ሀይልዬ ዬርዲን መታት 🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 780

  • @hasgrrrggfuitttg8510
    @hasgrrrggfuitttg8510 Рік тому +264

    ይሄስ የቀልድ ነው ግን መቼም ሰው አብሮ ሲኖር መጋጨቱ አይቀርም ዮርዲ ግን ትንሽሽ ቀዝቀዝ በይ እንደ ሃይልዬ የሚችልሽ የለምም ሃይለኛ ትመስያለሽሽ

    • @dava7814
      @dava7814 Рік тому +11

      ደሞ ትፈጥናለች ችኩል ችኩል ትላለች

    • @hasgrrrggfuitttg8510
      @hasgrrrggfuitttg8510 Рік тому +9

      @@dava7814 ቁንጅናዋን መቸኩሉዋ ሊሸፍንባት ነው ሃይልዬዬ እኮ የተረጋጋ ነው

    • @yeneneshbirehane8071
      @yeneneshbirehane8071 Рік тому +17

      አዎ ትንሽ ረጋ በይ...ፕራንክም ቢሆን ምን አገባህ አይባልም ስላንቺ በደንብ ያገባዋል

    • @hilyanaefta6755
      @hilyanaefta6755 Рік тому +2

      Thank you germagn nber tenshi kezekeze beye anchi atefeteshi endegena yedeberal

    • @sina1584
      @sina1584 Рік тому +2

      አዎ ከ ጉአደኛሽ dagi ተማሪ እርጋታን😘

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 Рік тому +126

    መምታት ነው የቀርሽ ለወድ ልጅ ክብር ይኑርሽ

  • @hegermihert1634
    @hegermihert1634 Рік тому +22

    በእግዚአብሔር እንደዚህ አትሁኝ የቀልድ ቢሆንም ሀይልዬ ትግስተኛ ሁኖ እንጅ እንደች ቢሆን እንደወድነቱ ይጠፈጥፍሽ ነበር እባክሽን አክብሪዉ

  • @jemilaseid311
    @jemilaseid311 Рік тому +6

    የወርድ ግን በረድ በይ እረ ምንም ብራክ ቢሆን መማታት እኮ ነዉ የቀረሽ ዉይ ይደብራል ሀይልየ ሚስኪን

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Рік тому +7

    ዮርዲ ሀይልዬ ምስጊን ልጅ ነው ይከ የቀልዶ ነው ግን የውነት ከሆነ እደዚህ እዳጮሂ አደራሽን ቀዝቀዝ በይ እህቴ ሀይልዬ የዋህ ልጅ ነው በተረፈ በጣም የምወዳችሁ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር Рік тому +76

    ጥንድ ጥንድ መሆናችሁ ዋው ስታምሩ እንዳትካካዱ ዋ 😘😘😘💖💕💞💝

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      አዱዬ ደምሪኝ እማ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@mesimekdi ደምሪኛ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Рік тому +29

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በርቱ ሀይልዬን አታናዱት

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር Рік тому +10

    ወይኔ ሌላ ሰው ቢሆን ያነጥርሻል ዮርዲ አቤት ትግስት ዳጊ ስታሳዝን አለማመንዋ😘😘😘💖💕💞💝

  • @solami4708
    @solami4708 Рік тому +6

    ወንድ ልጅ ክብር አለው እሽ የምን መጨማለቅ ነው በእውነት በጣም ነው ያናደድሽኝ ምንም ብራንክ ቢሆን ይሄን ያክል የአንች አፍ መክፈት በጣም ይደብራል

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

    ሀይሌየን ዛሬም ደግመሽ አንጨረጨርሽው ክክክክክ የወርዴ ትንሽ ሠከን በይ ለሀልየ አስቤለት ሀየልየ የዋህ ሠው ነው አታስጨንቄው

  • @rew6664
    @rew6664 Рік тому +31

    ትንሽ ቀዝቀዝ በይ እንደሃይሊየ ዮርዲየ ስትታይ ትንሽ ቁጡ ነገር ትመስላለሽ ኣብሮ ስኖሩ መጋጨት ኣለና በተረፈ ሁላቹም ታምራላቹ❤❤💘

    • @yeabkaltakele3405
      @yeabkaltakele3405 Рік тому

      Er subscrib argugn።adis።lemgmr new

    • @rew6664
      @rew6664 Рік тому

      @@yeabkaltakele3405 ኣድርገለዉ በርታ

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Рік тому +36

    ዩርድ በጣም ጎበዝ አልተቻለችም 😂😂🥰🥰🥰🥰

    • @solomongirma5050
      @solomongirma5050 Рік тому

      ሁሌ ከነ ዳኒ ፕራንክ ኮርጃችሁ አትሉትም እስቲ አንዳንዴ በራሳችሁም ፍጠሩና ስሩ ሆሆሆሆ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 Рік тому +16

    እደ ለወድልጂ ክብር የለሽም እደ ሆ ሠደብሽው እኮ በናትሽ ሀይልዬን አታስከፊብኝ 😢 ለቀልድም ቢሆን እደዚህ አይነት ስድብ ይደብራል 🤔 ሀይልዬ የኔ የዋህ😓

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Рік тому +7

    ዩርዲ በፕራንኩ ወንድነቱን አትፈታተኚው ሀይልዩ እኔጃ ንግግርሽን አስተካክይው

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 Рік тому

      Ere lijituan tewat endefelegech tawra

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +22

    ምርጥ ጥዶች መቶ ሺ አስገቧቸው ጋይስ❤🎉

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Рік тому +17

    ክክክክክ ሀይልሽ እደየዋህነትህ ትግስተኛሁን የረጋወተት ቅቤይወጣዋል 😁😁😁😁
    ስወዳችሁ

  • @girma834
    @girma834 Рік тому +7

    ዮርዲ እረጋ በይ ሀይልዬን እንፈልገዋለን የጋስትሪክ በሽተኛ እንዳታደርጊው

  • @mywollraya
    @mywollraya Рік тому +21

    እስኪ ካሜራ ማኑን አሳዩን😳 ስወዳችሁ ምርጦችዬ🥰🥰

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ Рік тому

      ለምን ሀሀሀሀሀ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Рік тому

      ምን ለማዲረግ 😁😁

    • @mywollraya
      @mywollraya Рік тому

      @@Tube-lv7sb ለማየት ከተቻለም ለመጣመር የመዳም ቅመም ነኝ😁😁😁

    • @mywollraya
      @mywollraya Рік тому

      @@አለምነኝወለዮዋ ላገባው😀😀😀😁

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    ወይኔ አብራቹ ያለችው ልጅ አለባበሷ ምን የሚሉት ነው በእግዚአብሔር ፆመኛ ነኝ እያለች እንዲህ ኧረ ተው ሁሉም ቀሪ ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ወይይችኛይቱ።ባደገር።አርቃኖንትሂደ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Рік тому +13

    አልተቻለችም ዮርድ ግን ሀይልዬ አይዞክ ከበድ ነው😃😍😍😍

  • @tube-us5tb
    @tube-us5tb Рік тому +26

    የምር በጣም ተናፍቃችዋን እንኳን ደና መጣችሁ

  • @debebek
    @debebek Рік тому +7

    ሀይልዬ አቀመሱሽ ዛሬም ቺኳ አልተቻለችም ያምራል በርቱ በሌላ እንጠብቃችኋለን

  • @etpia3736
    @etpia3736 Рік тому +38

    ስታምሩ እደዚነዉፕራንክ😂😂አይለያችሁ ❤

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Рік тому +3

    ዬርዲ አይልዬ ምርጥ ሰው ነው በጣም በጣም የተረጋጋ እና እባክሽ አንቺም እንደሱ ብትሆኚ

  • @mma9090
    @mma9090 Рік тому +4

    እኔ ከሀይልየጋ ያለሽን ነገር መጨረሻ ላይ ፍራክ ነው ያላችሁኝ ለት ነው እምጠላችሁ

  • @abduyemam8699
    @abduyemam8699 Рік тому +9

    ይዎርድ ለሀይልየ ክብር ይኑርሽ ምላስሽ እረዥም ነው ሀይልየ በጣም ትግት ያለው ልጅ ነው አንች ግን እሳት ነሽ እረጋ በይ አትንቀልቀሊ እሽ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 Рік тому +8

    ዮርዲዬ 😂 ግን ትንሽ ቀንሺ ዉዴ በፍቅር መሀል ድብብቆሽ በይኖር ደስ ይለል እንደ እዉነቱ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +4

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችው ውዶቼ ታይ ይወርዲ ሀይልየን አታበሳጭው መልስ ምቱን አትችይውም በተረፈ በጣምነው እምወዳችው በርቱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +2

    አይልዬ ትህግስትህ የሚገርም ነው ኤረ ዮርዲ ግን ልጁን አጠልሽው ይመቻችሁ አይልዬ በጣም መልካም ልጅ ነው ተንከባከቢው ዳግዬ ስታምር ቅጥነቷ ኪያ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ካሜራ ማኑን አስተዋውቁን እሱ እራሱን በጣም ትህግስተኛ ነው

  • @ArA-pi7dn
    @ArA-pi7dn Рік тому +14

    ሰላም ሰላም ውዶችየ🥰🥰 ስታምሩ ሀይልየ ቻለው እግድህ እችን የመሰላች ቆጅየ ልጅ ይዘህ ብትናደድም አይገርምም😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰👌

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Рік тому +2

    የጉርብ ፕራንክ ይቅር ክክክክክ ሀይልይ አቤት ትግስትህህህህ በተርፈ በርቱ እውዳችኃለሁ በጣም

  • @getachewgirma3014
    @getachewgirma3014 Рік тому +6

    እረ ዮርዲ ለልጁ ልታሳብጂው ነው እንዴ ተመችተሺኛል 😂😂😂😂😃😃🤔🤔😂😂

  • @hanites1635
    @hanites1635 Рік тому +1

    ዮርዲ ግን ፕራንክ ቢሆንም ጉዋአትበይ ጥሩ አይደለም ማንነትሽን እያሳየሽ ነው ሳይታውቅሽ

  • @SadaMuza
    @SadaMuza Рік тому

    ወይኔ እኔስ ለዚህ ፕሮግራም አዲስ ነኝ ዮርዲ ተብዬዋ ምላስ በጣም ያሰጋል ስታወሪ እረጋ ለማለት ሞክሪ በጣም ያስጠላል ምንም አያዝናናም እንደውም ያስጠላል

  • @asanaqachedabala8799
    @asanaqachedabala8799 Рік тому +1

    ሀይልዬ ግን ቁጣክን እና ንዴትክን እንዲሁም አነጋገርክን አስተካክል ለወደፊታቹ ጥሩ ስለማይሆን!!!

  • @tigist9632
    @tigist9632 Рік тому +3

    እማዬ ድረሽ አዲሷ ልጅ ምንድነዉ የለበሰችዉ sorry 💔💔በእዉነት🥺🥺

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 Рік тому

    ሰላምአችሁ ይብዛ ግን እኔ አልተመቸኝም አይይ. ይቅርባችሁ ምክንያቱም ሰይጣል እማይገባበት የለም. ስለዝህ ይቅር እና ወድ ስለውደፊት ሂወታችሁ አስቡ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +6

    ሀይልዬን አታስከፊው ባክሽ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +12

    ስታምሪላችሁ ውድቸ ፍቅርችሁን ያዝልቅላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maqsmaqds2221
    @maqsmaqds2221 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ የኔ ቆጆ ፖራክ ቢሆንም በጣም አትጪሁበት የኪዳኒን ሚሥትም ቀጣይ ፖራክ አድሩጓት

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e Рік тому +3

    ግን የምር ብትጣሉ እዲህ ነው የትጣጭው እረ በሥመአብ ሀይልዬ ግን ትዕግሥትህ

  • @hailuangaw5771
    @hailuangaw5771 Рік тому +11

    በጣም ነው የምትመቹኝ እወዳቸዋለሁ በርቱልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yordanosbirhane4401
    @yordanosbirhane4401 Рік тому +1

    ኧረ ዮርዲ በቀልድም ቢሆንም አትስደቢው እባክሽ እሱኮ አባወራ ነው ሳይሽ ስገምትሽ ሀይለኛ ትመስኛለሽ እንደሀይልየ ረጋ በይ እባክሽ ዮርድየ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Рік тому

    ይህ ነገር መጨረሻው መለያየት ነው ተጋብታችሁ ካልተገላገላችሁ። ኃይልዬ ሌላ ፈልግ። ፕራንኩ ወደ እውነት የሄደ ነው አትጃጃል

  • @hayat2416
    @hayat2416 Рік тому +2

    ሀዩልየ ከነሚስትክ እዲት እድምትመቹኝ እናንእዲት እደምውዳቹሁ አላህ እዳይለያችሁ ፈፍቅር እስክ መቃቃብር ብያለሁ

  • @askal6750
    @askal6750 Рік тому +1

    አረ ዮርዲ ፕራክም ቢሆንም እረጋ በይ ለወንድ ልጅ እንደዚህ መጮህ አግባብ አይደለም በፕራክ እንደዚህ ያልሽ የእውነት ብትጣሉ ምን ልትሆኝ ነው

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 Рік тому +5

    ዛሬ የእዉነት ፕራንክ ነዉ በደንብ ነዉ የሠራችሁለት በጣም ጎበዝ ነሽ ዮርዳኖስ

    • @HanaHana-bj9ul
      @HanaHana-bj9ul Рік тому

      Betam des tlalachihu hayle degmo tgsth betam des yila batam tegstegna neh

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Рік тому +1

    አረ ሉጁየ ልብሰሸ አሰታካክሉዉ እባክሸ ራቆትሸ እኮነሸ ያለሸዉ በሰም ሰላሰ የሃሁን ትዉልዱ ልቦና ይሰጠን😢😢😢😢😢😢😢

  • @merontakele6849
    @merontakele6849 Рік тому

    በጣም ነው የምታስጠላው ሃይልዬ በናትክ አብረካት አትውን ምንም ፕራንክ ቢወንም ከስድብ ልላ ምንም የላትም ማንነቷን በፕራንክ ውስጥ ማወቅ ይቻላል መረጋጋት የሚባል የሌላት

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ

    እንዴት እዴቴ ነዉ የሚያረጋት እጭ ሥታሥጠላ እረጋ በይ ደሞ እዉነት ለመናገር ቆንጆም አይደለሽም ምላሥሽ ሚጥሚጣ
    ልጅተዋ ቆንጆ ናት በዛላይ እረጋቷ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Рік тому +33

    ሀይል የትግስቱ ደስሲል😘

  • @ፀዲነኝባለማህተብ

    የወርዲ ተብየዋ ክብር እሚባል የለሽም በጣም ባለጌ ነሽ ምንም ፕራክ ቢሆን መሳደብ የለብሽም ለራስሽም ለሱም ክብር ይኑርሽ በእውነት ያስጠላል በፍቅር መሀል ፀብ ይኖራል ብዙ ባትናናቁ ጥሩ ነው

  • @helimetyoutube1042
    @helimetyoutube1042 Рік тому

    ለመጀመሪያ ኮሜንት ስፅፍ ታምራላቹሁ ነገር ግን ዩርዲይ ስነስረአት የሚባል ነገር ይኑርሽ ምንም አይነት ነገር ይምጣ ወድልጂ እዴዚህ አይወራም እራሥሽ ነሽ እየገፋፋሽ ያለሽው ረጋበይ እህት የኸ የኔ ምክር ነው ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፈ ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Рік тому

    አንቺ ባለጌ የሚዲያ ኢቲክስ የለሽም አስቀያሚ ደሞ ልክልኩን ነግራው ትስቃለች እንዴ ደባሪ እንዴት እንዳስጠላችኝ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Рік тому +8

    መድኃኒአለም እርቃኗን ናት እኮ ልጅቷ በስመአም ዮርዲ አለባበሷ👏👏👏👏😘

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Рік тому +1

    የኪያ ፍቅረኛ ተምረለች አለበበሷ ግን ቱ🤔ዮርድ ተረገግ ኡኡኡኡኡ ወንድ ልጅ ስወደን ኩረታችን እኮ መፈተተን አሁን ምን እንድልሽ ነው ሺግዜ ስደውል

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Рік тому +13

    አረ አትሳደቢ ፕራክም ቢሆን በተረፈ ታምራላችሁ 😳😳 😂😂😄

  • @tigist9632
    @tigist9632 Рік тому +27

    ወይኔ ስታነገር ለወንድልጅ ክብር ይኑርሽ በእዉነት🥺

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 Рік тому +5

    ደስ ትላላችሁ ግን ልጅቷ ብርድ እዳይመታት እሯቁቷን ነች

  • @mohamadhoi7503
    @mohamadhoi7503 Рік тому +3

    አይ በጣም ቀዘቀዝህ እደወድ ያርግህ ሤት እረጋ ሥትል ነው

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Рік тому +2

    ኧረ አካበዲሺዉኮ ቆጆይቱ ፕራክም ቢሆን በዚህልክ ወላሂ ይደብራል ቀለል አርጊዉ

  • @neesan7114
    @neesan7114 Рік тому +1

    እህቴ ቀሜስ የለበሽዉ እራቁትሽን መሄድነዉ የቀረሽ እኮ ቤተሰብ የለሽም ለመሆን ቤተሰብን አታሰድሜ

  • @shaffila
    @shaffila Рік тому

    ሀይልዬ የዋህነህ ዮርዲ ግን ተረጋጊ ሀይልዬ በጣም ምርጥሠውነው በእጅ የተያዘ መዳብ አለች አያቴ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    የሀይልዬ ግፍ ጠልፎ ይጣላቹ ግን ድርቅ ያለ ፕራክ ያስጠላል ትግስት ታስጨርሻለሽ የወርዲ ሰከን በይ ያስጠላብሻል

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 Рік тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና በጣም ያሳፍራል ወንድነትህ በሚድያ ሳይሆን በቤትም እንደዚህ እያገላፈጠችህ ከሆነ ወንድ አደለህም ሴት ልጂ እንኳን እንደዚህ መሳደብና ቀጥ ካየች ሴት አደለችም ወንድ ልጂ ልትሳሳላት ልታፈቅራት ይገባሀል ግን እንደት እንደዚህ ስትናገርህ ቦታ ትሰጣለህ😢😢

  • @zebibaali1561
    @zebibaali1561 Рік тому +1

    ዮሪድ ቆንጂት ከትግስቱ ባላይ አታበሳጭው ፕራንክ ቢሆንም በልክ አረጊው

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ

    እረ ስረአት ባለዉ መልኩ ሁኝ ለወድ ክብር ይኑሮሺ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Рік тому +2

    የኪያ ባለቤት አለባበስሽን አስተካክይ እህቴ ተይቅርታጋር

  • @ኢትዮቢያዊት
    @ኢትዮቢያዊት Рік тому

    እሧግን በቀልድም ቢሆን ተንጨረጨች እፍፍ ድርቅ ያለሰው አይመቸኝም በተለይ አያገባሽም አያገባህም ይደብራን

  • @lewaaab8879
    @lewaaab8879 Рік тому +1

    Ye Kiya misiti የኔ ቆንጆ አይዞሺ

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Рік тому +6

    ወላሂ ቀጫጫዋ ልጅኳን ከምክሩም ኣብራ ነበረች ግን ደግጣ ነበር ዮወርድ በቀልድ እደዚህ ያመናጨቅሽው የምር ብትጣሉ ልመችው ነው እባክሽን እደሱ ኣትሁኝ ሴትልጅ ኣገቷን ደፋ ስታደርግ ነው ሸየሚያምርባት በረድ በይ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому +1

    ዮርዲ አካበድሽዉ እዉነት አይልየ ትክክል ነዉ እኔ ግን ፕራክ አልወድም ያጣላል

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Рік тому +3

    ኧረ ኪያ ሲጨቃጨቁ አሁንም ድዉል ተመቸከኝ😄😄

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 Рік тому

    አፏን ስትከፍት በጥፊ ግጥም አታደርግባትም እዴ ሁለተኛ አፏን አከፍትብህም ፕራንክም ቢሆን ይደብራል ክብር የሚባል ነገር አለ😨

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 Рік тому +5

    የኔ ዉዶች ደስ ስትሉ ግን ፕራንክ ቀይሱ

  • @mdwudu1552
    @mdwudu1552 Рік тому

    ሀይልየ በጣም ትግስተኛ ነው ይወርዲ ግን በጣም ትፈታተናለች እኔ በሆን በጥፊ ነበር የምላት

  • @rabi1011
    @rabi1011 Рік тому +6

    ሀይልየ ሲያሳዝን ተናደደእኮ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Рік тому +1

    ዮርዲ ቀዝቀዝ በይ በፊት ጥሩ ልጅ ነበርሽ ሀይሌዬ ትግስት እስከ ጥግ ድረስ ነው

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Рік тому +7

    አረ ካሜራ ማኑን አስተዋውቁን

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 Рік тому +3

    ወይ መታደል ሀይልዬ ትግስቱ ደስ ሲል

  • @ዜድነኝየቦረናዋ

    ቀልቃላ ሴት አትሁኚ ሰከን በይ
    ፕራንክም ቢሆን ቃላት አጠቃቀምሽን ምረጭ አፍህን ዝጋ አላለችም ክብር ይኑርሽ😢

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Рік тому +20

    Dagi is really a beautiful.humble girl.wellcome to the group

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому +5

    የኪያም ፍቅረኛምደሥትላለች ተባረኩ እደዚሥትሠሩደሥትላላችሁበርቱዉ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Рік тому +10

    የኔ ደጎች ስወዳችሁ 😘😢

  • @habtamumulualem2494
    @habtamumulualem2494 Рік тому +2

    ሀይልዬ በኖርማሉ ግን አደራ እንደዚክ እንዳትበሳጭ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Рік тому +1

    ብቅጥልቅ አትበያ ፕራክም ቢሆን ወንድ ልጅ እንዲ አትገለማምጪው ኡኡኡኡ በጣም ምላሳም ናት እኔጃ ሀያልዬ😂😂😂😊

  • @ashbek1961
    @ashbek1961 Рік тому +3

    ዮርድዬ በደንብ አድርገሽ ተበቀልሽው::ዋው ነው፡፡

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Рік тому

    የዲ በገዛ ጥፋትሽ ሀይሌየን ልመቺው ነው እዴ ያቺስ ከፋ ብቻ ይመቻቹህ❤❤🥰🥰🥰

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q Рік тому

    የከተማው ሴቶች እንደዚህ ናቼው ማለት ነው? እንኳን ፍቅረኛ የሚባባሉ ይቅርና አንድ ቀን የሚተዋወቁ ሰወች ይከባበራሉ ምንም ቀልድ ቢሆን ይሄን ያክል ምላስ ማስረዘም የሴት ባህሪው አይደለም እኔ ጥርሷን ባላፈልሰው ስልኳን አነካክትላት ነበር ።

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Рік тому +3

    ተይ ሀይልየን አታስከፌዉ ትግስቱ ደስ ሲል

    • @kedisit
      @kedisit Рік тому

      በጣምነውደሥእምትሉት

  • @hebaahmed6956
    @hebaahmed6956 Рік тому +5

    በጣምነው የሚወድቀው ማቅናቱ ተመችቶኛል በርቱልን

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Рік тому

    ወይኔ ስወዳችሁ እኮ የኔ ማሮች ግን አንዷ ልጅ አለባበሷን ታሥተካክል

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому +1

    ወይኔ ሀልዬ ትግስቱ አቤት ዬርድ እደ ተልባ ተጣጣሽ እኮ

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 Рік тому

    ባለ አጭር ብጣቂ ቀሚስ አይሉት ቁምጣ የለበሰችው ደግሞ ደንበኛ ነጭ አለባበስን የምትወድ ነጭ አምላኪ መሆኗ ያስታውቃል። እዚህ መተሽ ብትጨማለቂ ችግር አልነበረውም ።ነገር ግን ለሌሎች ኢትዬጵያውያን ወጣቶች መጥፎ አልአያ አትሁኚ በሉና ምከሯት ።ዝም አትበሏት እንጅ

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 Рік тому +3

    የኔ ቆጁ አልተቻልሸም በርች ሀለዬ ቻለው

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq Рік тому

    ይችኘዋ ልጅ ግን ልብሷ እንዴት ነው 😢 እንዳው ቁጭ በይ በትባል እንዴት ቁጭ ልትልነው እረ ተው አለባበስ አሳምሩ ሴት ምሰሉ ሱሪም አትልበሱ ቀሚስ ብለብሱ ምን ትሆናላችኹ ???

  • @ፌቨን
    @ፌቨን Рік тому

    በጣም ነው ምታስጠይው በጣም አፈላሽ እንደሚወዳት ስለምታቅ በጣም ተጃጃለች

  • @مريمال-ك8ن
    @مريمال-ك8ن Рік тому

    ዮርዲ ግን እደዚህ አይነት እውነት እኳን ቢሆን ተረጋጊ ውዴ የምር ናሂ አሳዘነኝ

  • @tesfayemulatu2319
    @tesfayemulatu2319 Рік тому

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል። ግን እሱን ፕራንክ አረጋለሁ ብለሽ እራስሽ ተበሳጨሽ!

  • @abubekershamil8792
    @abubekershamil8792 Рік тому +2

    ዮርዲ አንደኛ ትችያለሽ ተዋንያን ብትሆኚ ያዋጣሻል