ውሸት ነው አልወድሽም አሳበድናት ፕራንክ 😄

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @አኢሻየረሡልአማና
    @አኢሻየረሡልአማና Рік тому +828

    በሰረፕራይዝ ያስደስታት የምትሉ 👍

  • @mikitube4016
    @mikitube4016 Рік тому +295

    ሀይልዬ እቺን ቆንጆ ልጅ ፕራንክ አታድርጋት እግዚአብሔር ፍቅራችን የዘላለም ያድርግላችሁ 💏

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Рік тому +311

    ሀይልዬ ካሜራ ማኑን ያስተዋውቀን የምትሉ በ like

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +3

      ደምሪኝ❤👏

    • @lamrotlamrotyoutube5161
      @lamrotlamrotyoutube5161 Рік тому +1

      እንደዚህ አይነት ብራንክ ያስጠላል ምክንያቱም የወርዲ እኮ መልካም ልጅ ስለሆነች እንጂ ሌላው ቢሆን ብዙ ስድብ ያወርድብክ ነበር ሐይልዬ በጣም ነው የምወዳችው የምር ግን ሐይልዬ ከነ ፅጌ ጋር በምትሰራ ግዜ የሚያረጉህን ብራንክ ሳይ በጣም ታሳዝነኝ ነበር አሁን ደሞ አንተ ብድርህን በየወሪዲ እየተወጣህ ነው እንዴ እረ ይደብራል የወሪዲ አሳዘነችኝ

    • @ferahtube4397
      @ferahtube4397 Рік тому

      @@sebelyoutube ሰብሊየ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @ferahtube4397
      @ferahtube4397 Рік тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውደ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው Рік тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sinafkesh1157
    @sinafkesh1157 Рік тому +302

    ሃልዬ ከቤታሳቡ ገር ልጅቷን ያስታወዎቅ የምትሉት ለይክ 👍

    • @kederelaseyfu3581
      @kederelaseyfu3581 Рік тому

      awo yastewawk

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 Рік тому +4

      ከቤተስብ ይቀድም ሚዲያው በሙሉ እያያት አይደል. ብቻ ፍቅራችሁ የምላስ ሳይሆን ይልብ ይሁን ነው እሚባለው

  • @addisalem21
    @addisalem21 Рік тому +51

    በቀጣይ ሰርፕራይዝ እንጂ ፕራንክ አንፈግም የምትሉ እስኪ

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ Рік тому +233

    ብድርሽንመልሽ፣የምትሉ👈😂😂ግን
    ፍቅር ችሁንያብዛላችሁ💖💖🙏🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ❤👏

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Рік тому

      👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌👌🌹🌹🌹

    • @kidistyoseph5767
      @kidistyoseph5767 Рік тому

      tejajalachu betam

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Рік тому +44

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል 😘😘ሀይልዬ ከምር ስርአት ያዝ እሷን አስቀያምክ ማለት እኛን እስቀያምክ ማለት ነዉ ዮርዲ መኛ ነሽ ( ጥሩ ሰርፕራይዝ ልተደርገት ይገበል

  • @danieltesfay1407
    @danieltesfay1407 Рік тому +24

    ከመጀመርያ ጀምሮ ቪድዮዎቻችሁ እከታተል ነበር።
    ሀይልዬ:-ጥሩ ልብ አለው።በጣም የዋህና እውነተኛ አፍቃሪ ይመስላል።
    ዮርዲ:-ከውበቷ በላይ መልካምነቷ ጎልቶ ይታያል።በጣም ቅንና አስተዋይ ትመስላለች።የገረመኝ በጣም በሳል ናት።ታድለሀል!!
    ምክር:-ስሜታችሁን የሚጎዳ ፕራንክ ላንተም ለሷም ጥሩ አይደለም።ይቅርብህ አትሞክረው።ይበልጥ በሚያቀራርባችሁ ትኩረት ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል።በተረፈ አይለያችሁ!!

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ

    አቤት ትዕግስት ትህትና ምርጥ ልጅ ነሽ ዮርድዬ
    እህቷ ብትሁን በጥፊ አላግታህ ነበር ኧረ እኔም ብሁን አለቅህም ነበር ሀይልዬ አጥብቀህ ያዛት ሴት ልጅ የሚከባከባትን ወንድ ትወዳለች!!!

  • @zuzubint73
    @zuzubint73 Рік тому +51

    እረ በናትህ ተዋት ወይኔ የምር ኣሳዘነችኝ ዮርዲ የኔ ውድ ሃይልዬ ግን በትልቅ ነገር ኣስደስታት እንዳቆይ ቶሎ በል ካሳውን እንጠብቃለን

  • @haileyeroyal2127
    @haileyeroyal2127  Рік тому +97

    ውድ ቤተሰቦቼ እሳን ፕራንክ ለማረግ እንጂ ሌላው ሁሉ እውነት ነው እሳን ለማናደድ ነው 🤣🤣🤣በተራዋ ታልቅስ እንጂ 😜

    • @ያአብስራሙሩፅ
      @ያአብስራሙሩፅ Рік тому +10

      ሴት ልጅ አባባ ስጣት እንጂ ፕራንክ ደስ አይልም🎉❤

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ Рік тому +9

      ኖኖኖኖኖ እምነት ታጣብሀለች ለማናደድ ብሎነገር የለም በፍቅር አስብበት አይልዬ ለተመልካችና ለላይክ ብለህ የሚያስከፋት ነገርአታድርግ

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 Рік тому +8

      ሀይሌ በቀጣይ ጥያቄ እንጠይቃችሁ ትመልሳላቹ

    • @haileyeroyal2127
      @haileyeroyal2127  Рік тому +5

      @@bamonure2095 ችግር የለውም

    • @bintsied6276
      @bintsied6276 Рік тому +4

      ሁሉም ፕራንክ ነዉ 😃😃😃😃😃ግን ማች ነዉሚአልቀዉ ድራማዉ ሁሉ አርቲፊሻል😃😃😃😃😃😃😃

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Рік тому +19

    ሃይልዬ እና ዮርዲ አብራችሁ ስለሆናችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር ፍቅርን ያብዛላችሁ፤ መቸም አይለያችሁ፤ ወልዳችሁ ሳሙ ፤

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር

    እንደዚህ አይነት ፕራክ አሰፈላጊ አይደለም የሴትን ልብ ከሰበራችሁ ቡሀላ ፕራክ ነው ማለት ይደብራል 🥺🥺🥺🥺

  • @mywollraya
    @mywollraya Рік тому +38

    ሀይልዬ በጣም ነው የምወድህ ግን ልጅቱን በፕራንክ አታሳቃት ሰርፕራይዝ አድርጓት እስኪ አስደስቷት❤😘

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      እነደማመር በቅንነት የማም

  • @wudnehbirhan
    @wudnehbirhan Рік тому +50

    የምር ስታምሩ ትዳራችሁን ለዘላለም ያጽናላችሁ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Рік тому +77

    እውነትን የጨበጠች ፣ነብስ ከሁሉም በላይ ባለፀጋናት ይባላል ስለዚህ ልጅቱ በጣም ታታሪ ታማኝ አዋቂ እውነተኛ ፍቅርሰው ናት እናም ተከባከባት ፍቅራችን ለዘላለም ፈጣሪ ያርግላችሁ😍

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Рік тому +12

    ሀልዬ በዚህ አይቀለድም በናትህ ዮርዲ ምርጥ ልጅ ናት ተንከባከባት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ዉዶች 💚💛❤️🌹🌹🌹🌷🌷🌷
    👍👍👍👍👍

  • @mamamelu79
    @mamamelu79 Рік тому +9

    ሀይልዬ በሚቀጥለው ቪዲዎ አንደኛ ቦርሳ ግዛላት ሁለተኛ ምርጥ ቦታ ወስደክ አዝናናት ዬርዲዬ ካሳ ያስፈልጋታል

  • @yegebreail
    @yegebreail Рік тому +48

    ዮርዲ አሳዘነችኝ ግን በህዎት አትቀልዱ በተረፈ ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Рік тому +9

    ልጂቷን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ታጋሽ ነች ሚስኪን ቁም ነገረኛ ነች የምር ጓበዝ

  • @danakiltube-24
    @danakiltube-24 Рік тому +7

    እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ሀይልዬ በጓደኛው ተፅኖ የሠራው ፕራንክ ይመስለኛል:: አንዳንድ ፕራንኮች ግን ተመልካችንም ጭምር የሚያናደዱ ናቸው, ብር ለማገኘት ግን የልጅቷን ልብ እንዳትሠብሩ!

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Рік тому +44

    ኧረ ዮርድዬ አተሰጫንቁ የኔ መልካም ❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +27

    ውይ መጣችው የኔተናፋቂወች በናታችው ተለተሎኑ ስወዳችው

  • @elyas6536
    @elyas6536 Рік тому +12

    ሀይልዬ ልቧን ጠብቅላት የዛሬዉ ፕራክ አልተመቸኝም
    ተዉ ተዉ ተጠንቀቅ አሁንም በረኪና እዳታስጠጣህ አሁን አታሳዝነኝም

  • @senaitjhon9526
    @senaitjhon9526 Рік тому +14

    ዩርድዬ ሚሰክን ሀይልዬ ከቤታሳቡ ገር ልጅቷን የሰታወዎቅ የምትሉት ለይክ👍👍👍👈☘️🌿🌻🌹

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    አይልሻ ተው ይህ ፕራክ ጥሩ አይደለም በፍቅር መቀለድዮርዲ ቆጆልጅ ናት እረጋ ያለች ናት ትወድሀለች ቀለበት እሰርላት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      ቢታንያ እነደማመር በቅንነት

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Рік тому +30

    የኔውዶች ፈጣሪ አይለያቹ ውለድ ክበድ ♥♥♥♥♥።በተረፈ ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @hdhdhhdr6694
    @hdhdhhdr6694 Рік тому +7

    ሀይልዬ እባክህን ፕራንክ ስትሰራ ማረያም ብለህ አትማል ።በተረፈ ይመቻቹህ😘😘😘😘😘😘

  • @Maebell16
    @Maebell16 Рік тому +22

    በጣም ነው የምታምሩት 😍 ቦርሳዋን እንደገነጠልክ የወርቅ ቦርሳ ግዛላት 😂ልጃችን ወርቅ ስለሆነች ማለቴ ነው ስምተሀል ሀይልዬ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Рік тому +28

    ክክክክክ እኛ ሴቶች ምሰኪን አሳዘነችኝ😂😂😂😂🤭

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 Рік тому +14

    ሀይልየ ዋ ስነስረአት እሽ ይችን የመሠለች ቅመም አታናዳት እሷን ፕራንክ አታድረግ ዋ🙄🙄🙄🙄🙄እሷን በፋፁም ፕራንክ አታድረግ ከሷጋ ስትሠሩ አይዳ ቀይሩ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tehaymekonan389
    @tehaymekonan389 Рік тому +9

    የምር ሀልዬ ከልቤ ነው ያናደድከኝ በፕራንክ ምክንያት አቺን የመሰለች ልጅ እንዳታጣት

  • @fghhhgvvbbbn3395
    @fghhhgvvbbbn3395 Рік тому +3

    የምር ከማንም በላይ የምታዝናና ነገር የምትለቁት እናተ ናችሁ ሀይልየ ደግሞ በጣም የውሀ ነህ ምርጥ ሚስት አግኝተሀል

  • @mamamelu79
    @mamamelu79 Рік тому +5

    ዬርዲዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በእውነት ስታለቅሺ አንጀቴን በላሺው ሀይልዬን መበቀል አለብሽ

  • @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ

    _ውይ የኔ እናት አሳዘነችኝ እመቤቴ ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ታድርገው♥♥_

  • @yisakbarega7887
    @yisakbarega7887 Рік тому

    ዮርዲ በጣም ነው የምታምረው እና እባክህ እባክህ አታስቸግራት ምን አስበህ ነው ሀይልዬ ከቻልክ እስቲ በ ስጦታ አስደንግጣት ሁሌ ፕራንክ ደግሞ ያስጠላል ፡፡ እና ወደፊት አብራችሁ ስለምታደርጉት ነገር ተወያዩበት እቅዶቻችሁን እና ራይያችሁን እውን ለማድረግ ተንቀሳቀሱ እናም ቦታ ቀይሩ ሁሌ አብረኾት ቤተ መጻህፍት ጋር ዮርዲዬ በጣም ነው የምወድሽ ሀይልሻ የወደፊት ሚስት ናት እና እንዲ በሰው ፊት አታሰቃያት please please treat and kept yordi

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +7

    ደስ ስትሉ ማርያምን ይመቻችሁ ብራንካችሁ የተለመደ ነዉ

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር Рік тому +1

    ሐይልዬ የኔ የዋህ መልካም ልጅ ነህ ፕራንኩ እንዳለ ሆኖ ግን ስታለቅስ ከት ማረግ አለብክ ዮርዲ ደሞ ቁንጅናዋን እርጋታዋን ስወድላት ፍቅራችሁ ይብዛልኝ😘😘😘😘😘😘

  • @lemlemdagne2237
    @lemlemdagne2237 Рік тому +9

    በጣም ይከብዳል እንደዚህ አይነት ቀልድ ይቅርባችሁ 😂😂😂😂

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @sttotawgebrie-kh1sx
    @sttotawgebrie-kh1sx Рік тому

    ከልክ ያለፈ ፕራንክ ያስጠላል ልጅቱ ምርጥ ነች ሁሌ በማርያም አትቀልድ ባለፈው ማርያምን አፈቅርሻለው አልክ አሁን ደግሞ ማርያምን ስቀልድ ነው አይባልም ማርያም የአንተ መጫዎቻ ነች ብልጌ ነህ የእውነት ሲበዛ ያስጠላል

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +3

    አይ እግድህ ሀይልየ በዝህ ይቀለዳልደ ሴትልጂ ከወደደች ውድድነው አሳልፋ ህይወቷንም ትሰጣለች😢ስለዚህ በፍቅር አትቀልዱ ወይስ ፊልም እየሠራችሁ ነው

  • @mtigistdemeke6975
    @mtigistdemeke6975 Рік тому +2

    ኤጭ ይሄ ፕራንክ አስጠላኝ የሠው ልብ ከሠበሩ በኋላ ፕራንክ ነው አቦ ወየዚያ ስንት የሚሠራ ነገር እያለ የሠውን ስሜት ለምን ትጎዳላችሁ

  • @yekolotemaree23
    @yekolotemaree23 Рік тому +9

    ምርጥ ፕራንክ ነው። ምርጥ ስራ ነው በቃ አንቺ ቆንጆ ልጅ ካውንተር ፕራንክ እንጠብቃለን ።

    • @alfiyaumer6306
      @alfiyaumer6306 Рік тому

      ቪዲዮዉን ኤዲት አርገዉታል ተመካክረዉ ነዉ

  • @enyewalemaw9197
    @enyewalemaw9197 Рік тому +1

    ሀይልዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ሴት ልጅ አበባ ስጣት እንጂ ፕራንክ አረ ያስጠላል በማርያም በህይወታችሁ ሁሉ ፕራንክ አረ አረ

  • @meskilove8467
    @meskilove8467 Рік тому +5

    እውነት በጣም ታሳዝናለች ሁልንም ነገር በልክህ አድርገው ሀይልዬ

    • @hanayohanes1606
      @hanayohanes1606 Рік тому

      በጣም ታሳዝናለች ሁልንም ነገር በልክህ አድርገው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      @@hanayohanes1606 ደምሪኝ ❤👏

  • @selamuheramo5921
    @selamuheramo5921 Рік тому

    ወይ እኔ እራሱ በጣም ነበር የተናደድኩት ግን ፕራንክ መሆኑ እንጂ!! ደሞ አንድ ነገር ሀይልዬ ሁላችሁንም በጣም ወዳችኃለው!! ግን በእናታችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሩ !!

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Рік тому +3

    Welcam ውዶች ሀይልዬ እደዚህ አይነት ብራክ ይቅርባችሁ ♥️♥️♥️

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Рік тому +1

    ዮሪድ አስተዋይ ብልጥ መልካም ልጅ ነች ጠበቅ አድርገህ ያዝ በሌላ ቪድዮ ትልቅ ሰርፕራይዝ አድርጓት በማርያም 👏😍

  • @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
    @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ Рік тому +12

    ይችን ድርቅ ያለች ልጅ ስወዳት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    ዮርዲ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽ ስርዓትሽ ስወድልሽ ኤረ አይልዬ በቃህ ፕራንክ በእሱዋ ላይ አሁን suprise ነው የሚያስፈልጋት የኔ ቆንጆ 🥰

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому +6

    እረሃይልሽ አብረንአልቅሠን አሁን በፕራክልታሥለቅሥብን ተዉ ያሣዝናለች ዮርዲዬ

  • @sintayehumasitewal5832
    @sintayehumasitewal5832 Рік тому +1

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ስታምር ደግሞ ሁለተኛ እንደዚህ ብታደርጓት subscriben አነሳለሁ

  • @mubarek_yisak
    @mubarek_yisak Рік тому +3

    ኸረ ደስ ትላላቹ ሀይሌ ግን ተጋቡ እሺ❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 Рік тому +2

    ሀይልዬ እንዲ አታናዳት በውነት ሌላው ጰጉር ተቆረጥ አለባበስክን አስተካክል ከዛ የወንድ ቆንጆ ነክ በውነት ታምራላቹ በተለይ ልጆቻቸው ለማየት የምትጋጉ

  • @saadasaada7016
    @saadasaada7016 Рік тому +5

    ሥታምሩ ሐይልዬ ደሥታሕ ደሥታችን ነው ወድማችን ዮሪዲ እኖድሻለን

  • @tsehayasefa8622
    @tsehayasefa8622 Рік тому +2

    ሀይልየ ዮርዲን ከበዲ ያለ ፕራክ አታዲርጋት አሁን ለየት ያለ ሰርፕራይዝ አዲርጋት በተረፈ ታምራላችሁ፡፡

  • @andueyob3188
    @andueyob3188 Рік тому +7

    የኔዋን ቀበጥ ሁልጊዜ እንደዚ ላደርጋት ነበር የማስበው ግን የዮርዲን ስሜት ካየሁ በኋላ አሳዝናኝ ተውኩት

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    የኔ እናት የኔ ልብ ይደንግጥ ማሬ ሰታሳዝን ኧረ ተዉ ሀይልየ ልቧን ጠብቅላት የኔ ከርታታ በደካማ ጎንሺ ነዉ የገቡት እኔን እህቴ ለማንኛዉም አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @dgsegdxg7799
    @dgsegdxg7799 Рік тому +12

    ልጂቱማ የሤትልክነች የኔቅመምዋየ ደስስስ ስትይይይይ ሁላችሁም ታምራላችሁ።

  • @ኤፍታሔ-ገብረህይወት

    አረ ሃይልየ ተጃጃልክብን
    ባገኝህ ከግርግዳ ጋ ነበር ምለጥፍ ደግሞ ላንተ ያን ያክል ጊዜ ማዘኔ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሺ ብድርሺን መልሺ እማ❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @natenaelzemene7891
    @natenaelzemene7891 Рік тому +2

    ፐፐፐ አባቴ ይሙት ይችል ልጅ ሚስቴ ብትሆን አቀባርሬ ነበር የምይዛት ደግሞ ስትናደድ እንዴት አባቷ እንደምታምር ሀይልየ ጠበቅ አርህ ብትይዝ ይሻልሃል

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Рік тому

      😀😀😀😀ለአንተ እንዳርህ

    • @natenaelzemene7891
      @natenaelzemene7891 Рік тому

      ጋሽ ሀይልየ ከፈቀዱልኝ ነዋ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቢየልደታዋ
    @አቢየልደታዋ Рік тому

    ሀይልዬ ግን ሌላ የምታስተምሩን ነገር የለም ለሴት ልጅ ክብር ይኑርችሁ እስቲ እኛ ጠብቀን የምናያችሁ አበዛህው

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 Рік тому +4

    ድራማዉ ቀጥሏል
    በርቱ መልካም የስራ ግዜያት

  • @yasminkedir1362
    @yasminkedir1362 Рік тому +1

    ሁሉም ነገር ልክ አለው ሌላ አይዲያ ጠፍቶ ነው እንዲ ምትጫወትባት እያሠብን እንጂ ወገን

  • @ekramabdalah9709
    @ekramabdalah9709 Рік тому +3

    የምወድህን ያክል ጠላዉህ ኤሄ ሂወት ነዉ ፕራንክ ምርጥ

  • @shaffila
    @shaffila Рік тому

    አረ ሀይልዬ አታበሳጫት ቆንጆነች በጣም አይገልፃትም ፀባይ ሰናይ ውድድድድድነው ምኒረጋቹ አይለያቹ❤❤❤

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 Рік тому +9

    የፈለክበት ካገኘህ ቦኃላ ወዴት ወዴት🙄😁 ለማንኛውም በቱኩሱ ፍቅራቹ ኣትቀልድ ኘራንክ ኣትስራባት🥰

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      እነደማመር በቅንነት እነደማመር

  • @firehiwottantu3608
    @firehiwottantu3608 Рік тому

    በእንድህ አይነት ነገሮች ፍራንክ ባትደራረጉ ጥሩ ነው ምክንያቱም ሁሉም ነገር ገደብ አለው ዮርድ ግን smart nesh 1gna

  • @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ
    @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ Рік тому +9

    እኔን ትንሽ ቅር ያለኝ ማራሚን ማለቱ ነው ሀይልየ የምር ቆጆ ናቹሁ ጠክሩሩሩ ግን አትማልል በቀልዱ ሁሉ

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው Рік тому

    አይዞሽ ማርየ ፕራንክ ነው ሀይልዩ አረ ተው ይችን ልጅ እንዳታሣምማት እባክሕ አባክሕ እሱ የሚጮሀው ውሻ ይብልሕ

  • @tekalignbekeleshemalo4578
    @tekalignbekeleshemalo4578 Рік тому +3

    ዮርድዬ አይዞሽ አድናቂሽ ነን

  • @melkamuasamenew7950
    @melkamuasamenew7950 Рік тому

    ሀይልየ በጣም ይገርማል የማይሞከር ነገር ነው የሞከርከው የምር ተናድጀብአለሁኝ ዮርዲን አስለቀስካት አዝናለሁኝ የምር

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +19

    ሀይልሻ የምወድህ ውድ ወንድሜ ምርጥ ፕራንክ ነው

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 Рік тому

    ቆይ ግን ትታክ ብትአድ ደሞ ደግመክ ልታለቃቅስብን ነው ወይስ ምን ፈልገክ ነው ያልገባኝ ነገር ሴት ልጅ አዴ ከየደች አትመለስም ነግሬካለው ፀባይክን አሳምረክ ኑር አሺ

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 Рік тому +6

    ይቅር ልብዋን ይሰብራል ልክ አለፍክ አተ ልጅ

  • @abrehamkassie9832
    @abrehamkassie9832 Рік тому

    ሀይልዬ ፕራንክ አድርገህ እንዳስለቀስካት ሰፕራይዝ አድርግህ ደግሞ እኛንም እሷንም አስዴስተን በማሪያም

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +6

    ደስ ትላላችሁ ወድች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yisakbarega7887
    @yisakbarega7887 Рік тому

    አቦ ሀይ ምንድነው ተመልካች ተመልካች የምትለው ሰው እንዲያይልህ ነው እንዴ ይህ እኮ ህይወት ነው ለምንድነው የምትቀልደው አንተም ሆንክ ኪዳኔ ችግር ስላለባችሁ በጊዜው ታከሙት አንድ ዶክተር ጋር ሂዱ የአእምሮ ስርዐት መዛባት ሳይኖርባሁ አይቀርም ለምን ታስለቅሳታለህ እናም ከሌሎች ተማር

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 Рік тому +3

    አልወድሽም ተብሎ ፕራንክ አይነፋም።

  • @יוסיברקו
    @יוסיברקו Рік тому

    መጣም ተጫዋች ናችሁ ወድጀችሁ አለሁ ግን ልታገባት ነው ወይስ እየቀለድከት እዳይሆኖ?

  • @sabommame6054
    @sabommame6054 Рік тому +3

    አራ ፕራንክ amazing i love forever.....i will be waiting all the time

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому

    ሀይልዬ እንዴት አይነት ፕራንክ ይቅር ዮርዴ ስትናደድም ሄነ ስታዝን ማየት ጥሩ አይሆንም ይቅርብለህ እወዳችኃለሁ

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 Рік тому +8

    አቤት ግፍህ ሀይልዬ😍

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Рік тому

    ሀይልዬና ዮርዲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ ስራቹ ስራ ነው ነገር ግን የኪያ መሃል መግባት የእርሱ በየዉሳኔያቹ መሃል መግባት ተገቢ ነው

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 Рік тому +5

    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ♥️🥰🥰🥰

  • @Teddy_abb
    @Teddy_abb Рік тому

    prank መሰራት ያለበትን issue ብትለዩ ጥሩ ነው አንዳንዴ እውነተኛ እና ትክክለኛ ነገሮች የሚያመልጡበት ጊዜ አይታወቅም።

  • @rew6664
    @rew6664 Рік тому +10

    ልዩዎች ተሎ ተሎ ኑኡ💋❤

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 Рік тому

    ፅጌ ነይ ጉደሽን እዪ!!! ወበት የፈሰሰባት መጣችልሽ

  • @sisaykete6650
    @sisaykete6650 Рік тому +4

    Pls, don't forget the past, memory 😂😂😂😂

  • @صيفحر
    @صيفحر Рік тому

    እንግዲህ አትግማሙብን. ሁሉምነገርስርአትአለው. እወዲሻለው. አልወዲሽም. ስትፕራክእያለ የእውነትከተዋደዳችሁ ይሄአይነት. ፕራክ. አስፈላጊአይደለም

  • @elisabeth2861
    @elisabeth2861 Рік тому +7

    ደስ ትላላችሁ😍😍😍

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አታስቃያት እባክህን ሀይልዩ

  • @taseemkoyil1632
    @taseemkoyil1632 Рік тому +2

    ፈጣሬ ፊቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ውዱች

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Рік тому +1

    ተው አይልዬ እቺን የመሰለች ቆንጆዬ አታስለቅሳት

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Рік тому +5

    ስታምሪ ደሞ በድር እንጠበቃለን

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Рік тому

    ኧረ ስለፈጠራችሁ አትማሉ አይ የፕራንክ ፍቅር የሚያዛልቃችሁ አይመስለኝም አስጣላችሁኝ አሁንስ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Рік тому +43

    ሠላም ኢትዮጵያን በቅንነት ሠብሥክራይብ በማረግ የመዳም ቅመሞችን አበረታቱ ❤❤👏👏😭

  • @wondimubekele5603
    @wondimubekele5603 Рік тому

    አንቺን የመሰለ እንኮይ ያስለቅሳል፡ስጦታው እኮ ነሽ