Ende miker Hayu tinish rega bey I mean ik tikus fkr nw tinish overact yasderegal gn tinish teregagi silederesebign nw Amir ego alebih kewededk mnm ego ayasfeligem esuwa balechiw tenesteh atenager ego wede gon aderg 🤷♀️ Hulatachu bizu mister social media lay atawuru yenante life Lay btmm tetsino yifetral Allah kenante gar yihun Tolo nikkah eseru
selam alaikum for amir i hear you are software engineer and how you know about malware creating if you know that i need your help and am so appreciate your job keep it up insha allah by halal way
Subscribe ውድ ቤተሰቦቼ🙏🙏
ጥያቄወዉ ሁሉ ኒካ ነበር ወፍ የለም
አሚር እንካነ ደስ አለህ በጣም አሰቢ ነበር ፈቅራችሁ እሰከ ጀነት
ከባድ ጥያቄ ነው@@FatumSe
አሚር ኢሚርን ሁነህ ሀዩ ፈርሀን ሁነሺ ሰሪልን ታምራላችሁ ሁሌም እንዲህ ነይ ፋጥነት ቀንሺ
አሚር ጥያቄዬን ባትመልስልኝም ቅር አልተስኘሁም ፍቃዳችሁ አልመስለኝም ስለዚህ መልካም የፍቅር ግዜን እመኝላችሆለሁ
ታምራላችሁ 1በመሀል የምታስግቡት ሙዚቃ ይቅር 2ሙስሊም ሳትሁ ማሻ አላህ ይበልጥ ኒካ አድርኩ ያለኒካ አትነካኩ 3ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ወይ አትነካኩ ነገረ ስራቸው ሁሉ የካፊሮች ነው
ከሙዚቃው የሚከፋው መገናኘታቸው ነው
ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ ይሰማል እዛ ጥግ ላይ 😊
ሳህህህ
ሳህ
ሣህህህ
ሳህ ወላሂ ❤❤❤❤❤
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ እናተንም እኛንም ግን በስልምና ማነው የፈቀደላችሁ እድህ እድትላፊ አላህ ይህድኩም
በእስልምና የፍቅር ጓደኛ የሚባል ነገር የለም
ልክ ነሽ
በትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ሀላሌን የዛሬ 6 አመት ነዉ የተዋወቅነዉ ግን ብዙ አፍቃሪ ሴቶች ይወዱታል እሱ ደግሞ እኔን አፍቅሮ ሁሌ ይለምነኝ ነበር እኔ ግን በጣም ስለምፈራ በፍቅር መጎዳት አላፈቅርህም ላፈቅርህም አልችልም ሂድ የሚያፈቅሩህ ጋር ነበር የምለዉ ቆንጆ ነዉ በዛ ላይ ፀባየ ሰናይ ነዉ ወላሂ ግን እስከምታፈቅሪኝ እጠብቅሽ አለሁ እኔ የምፈልግሽ በሀላል ነዉ እጅ በሀላል ማገኘትም ማየት አልፈልግም ይለኝ ነበር አይ ፍቅር በአካል እኮ አያቀኝም በድምፅ እና በዲን ነገር ላይ ስለምመክረዉ ብቻ ነዉ ያፈቀረኝ የኔ የዋህ እኔም ግን የፀይም ቆንጆ ነኝ አሞልቶ ነዉ የሰጠኝ አልሀምዱሊላህ በዛ ላይ በጣም ሰነ ስረአት አለኝ አልሀምዱሊላህ እኔ ግን ቆንጆ አይደለሁም ላንተ አልመጥንህም ነበር የምለዉ እንዲህ እያልኩት እንኮን አፈቅርሽ አለሁ ለኔ አንች ነሽ ህይወቴ ይለኝ ነበር አላህ ፈቀደና ኒካችን አስረን ተገናኘን በጣም ነበር ያለቀሰዉ የኔ አባት ከሚጠብቀዉ በላይ ሁኘ አገኘኝ በቃ አሁን በፍቅር እየኖርን ነዉ አልሀምዱሊላህ ለኔ ብሎ ብዙ ነገር ሁኖልኛል የኔ መልከ መልካም አፈቅርህ አለሁ አለሜ
@Habibah-ps9ki አሚን ማማየ
Mashaalla
ማሻ አላ ደስይላል በሚድያ ተዋውቃችሁ ነው መሰለኝ
Mashaallah
😏ስለ ኒካሀ ብዙ ጥያቄ ነበር ግን አላወጡትም ጥያቄውን ሱበሀን አላህ በሉ በሀላል አዲርጉት
የእናንተን አንድ መሆን ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ኧረ አላሕ ፍሩ ምኑ ነዉ ማሻ አላሕ የሚስብለዉ አላሕ እነሱንም እኝንም አላሕ ቀጥተኝዉን ይምራን
እኔ የሚገርመኝ ነገር ሙስሊም ሁናችሁ ማሻአላህ የምትሉ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞች ከነሱ በላይ አላህ ልቦና ይስጣችሁ
iko
አሚን, እኔም በጣም ነው ሚገርመኝ
ቃሉን ብቻ እኛኮ ለምን እደት መባል እዳለበት አናርፍም የኔዋ❤
ስታምሩ ምርጥ ጥምረት በኒካ ቢሆን ደግሞ ይበልጥ ታምራላችሁ😍😍
ማሻአላህ ግን ነካው ይፍጠን ከመተቃቀቀፍ በፊት አላህን ልፈሩ ይገባል
አላህ ፍሩ እደይህ አትበጣረሩ አላህ ተበጣራሬወችን ጉረኞችን አይወድምና ሴቀጥል ፍቅር አበሉ ለነብሳችሁ ተጃጅላችሁ ሠውን አታጃጅሉ የሙስሊም ተግባር ይኑራችሁ ኸረ ታው የአላህ ምን ጉድነው
ከደስታበላይ ምን አለ ማርያምን እኔ በጣም ነበር ያሳዘንከኝ ያው የፍቅር ነገርም ስለኦን ይመቻቹ ❤️🙏❤️
ኢተቂላ
1ኛ ኒካሀ አርጉ
2ኛ ስትገቡ አሠላሙ አለይኩም በሉ
3ኛ ሙዚቃ አትጠቀሙ
ያለ ኒካ የለውም በረካ ኒካህ አርጉ አትነካኩ ኢተቂላህ
ጉድ እኮ ነው በእስልምናችን ላይ ፍቅረኛሞች የሚባል አመጣችሁብን ኧረ አላህን ፍሩ የምትዋደዱ ከሆነ ኒካህ አድርጉ አላህ ይሂድና በስ
ወላሂ ተበላሻሹ ኢላሂ ጠብቀን
አለህ ይዛንል
ምን ለማስተማር ፈልጋችሁነው እድል ወንጀል በጃሀድ ያወጣችሁት ምን እያረክነው ልጅህ ሀላል ያልሆነ ወንድጋ ፣ እህትህ ወይእናትህ ስለ አውጥቶ ክብሯን ሲያሳጣት ዝም ትላለህ አላህን ፍራ አላህ እርዝቅሕን ጽፎላሀል ለብር ብለህ ከአላሕ ሕግ አትውጣ
ኢስላማዊ ጥያቄዎችን ባላየ አልፋችኋል አላህን ፍሩ ኒካህ እሰሩ በዝሙት አትጨማለቁ በጣም ይቀፋል ካዲያኖችን አትምሰሉ ያለ ኒካ ፍቅር የለውም በረካ ሞት እዳለባቹ አስቡ
ሳሂ ወላሂ
ሳህ ወላሂ
አንተ ልጅ ሠላም እሚትለዉ አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አትልም ደግሞ ያለ ኒካ አትሻሹ አላህን ፍሩ ኒካ እሰሩ
አሪፍ ነው ኢክራም ግን አፎ ብይኝ ባልፍው አሚርን ስትናግሪው ምን አግባሽ ብየ ኩምች ነብር ውላሂ አፎ በይይኝ ብትርፍ አላህ ይጥብቃቹህ
እንሻላህ ቀጣይ ደሞ በኒካ እንጠብቃለን የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
ሀዩ ያለ ዱቄትት ❤❤❤❤ ስታምርር
ሥንት ነዉ እሚያፈቅርዉ እሄ ልጂ መጃጃል ያሥረጃል በኒካ ነዉ እምያምርዉ በሀላል
የታክሲ ጥብስ ነቻ !!!😁😁 ይመቻቹ ቀጥሉበት አሪፍ 🙏🙏👍👍
ውድ ጥንዶች እሽ ስትል ኬኩን አቅርባ ስርፕራይዝ ስታደርግህ እጅግ ደስ ከመስኘቴ የተነሳ ምሳ ልጋብዛችሁ ቃል የገባሁ ቢሆንም እሩቅ ሀገር በመሆኔ ስልካችሁን ወይም አካውንታችሁን አሳውቁኝ ብየ ልታሳውቁኝ አልቻላችሁም ብታሳውቁኝ መልካም ነው
ማሸአላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከጀነት ያርግላችሁ እደዚህ ከተዋደዳዳችሁ ቶሎ ኒካህ አርጉ የኔ ውዶች
አላህን ፍሩ ፍቅርህን ተቀበለት ማለት ሀላልህ ናት ማለት አይደለም ትክክለኛ አማኝ ከሆናች የጌታችሁን ቃል ሙሉ ኒካ እሰሩ
የኔ ጥያቂ ግን ወላሂ አለ ኒካ እደዚህ ስትተቃቀፉ አይቀፈችሁም ወላሂ እናተ ለተቃቀፈችሁት እኔ ቀፈፈኝ ወይ ለራሳችሁን ደስታ ብላችሁ አላህን ማስቆጣት ያኢላህ አላህን እምትፈሩ ከሆነ ኒካ እሰሩ አለዛ ሙስሊምን አትወክሉም !!! አላህ በተከበረው ቃሉ ዚናን አትቅረቡት ነው ያለው እናተ ደግሞ በዚህ አይነት ወደየት እየሄዳችሁ እደሁ እራሳችሁ እውቁ አኡዙቢላህ
ሳወ ላ እኔም እሳቀቃለሁ ሀይማኖታችሁን አጥባችሁ ይዙ ያለኒካ አትዘላዘሉ
Wlahi Enem kfafat ❤❤ Allah hiday ysiTan 😢😢 dinachnim yasdibalu
ዋናዉ መልስ መቼ temelesena ምንድነዉ ያለ ንካህ መተቃቀፍ ለምን እምነታችንን ታሰድባላችሁ ደግሞ shmgna ምናምን እያሰብሽ ከሆነ አሁን አታስቢዉ ትንሽ ይቆይ ይላልዴ እህቴ ወንድ ከወደደሽ ቶሎ ወደ ህካህ ነዉ የምጋብዝሽ ያለዛ ይሄ ዝብሎ መጃጃል ምንድነዉ አላህ ያህድና ጀምአን ዋናዉ በሃላል መጋባት እንጂ ግድ በድግስ መዝለል ቁምነገር የለዉም ከተዋደዳችሁ ተጋቡና ኑሩ አላህን ፍሩ ሃራም መሆኑን ጠንቅቃችሁ ታዉቃላችሁ በእስልምና ፍቅረኛ ምትቅሶ የለም ሃላል ብቻ ፍቅሩም በንካህ አለቀ
ሜካፒ ቀንሰሽ መጠሽ ደስ ይለል እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምረችሁ
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
አሚሮ አስታወስከኝ ቲክቴክ ላይ ምንም አትጠራጠር ሀዩ ያተ ናት ብዬህ ነበር አልሀምዱሊላ ግን በመጀመሪያ አላህን አመስግን አንድ ቅንም አልሀምዱሊላ ስትል አልሰማህም አላህን ፍራ ሀያት የሰጡህ ተመልካቾችህ ሳይሆኑ አንድ አላህ ነዉ ሀያትን የሰጠህ አልሀምዱሊላ ብለህ አመስግነዉ ቢቀጥል አላህ ያመቻችልህና ወደ ሀላል ምታደርጋት ያድርግህ ሲቀጥል ደሞ ከሙዚቃ ለመራቅ ሞኩሩ ሁለታችዉም ለሙዚቃ ምትሆኑ ሰዉ አደላችዉም ወላሂ ሀያት ቢያስ አቺ ወደ አላህ እዲቀርብ አድሪጊዉ ኢሻአላ የወደ ፊቱ የቲሞች የተቸገሩት የረዳቹዉ እደምትመጡ አልጠራጠርም እናተንም እኔንም ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን መጨረሻችንም ያሳምረልን አማና ከሙዚቃ እንራቅ የሰርጋችዉም ቀን ቅርብ ያድርግልን ያረብ ❤❤❤❤❤
Subahn Allah hedyawen yestachu Yale nikkah new endehe yemtetshasheut Allah yestur kekufaroche gar atmelalelesu
Amir brother camera men yeneberechiw maletim ye hayat friend singil kehonech ene lagibat ?
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔርአምላክ ፍቅራችሁ ይባርክላችሁ
ልጀቱ ግን ስታምሪ ❤❤የልጅን ወቤት አጠፋችው😮🤔👐😍
ያላ ኒካ አትናካካ መጀመሪያ ኒካ አርጉ ስመጀመሪ በዲናችን ጋደኛ ሚበል ነገር የለም ከሁሉም በፈት ዲናቹን አስቀድም ደሞ ለዱኒያ 😢
ሙዚቃዉ ይቅር።። ፍቅር ያለ ኒካ የለዉም በረካ።ዞሮ ዞሮ ሰይጣንን ከመግባቱ በፊት ሀላል አድርጉት ፍቅራቹንን።።። ፍሬን የሌለው መኪና እና ኒካህ የሌለው ፍቅር አንድ ናቸዉ ሁለቱም መጨረሻቸው አያምርም አደጋቸው የከፋ ነው!
ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ ሀዩሂ አሚር ውድድድድድድድድ አላህ አይለያቹ ኒካህ እሰርላት❤❤❤❤
ጊን አሳላሙ አላይኩሙ ወረህማቱላህ ወባረካቱ ብላቹ ጀምሩ ሳላም ሀይ ማላት አይቻልም ባሙስልም
Alhamdulillaah Alhamdulillaah yaarabbiko hedu sin.jaladhaah rabbii wolin umrii isaani hadheeresuu ishaalllaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hedu gamadee❤
በሐለሏ ነገር አስቡባት ዱኒየ የምተምረው በሐለል ስንጠቀቃምበት ነው ለገንዘብ ብለቹ እስልምነውን አተበለሹ ቢያንስ እኛ ከነንታ የሖነ ነገር መማር አለብን ምናልባት በእስልምነችን መንገድ ከሔድን ብዙ ሰው ለይቀበለን ብለቹ ልታስቡ ትችላላቹ እውነታው ግን ዱኒየ ፍለገ ነው የሚረዝቀው ደግሞ አንድ አለሕ ነው ብቻ ተወኩል አድርጉ እሷም አንተም ወደ ዲነቹ ተመልሰቹ ጠንከር እንደምትሖኑ ተስፋ አለኝ
የአላህ መልዕክተኛ አንዲትን አጅነብይ ሴት ከምጨብጥ የሾለ ሚስማር ብጨብጥ ይሻለኛል ብለዋል
UuuUffff siwdachuu eko amir gobez lij ayu yen wud ❤❤❤❤
ንከእሰሩ አደረአትጨበበጡ አለህከሚጠለዉነገርረቁ ሚድየተበትጠቀሚበይነኝ ስቱወድእየዬሽነዉ የኔቆጆ አትውጪ አደረ
❤❤❤❤❤bayy'ee tokko isinii jaladhaa waqayoo umrii isina haa dheresuu walinii❤❤❤❤
ፍቅር በሀላል ሲሆን የምራል ኒካ እስሩ።
ታምራላቹ ሁለት ቆጆች❤❤❤🌷🌷🌷
ዛሬ ዉብ ሁነሻል ያለ ዱቄት ሃዩ❤❤❤
Lkblsal
ቆይ እዲህ አድርገሽ የምታፈቅሪዉ እና የምትወጅዉ ከሆኔ እቤ ለማለት እዴት አስቻለሽ ለማን ኘዉም አድንቂሻለሁ ማለቴ እዲ አድርገሽ የምታፈቅሬዉ ከሆነ
የዛሬውአመጣጣችሁ ሲያምር ሁሉነገርምጥንያለ❤❤❤❤
hedu wolbirabereduu❤❤❤❤wolin turah ishaalllaah ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ማሸአለህ ፍቅረቹሁን እስከ አኺረ የርግለቹ ኒካህ እሰሩ ቶሎ ብለቹ የሚያዋጠዉ እሱ ነዉ❤❤❤❤ ክክክ ትለጠለች እነዴ 😅አስደነገጥሽዉ እኮ ወንድሜ ብለሽ
።የረብ ለኛም ለመደም ቅመሞች እዉነተኛ አፍቀሪ እነ ወደጅ ይስጠን በክብር አግብተን እኛም አለመችንን እንቅጭ
አረ ሀየት ከሁን ቦሀለ ሜካፔ ሰትቀብ ኔይ ዜሬ በጣም አምሩብሸሊህ
ቆይ የመጀመሪያዋ ሚስትህስ 🤔 እረ ተው ይሄ ፕራንክ አገሽግሾናል ለማንኛውም በርቱ 😂😂😂😂
እኮ እኔ እያልኩ ነበር ግን የሚሰማኛ አጣሁ ነበረችዉ እኮ የት ሆደች❤
ማሻ አላህ ታምራላቹ ኒካህ እሰሩ ፍቆር ትዳር ዉስጥ ይበልጣል
ያረብ መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ ኢንሻአሏህ
ኒካሀ እሰሩ ነብዩ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አንድ ሴት ልጂ ከሀጂ ነብይ ጋር መቀመጥ አትችልም
አማና
ኒካሀ
እሰሩ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amir sak besak hunowal kewrat bewal fkirchun yabizalchu temirlchu
እኛ የጠየቅነው ሌላ እኔተ የመለሳችሁት የራሳችሁን አስተያየት😅😅😅😅😅
😂😂😂😂 ሳህ ያላ ሜካብ አልን አልተሳካም
ማሻ አላህ🎉🎉🎉ዳይ ወደ ኒካህ
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ, ያልታሰበ አጀራ ይስጣቹ
ማሻአላህ ኒካ እሰሩ አላህ አይለያችሁ በመቀጠል ስገቡ አሠላሙአለይኩም ብላችሁ ጀምሩ
😢😢😢የኛ ለማዳም ቅመሞች መች ነው ተራችን በምኞት አለቅን እኮ
ኢሸአሏ😮😅
እሻአላ አንድቀን😢😢😢😂😂
ናካስሩ ውደች በተርፍ❤❤❤❤
ለግዜው ኮመንቴ ለመጠየቅ የቾኮሉ ትንዶች ይሆናል ያውም ያለ ኒካህ😮
ማሻአላህ አብረቹ በመሆነቹ ወላሂ በጣም ደስ በሎኘል ግን በአለህ ሙዚቃ አትጠቃሙ ❤
ወላሂ ሠታምሩ❤❤❤❤❤❤ሰወዳቺሁ ❤❤❤ግን ወደ ሀላል መንገድ አሠቡ
በሉ አትጃጃሉ ወደ ኒካ ግቡ አትላላጡብን
ማሻአላህ ወንድም አሜር እንኳን ደስ አለ ወላሂ በጣም አሳዘነኝ ነበር
ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውደታ እስከ ጀነት
እሥክመቸ ነዉ አሻጉሊት ሆኔ የይቱ በሮች 😂😂
የኔማሬ ሀዬ ደሰሰትሎ ማሸአላህ አላህ ይጨምረላቸው❤
አይለያችው ውቦች❤❤❤❤❤❤❤
So beautiful you two but don’t forget you are Muslim do newahe
ከእስላም ይህንን አልጠብቅም መጀመሪያ ኒካ ይቀድማል ከመተሻሽት በፊት አላህ ፍራ
0:12
ማሽአላህ ሀያተአላህይጨምርልሺሂጀቡሺጉዱኝችሺንምከርይችውበሀላልአርግት
ሀያ እወድሽነበር ግን ፍትሽን በድቂት ሊፍንዳነው ለፋትሽ እሰቢለት ሊፍንዳካነው ፍትሽ
Ahbashoch taw masha Allah atabzu 😒be Eslam fqr yemibal aytaweqm
ጌታየዋ እኔንም ሹፈኝ የሚወድኝን ጀባበለኝ❤❤❤😊
አብሺር
@@RukyaYesuf አመሰግናለዉ
ያለኒካህ ሙሥሊም ጓደኛ የሚባል የለም በትክክል ግባ
ማሻላ በጣም ደስ የምተሉ ጥዶች ነቹ አላህ ይጨምርላቹ
ሀዩ ይህ ካሜራ ያምርብሻል ዱቄት አብዝተሽነበር😂❤
ፍቅር ያለ ኒካ የለዉም በረካ
ሙዚቃ ቦይ ፍሬድ ገር ፍሬንድ እስልምናችንን አይወክልም አትጃጃሉብን ከቻላችሁ ኒካ እሰሩ
ጊኒ መሸአለ ደስ ቲለለቺሁ አለሀ ዘላቂ ፊቂሪ ይሲጠቹ ጊኒ ሁሊ ሚከበ አቲጠቀሚ
ተመልካች የጠየቃችሁን ጥያቄ አልመለሳችሁትም በትክክል መልሱ
በሉ ሰርግ አብሉን ውለዱ ክበዱ አዩ👌 ልባም ሴት ናት
Aselamaleykum warhamatuhlah waberkahatehu belechu jemeru selam yelel ende😐
ማሻአላህ ታምራላችሁ ውዴታ እስከጀነት ይሁን ብለናል ❤❤❤❤
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
እስከ ሽበት ሽምግልና ያብቃችሁ
ምእራፍ ሁለት እንጠብቃለን መቸስ በድራማ መሀል መጣላትም አለና 😂
Ende miker
Hayu tinish rega bey I mean ik tikus fkr nw tinish overact yasderegal gn tinish teregagi silederesebign nw
Amir ego alebih kewededk mnm ego ayasfeligem esuwa balechiw tenesteh atenager ego wede gon aderg 🤷♀️
Hulatachu bizu mister social media lay atawuru yenante life Lay btmm tetsino yifetral
Allah kenante gar yihun Tolo nikkah eseru
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን ማሻላህ ተባረክአላህ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚወደው ምግብ ወይም መጠጥ ስትጠየቅ እንደማታቀው ምታቁበት መንገድ 11፡35 ሰከንድ ላይ የልጅትዋን ትከሻ ተመልከቱት ምን እደምታደርግ ሳክስ ነው እዳታምኑ
አይቸዉ ጉድ😢😅
selam alaikum for amir i hear you are software engineer and how you know about malware creating if you know that i need your help
and am so appreciate your job keep it up insha allah by halal way
ያለሜካብ ስታምሪ ሀዮ ቀጥይበት ሲቀጥል ኒካህ እሰሩ🎉🎉🎉🎉
Waw amra ena hayu betam new yemetameruttt❤❤
ያለሜካብ እንይሽ ያላችሁ ሁሉ ኑ
ያለሜካብ ቆጅየ ናት