Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሔኖክ የተናገረው ጥልቅ ሃሳብ ነው ሁሉንም ግዜውን ጠብቆ በፈጣሪ ቸርነት ስለሚሆን ለሁሉም ወቅቱን መጠበቅ ጥሩ ነው ለሁላችነም መልካም ምክር ነው የሰጠን !
ረዱዬ የነፈቃቹ ብቻ 👍😢😊❤
ረዱየየየየየ❤❤❤❤
❤❤❤❤yene mom❤❤
ሄኖክ ማለት ወርቅ ወንድም ነው ❤❤❤❤❤❤እናተም የሱ ዉጤት ናቹህ።።።። ሄኖክ ከፀባይ አስተሳሰብ እስከ እውቀት ሙሉ ወንድም ነው።።።። በጣም እንደምወደው ንገርልኝ እዮብ።።።። ላንተ ግን መልካም ትዳር ይሁንልህ።።። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
UA-cam ትክክለኛ ፋሚሊ አታያችሁም እንዴ እናንተ ይሄ ቤተሰብ እየተባረካ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አሁንም በድጋሚ በርካታቸው የምትሉት ግጩልን😢😢😢
የኔ ምርጦች ግን ከዩቱበሮች ከሁሉም የተለያችሁ ስወዳችሁ ከዉሸት ነፃ ግን እዮባ እቴቴን እና አበየን አታስከፋብን እንኳን ለቁም ነገር አበቃላችሁ አስተዋይ እዮባን ረዱየ❤❤❤❤❤❤❤❤በቅንነት አበረታቱኝ
እውነት እናተ የወለደች እናት አባት የታደሉ ናቸው ፋሚሊ ባጠቃላይ ፈጣሪ ባላቹውበት ይጠብቃቹው የታደሉ ቤተሰብ ስታስቀኑ እናተም የሚያገብ ሚስቶች ታደሉ ተመርቆ ነው
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤እረዱዬ ናፍቃኛለች😢😘😘
ምርጥ ቤተሰቦች የሄኖክንና የእህታችሁን ሰርግ ነው ያላየሁት የአዲስንም የአቤልንም አየን አይ ግዜ የእዮብንም ላይ ነው ተመሥገን እነ ማዘር አሳዘኒኝ እኔም የማላገባው ከእናቴ መለየት ከብዶኝ ነው❤❤❤❤❤
ንፁ ፍቅር ያለበት ቤት ቢኖር ይሄ ቤት ብቻ ነው ተባረኩልን❤❤❤
ዋው የሄኖክ የመጨረሻው ምክር በጣም አስፈላጊ ነበር ልጅ እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው አንተ ስለፈለግክ አይደለም ትክክል
እዮባ ካልተዘጋጀህማ ከቤተሰቦችህ ጋር ኑር እኛ የአንተ ፍላጎት መስሎን ነዉ መልካም የመሰለንን አስተያየት የምንፅፍላችሁ ስለምንወዳችሁ ነዉ ይመቻችሁ ረዱ ቆንጆ በርቱ አትጥፉ
የኔ እናት😢😢😢 አሰለቀሱኝ ማነው ❤❤❤❤❤❤❤እፍፍፍ
ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀስ እናቶቺ ሲከፋቸው አልወድም ማርያምን እዮቤ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥል ወልደህ ለመሳም ያብቃህ ያኔ እናትህ እጥፍ ድርብ ይሆናል ደስታዋ ❤😊
😢😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ ሁለቹሁንም የኑረቹሁ ምርጥ ቤታሰቦች
በዚህ ዘመን በዚህ ግዜ እደናተ ያለ ቤተሰብ ማየት በፍቅር በመተሳሰብ በመከባበር በስማም እግዚአብሔርን ይለያል አሁንም ፍቅርን ደስታን አብዝቶ ይጨምርላችሁ በጣም እወዳችዃለሁ በጉጉት እዴት እደምጠብቃችሁ❤❤❤
የሄኖክ ንግግር መፀሀፍ ቅዱስ ነው እሱ ሲያወራ በጥሞና ነው የምሰማው እድሜ ይስጥህ
የኔ እናት😢😢😢አስለቀሱኝ ማነው እንደኔ ያለቀሰ😢
ምድነው የትፈጠረው
@zainabazainaba1936 ስሚው የመጀመሪያው አለ
@@FoxyaOumer አይ ይቅርብኝ በሀይሚና በቡራ የትረበሺኩት ይበቃኛል
@zainabazainaba1936 እሺ
ይሀ ቤተሰብ የ ምትውዱት ደሙሩኝ ማሮ ቼ♥️💌
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስነ ስረአት ያለዉ ቤተሰብ ነዉ እራስ በራሳቸዉ ሲከባበሩ ደስ ይላል
ምርጥ family እግዚአብሔር ይመስገን
ትልልቅ ወድሞ ነግግሩ እሚወድቅ የለዉም ጓበዝ🎉🎉🎉
ማሻላህ ይህየማምርቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
እዮባየ የቤቱ አይን የቤቱ ድምቀት እግዚአብሔር አምላክ የሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ከክፍዋች አይን ከተንኮለኞች ሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ረድይ በጣም እድለኛ ነሽ እዝህ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ውስጥ መግባትሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
መልካም ቤተሰብ የልጆቻቸው አርአያ ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንድ ልጅ ትዳር ይዞ ሲወጣ ቢከብድም መጨረሻውን አሳምሮላችሁ ፍሬውን ለማየት ያብቃችሁ
እንደምድር አሸዋ ፍቅሩን ያብዛላችሁእዮባ ወንድሜ አብረካቸዉ 2አመት ብትቀመጥ ደስስይላን ማንም የለም እረዱም ተማሪናት እና አይከብድም ብቻ ፈጣሪ የፈቀደዉነዉ እሚሆነዉ ፍቅር ላጣነዉ ፍቅር ይስጠን❤😢🙏
ይህ family ይለያል ተወዳጅ ናቸው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተሰብ አይ እናት እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
Le Mather gudefecha lij gift sitachew Ena surprise adrgachew ayshalim
ይገርማል እማዬ ሲያለቅሱ ብዙ ነገር አስታወስኩ እናቴ ሁላችንም ስደት ጥለናት ስንወጣ ስሜቷ ዛሬም ያስለቅሰኛል። ሌላው ደግሞ በሰፈራችን የሚወዷቸውን እንደ ዓይን ብሌን የመሳሱላቸውን ልጆቻቸውን በጦርነት ተነጥቀው ብቻቸውን የቀሩትን የሰፈሬ እናቶች ብቻ መቅረት ጭምር ውስጤ ገብቶ ስፍስፍ አልኩ ምናለ ጦርነት ባይኖር ባይገሉብን😢
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏🙏እረዱዩ ናፍቃኛለች❤
የኔ ምርጥ ቤተሰብ 🌹
መገን እዚህ ቤት ያለ ፍቅር አይለያችሁ❤🎉
ወይኔ መልካም ሰው ነህ እዮብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዩባ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት የፈፀምልህ ወንድም አለም ❤❤❤❤ ጥሩ ቤተስብ እዳዘህ ነው ❤❤
😢ተቤተሠብ መለየት ከባድ ነው ቢሆንም ያው ራሱን መቻል ስላለበት ግድ ነው መልካም የትዳር ሂወት ያርግላችሁ
ምርጥቤተሰብ እኔስ እያየቀስኩጨርሱኩት😢😢😢😢 ያሳምርላችሁ መጨረሻችሁን
ሄናክ ምረጥ ወንድም🎉🎉🎉🎉
አረ እረዱ ነፈቀችን አምጣልን❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ ፍፃሚያችሁን ያሳምረው ❤❤❤
እውይይይ እኔም አብሬ ማልቀሤ 😢😢 ደሥ የሚል ፍቅር የሞላበት ቤተሠብ
የአቤልን ንግርን ሰማችዉት እሚቀልድ ሰዉ ግን ቁምነገር ሲናገር ከባድ ነዉ በጣም ነዉ እምታስቀኑት በማርያም
በጣም በጣም በጣም ጨዋ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችው
የተባረክ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏 እረዱዩ የኔ ቆንጆ ናፍቃኛለች❤
አንኳን ደስ አለህ እዬብ እናትም ሲያልቅሱ እኔም አልቻልኩም እግዚያብሔር ሞገስ ይሁንህ።ደስ ስትሉ ቤተሰቡ ሁሉ ፍቅራችሁን ለብዙዎች ተምሳሌት ናችሁ።
ወንድሜ ፈጣሪ ሃሳባቹሁን ይሙላላቹ
ማዘርየ የኔናት ምነው አለቀሱኩእፍፍፍፍፍ😭😭😭💔💔💔 እዩባየ የኔየዋህ የኔቅን ወድም ሥወዳቹሁ😰😰😰😰😰😰😍😍😍😍😍😍😍
እዚህ ቤተሰብ ደስ የሚለው ነገር ሳጥታ ፓርቲ ላይ ዘፈን አያስገቡም ምርጥ ናችሁ 👍👍❤❤
እዮቤ ፈጣሪ ቢፈቅድ በተክሊል ቢሆን አሪፍ ነበር
ይሄ ፍቅር የተሞላበት ቤተሠብ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ፍቅርን ያብዛላችሁ አየ እናት እናትሽ አመት ትሩር የሚባለው እውነት ነው ውሸት ሌለበት የቤተሠብ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረዱና እዮብ እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አማ ረጀም እዴሜ እስጥሽ እናታችን❤❤❤❤❤❤
የፍቅር ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አሁንም ማሚ ዬ😢 እዮቤልዬ አብርቹ ትንሽ ቀን ቀዩ ረዱ ታያለች መችም እምቢ አትልም
የኔናት እናቲቱ ያሳዘነችው❤❤❤
ረዱስ እዮባ ናፈቀችን ደሞ 😔😔
እዬባ እግዚያቤሔር ያብራምእና የሳራ ያርግልህ ❤❤
እናቱን የሚውድ 👍❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሄኖክ ያስተላለፍከው መልእክት በጣም ትክክል ነህ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው😊
😢😢😢yaa hadhaa ofiii abooo love you my sweet family 👪 👪 ❤❤❤❤❤❤❤❤wow 🎂 👌 👏 Eyobee raduuyee congratulations 🎊 👏 💐 😮😢
ኢዬብየና ረድዬ እንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እዮባዬ ሁሉንም ያሳካልክ የኔ ጨዋ የሰው ልጅ... ይወለዳል ያድጋል ያገባል ይወልዳል ይሞታል አይቀሬ ነው ሁሉም ነገር በህይወታችን 🎉🎉🎉ማዘርዬ አስለቀሱኝ😢😢
Eyobi yetnshe tlk bemengedhi hulu emebirhan kefeth tkedem enate etata enan bewunt aslekesachhg 😢😢😢 gabchachhu yeabreham yesara yarglachhu Eyobi Redu
የእህታቹን ልጅ ስጦቸው አንዳቸውን
Amen egziabher yasebkew hulu yasakalh eyobaye 🙏🙏🙏🙏🙏👍
ምርጥ ፈምሊ እዲት እደምውደቹ❤❤
Mazer betam new yasazeng bichha enkon des alchew betam new yemwedachw family all❤❤❤❤
እናንተን መመልከት ትልቅ ትምሕርት አለው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዘራችሁን ያብዛው❤❤❤አሉጂ የቡታጅራ ዩትበሮች አድ ጥሩ ስራ የማይሰሩ ተጫወቱብንኮ ጎበዝ በገዛ ስልኬ😩😩
Very beautiful family God blessed you all
ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቸሁ በሁሉም ነገር እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። መጨረሻውን ያሳምረው።
እዮባ መርቀው ቢሸኙህ ነው አተም እሚቀናህ አትቸኩል ወድማችን❤❤❤❤
አብሸሪ ኢዮብ በርታ በደሰታ ለይ ደሰታ ይጨምረላቹ
ምሪጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏💚❤❤❤
እናት እኮ😢😢😢😢 የመጨረሻለጁ በጣምነዉ የሚወት 😊
awo
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ❤❤❤
Bewunet lezih beteseb Kal yelegnim egziabher kenatega yihun yasebachihutn yasakalachihu
ወይኔ የማዘር ነገር ማልቀስ እንዳሳዘኑኝ እናትነት ምን ያከል ከባድ ነው ቤተሰቡማ ጌታ ይጠብቃችሁ የሽምግልናው በሰላም በቆንጆ ይለፍላችሁ ጓግቻለሁ እሰኪደርስ ለማየት
ከጨዋ ቤተስብ የሚጠበቅ መልስ ነው ተባረክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እንደሀሳብ የዘመድ ልጆች ካሉ ወይ እረዳት የሌላቸው ልጆች ካሉ አንድም ቢሆን ልጅ አምጥተው ቢያሳድጉ ምክንያቱም እድሚያቸው ገና ስለሆነ ብየ ነው በዛውም ፅድቅ ነው
እንደትእንደምታምሩፈጣሪይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
እመቤቴን አሥለቀሡኝእኮ እኔንም እነዚህ የተባረኩ ፍቅርየሆኑ ቤተሠቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤናይሥጣችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እዮባ ሣልናገር የማላልፈእነገር አለ የሺምግልናውን ቪዲዩ እዳትቆራርጠው በማርያም በጉጉትነው የምንጠብቀው🎉🎉🎉🎉
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እንኳን ለዚህ አበቃህ እዮባዬ እግዚአብሔር አምላክ ከጅማሬው እንደ አማረ ፍጻሜው ያማረ ይሁንላችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤🙏🥰🥰🥰❤❤❤
እንድዚ አይነት ቤተሰብ አይቶ የተጀሰተ እሰኪ የቤተሰብ ፍቅር ያለው ቤተሰብ😢😢የኔ እናት እናቴን ነው የመሰለችኝ😢😢😢😢❤❤❤
መጨረሻዉን ያሳምር ላቹሁ ❤❤❤❤
ይቱብ አያለሁ ግን እንደዚ አይነት ቤተሠብ አይቸ አላቅም ደስ እሚል እውነተኛ ታሪካቸውን እሚያካፍሉ ሠው እሚያስተምር ቀጥሉበት በርቱ ።
የኔ እናት ❤
😂😂😂አቢሊ ጡሩ ቢለሃል አንደቹ ታመላሱ
ምርጥ ቤተሰብ ❤❤
Melekam betesebe selamahu yebeza eyoba ayezoke gegena bereta shemegelena lemayete endete endegoagoaw engera sekorese emetalew😂😂😂😂😂 lemanenhawem melekam perogeram🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምትደል ነው እደዝ ቤትስብ መኖር 😭🥰🥰🥰🥰
አቤል 😂😂😂መልካም ትዳር ❤❤❤
Mashaallah mashaallah tabarakaa ❤❤❤🎉🎉🎉Eyubee 😢😢😢
Uffffff mather seyalekesou yasazenewo?
Reality show i love this family
አይመጡም እንዴ አያልኩ መጣቹ 🥰🥰🥰
የተባረከ ቤተሰብ ።
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ❤❤
11:23 ትልቅ ምክር ሄኖክ 👏🏽
Beautiful family ❤❤
Wow beteseb ayileyachu🎉
ልክእንደኛነውባህሉእኛምጋሴትናትየምትሄደው
የኔ እናት ማሚ 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሔኖክ የተናገረው ጥልቅ ሃሳብ ነው ሁሉንም ግዜውን ጠብቆ በፈጣሪ ቸርነት ስለሚሆን ለሁሉም ወቅቱን መጠበቅ ጥሩ ነው ለሁላችነም መልካም ምክር ነው የሰጠን !
ረዱዬ የነፈቃቹ ብቻ 👍😢😊❤
ረዱየየየየየ❤❤❤❤
❤❤❤❤yene mom❤❤
ሄኖክ ማለት ወርቅ ወንድም ነው ❤❤❤❤❤❤እናተም የሱ ዉጤት ናቹህ።።።። ሄኖክ ከፀባይ አስተሳሰብ እስከ እውቀት ሙሉ ወንድም ነው።።።። በጣም እንደምወደው ንገርልኝ እዮብ።።።። ላንተ ግን መልካም ትዳር ይሁንልህ።።። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
UA-cam ትክክለኛ ፋሚሊ አታያችሁም እንዴ እናንተ ይሄ ቤተሰብ እየተባረካ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አሁንም በድጋሚ በርካታቸው የምትሉት ግጩልን😢😢😢
የኔ ምርጦች ግን ከዩቱበሮች ከሁሉም የተለያችሁ ስወዳችሁ ከዉሸት ነፃ ግን እዮባ እቴቴን እና አበየን አታስከፋብን እንኳን ለቁም ነገር አበቃላችሁ አስተዋይ እዮባን ረዱየ❤❤❤❤❤❤❤❤በቅንነት አበረታቱኝ
እውነት እናተ የወለደች እናት አባት የታደሉ ናቸው ፋሚሊ ባጠቃላይ ፈጣሪ ባላቹውበት ይጠብቃቹው የታደሉ ቤተሰብ ስታስቀኑ እናተም የሚያገብ ሚስቶች ታደሉ ተመርቆ ነው
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤እረዱዬ ናፍቃኛለች😢😘😘
ምርጥ ቤተሰቦች የሄኖክንና የእህታችሁን ሰርግ ነው ያላየሁት የአዲስንም የአቤልንም አየን አይ ግዜ የእዮብንም ላይ ነው ተመሥገን እነ ማዘር አሳዘኒኝ እኔም የማላገባው ከእናቴ መለየት ከብዶኝ ነው❤❤❤❤❤
ንፁ ፍቅር ያለበት ቤት ቢኖር ይሄ ቤት ብቻ ነው ተባረኩልን❤❤❤
ዋው የሄኖክ የመጨረሻው ምክር በጣም አስፈላጊ ነበር ልጅ እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው አንተ ስለፈለግክ አይደለም ትክክል
እዮባ ካልተዘጋጀህማ ከቤተሰቦችህ ጋር ኑር እኛ የአንተ ፍላጎት መስሎን ነዉ መልካም የመሰለንን አስተያየት የምንፅፍላችሁ ስለምንወዳችሁ ነዉ ይመቻችሁ ረዱ ቆንጆ በርቱ አትጥፉ
የኔ እናት😢😢😢 አሰለቀሱኝ ማነው ❤❤❤❤❤❤❤እፍፍፍ
ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀስ እናቶቺ ሲከፋቸው አልወድም ማርያምን እዮቤ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥል ወልደህ ለመሳም ያብቃህ ያኔ እናትህ እጥፍ ድርብ ይሆናል ደስታዋ ❤😊
😢😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ ሁለቹሁንም የኑረቹሁ ምርጥ ቤታሰቦች
በዚህ ዘመን በዚህ ግዜ እደናተ ያለ ቤተሰብ ማየት በፍቅር በመተሳሰብ በመከባበር በስማም እግዚአብሔርን ይለያል አሁንም ፍቅርን ደስታን አብዝቶ ይጨምርላችሁ በጣም እወዳችዃለሁ በጉጉት እዴት እደምጠብቃችሁ❤❤❤
የሄኖክ ንግግር መፀሀፍ ቅዱስ ነው እሱ ሲያወራ በጥሞና ነው የምሰማው እድሜ ይስጥህ
የኔ እናት😢😢😢አስለቀሱኝ ማነው እንደኔ ያለቀሰ😢
ምድነው የትፈጠረው
@zainabazainaba1936 ስሚው የመጀመሪያው አለ
@@FoxyaOumer አይ ይቅርብኝ በሀይሚና በቡራ የትረበሺኩት ይበቃኛል
@zainabazainaba1936 እሺ
ይሀ ቤተሰብ የ ምትውዱት ደሙሩኝ ማሮ ቼ♥️💌
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስነ ስረአት ያለዉ ቤተሰብ ነዉ እራስ በራሳቸዉ ሲከባበሩ ደስ ይላል
ምርጥ family እግዚአብሔር ይመስገን
ትልልቅ ወድሞ ነግግሩ እሚወድቅ የለዉም ጓበዝ🎉🎉🎉
ማሻላህ ይህየማምርቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
እዮባየ የቤቱ አይን የቤቱ ድምቀት እግዚአብሔር አምላክ የሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ከክፍዋች አይን ከተንኮለኞች ሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ረድይ በጣም እድለኛ ነሽ እዝህ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ውስጥ መግባትሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
መልካም ቤተሰብ የልጆቻቸው አርአያ ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንድ ልጅ ትዳር ይዞ ሲወጣ ቢከብድም መጨረሻውን አሳምሮላችሁ ፍሬውን ለማየት ያብቃችሁ
እንደምድር አሸዋ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
እዮባ ወንድሜ አብረካቸዉ 2አመት ብትቀመጥ ደስስይላን ማንም የለም እረዱም ተማሪናት እና አይከብድም ብቻ ፈጣሪ የፈቀደዉነዉ እሚሆነዉ ፍቅር ላጣነዉ ፍቅር ይስጠን❤😢🙏
ይህ family ይለያል ተወዳጅ ናቸው❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተሰብ አይ እናት እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
Le Mather gudefecha lij gift sitachew Ena surprise adrgachew ayshalim
ይገርማል እማዬ ሲያለቅሱ ብዙ ነገር አስታወስኩ እናቴ ሁላችንም ስደት ጥለናት ስንወጣ ስሜቷ ዛሬም ያስለቅሰኛል። ሌላው ደግሞ በሰፈራችን የሚወዷቸውን እንደ ዓይን ብሌን የመሳሱላቸውን ልጆቻቸውን በጦርነት ተነጥቀው ብቻቸውን የቀሩትን የሰፈሬ እናቶች ብቻ መቅረት ጭምር ውስጤ ገብቶ ስፍስፍ አልኩ ምናለ ጦርነት ባይኖር ባይገሉብን😢
ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏🙏እረዱዩ ናፍቃኛለች❤
የኔ ምርጥ ቤተሰብ 🌹
መገን እዚህ ቤት ያለ ፍቅር አይለያችሁ❤🎉
ወይኔ መልካም ሰው ነህ እዮብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዩባ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት የፈፀምልህ ወንድም አለም ❤❤❤❤ ጥሩ ቤተስብ እዳዘህ ነው ❤❤
😢ተቤተሠብ መለየት ከባድ ነው ቢሆንም ያው ራሱን መቻል ስላለበት ግድ ነው መልካም የትዳር ሂወት ያርግላችሁ
ምርጥቤተሰብ እኔስ እያየቀስኩጨርሱኩት😢😢😢😢 ያሳምርላችሁ መጨረሻችሁን
ሄናክ ምረጥ ወንድም🎉🎉🎉🎉
አረ እረዱ ነፈቀችን አምጣልን❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ ፍፃሚያችሁን ያሳምረው ❤❤❤
እውይይይ እኔም አብሬ ማልቀሤ 😢😢 ደሥ የሚል ፍቅር የሞላበት ቤተሠብ
የአቤልን ንግርን ሰማችዉት እሚቀልድ ሰዉ ግን ቁምነገር ሲናገር ከባድ ነዉ በጣም ነዉ እምታስቀኑት በማርያም
በጣም በጣም በጣም ጨዋ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችው
የተባረክ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏 እረዱዩ የኔ ቆንጆ ናፍቃኛለች❤
አንኳን ደስ አለህ እዬብ እናትም ሲያልቅሱ እኔም አልቻልኩም እግዚያብሔር ሞገስ ይሁንህ።ደስ ስትሉ ቤተሰቡ ሁሉ ፍቅራችሁን ለብዙዎች ተምሳሌት ናችሁ።
ወንድሜ ፈጣሪ ሃሳባቹሁን ይሙላላቹ
ማዘርየ የኔናት ምነው አለቀሱኩእፍፍፍፍፍ😭😭😭💔💔💔 እዩባየ የኔየዋህ የኔቅን ወድም
ሥወዳቹሁ😰😰😰😰😰😰😍😍😍😍😍😍😍
እዚህ ቤተሰብ ደስ የሚለው ነገር ሳጥታ ፓርቲ ላይ ዘፈን አያስገቡም ምርጥ ናችሁ 👍👍❤❤
እዮቤ ፈጣሪ ቢፈቅድ በተክሊል ቢሆን አሪፍ ነበር
ይሄ ፍቅር የተሞላበት ቤተሠብ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እግዚአብሄር አብዝቶ ፍቅርን ያብዛላችሁ አየ እናት እናትሽ አመት ትሩር የሚባለው እውነት ነው ውሸት ሌለበት የቤተሠብ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረዱና እዮብ እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አማ ረጀም እዴሜ እስጥሽ እናታችን❤❤❤❤❤❤
የፍቅር ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አሁንም ማሚ ዬ😢 እዮቤልዬ አብርቹ ትንሽ ቀን ቀዩ ረዱ ታያለች መችም እምቢ አትልም
የኔናት እናቲቱ ያሳዘነችው❤❤❤
ረዱስ እዮባ ናፈቀችን ደሞ 😔😔
እዬባ እግዚያቤሔር ያብራምእና የሳራ ያርግልህ ❤❤
እናቱን የሚውድ 👍❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሄኖክ ያስተላለፍከው መልእክት በጣም ትክክል ነህ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው😊
😢😢😢yaa hadhaa ofiii abooo love you my sweet family 👪 👪 ❤❤❤❤❤❤❤❤wow 🎂 👌 👏
Eyobee raduuyee congratulations 🎊 👏 💐 😮😢
ኢዬብየና ረድዬ እንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እዮባዬ ሁሉንም ያሳካልክ የኔ ጨዋ የሰው ልጅ... ይወለዳል ያድጋል ያገባል ይወልዳል ይሞታል አይቀሬ ነው ሁሉም ነገር በህይወታችን 🎉🎉🎉ማዘርዬ አስለቀሱኝ😢😢
Eyobi yetnshe tlk bemengedhi hulu emebirhan kefeth tkedem enate etata enan bewunt aslekesachhg 😢😢😢 gabchachhu yeabreham yesara yarglachhu Eyobi Redu
የእህታቹን ልጅ ስጦቸው አንዳቸውን
Amen egziabher yasebkew hulu yasakalh eyobaye 🙏🙏🙏🙏🙏👍
ምርጥ ፈምሊ እዲት እደምውደቹ❤❤
Mazer betam new yasazeng bichha enkon des alchew betam new yemwedachw family all❤❤❤❤
እናንተን መመልከት ትልቅ ትምሕርት አለው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዘራችሁን ያብዛው❤❤❤
አሉጂ የቡታጅራ ዩትበሮች አድ ጥሩ ስራ የማይሰሩ ተጫወቱብንኮ ጎበዝ በገዛ ስልኬ😩😩
Very beautiful family God blessed you all
ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቸሁ በሁሉም ነገር እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። መጨረሻውን ያሳምረው።
እዮባ መርቀው ቢሸኙህ ነው አተም እሚቀናህ አትቸኩል ወድማችን❤❤❤❤
አብሸሪ ኢዮብ በርታ በደሰታ ለይ ደሰታ ይጨምረላቹ
ምሪጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏💚❤❤❤
እናት እኮ😢😢😢😢 የመጨረሻለጁ በጣምነዉ የሚወት 😊
awo
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ❤❤❤
Bewunet lezih beteseb Kal yelegnim egziabher kenatega yihun yasebachihutn yasakalachihu
ወይኔ የማዘር ነገር ማልቀስ እንዳሳዘኑኝ እናትነት ምን ያከል ከባድ ነው ቤተሰቡማ ጌታ ይጠብቃችሁ የሽምግልናው በሰላም በቆንጆ ይለፍላችሁ ጓግቻለሁ እሰኪደርስ ለማየት
ከጨዋ ቤተስብ የሚጠበቅ መልስ ነው ተባረክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እንደሀሳብ የዘመድ ልጆች ካሉ ወይ እረዳት የሌላቸው ልጆች ካሉ አንድም ቢሆን ልጅ አምጥተው ቢያሳድጉ ምክንያቱም እድሚያቸው ገና ስለሆነ ብየ ነው በዛውም ፅድቅ ነው
እንደትእንደምታምሩፈጣሪይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
እመቤቴን አሥለቀሡኝእኮ እኔንም
እነዚህ የተባረኩ ፍቅርየሆኑ ቤተሠቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤናይሥጣችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤ግን እዮባ ሣልናገር የማላልፈእነገር አለ የሺምግልናውን ቪዲዩ እዳትቆራርጠው በማርያም በጉጉትነው የምንጠብቀው🎉🎉🎉🎉