እሄን ፓርት አልወደድኩትም ታድለሽ ጥንካሬሽ በራስሽ መተማመንሽ በጣ ም ደስ ያላል አቆአምሽ ቁንጅናሽ ቅርፅሽ አለባበስሽ ትልቅ ክብር አለኝ ለአንቺ በዚህ
    ፕራንክ እሚሉት ጠላሁት::

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +8

    ቱቱቱ ሀይልዬ ተኮለኛ በጣም ትግስተኛነት ቆንጆ💞💞

  • @selinakassahun7091
    @selinakassahun7091 Рік тому +11

    ወይኔ በማርያም ልጅቷ በጣም ታጋሽ ናት ሀይልዬ ግን ነብስህ አይማርም😁😁😁

  • @zedtube5879
    @zedtube5879 Рік тому +138

    ማሪያምን ለምን ትላለህ

    • @haileyeroyal2127
      @haileyeroyal2127  Рік тому +28

      ልማድ ነው ይቅርታ

    • @leuhenokleu7090
      @leuhenokleu7090 Рік тому +18

      @@haileyeroyal2127 ማርያም መቀለጃ አይደለችም ልምድ ከሆነም አቁም ይቅርታ ስላልክ ብዙ ነገር ማለት አልፈልግም

    • @haileyeroyal2127
      @haileyeroyal2127  Рік тому +13

      @@leuhenokleu7090 እሺ ሉኡል ወንድሜ

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Рік тому +1

      ማርያምን ተብሎ የሚማል በዉነት እጅ በዉሸት እና በቀልዳቀልድ አይደለም ሀይልየ የኔ ወድም

    • @merd24
      @merd24 Рік тому +3

      @@haileyeroyal2127 ሃይሌ በልማድ ሳይሆን በእምነት ኑር

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Рік тому +67

    ሁላችሁም በየላችሁበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ ኑ ድናችንን እንማር ለድናችን ግዜ እንስጥ

  • @BamlakNafkot
    @BamlakNafkot Рік тому

    ሀይልዬ እደዚህ አይነት ፕራንክ አይሰራም እሺ ዮርድዬ ግን ስወድሽ የኔ እህት ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @romancabtyemer3193
    @romancabtyemer3193 Рік тому +2

    She is beautiful inside and out!!

  • @asterB134
    @asterB134 Рік тому +1

    ይሄ ነው በቃ ትክክለኛ ፕራንክ ምድረ እበት ሁላ አላለችም ወይኔ ጥፌ ግን አግጩ ነው የተነቃነቀው

  • @gafd8821
    @gafd8821 Рік тому +10

    እምትገርም ቆንጂየ ልጂ ናት

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ

    ጥሩ ነው ያረግሸ ከዚህ የበለጠ አጮልሸው በርች እንወድሻለን

  • @orotube2438
    @orotube2438 Рік тому +8

    ሳላደቃት አልአልፍም ትግስቴን👌👌👌

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Рік тому

    ዮወርድ በጣም ነው እምውድሽ ግን አንድ ነገር እጠላብሻልሁ እሱም ትሳደብያለሺ ለምን አትሳደቢ ሀይልዬ ደግሞ 😄😄😄😄

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂 ሎሚ ተጠቀሚ አላለም ሀይልዬ አንተኮ ፕራክ አታርግ

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 Рік тому +2

    እግዚአብሔርን እኔ በሷ ቦታ ሆኘ በጣም ነው የተናደድኩት ዮርዲዬ የኔ ልዩ የምር አሳዘንሽኝ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤ሀይልዬ ወንድምነት አሜዝግ የሆነ ፕራክ አረካት ቢያናድድም ማለት ነው😂ፒስ ይመቻችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 Рік тому +2

    ሀይልየ ትልቅ ሰው አደልህ በውሸት አይማልም የምር ይደብራል ማላ መቀለጃ አይደለም

  • @salamontube
    @salamontube Рік тому +15

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @yordanosbirhane4401
    @yordanosbirhane4401 Рік тому +3

    የኔ ሚስኪን ሀይልየ የኔ የዋህ ወንድሜ በርቹ ጠላታቹ ድፍት ይበል

    • @HanaHana-bj9ul
      @HanaHana-bj9ul Рік тому

      እንደ ግን ለምን ትምላለህ ፕራንኩ ደስ ይላል

  • @asayeworku64
    @asayeworku64 Рік тому +2

    ሀይልየ ማርያምን አትበል

  • @firzergetinetmekonenmajila6466

    ማርያምን ማርያምን...ምትላትን ነገር ግን እያሰብክባት.....!!!

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Рік тому +5

    ተው ሀይልየ የኔ ቆጆ ዝበያቸ ተበቀያቸው

  • @sina1584
    @sina1584 Рік тому +5

    ኃይልዬ ትንሽ በ እመቤቴ ስም መማልክ ደበረኝ እንጂ አሪፍ ነዉ ዮርዲን በሚገባ ተበቀልካት 🤦‍♀️😄😄😄

  • @rim488
    @rim488 Рік тому +4

    የኔ ቆንጆ እረ ተዎት በናታቹ ስወዳትእኮ ስታምር

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Рік тому +4

    ኧረ ሀይልዬ ማሪያምን አትበል ለፕራክ ብለህ

  • @Kelemayalew21
    @Kelemayalew21 Рік тому +1

    ስራችሁ ይመቸኛል ጎበዝ ናችሁ ግን አንተ ደነዝ ነህ እንዴ ማርያምን አይባልም ቀልድ ሌላ እምነት ሌላ .

  • @atnafushiferaw8586
    @atnafushiferaw8586 Рік тому +1

    ኤጭ !አንደዚህ አይነት Prank ልቅም ያልሽ ቆንጆ ነሽ እሽ !

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ Рік тому +1

    ደግ አርጋለች ሲንስክ ነው ሀይልየንም ደግመሺው ቢሆን ክክክክ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Рік тому +5

    የርዲየ🥰🥰🥰🤣🤣🤣እረ በሳቅ እሷስ ማርነገር ናት የምርር

  • @Amensedtegna
    @Amensedtegna Рік тому

    Yordi bexam tagash nesh hayilye Abzachut ❤❤❤❤❤

  • @temeretaju1521
    @temeretaju1521 Рік тому

    ደግአደረገችህ ሀይልዬ ም ጥፊ የገባዉ ነበር 😂😂😊

  • @ggjhhjzfbzfjd8808
    @ggjhhjzfbzfjd8808 Рік тому

    ማሪያምን የምትለው መቀለጃ መሰለይህ እግዚአብሔር ልቧና ይስጥህ

  • @egfdfg1930
    @egfdfg1930 Рік тому +4

    ወይኔ ትግስት ሚገርም ነዉ እኔ ብሆን በጣርሙዝ ነበር አናታቸዉ የምላቸዉ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Рік тому

    ሀይልዬ የኔ ውድ ወድም እዴት እደምወድህ የኔ የዋህ የኔ ምስጊን ዛሬ ከጥፊ ድነሀል ክክክ ጓደኛህ ግን አሳዘነኝ ይመቻችሁ ታምራላችሁ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Рік тому +3

    አይዞሽ የመልስ ምት ስጫቸው

  • @_prince_muhe7492
    @_prince_muhe7492 Рік тому +8

    Original And Real Prank 👏👏

  • @yonitomtom
    @yonitomtom Рік тому +2

    በ episode ነው እንዴ ፕራንክ የምታደርገው ደሞ ተስማምቶ ለዩጥዩብ ፊቱን ሚመታው😂😂

  • @Newarah71
    @Newarah71 Рік тому +3

    መስታወቱ ላይ ትታይ ነበር ከጥፊው ቡሃላ it’s fake prank😂

  • @shaffila
    @shaffila Рік тому +5

    ሀይልዬ ጥፊ ላንተ ቢሆን😂😂😂

  • @ዮዳሄሳራ
    @ዮዳሄሳራ Рік тому +1

    እኔ የምለዉ ግን ለምንድነዉ ማርያምን እያልክ በዉሸት ምትምለዉ ሲጀመር እዉነትም ቢሆን አስር ግዜ አንዴ እግዚአብሄርን አንዴ እመብርሃንን እያነሳቹ ምትዘባርቁ ባይበላስ ሌላ መልካም ስራ ጠፍ ደሞ ሰዉ ሲናገርህ ለተመልካቸ አደለም ይቅርታ ምትለን እግዚአብሄር እንደማይወድ እየሰብክ ተራመድ ልምድ ሆኖብኘ አይባልም ከባድ ነዉ የ ተራ ሰው ሰም እያነስህ አደለም ሰራሕም እንዲባረክ አስተካክል ቀልድ አይደለም

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Рік тому +2

    ወይ እኛ እንቀባው😂😂😂😂 የምወዳቹ❤❤❤

  • @girma834
    @girma834 Рік тому +1

    የምር ጎበዝ ነሽ መቻል ትችያለሽ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Рік тому +2

    የኔሚሥኪን አረወላሂ ተጫወታችሁባት እደዚህ አትሥሯት

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 Рік тому +1

    የልጅቷን ትእግስት ግን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ብሆን ገና ከጅምሩ ሁለቱንም በጥፊ አቃጥያቸው ነው የምሄደው ይሄን ሁሉ ትግስት ኑሮኝ ሁላ አልሰማቸውም

  • @bintahmed
    @bintahmed Рік тому +1

    ሀይልየ ይቱቢን አስተዋውቅልኝ በፈጠረህ የሰውቤት ሰለቸኝ ዛሬስ 😭

  • @meserettadese5741
    @meserettadese5741 Рік тому

    እና በጣም ትበዛባት አለህ ዳኒዩ

  • @musaratnaguse107
    @musaratnaguse107 Рік тому +2

    በጣም ደስ ትላላች

  • @Birihenu8550
    @Birihenu8550 Рік тому

    አተ በናትህ ማሪያምን አትበል ማሪያም መቀለጃህ ናት 🙄🙄🙄

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Рік тому +2

    ሀይልዬ እንደውም በቃ እሷን ተወት እኔ አፈቅርሃለሁ እሽ ነጭነጫ ነት እውነት በጣም ትበዛባታለህ መልካም ሰው ነህ በቃ ወደድከችሁ😅😅🥰🥰

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 Рік тому +1

    ወይኔ ሀይልይ. እራሳቹ አጣሩ አላለችም አይይይ

  • @اتتلتناا
    @اتتلتناا Рік тому

    እረ ልጅቷ በጣም ቆንጆ ናት 😘

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Рік тому +8

    ሀይልዬ እረ ያትስ ከፋ 😂😂😂😂

  • @tigistgirma2171
    @tigistgirma2171 Рік тому +2

    ወይ እብደት

  • @hiwothiwot2956
    @hiwothiwot2956 Рік тому +1

    የኔ ማሬ በጣም ትግስቶ ❤️❤️

  • @fikeralemu6883
    @fikeralemu6883 Рік тому

    በጥፊ ከተማታች ቦሀላ ግን በደንብ መስታወቱን እዩት ስትመለስ 😂😂😂 area sax

  • @kiya4000
    @kiya4000 Рік тому

    Echi lij maramawiten temeselalech lebel? Sakuam werewam ......ehetua nat weys?

  • @rechi3208
    @rechi3208 Рік тому +1

    ንቂባቸው እንጂ የሚያናድድ ነገር ሲነግሩሽ ፕራንክ በያቸው

  • @temerassen3332
    @temerassen3332 Рік тому

    ቤቢ መሰለችህ እንደ እስብሬ ኦረወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂ተመቸኝ ፀይሙ ልጂ ደሞ ሊስቅነበር

  • @saramerga4405
    @saramerga4405 Рік тому +1

    ጨካኝ ናችው ጠንካራ ነሽ አሳዘንሽኝ

  • @fuaddemeke5102
    @fuaddemeke5102 Рік тому

    1prank ka sarahat bohala
    You have to tell her that you loved very much

  • @ኤፍሬምምህረት
    @ኤፍሬምምህረት Рік тому

    በእውነት 😂😂😂እዲህ ነው የሣኩ የምር ዋው እኳንም

  • @kiyaYouTube-k4s
    @kiyaYouTube-k4s Рік тому +2

    ወይ እኛ እንቀባዉ አላለም ኪያ ክክክ

  • @AynadismengestAynadismengest

    አይዞሽ ይወርዲ ግን በደብ ተበቀይው

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Рік тому +1

    ሃይልዬ አታስቀይማት ስለምወዳት

  • @kal8432
    @kal8432 Рік тому

    የምር በጣም ነው የምታናድድት ለምን እደዚህ ትሏት አላችሁ ደግ አቃጠለችህ የምርችሁን ነውኳ የሚመስለው

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 Рік тому +4

    ማርያምን አትበል ደጋግመህ በዉሸት

  • @ራኬብ-ፐ8ጸ
    @ራኬብ-ፐ8ጸ Рік тому +1

    ማርያምን አትበል

  • @biniammengisteab4994
    @biniammengisteab4994 Рік тому

    እናንተ ኘራንክ አይሰለቻቹሁም ፍራንክ የምታገኙበትን መንገድ ፈልጉ አንቺ ፍራንክ እንደሚያደርግሽ ታውቃለሽ ምን የናድሻል ገለሽን መታጠቡ ቡርቅ አደረግሺው ፍቅር ካላቹሁ እዛው አድርጎት ኘራንክ ሰኘራይዝ የሚያምረው በፈረንጆንች ነው ሌላው ግዜ ማሳለፌያ የጣ ይያቹሁ እናንተ ፍዳታ ናቹሁ

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf Рік тому

    ላጥ ብዬ ነው ምወጣው ምን አሥቀመጠሺ

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Рік тому +2

    Nice prank ❤

  • @tirluozeleke2822
    @tirluozeleke2822 Рік тому +2

    Haileye yene konjo

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 4 місяці тому

    Yordii yene konjoo❤❤❤❤❤❤❤

  • @love-oz7gq
    @love-oz7gq Рік тому +8

    እረ አሰቃየቸሆት በፕራንክ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 11 місяців тому

    ጀግና፡፡ዮርድዮ፡ጥፌ፡ሰጠሽው፡የገበዋል፡ጥሩ፡ምግብ😂😂❤

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 Рік тому +1

    ሃይልዬ ምርጥ ሰው

  • @MamushiDaneli-zj2lh
    @MamushiDaneli-zj2lh Рік тому

    አይዞሽ እህቴ 😂😂😂😂😂😂

  • @NebaBerh
    @NebaBerh Рік тому

    ትለያላችሁ በተላይ ዬርዲ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Рік тому +1

    ማርያምን ይላልእእዴ

  • @urltube7298
    @urltube7298 Рік тому +1

    በቀልድ ማሪያምን አትበሉ ሀይልየ

  • @صيفحر
    @صيفحر Рік тому

    እኔሚገርመኝ. ስራችሁምንሆኖነው. በፕራክእምደነግጡሰወች ትገርሙኛላችሁ ልጂቷ. ስተዜፕራክተደርጋ. ጓ ትላለችዝብላ

  • @bashabirku1874
    @bashabirku1874 Рік тому

    ewnet srachu yamiral gin belela neger masamen sichal lemn? maryamn tilaleh ewnet betam yasazinal

  • @Ali_inspiration
    @Ali_inspiration Рік тому

    Brother videown akum bleh eko eyetenkesakese new mikertsachu script mehonu yastawkal astekaklu

  • @armolomitiku8579
    @armolomitiku8579 Рік тому +1

    ደሞ ማርያምን ትላለህ እንዴ

  • @tefeshidingle2112
    @tefeshidingle2112 Рік тому

    ዋዉዉዉዉ የእኔ ማር ይሄ ነዉ እሚገባዉ😂😂😂😂😂

  • @selamawitalemye9083
    @selamawitalemye9083 Рік тому

    Yordi sewdshko yemr endanchi sat hulu behonu confidencesh hulu ngrsh

  • @sina1584
    @sina1584 Рік тому +3

    Yordiye ትዕግስትሽን ወደድኩት 😘😘

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Рік тому

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እናንተ የተመታቹ ናቹህ እናቴን

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 Рік тому +2

    ስወዳትኮ❤❤

  • @sagathedo1657
    @sagathedo1657 Рік тому

    Lejet konjo Nat ❤

  • @MamushiDaneli-zj2lh
    @MamushiDaneli-zj2lh Рік тому

    ግን ለልጂቷ አዛኳት በስንት ነገር ነወ ምተስደናግጦት ??!!🤭😥😥😥 ፖራኩም ባልኩ አርጉ እንጂ😥

  • @tigisttsehay9983
    @tigisttsehay9983 Рік тому

    Tamiralchuu wdoch Andegna nachuu gn maryamn lemn tilalek

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Рік тому

    ማርያምን አትበሉ ለፕራንክ ተው እናስተውል

  • @friehunbaz6690
    @friehunbaz6690 Рік тому +1

    hayle mariyamn atbel zm blek sra be wushet mariyamn eyalk new.

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Рік тому

    ያበላን በርቱ
    ግን ልሸውዱን አችሉምክክክክ

  • @selamselam6085
    @selamselam6085 Рік тому +1

    ምድረ እበቶች ስትል እንዴት እንዳሳቀችኝ

  • @زينبحسين-ل7م
    @زينبحسين-ل7م Рік тому +1

    ወይ እኛ😂😂እንቀባእዴነውያለው።😜😜