//የብርሃን ስጦታ// በባጃጅ ያጣሁትን አይኔን በባጃጅ ተካስኩኝ... ደስታ እምባ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon, It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for eight hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ተባረኩ ወላሂ እኔ እራሱ ebs ለግለፅ ቃላት የለኝም ድርጂቱ ይስፍ ይባረክ የድሆችንን እባ ይጠርቃል እና ያረቢ የድርጂቱን ባለቤቶቹን ሰራተኞቹን አላህ ይጠብቃችሁ ክፍ አይንካችሁ ebs የስንቱን ደሃ ሂወት ቀየር 😢
እልልልሌልልል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤ሁሉም የቴሌቭዥን ጣብያ ምን አለ ከናተ ቢማሩ የኛ ደጎች የስቱን እባ አበሳችሁት❤
ebsሶች እውነት ትለያላችው!!!በማዝናናቱ በበጎ ተግባር በተለያየ ትምህርት ሀገርን ደግሞ እንድናውቃት የምታደርጉት ጥረት❤❤❤❤እኔ ምርጫዬ በተለይ ቅዳሜና እሁድ ebsበብዙ ሀገሬን ያየውበት ሚዲያ❤❤❤❤❤ተባረኩ ሠው ተኮር ስራ የሚደንቅ ነው!!!!እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤የእግዚአብሔር ስም ባለማቋረጥ የተጠራበት❤❤❤የደስታ እምባ❤❤ዋዉዉዉዉዉዉዉ
ዋው EBS እውነትም ልዩ ቀን ተባረኩ በዚህ አጋጣሚ የህክምና ባለሞያዎችም ❤🎉እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤🎉❤🎉
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስንወዳችሁ እኮ እንዲሁ አይደለም
እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ማየትን የመሰለ ነገር የለም ደስ የሚል የገና ስጦታነው እህታችን ዘማሪ በእምነቷ ጠንካራናት እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹሁ ሁለታቹሁም🎉🎉❤❤🎉🎉❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዜአብሄር ይመስገን
እውነት ነው እግዚያብሄር መልካም ነው ክብር ለሱ ይሁን እውነትም ልዩ ቀን ኢቢኤሶች ተባረኩልን❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
Ebs እናተኮ ትለያላቺሁ አሏህ ይጨምርላቺሁ🎉
እነሉላዬም ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Ebsች❤❤❤ወለህ. ሰዎች ነች ያአለህ
ኤሰይይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤ እብስ ፈጣሪ የማይጨረስ ደስታ ይስጣችህ❤❤❤❤
የብርሃን ስጦታ የእርቅ ማህድ እንዳልክ ውንድም ስጦታ ቢደረግለት አው ምትሉ በላይክ አሳዬን
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን ደስ አላቸው
አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላቹ
እልልል ፡ እንዴት ደስ ይላል ፡ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼ከፈጣሪ በታች ፡ ዶሮቹ ዋው🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ebs እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ ሁልጊዜም በኔ በኔ ብርሃን ናችሁ ኑሩልን ለኢትዮጵያ አዮን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ኢ ቢ ኤሶች
እኳን ደስ አላችሁ አልሃምዱሊላህ
እዴ መቅዲ የት ሂዳ ነው የEbs ድምቀት የለችምሳ 😢
ማየት የመሠለ ነገርየለም ebs ከጠዋት እስከማታ ነው የማያችው ደስታችው ሳቃችው ይጋባል ግን መሳቅ ስለማልችል በእናተደስ ይለኛል እኳን መሳ ቅ መብላት አልችልም ከእንጀራ ውጭ አላስበውም።
EBS EGZHABHIR YEBARKACHU ENWEDACHWALEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ebs tv እግዚአብሔር ይስጣቺሁ
Ebs ሶች ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
እንኳን ደስስስስ አላችሁ🎉🎉
ጤና ይስጥልኝ ያመነ በ እግዚአብሔር ይመስገን ኢ ቢ ስ ድልድይ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እውነት ነው
MaashaAllaha tebarekAllaha ❤
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን::
Hi.ebs I appreciate your program and efforts that you are dealing to help your society in alll aspects.
Keep it up ❤❤❤❤❤❤ you👍👍
ebs zer manizerachu yibarek kifu ayinkachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አታልቅሽበት በናትሽ
ኢቢኤ ሴችፈጣሪ ይስታችሁ 😢😢😢😢😢😢
የፋናዋ ልጅ አሪፍ ናት ግን
መቅዲ ናፈቀችኝ 😢😢😢
Amlak yimesigen 🙏
እዉነትም ሀሉንም ያያል
ተባረኩ
EBS❤❤❤❤❤
Ere tleyalachuh enate betam des ylal ye efrem brother negn des blognal
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ታሪኩ ባባ ነፍስ ይማር እሱ ያሳየው ባሳየን አይናችንን ለአይን ባንክ ይኸው ጥቂትም ቢሆን ሰው እየዳነ ነው እኔ በፊት አላቅም ነበር አይን እሚሰጥ
Mashallah🙏
Egazabeheri yimesgne enkuwan fetari redake
ebs❤❤❤❤❤❤❤❤
Allah kekifu Hulu yitebikachu ❤❤❤
EBSሶች የእውነት ሀፕታሞች ናቹህ። ሀፕታም ማለት የብዙ ሚሊየን ብር ባለቤት መሆን ብቻ ሳይሆ አላህ በሰጠው ገንዘብ እንዲህ የተቸገሩ ወገኖችን ችግር አቃሎ ሲደሰቱ ማየት ነውና የሀፕት ማማውና ጥጉ ኢሄ ነው።አላህ/እግዝሃብሄር ብርሃናቹን ከፍ ያድርገውና ተመልከቱበት እየተመለከታቹበትም ነው ምንዳቹን አላህ ይክፈላቹህ። በልጆቹ ደስታ በናንተ የዚህ በጎ ህልም ባለቤት በመሆናቹህ የምር ተደሰትኩም ተጨነኩ። ፈጣሪ እናንተንም በጀርባቹህ ያለውን ተቋሙንና የተቋሙን ባለቤቶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ።
ተባረክ❤❤❤❤
ተሽሎአቸው ነው አንዱ አይናቸው አነስ ብሎ ይታያል።ሆኖም ግን እስካየላቸው ፈጣሪ ይመስገን ለረዳችውም አላህ ይስጣቸው
GOOD
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብቻ
❤❤❤
Enquan desyalachu Egzhabhir yemesgen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣቹህ🙏🙏🙏
Tebarkue❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
EBS የምንግዜም የደሃ ወዳጅ ነው እባካችሁ ቢያንስ Subscribe Share እያደረጋችሁ ለህዝብ እንዲደርስ እናድርግ EBS እንዳችሃለን ተባረኩ
አልልልልልልልልልል🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልእኳንደሥአላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
Esye
❤❤❤❤
Egziabher yimesgen, yeserawit amlak yimesgen. Egziabher yistachihu yibarkachihu yihen endisaka laderegachihu. Tadia legizew menetsir madreg yasfeligachew yihon?
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elilili
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤