እነሆ በጉጉት የሚጠበቀው የካቲት 1 የመቄዶኒያ ገቢ ማሰባሰቢያ ተጀምሯል | Seifu on EBS | ክፍል 2
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ከአሁን በፊት ተወዳጁ ኮሜያን እሸቱ ባደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የበርና የመስኳት ወጪ ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል በእናንተ በኢትዮጵያውያን
አሁን ደግሞ ለእነዚህ ሁለት ህንፃዎች የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ ማለትም ሴራሚክስ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች ፣ ቧንቧ ፣ የሽንት ቤት እቃዎች ወዘተ
ገቢ ለማሰባሰብ እነሆ ፊታችሁ ቆመናል
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS