GEMEDENE BE SERA LE MIGOTETEWE HAKE SAYENOREWE BE TEKEKELEGNA BE EREGETEGNETE AWEDADEKU YE MAYETEGENE NEWENA::HAKENE YEZO LALEWE HULUME FETARIW BE KEGNU NEWENA LEUNETU TA BICIA BEMEHONU BESETE MECERESCIAM DELU BE EWNET LAYE TEMERKUZO LEMIGOTETEWE NEWENA::
ይህን ሚዲያ ፍቅር ነዉ እምወደዉ!! በቀልድ አስመስለዉ ገራሚ መልዕክት ያስተላልፋሉ።🎉
ይሄ ሚዲያ እጅግ ቤስት ቤስት ልጆችህን ስለሚያሳዬን ሊመሰገን ይገባል!!
የገጣሚው ቅኔ ድንቅ ነበረ no words ....
ብጽዓት "እንኳን ለዚህ አበቃሽ"
ኦርኬስትራው ከክራር በቀረ ደህና ነው ....
ድራም...ሃይሃቱ በቻ ነበረ የሚሰማው እና ድምጽ አስቀድሞ ማዘጋጀት ላይ ቢታሰብበት
ቤዝም ድምጹ ሩቅ ነበረ እና የጋራ ድምጽ ምጥጥኖሽ ላይ አትኩሮት ማድረግ ይገባል....
ክራር በእዚህ ሙዚቃ ከድጋፍ ይልቅ ( በተለይ 3ኛው ዜማ ላይ ) ከሞድ ውጭ የሆነ ድምጽን መጠቀም ጨምሮ እየረበሸ ነው ወይ የሚያሰኝ ነው ። የብቃት ችግር አይመስለኝም ...ግድየለሽነት ግን መኖር የለበትም ...
መሰንቆ was grate
ለዘመናችን መሪዎች ጥሩ መልእክት ነው 😘
ወደ ግጥም አለም ከመምጣትህ በፊት እኮ ስምህ እራሱ ነግሳል እውነትም ዘውዸ አክሊል ዘመንህ በሙሉ ይባረክ ምርጥ ገጣሚ
ዘውድአክሊል ገ/ክርስቶስ | ጦቢያ አረ በሳቅ ገደልከኝ አንተ ልጅ!!! ደግሞ እኮ ገጣሚ ብቻ አለመሆንክ ነው የሚገርመኝ ፐርፌክት ተዋናይ እግዚአብሔር ይባርክህ ምሽቴን አሳመርከው፡፡
እኔ የገመዱ ቅኔ አቤት ነው የሚያሰኘው በእውነት የተበጠሰ ለታ አቤት አወዳደቅ በትክክል ተገልጾዋል 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤እግዚአብሔር የሐገራችንን ሰላም ይመልስልን እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱
Abat.asitamari.nigigir.basilkuwa.nigigirih.bizu.timihirit.alabat.wonidim.barita❤❤❤🌷🌷🌷🌷
የገመድ ጉተታ ታላቅ ቅኔ👏👏👏👏👏
እውነትም ዘውድ አክሊል ዋው 👌የኔ ባለቅኔ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ እናከብርሃለን።❤በርታ። ድል ለፋኖ💚💪❤
የሰፈሬ ልጅ እሚያናደው በትክክል ጃሱን አልተጯወቱልሽም ምርጧ
ይህን ፕሮግራም አልወደውም ነበር የዘሬ አሽሙር አቅጣጫ አመልካችና ሰሚ ከገኘ ምርጥ መካሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
🙏🙏🙏 ምንም ቃል የለኝም ክበርልን ብቻ
ለ3ኛ ጊዜ ሳዳምጠው ልብ ይነካል።
በእውነት ትችላለህ ማርያምን ❤❤❤❤
"አየህ ለዚህ'ኮ ነው የምትናፍቅኝ"
ዎው የዚህ ልጅ ግጥምና ❤ ቅኔ ና ሰሙ ❤
ብፃአትዬ ❤️❤️❤️❤️
ገጣሚዉ ፡ በጣም ፡ የምትደነቅ ፡ ገጣሚ ፡ ነህ። ዘፋኝዋ ፡ እንኳን ፡ ለመድረክ ፡ የሚያበቃ ፡ ድምፅም ፡ ሆነ ፡ ዜማ ፡ የላትም ፡
ዋው ጀግና ነህ አቤት የአድ የ ስራ
የሀገር ዋልታዋ አንጋፋዋ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እብስት
ሁለተኛው ግጥም ለዚህ ጀዝባ short memory ህዝብ ጥሩ መልዕክት ነው
አረ አንተ ልጅ ገመድ ጉተታው እውነትህን ነው ሀሳብ ካልቀየሩ በስተቀር አወዳደቅ ክፉ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏾❤️
ሰውዬው የሚገባው ነገር አይደለም ገመዱ መበጠሱ የሱም አይን መጥፋቱ አይቀሬ ነው።
በትክክል 👍🙏🙏❤
ነገን ያጨልማል ትናትን መበደል
ከልብ አድናቂህ ነኝ ከእባብ አመድና ከአበደች እባቤ ይሰዉርህ
ዋዉ ብፅአትዬ የማያረጅ ድምፅ🙏🏾♥️
ዋው ሁለቱም ግጥሞችህ ምርጥ መልክት አላቸው ድንቅ ነበሩ
ብፅአትዬ ሁሌም በስርቅርቅ ድምፅሽ በትዝታ ታሰምጭናለብ ኑሪልን💚💛❤❗🙏🌷🌺💚💛❤💕
ጠቅላያችን: ጨዋታ ቀይር😢❤️🇪🇹
long life to u!!!!
AMEN 🙏 AMEN 🙏 ENKUANEM LE IZI ABEKASCE KEBERE YEGEBAWE GOBEZOCE FETARI EKEFE DEGEFE ARGO TELA KELELA HONO YETEBIKACIHU YERDACIU AMEN 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌
Teachare ant latastawseng tehelae
👍
ዋዉ ነው በቃ !!!
Mikerilignima Anbesaye❤
ዘውድ!
ኅዝብ ያቸንፋል
ፖለቲከኞቹ ቅኔው አይገባቸው። የድሮ አባቶች ቢሆኑ ይህን ሰምተው እራሳቸውን ያያሉ።
እንግዲህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ውጤቱ ደግሞ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
exceptionally intertaining....!
እሚደገመው በቴሌቪዥን ነበር በዚህም ጀመራችሁ
Amazing poem +Good facial expression ❤❤❤
ከአይን ያውጣህ! ትችላለህ ወንድሜ
ዋው
አቤት ግን ስንት ሰው አለ ጥበብን የተቸረ?!! አቦ ምችት ይበልህ?!
thanks❤❤❤
ፍራሽ አዳሽ አለህ ?
ፈራውልህ
ይሆ መድረክ
ተበላብህ
Beautiful.....keep it up
ጨዋታ አይቀይሩም ገመዱም ይበጠሳል
እነሱ ይወድቃሉ የወደቀው ይነሳል
በርታ ቅኔዉ ለገባዉ ዋዉነዉ
ሰምተሀል አብይ አህመድ።
ለዚህ መሃይም አብይ አህመድ እና ወይዘሮ ዳኒኤል ክብረት የሚመጥን ግጥም 😅😅😅
teleyalehe🥰🥰🥰🥰
Good job.
ጦቢያ አድራሻ የት ነው ?
ያላየንውን አቅጣጫ እንዲህ ንገረን እንዲህ ንገርልን
ይሻላታል ሌላ ስራ
ወይ ስራው ካልሆነሽ ሌላ ስራ ስሪ 😂😂 ምክር የሚሰማ የለምኮ ወይ ፈጣሪ 😂
❤😊😊
❤❤❤
Hulem Mirt ARTS
ከብዙ አመታት በፊት በህብረትርኢት ስትጫወችው የሰማሁትን ዘፈን ዛሬ ስትዘፍኚው ስሰማ!!!!እህቴ ዘፈን አቁሚና ትንሽ ሌላ ስራ ፈልጊ!!!
አዎ በተለይ በስልጣን ላይ ያላችሁ ብቃቱም ችሎታውም እውቀቱም ስለሌላችሁ ስራ ቀይሩ. ፣ለእናንተ የሚመጥን ስራ ምናልባት ጫት እየቃሙ መቃዥት ይሆናል ይህም ጎረቤት ሀገር ሂዳችሁ
ቅኔው ከባድ ነው
Wey kene
Yemr tichilalek ke ayin yawtak
አረ ስልክ! ማን ነበር መጀመሪያ ስልኮን ያስገባት?
👏👏👏
GEMEDENE BE SERA LE MIGOTETEWE HAKE SAYENOREWE BE TEKEKELEGNA BE EREGETEGNETE AWEDADEKU YE MAYETEGENE NEWENA::HAKENE YEZO LALEWE HULUME FETARIW BE KEGNU NEWENA LEUNETU TA BICIA BEMEHONU BESETE MECERESCIAM DELU BE EWNET LAYE TEMERKUZO LEMIGOTETEWE NEWENA::
አንበሥ
like like
የብፅአት የቆየ ነው አይደል ...I mean ባለፈ ጊዜ ያሳየችው..በቅርብ ውጪ አገር አግኝቻት ነበር በመቸው ተመለሰች ? Almost 3 weeks ago ካየሗት
ህዝቡ የሚያጨበጭበው? የሚስቀው? ሁሉም ቅኔው ገብቶት ነው? ወይም ሁሉም በራሱ ትርጉም ነው የሚተረጉመው? እኔም በራሴ ተርጉሜ ቅኔው ለአንድ ሰው ነው ቢገባው ጥሩ ነበር👍🏼
ወይ ስራው ካልሆነሽ ሌላ ስሪ
ወንድ
እብድ ፋንድያ ውሻ የአህያ ዘር
አይባልም😊