''ጪስ አፍንጫን እንጂ ልብን አያፍንም🤣🤣'' | ታዳሚውን በሳቅ - ገጣሚ ዘውድ አክሊሉ | ጦቢያ | Ethiopia Entertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 113

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Рік тому +1

    የሚገርም እይታ ምርጥ ግጥም በርታ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ

  • @lambainfotainment
    @lambainfotainment Рік тому +29

    አረ የኛ ሰው ባለቅኔ ሆኗል!!! በጣም ውድድድድድድ ነው ያደረኩት! በርታ!!!!

  • @asmare5631
    @asmare5631 Рік тому +10

    አይ እናት ኢትዮጲያ መቸም ቢሆን ልጆችሺ ተስፋ አንቆርጥም በጥበብ በቅኔ ሲሆን እጅግ ያምራል ችግሩ ከታሪክ የማይማር እየበሳ መጣ ሆዳም መሪውን ተቆጣጥሮ እሂም ያልፋል ወገን

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Рік тому +1

    ጪስ አፍንጫን እንጂ ልብን አያፍንም፨
    አቤት የሀገሬ ልጅ!

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Рік тому +14

    አቤት ሲችልበት:: በግጥም መደነስ አቤት ሲችልበት ደግሞ ሲያምርበትስ:: ከአይን ያውጣህ ወንድሜ:: በርታ

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 Рік тому +22

    ዋው! 'ጢስ አፍንጫን እንጅ ልብን አያፍንም'

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Рік тому +5

    ''የጤዛ እድሜ'' እናመሰግናለን broo

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Рік тому +5

    ❤❤ኢትዮጵያዬ ይህሁሉ ላንችነው

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Рік тому +5

    WOW ግሩም ድርሰት

  • @girmafantahun
    @girmafantahun Рік тому

    ድል ለተገፋው አማራእና ለአማራ መድሀኒት ፋኖ

  • @ayelemarkab5389
    @ayelemarkab5389 Рік тому +4

    በጥም ደስ የሚል ዳግማዊ ተስፋህን ከበደ በርታ

  • @yotormoss9303
    @yotormoss9303 Рік тому +9

    ፋኖና ኢትዮጵያ እንዲህ ነው የሚፈላለጉት

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis Рік тому +1

      I don’t know enough about Faano to make a truly objective assessment.
      That said, regardless of what side one was or is on, we can all celebrate MINILIK’s accomplishments.

    • @yotormoss9303
      @yotormoss9303 Рік тому

      Fano comprises those Amhara people who have been fighting for the sovereignty their country, for peace and stability of their people. They made their county by their bone and blood, many lost their body part and even millions lost lives while waiting and securing the freedom Ethiopian people as whole. Minilik is fano and a king

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis Рік тому +1

      @@yotormoss9303
      Thank you for sharing some of that context.
      I think it’s about time we recognize we all have our folklore, some of which describe beauty, courage, and honor. Collectively, these folklores Make-up Ethiopian identity. An inclusive premise that respects and encourages people to belong to something larger than their parts should be considered and embraced. Otherwise, political polarization and instability would be challenging to overcome as we get bogged down in highlighting our versions while inadvertently or not excluding others and vice versa! In the process, we forget to make our own positive contributions.
      Minilik had his contribution, good or bad( in my book, primarily GOOD and has put our country on the path of modernity, no one should deny he was s hero); where is ours?

    • @12120ruth
      @12120ruth Рік тому

      እነሱስ የድሮ ፍቅራቸው tdf ስላፈረሰባቸው ነው አሁን የሚፈላለጉት

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому +1

    ጀግና ቅኔዉ ከባድነዉ ለገባዉ ዋዉ በርታ

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq Рік тому +2

    Another super star is born respect bro

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 Рік тому +4

    ወይ ጥበብን መጠበብ👏👏👏👏👏👏

  • @TsinatMohammed
    @TsinatMohammed 6 місяців тому

    የዘመኑ ድንቅ ገጣሚ ❤ትለያለህ በርታ❤❤❤

  • @HabtamuAyka-xu9dj
    @HabtamuAyka-xu9dj 6 місяців тому

    አንደበትህ ይባረክ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 Рік тому +2

    Gethami Zewed ejihen kurthemat aynekaw. tebarekelen.

  • @maschalfiseha1713
    @maschalfiseha1713 Рік тому +2

    እሷ ኢትዮጵያ ናት

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Рік тому +4

    Peace &love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Рік тому +8

    ጭስ አፍንጫን እንጂ ልብን አያፍንም👍ማስታወሻነቱ ሰላማዊ ህዝብ ላይ አስለቃሽ ጭስ ለሚረጩ ግልቦች😒

  • @Forcast700
    @Forcast700 Рік тому +3

    አይዞሽ ሀገሬ ኢትዩዺያ

  • @efa8258
    @efa8258 Рік тому

    አድናቂህ ነኝ

  • @abby8509
    @abby8509 Рік тому +2

    ጀግና ልጅ ዋው ዋው ዋው

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 Рік тому +3

    So powerful!

  • @HaileMichaelGetachew
    @HaileMichaelGetachew Рік тому +1

    Nice Thank so much really !

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 7 місяців тому +1

    ድንቅ ሰው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Рік тому +2

    Bravo, ተበተን ስላለን እኞ አንበተንም

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይገርማል ጥበብ ሃይልሽ በልጆችሽ እየተገለጥሽ ነዉ

  • @wondwasenayele4303
    @wondwasenayele4303 Рік тому +3

    በጌታ እስከዛሬ የት ነበርክ ግን

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Рік тому +2

    Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @ermitkd
    @ermitkd Рік тому +1

    ዋው✌️

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 Рік тому +2

    ተባረኩ

  • @denesen9217
    @denesen9217 Рік тому

    Wow አደኛ ነህ ቅኔ ተሰጥኦ ችሎታ ጥበብ

  • @mesganawbiru2920
    @mesganawbiru2920 Рік тому

    ዋው!

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي Рік тому

    ጎበዝ በረታ ትችላለህ ወድም❤

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Рік тому

    እውነት ነው ጭስ አፍንጫን እንጅ ልብን አያፍንም !!! እኔም ልማር ሄጀ በጭስ ታፍኘ የተመለስኩበት አጋጣሚ አለ!!!

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Рік тому

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ግንባር ።

  • @abdulaizali4104
    @abdulaizali4104 Рік тому +1

    Betam adnaqih negn wonderful

  • @basaznewlema9651
    @basaznewlema9651 Рік тому +3

    ዋው !!ተገጠመ!!

  • @addishager-yq1dn
    @addishager-yq1dn Рік тому +1

    You nailed it bro❤❤

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Рік тому +1

    ጎበዝ

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 Рік тому

    ቅኔትጠላለህ አባቴ❤ጀግና ብየሀለሁ ❤

  • @michaeltadesse3678
    @michaeltadesse3678 Рік тому +2

    ግሩም ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 10 місяців тому

    ምን ማለት እችላለሁ እኔም እሷ ናት የኔ አቋም ኢትዮጵያ💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ Рік тому +3

    አረ አደከመኝ በሳቅ

  • @ስኞሪታ
    @ስኞሪታ Рік тому +1

    በስማምዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 Рік тому +1

    Well done bro👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @fuadshifa602
    @fuadshifa602 Рік тому

    What a talent 👏👏👏👏👏👏👏👏 incredible

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 10 місяців тому

    ታድለክ ተሰጦ❤❤❤❤

  • @Mr.xhiken
    @Mr.xhiken Рік тому

    አለሜ ይባርክህ ወንድሜ ይባርክህ:
    ልብ ያረሰርሳል የሚወጣዉ ከአፍህ::
    በርግጥ ነዉ ልክ ነህ:
    በጭስ ላያፍኑት ከቆረጠ ልብህ:
    እንኳንስ በጭሱ በፍም ቢተኩሱህ:
    መቆም የለብህ ሳትደርስ ከዉጥንህ::

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 Рік тому

    በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤ዋው በርካታ❤❤❤❤

  • @basaznewlema9651
    @basaznewlema9651 Рік тому

    ጀግና

  • @alsekela
    @alsekela Рік тому

    ወይ ሰንጎ መገን 😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому

    ኡፍ እንዲህ ነው ስነጽሁፍ❤ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @AgeraAGERE
    @AgeraAGERE Рік тому +1

    ዋዉ በለ ቅኔዉ የልብ አድርስ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @tsehaiewoldeab8941
    @tsehaiewoldeab8941 Рік тому

    Bravissimo,

  • @gobenadache4921
    @gobenadache4921 Рік тому +1

    Long live bro

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz Рік тому +4

    አይ አዲስ አበባ ተሰብስቦ ከማጨብጨብ ያለፈ ትግል ካላደረግን ቀስ በቀስ እንጠፍለን ከማንቀላፍት ብንወጣ ጥሩነው ህዝብን ያሸነፈ መንግስት የለምና አዲስ አበቤ ለስርነቀል ለውጥ ብንነሳ የተሻለነው እየሞቱ እየታደኑ በየእስርቤቱ እየታጎሩ በአዳራሽ ውስጥ ግጥም ሰምቶ በማጨብጨብ ብቻ ለውጥ አይመጣም እና ህዝቤ ንቃ::

    • @BeyondInvestment
      @BeyondInvestment Рік тому +1

      Why dont we creat a team of people that are not political figure and religious leaders do you think its a good idea?

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 Рік тому

    Wow !!

  • @Makuye
    @Makuye Рік тому +2

    wow wow wow. great job bro. tebarek. that's is it.

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Рік тому

    Peace & love for alls people the world forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @MekuM17_Royal
    @MekuM17_Royal 7 місяців тому

    Art የምርም Art ጥበብን ወደ ጥበብ ናፋቂው

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 Рік тому +4

    Wow ተአምረኛ ነህ ወዳጄ

  • @klutzobrother6494
    @klutzobrother6494 Рік тому

    ስልጣን!!!

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ Рік тому

    እውነት ነው ቅኔ ከገባችሁ ኢትዬጵያ ናት ይዘገያል እንጂ አትቀሪም

  • @anuzam
    @anuzam Рік тому

    WOW WoW

  • @guui5018
    @guui5018 Рік тому +1

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 5 місяців тому

    Aleme brhanae whoooo

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Рік тому +2

    ይሰማል ጲላጦስ?

  • @rahmet123
    @rahmet123 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamBonsa-q5f
    @SelamBonsa-q5f 4 дні тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому

    ራሰ ወዳድ ሀገር አይወድም። ለሚሰቱና ልጆቹ ደንታ የለውም። በጥቅሉ ሆድ አምላኩ ይባላል። አብዛኛው ህዝባችን የግብረ ገብ ትምህርት ሳይማር ያደገ ነው። መጥፎ ተግባር ሲፈጽም ሂሊናው አይወቅሰውም። ለሰው አያዝንም። ባለ ጉዳይ አሮጊትና ሸማግሌ ያመላልሳል። ሀገር ማለት የሰው ሰብሰብ ሆኖ ሳለ ጉዳዩ አይደለም። ካልደላኝ ሀገር ምኔ ነች ይላል። ለዚህ ነው ኢትዬጰያ የደሀየችውና ጦርነት የበዛባት።

  • @belemengiste3389
    @belemengiste3389 Рік тому +1

    Nice 👍👍👍👍👍👍

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Рік тому +1

    👌👌👌👌👌👌👌🙏❤

  • @BIRTUKAN2
    @BIRTUKAN2 Рік тому +1

    ያማል ቅኔው😂

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 Рік тому

    በሰንጎመገን የአሊጎሪ ጥበብ ቅኒያዊ ድብልቅ ዲሞክራሲ እስካላየሁሽ ድረሰ ሰልፍ አላቆምም በፍቅር አሰመስሉ ዘመኑን ዋጅቶታል።

  • @bezuashagre4203
    @bezuashagre4203 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @girmakebe
    @girmakebe Рік тому +1

    ጭስ ከፍንጫ ይልቅ ለልብ ቅርብ የሆነውን ሳንባን ነው።የሳንባ መታፈን የደም ዝውውር ሳያፍን ቀረ?

    • @sematbefikadu3913
      @sematbefikadu3913 Рік тому

      አባቱ ቅኔ አይገባዎትም እንዴ?😃😮

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים Рік тому +2

    በል ታፍነህ እየው ከታፈንክ ልብ ይሰራል ብለህ ታምናለህ?

  • @omerhussin7043
    @omerhussin7043 Рік тому

    Wow

  • @EliasShakir
    @EliasShakir Рік тому

    Thank you so much! we tired of by FRASH ADASH

  • @luchia686
    @luchia686 Рік тому +1

    👍👍👍💪💪💪💚💛❤️🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 Рік тому +1

    Ethiopian Agre slmshi yibizalshi wgnochish yisbisbh yidsatu emam Ethiopian ❤🤍💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 5 місяців тому

    Hageritne ethiopia egzye bilala bilbili meee

  • @Ashuuu-n4r
    @Ashuuu-n4r 21 день тому

    Plse tiktok lay vote enihunilet le zewd aklil🙏

  • @Dd-ky4ye
    @Dd-ky4ye Рік тому

    who is she ?

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 5 місяців тому

    Wa endatwated

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Рік тому

    ኧረ ንገረው መች ንገባዋል

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 Рік тому +10

    የእነሱ የማይቆም መንግስት አስኪቋቋም

  • @yawzetu6841
    @yawzetu6841 Рік тому +1

    Kedada neh atchlim zim bileh atkebathir

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash Рік тому

      ለምን አትሰፋውም ታድያ😂😂

    • @Moha-xc2xq
      @Moha-xc2xq Рік тому

      ante hodam telalaki denkoro gala sele getem yet tawukaleh eyemetaleh new ye afar leyou Hayle ageto Ena ya yemetembokebokulet ye amhara fano 😂😂😂 tolo run run run

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 місяці тому

    ያማል ቅኔው

  • @wushetyefratwutetnewu5439
    @wushetyefratwutetnewu5439 Рік тому

    Yezeregna Nebsegedayoch tera rikash ye kegn gexiwoch leba media newu yehe media .

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 5 місяців тому

    Merha haymanot fkure egziye

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 Рік тому

    ኢሳይያስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።
    ¹⁹ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤
    ²⁰ እንቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።
    ²¹ ፍርድ ሞልቶባት የነበረው የታመነችይቱ ከተማ እንዴት ጋለሞታ ሆነች! ጽድቅ አድሮባት ነበር፥ አሁን ግን ገዳዮች አሉባት።

    ²³ አለቆችሽ ዓመፀኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።
    ሙርተድነትን የተጎናፀፈው አብይ ተባይ መራሹ መናፍቅ አመራር ኢትዮጵያን አርክሷታል።
    አጠንብቷታል።
    ወላሂ ኦሮሙማ መራሹን ይህን በክት አመራር ለመፋለም ዝግጁ ነኝ።
    ደግሞስ ምን እጅ አለን የእሳት ሰደድ አያውቅም እንዴ የአማራ ክርን እንደሚያነድ ?
    ምድረ ገመድ አፍ ሀጠራው!
    አብይ ሀጠራው
    ሺመልስ ሀጠራው
    አዳነች ሀጠራው
    ብርሃኑ ጁላ ሀጠራው
    ጃዋርም ሆነ ጃል መሮ ሀጠራው
    ፉሱመክ!!
    ነአልዲነክ!!!
    አማራዬ
    እምር ፣ ክብር ያልክ ብሔር
    ሀገር ወዳድ አውላላዬ፣
    በአጥፊዎችክ የተከበብክ
    አንጀት አርስ ገላጋዬ፣
    ዙሪያ ገባክ በአሜኬላ
    በመርዘኛ ተውሳክ ቆንጥር፣
    መታጠሩን እያስተዋልክ
    የጎዳናን አ ሾክ መንጥር
    ልብ ከፍተህ አትወዳጅ።
    ስታርፍ ቢሆን ስታገድም
    ኦሮሞን እና ትግሬን ጠርጥር።

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Рік тому +1

    አንቺ ነሽ የኔ አቋም...... ኢትዬጵያዬ

  • @ElsabetZeleke-k7d
    @ElsabetZeleke-k7d 5 місяців тому

    Suse nebersh ende

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Рік тому

    ደንቆሮ

  • @KalabGebregzaber
    @KalabGebregzaber Рік тому

    አንች ነሽ የኔ አቋም ኢትዮጵያየ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Рік тому

    ተገትረህ ኑራ እንደሰፈርህ ድንጋይ!

    • @abdulaizali4104
      @abdulaizali4104 Рік тому

      Mnew be afeh arah gm

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Рік тому

      @@abdulaizali4104 ይህን አስተያየቴን ለማለት ፈልገህ ከሆነ የጻፍኩት በእጄ እንጂ ባፌም አይደለም፤ እናንተ ግን ከዚያ ቆሻሻ በቀር ሌላ የምትሉት የላችሁም