how to make Ethiopian mekelesha የወጥ ቅመም አዘገጃጀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • Ethiopian food spices የሚያስፍልጉን ነገሮች👇
    1የመከለሻ አዘገጃጀት
    መከለሻ ኮሮሪማ, ቁንዶ በርበሬ,1የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ, 3 የሾርባ ማንኪያ ከሙን 4 የሻይ ማንኪ የቀርፍ እንጨት 1 የሾርባ ማንኪያ ጥምዝ, 3 የሾርባ ማንኪያ ቁሩፉድ እና ጋውዝ 6 ፍሬ 1 1/2 የሾርባ ማንኪ ኮሮሪማ
    2የሮዝመሬ ስፔሻል ቅመም
    6 የሾርባ ማንኪያ የሮዝመሪ ቅጠል
    1/2 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
    1/2 የሾርባ ማንኪያ ከሙን
    2 የሾርባ ማንኪያ ኮሮሪማ
    3የወጥ ማቁላያ
    ጥቁር አዝሙድ 7 የሾርባ ማንኪያ
    ኮሮሪማ 3የሾርባ ማንኪያ
    ቁሩፎድ 2 የሾርባ ማንኪያ
    ነጭ አዝሙድ 2 1/2 የሾርባ ማንኪያ
    ቁንዶ በርበሬ 1/2 የሾርባ ማንኪያ

КОМЕНТАРІ • 81