Veronica Adane - አመስጋኝ - Amesgagn (New Ethiopian Music 2024)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 550

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 4 місяці тому +192

    የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ
    እስኪ እንያቹ 👍👍👍
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @dagishufunny
    @dagishufunny 4 місяці тому +118

    እናንተ ይሄን comment የምታነቡ እናታችሁ 100000ሺ አመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @BisratalexKassa
    @BisratalexKassa 4 місяці тому +68

    በስደት ያላችሁ ይህን ሙዚቃ እየሰማችሁ ጠንከር በሉልኝ እወዳችኋለው🎉🎉🎉🎉

  • @Aba-yv9nw
    @Aba-yv9nw 4 місяці тому +67

    ✍✍በልማ ችግር ምን ቢከፋ
    በልማ ተራመድ በተስፋ
    በልማ አመስጋኝ ሁን ባለህ
    በልማ እለፍ ሁሉን ችለህ
    የሌት እድሜው ረዝሞ
    ጨልሞ የሚቀር ቢመስልም
    ብርቱ ማለት ያ ሰው ነው
    በፅልመት ቀኑን የሚያልፍ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamushabebe1530
    @mamushabebe1530 4 місяці тому +7

    በጣም ደስ የሚል መልዕክቱ ረቂቅ የሆነ የሒወት ጉዞን ዉጣ ዉረድ ድካም የሚያሳይ ሲሆን ሰዉ እግዚአብሔርን በተስፋ እያመሠገነ ከሰራ የነገዉ ሒወቱ እንደሚስተካከል ምንም ጥርጥር የለዉም አንቺ በጨለማ ዉስጥ ብርሐን እንዳለ ጥበብ በተሞላበት ቋንቋ ዘመን ተሻጋሪ በሆነዉ ዉብ ዜማሽ ጠንካራ እድሆን አድርገሽኛል የሑል ጊዜ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ቀሪዉን ዘመንሽን እና ስራሽን ይባርክልሽ እመብርሐን ንፅሒተ ንፁሐን ድንግል ማርያም በሔድሽበት ሁሉ ትከተልሽ አለሁ ትበልሽ!!
    እኔ ማሙሽ አበበ እባላለሁ ትምህርቴን ጨርሸ በጣም በመንከራተት ላይ እገኛለሁ ያለረዳት በቀን ስራ ነዉ የምተዳደረዉ በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ ከደብረብረሐን ዩንቨርስቲ ተመርቄያለሁ እና ሒወት ፈተና ናት ተመርቄ ያለስራ አሁን ሶስት አመት ሆነኝ እና ቬሮኒካ መስራት እፈልጋለሁ ሰራ አጊንቸ በነፃ የማገለግልበት እራሱ ካገኘሁ እሰራለሁ እስከሚልተካከል ድረስ እና እስኪ በሰዉም ቢሆን እምችይ ከሆነ ስራ አፈላልጊልኝ በእግዚአብሔር ስም ከታላቅ ይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ
    0985686174 ይኸ የኔ ስልክ ነዉ

  • @animawmitku9825
    @animawmitku9825 4 місяці тому +11

    ዘፈን ብቻ ሳይሆን ከዘፈን በላይ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ለኔ!!!

  • @yeshanbelaysheshm1591
    @yeshanbelaysheshm1591 4 дні тому

    ይሄ ሙዚቃ ለኔ ትልቅ ስራን ሰርቷል🙏 ራሴን ከብዙ ነገር አዉጥቸበታለሁ፤ ምን እንደምል አላቅም ግን ቃል እገባለሁ(19/04/2017) አንድ ቀን በሰዉ ፊት ዉለታሽን የምመሰክር ይሆናል🙏

  • @TERY411
    @TERY411 4 місяці тому +40

    እስኪ ፍቅራችሁን አሳዩዋት ላይኩ ከእይታው እኩል ይሁን ❤ 1 ላይክ

  • @AbitiYeEmuye
    @AbitiYeEmuye 4 місяці тому +15

    በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
    ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
    ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ

  • @mussiehaile7567
    @mussiehaile7567 4 місяці тому +190

    ይሄን comment የምታነቡ ሁሉም ይቅናቹ በህይወታቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @DagmMesay-s5e
    @DagmMesay-s5e 3 місяці тому +1

    አመስጋኝ
    እለፍ ግድ የለም
    የነበረህ ከድቶህ ተርታ ቢጥልህም
    አለም ተደባለቃ ጨለማ ብቶንም
    የህይወት ጎዳና ከርቭ ቢኖራትም
    አመስጋኝ ነህና አንተ ለሷ አትወድቅም
    ባለን እናመስግን
    tanks varonica

  • @EliasshimelisElias
    @EliasshimelisElias 4 місяці тому +8

    2017 ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ የምስጋና የሰላም ዘመን ይሁንላት እናቴ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልሽ አሜን ሀላችሁም ይቅናቹ በስደት ለይ ላላችሁም ፈጣሪ ላገራቹ በሰላም ያብቃቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሜን በሉ

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 4 місяці тому +21

    በህክምና ትምህርት ውስጥ student, intern & resident ለሆችሁ ብርቱ እና ትጉህ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ይህን ዘፈን ተጋበዙልኝ!! ❤

  • @Adana_lyrics
    @Adana_lyrics 4 місяці тому +8

    I am from Mars but I love earth music especially Ethiopian

  • @GelilaWintan
    @GelilaWintan 4 місяці тому +2

    የኔ ገላ ሙሉ አልበምሽ በጣም ምርጥ ነው ትችያለሽ ሁሌም ስኬታማ ሁኚልኝ የኔ ልዩ ቅመም ውድድድድድድ

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 4 місяці тому +51

    ቬሮኒካን ምትወዱ እባካቹን እዚህ ላይ እየገባን ደጋግመን እንስማው፣ ብዙ እይታ ያስፈልጋታል እሱዋ በነፃ ነው እዚህ ላይ የለቀቀችልን

    • @Wotaluckyhit
      @Wotaluckyhit 4 місяці тому +4

      Her album was bought by American record company for $165.000 (17.000.000 birr) by far this the most any Ethiopian artist ever been paid for 1 Album . Stop misinforming people

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 4 місяці тому +3

    "እለፍ ሁሉን ችለክ " የእኔ ቬሮ ቃላት የለኝ ለዚህ ሙዚቃሽ መልእክቱ ለእኔ ነው 🙏🙏🙏

  • @MrPlamor
    @MrPlamor 5 днів тому

    Love to my habasha lovely people , from Sudani ❤

  • @betelhemtsegaye-g2s
    @betelhemtsegaye-g2s 3 місяці тому +2

    አመስጋኝ ሁን ባለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Celylynne22
    @Celylynne22 Місяць тому +1

    Am ugandan but no one will ever separate me from veronica adane's music and her beautiful voice 😊❤❤tho I don't even know the meaning of most of the songs 😢

  • @Oziyanmedia-m9s
    @Oziyanmedia-m9s 4 місяці тому +17

    እስኪ ለ ቬሮኒካ 👍

  • @ayeshabaye2447
    @ayeshabaye2447 2 місяці тому +1

    Yene Wub keep listening this when I workout 🏋️‍♂️ so life keeps going up and down so it’s absolutely beautiful because of the experience ❤❤❤❤❤

  • @EbroBro-m2j
    @EbroBro-m2j 4 місяці тому +3

    የሂወት አጋታሚ ነውና በጣም ከፍቶኝ ነው የምሰማው

  • @ortodox8898
    @ortodox8898 10 днів тому

    ያንቺ ሙዚቃ በጣም ያበረታኛል

  • @Lij._fikir
    @Lij._fikir 4 місяці тому +7

    At last you just prove that you can sing all types pop,country song,reggae ...with charming voice and a wonderful album 🔝🖤

  • @TedHabeshaቴዋ
    @TedHabeshaቴዋ 4 місяці тому

    ምርጥ ቅንብር፣ ምርጥ ግጥምና ዜማ፤ ያው ስለ ድምፅሽ አይወራም በየ ነው። ደግሞ ህይወት ላደከመን ሰዎች በረታ የሚለን ያስፈልገን ነበር፤ ጉሮሮሽን ይባርክልን 🙏

  • @EdenGezehagn
    @EdenGezehagn 4 місяці тому

    Yene konjo🎉🎉enkuwan des alesh

  • @ayinalemteshome7224
    @ayinalemteshome7224 4 місяці тому +3

    ባለህ አመስግን 🙏 ማመስገንን የመሰለ ነገር የለም ተመስገን 🙏❤

  • @GetachewkeneniHicca
    @GetachewkeneniHicca 4 місяці тому +6

    የሙዚቃ ኣፍቃሪዎች ሆይ በሉ በእውነት ይህቺትና የጥበብ ልዕልትም ንግስትም ኣግኝታቹሃል ቬሮን በጥበብ ኣንግሷት።

  • @mirafkassahun-ob6oh
    @mirafkassahun-ob6oh 4 місяці тому +1

    Thank you, Vero, for giving us this marvellous album!!!

  • @etshuncho2673
    @etshuncho2673 4 місяці тому +2

    ጆሮዋችን ከስንት ግዜ በኽዋላ ትክክለኛ ሙዚቃ ሰማ ❤❤❤

  • @habtamukassahun7921
    @habtamukassahun7921 4 місяці тому +1

    Tilik bota medires gdetash new le adnakiwochish. bzu etebkalew kanchi gobez tenker bey endezi aynet zefen neber nafkon yeneberew tnxs.

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 4 місяці тому +1

    Thank you God for everything ❤

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 4 місяці тому +14

    በስማም ይሄ ለኔ ነው የተዘፈነው😢😢😢 1:35

  • @redatiRedati
    @redatiRedati 3 місяці тому +1

    አሜን

  • @AzizaAli-h9h
    @AzizaAli-h9h 4 місяці тому +5

    በተለቀቀ በ52 ደቂቃ ነው ያየሁትግን ከአልበሙ ይሀ the best

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 4 місяці тому

    ምርጥ አልበም ነው

  • @MeronFirde
    @MeronFirde 4 місяці тому

    Yene enku ❤❤❤

  • @firehiwotwude6483
    @firehiwotwude6483 4 місяці тому

    It is meaning full music it give us hope and strength to fight this challenge full life thank you viro we love it.

  • @YingesBedl-x7f
    @YingesBedl-x7f 4 місяці тому +1

    ሠላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @solomonhailmariam1316
    @solomonhailmariam1316 4 місяці тому +2

    በአንቺ በትንሻ ልጅ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ፈርቅ በአለም በማገናኘትሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ ገና ብዙ ስለምትሰሪ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ziofjc922
    @ziofjc922 4 місяці тому

    ስለሁሉ ተመስገን

  • @helenWorku-w7k
    @helenWorku-w7k 4 місяці тому +1

    የኔ ጀግና እንዴት እንደጠበኩት አልበምሽን በየቀኑ ነበር ምቆጥር የእዉነት ትችያለሽ

  • @EyuJerry-yc2gs
    @EyuJerry-yc2gs 4 місяці тому +3

    በልማ _ አመስጋኝ ሁን ባለህ
    በልማ _ እለፍ ሁሉን ችለህ 👌🙏❤🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ቨ

    ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል እንጂ
    ምርጥ ስራ ነው በርቺልን እናመሰግናለን 😍

  • @Samual-v9d
    @Samual-v9d 4 місяці тому

    እንደጠበኩት ነው አልበምሽ ያገኘሁት ትችያለሽ እግዝአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ

  • @abela9565
    @abela9565 4 місяці тому +2

    እንደ እኔ ይሄ ሙዚቃ የወደደው❤

  • @tekalignfikru
    @tekalignfikru 4 місяці тому

    Woww amazing performance and best music of Ethiopian Veronica so beautiful album 👏👏👏👏👏❤️

  • @kingfish9927
    @kingfish9927 4 місяці тому

    ደስ ይላል ....በርቱ ......በርች

  • @habtamulijalem
    @habtamulijalem 4 місяці тому

    best albums ever songs

  • @ethiofamousscenes1430
    @ethiofamousscenes1430 4 місяці тому

    ይህ ለኔ ነው👏

  • @Desta78
    @Desta78 4 місяці тому +1

    በልማ አመስጋኝ ሁን ባለህ
    በልማ እለፍ ሁሉን ችለህ 🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤️👍👍

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 4 місяці тому

    so proud of you Veronica

  • @gashaw278
    @gashaw278 4 місяці тому

    best song. you are right. "KEEP GOING"

  • @B34456
    @B34456 4 місяці тому

    ከጠበኩሽ በላይ!!!!

  • @marcilass
    @marcilass 4 місяці тому +1

    የአመቱ ምርጥ አልበም ውድ ነው ማረግሽ

  • @demeteshome2794
    @demeteshome2794 4 місяці тому

    ትለያለሽ....... Sooooooo good🎉🎉

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 3 місяці тому

    የእዉነት ነብስ ነገር ነሽ አንደኛ ሁሉም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰✌️✌️✌️✌️✌️💃💃💃💃💃

  • @tigistyosaf6247
    @tigistyosaf6247 4 місяці тому

    በጣም ጎበዝ

  • @hossanahossy8795
    @hossanahossy8795 4 місяці тому +1

    አመስጋኝ❤

  • @rozatefara5106
    @rozatefara5106 4 місяці тому

    Gobz nesh❤

  • @adanealemayehu6775
    @adanealemayehu6775 4 місяці тому +1

    ጀግና

  • @mitgule68
    @mitgule68 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @AklilKebede-k3h
    @AklilKebede-k3h 4 місяці тому +1

    ተባረኪ እማ❤

  • @michaelminale8089
    @michaelminale8089 4 місяці тому

    Good Motivational Song

  • @OsmanDembela
    @OsmanDembela 3 місяці тому +1

    አመስጋኝ ሁን ባለህ
    እለፍ ሁሉን ችለህ

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 4 місяці тому

    Mind-blowing

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 4 місяці тому

    ቬሮ የኔ አመለሸጋ አስደናቂ ስራ ነው

  • @DaveManiga
    @DaveManiga 3 місяці тому

    Best music in etiopia this time

  • @goaffconstructions2252
    @goaffconstructions2252 4 місяці тому +2

    I love it love it, All of it, I can tell you worked hard for this album, Amazing.❤❤

  • @desalegnabuhay3135
    @desalegnabuhay3135 4 місяці тому

    yeeeeeessssssss

  • @MeaziMele
    @MeaziMele 4 місяці тому

    Emewedsh iko bemekniat new yne liyuu

  • @yordanosagumas-dg3yb
    @yordanosagumas-dg3yb 4 місяці тому

    It's so wonderful voice

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 4 місяці тому

    WOW VERONI🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamTekalgn
    @SelamTekalgn 3 місяці тому

    Wow records yesber album

  • @Sosi_1237
    @Sosi_1237 4 місяці тому

    Menem aytemem your songs!

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 4 місяці тому

    ጀግና ጥሩ ስራ ነው መሰማት አለበት አንብርታታ

  • @asnakewtesfahun8996
    @asnakewtesfahun8996 4 місяці тому

    Walk on with hope! Great Job!

  • @حنانمحمد-د1ث8ذ
    @حنانمحمد-د1ث8ذ 4 місяці тому +1

    ትለያለሽ 💖💖💖

  • @AbrshBike-b3c
    @AbrshBike-b3c 4 місяці тому

    ዋው

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 4 місяці тому

    ትችያለሽ አድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ.

  • @Veronica_adane2
    @Veronica_adane2 4 місяці тому

    ከእግዚያብሄር ጋር በፍቅርሽ ፀንቸ ለመኖር ቃል ገብቻለሁ

  • @musesisay6235
    @musesisay6235 4 місяці тому

    Just wow veroye🎉

  • @Mannet12-e2y
    @Mannet12-e2y 4 місяці тому

    የኔ ጀግና

  • @lemaberhanu9885
    @lemaberhanu9885 4 місяці тому

    It is very touching

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 4 місяці тому

    Veronica አንወድሻለን በርቺ

  • @RomanAsrat59
    @RomanAsrat59 4 місяці тому

    Good luck

  • @MahiLovesJJ
    @MahiLovesJJ 4 місяці тому

    Gobz yene konjo❤

  • @EdenEdu-gq4fn
    @EdenEdu-gq4fn 4 місяці тому +1

    በጣም ነው የምንወድሽ በርቺልን 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

  • @EyobEndale-uu6cv
    @EyobEndale-uu6cv 4 місяці тому

    Jegna nesh v❤❤❤

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 4 місяці тому

    nice one wow gobeze lij

  • @mezmuredawit1819
    @mezmuredawit1819 4 місяці тому

    Beautiful song beautiful cover photo beautiful voice 💗💗💗💗

  • @سميره-ج2خ
    @سميره-ج2خ 4 місяці тому

    Berechilen woww new ❤

  • @Hweilove9760
    @Hweilove9760 4 місяці тому +1

    Yena iagena❤❤❤❤

  • @KalkidanMulaw
    @KalkidanMulaw 4 місяці тому +1

    የኔሰው ❤❤❤❤

  • @lemaberhanu9885
    @lemaberhanu9885 4 місяці тому

    I have no words ...I only smelt by a Great art

  • @BeneyamAmesalu
    @BeneyamAmesalu 4 місяці тому +1

    ዋዉ ትችኘለሺ

  • @MeseretYigzachewu
    @MeseretYigzachewu 4 місяці тому

    my Queen veroye❤❤

  • @danbiruk1043
    @danbiruk1043 4 місяці тому

    የኔ ልዕልት ላንቺ መል የለኝም I ❤U

  • @NEBIYOUZenebe
    @NEBIYOUZenebe 4 місяці тому

    Verisha good job