የቬሮኒካን አዲስ ጏደኛ ተዋወቁት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 роки тому +266

    ማነው እንደ እኔ ፍቅረኛዋን ልታሳየን የመሰለው ቱ🙄😂😂😂 ለማንኛውም መልካም የጓደኝነት ዘመን ይሁንላቹ 🥰😂45ሺ በሬ ሲገዛበት ነበር የማቀው😒

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому +12

      😁😁😁ውሽአው እኮ ከ ውንድ ጉአድኛ ይሻላል አላውቅሽም እንዴ 😁😁በ አዉን ግዚ ጎመን በ ጤና 😏😏ውሽአው እኮ ግንዝብዋባን አይቶ አደለ ንጽ ፍቅር ብቻ ነው ሚፍልግው 😁😁ደግ አደረግች

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 роки тому

      @@ኢትዮጵያየእኝናት 🤣🤣🤣🤣

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 2 роки тому +8

      እኔም እንደዛ መስሎኝ ነበር ያንን አፍቃሪዋን ልታገኘው መስሎኝም ነበር ግን ያደለው ሙቅ ያኝካል ሆነ መጨረሻው

    • @zenatzenat5302
      @zenatzenat5302 2 роки тому

      እኔ

    • @ekramwarise9632
      @ekramwarise9632 2 роки тому

      Ene

  • @Veronica_Adane
    @Veronica_Adane  2 роки тому +199

    ማትዮስ ወንጌል 6:3 ; አንተ ግን ምፅዋት ስታደርግ: ምፅዋትህ በስዉር እንዲሆን : ቀኝህ የምትሰራውን: ግራህ አትወቅ; በስውር የሚያይ አባትህም; በግልጥ ያስረክብሀል : ይላል መፅሀፍ ቅዱሱ;
    በምንም ተአምር ለራሴ እንኳን ደግሜ የማልነግረው የማደርገው ብዙ ነገር አለ; እሱ ደግሞ ለፈጣሪዬ ብቻ ይቀመጥልኝ ;ተወዳጅነትን ለማግኘት ብዬ ሚድያ ላይ አላወጣቸውም;
    ውሻ ደግሞ አይክድም ; ታማኝ ነው; ስለዚህ ምንም ዋጋ ቢያወጣ ይገባዋል; ለማይርባ ፀጉር ; ስልክ ; ለመዝናናትስ ቢሆን ስንትስ እናወጣ የለ?
    ለማንኛውም ስለምትሰጡኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለው 🙏🏽 በቅርቡ ከአንድ ሰርፕራይዝ ጋር እንገናኛለን🙏🏽 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏽

    • @Yene-Media
      @Yene-Media 2 роки тому

      vero 😍😍

    • @betihaile9449
      @betihaile9449 2 роки тому

      Wefret lemekenes yalshiw veronicaye buna yalshiw yetignawn new

    • @ዉቢትYouTube
      @ዉቢትYouTube 2 роки тому +4

      የኔ ዉድ የኔ ብትሰጪኝ ለባጃጀ መጨመሪያይሆነኝ ነበር መዳቤት መሮኝል ጎበዝ እያመመኝም ነዉ ባጃጂ ቢገዛ ያዋጣኝል ወይ ሰዎቺየ ንገሩኝ እስኪ

    • @mesimamo8154
      @mesimamo8154 2 роки тому

      በርቺ የኔ ዉድ እንዎድሻለን 🥰🥰❤️

    • @Onlinetutor21
      @Onlinetutor21 2 роки тому

      77

  • @semirashifanuri1617
    @semirashifanuri1617 2 роки тому +24

    አላህ እንደዚህ ልጅ ለማቀፍ ያብቃሽ💚💛❤

  • @visualrob3010
    @visualrob3010 2 роки тому +91

    አንችን በጥሩ የራስ መተማመን ያሳደገሽ ጀግና አባትሽ ክበርልን

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 2 роки тому +388

    ከጀርባሽ ሰንደቅ አላማዬ Eritrean flag🇪🇷 ሳይ በጣም ደስ አለኝ ለ30 አመት ያክል በውሸት እንደጠላት የምትቆጠር የነበረች ሲሆን አሁን በኢትዮጵያ እንደዚ ተከብራ ስትውለበለብ ወይኔ ደስታ ምን ልበል

    • @AA-kt5zj
      @AA-kt5zj 2 роки тому +15

      አዎ ግን አሁን ሁሉም ኢትዮጵያ ኤርትራ ትግራይ ኦሮሞ ሰላም ይሆናል ደሞ መንግስት በተቀየረ ቁጥር ያለ ነገር ነዉ

    • @feresegnaw7253
      @feresegnaw7253 2 роки тому +43

      እናንት ኤርትራውያን ግን ከኢትዮጵያ ምንድን ነው ያላችሁ ? አሁንም ቢሆን ጠላት ናችሁ መቸም የኢትዮጵያ ወዳጅ ሆናችሁ አታውቁም አትሆኑምም:: የተሰቀለው ባንዲራ የሚወርድበት ሩቅ አይደለም ከኢትዮጵያ ያጥፋቹ

    • @abuyahya3142
      @abuyahya3142 2 роки тому +10

      ያኔም ቢሆን ወያኔ ነው

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 роки тому +8

      @@feresegnaw7253
      እንግዲ ቁማርተኞቹ ተበልተዋል ጨዋታው አልቀዋል አለ ባባ ኢሱ እውነቱ ነው። ቻሉት እንግዲ መቻል ነው የሚያዋጣቹ ምንም ማድረግ አይቻልም

    • @amanuman6380
      @amanuman6380 2 роки тому +3

      Eritrea አሪፍ ሀገር ትመስለኛለች ግን አብዛኛው ህዝቧ Muslim ስለሆነ ለኛ ለአይሁዳዊያን ትንሽ ከበድ ምትል ይመስለኛል

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 2 роки тому +40

    አረ እዚም ሀገር ውዴ ነው 100መቶ ሺ ብር በሀገራችን የገዙት ሰዎቼ ደሞ ስታምር ግን ወገኔ አትገረምም የሰው ልጅ እረክሶ እንስሳ ተወደደ😥😥😥

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 2 роки тому +1

      ሳህ ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 роки тому +111

    35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡- የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
    40 ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
    45 ሁሉም ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ ተብሎ በነቢያት ተጽፎአል፤ እንግዲህ ከአብ የሰማ የተማረም ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል።
    47 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
    48 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 2 роки тому +5

      የዩሀንስ ወንጌል 5;30
      እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም እንደሰማሁ እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና።
      ማነው ላኪው ማነው ተላኪው?

    • @Princeabebe
      @Princeabebe 2 роки тому

      Amen Eyesus amlakachin ye zelalem hiwot ysten...libonam ysten sew sewn eyenake wsha wededkugn milibet zemen lay nen

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 роки тому +2

      ማነው ላኪው ማነው ተላኪው ?
      አጅብ ናችሁ እኮ አብባችሁ እኳ የማትረዱ

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 2 роки тому +1

      @@Umufetitube ሀድየ አል ኢልሙ ቀብለል ቀዉሊይ ወል አመሊ የሚለዉ እስልምናችን
      ከንግግርም ከስራም በፊት ማወቅ ይቀድማል ያለን አሏህ ሱባሀነሁ ተአላ ብዙዎቹ ሳያዉቁና ሳይረዱ በጭፍን ስለሚጓዙ ነዉ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ይምራቼዉ እሱ የሁሉም የበላይ ነዉ ያረብ 😭😭😭

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 роки тому

      @@አልፈለቅሚድያ አሚን ያረብ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 роки тому +9

    እንኳን ደስ አለሽ አደራ ውሃ ከአጠገቡ እንዳይርቅ ጥሪ ስጋ እንዳታስለምጀው ውይ ሲያመር እንሰሳ የምትወዱ ፍቅሩን ታውቁታላቸሁ ቬሮ ይመችሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +18

    እኔ ደግሞ ሰፍ ማለቴ ያ ዲዛይነሩም መሰለኝ🙄🤣🤣ቬሮኒካዬ ስወድሽ ውሾች እኮ ፍቅር ናቸው ታማኝ ❤😘🥰

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 роки тому +7

    ቬሮኒካ በጣም ስለምወድሽ አድናቂሽ ስለሆንኩ ለሱ ጓደኛ የሚሆን ከዚህ ከአሜሪካ አመጣልሻለሁ ጥሩ ጓደኛሞች ይሆናሉ ላንችም ተጨማሪ ጓደኛ ይኖርሻል።

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 2 роки тому +19

    ማሪያምን ስትልየበለጠስታምር ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MekdiMum
    @MekdiMum 9 місяців тому +1

    የኔ ውድ አግዚአብሄር አቅፈሸ ምሰሚው ልጅ ይሰጥሸ

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 2 роки тому +17

    Why I love Veronica is she got big respect and love for her Dad and I love and respect my Dad too we both raised by a single Dad ❤❤❤❤

  • @hanny7217
    @hanny7217 2 роки тому +3

    የዉሻ ፍቅር ከሰው በላይ ነው 🥰😍 ታድለሽ 😍 take care of him 🥰

  • @bmtq
    @bmtq 2 роки тому +49

    ሰራሽልን እኛ ሰው መስሎን ነበር ግን ቆንጆ ነው በደንብ ተንከባከቢው😍😍😍

  • @liasol8518
    @liasol8518 Рік тому +1

    Yene konjo, lij yistish Egziabher!

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 2 роки тому +23

    የምር አዲሱ ጓደኛዬ ስትል + ደሞ ሰርፕራይዝ ነው ስትል እንደኔ አፍቃሪዋን የጠበቀ አለ????
    ቬሮዬ ♥♥♥በማያልቀው ስኬትሽ ይብዛልሽ

  • @tsehaylegesse1574
    @tsehaylegesse1574 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 2 роки тому +4

    እሰይ ተመስገን ውሻ 45 ሺ ለመግዛት ያበቃን አምላክ

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 роки тому +16

    አንድ ቀን ብታሊበላ 3አመት ያስታውሳል የሰው ልጅ 3አመት በልቶ በ1ቀን ረሳሻለው ታማኝ ነዉ c ሰው ነው ውሻ ፍቅር ነዉ

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому +92

    ሰው እየረከሰ እንሰሳ ተወደደ 😢 45 ሺ ብር 🙆🏼‍♂️

    • @maranat7829
      @maranat7829 2 роки тому +1

      አይገርምም

    • @Barkot6
      @Barkot6 2 роки тому +6

      Dog is better than human actually

    • @sarasas1420
      @sarasas1420 2 роки тому

      ያረከስኖው ራሳችነን ገና ምንአይተን የኛስራ

    • @giyonbezabh9390
      @giyonbezabh9390 2 роки тому

      @@Barkot6 dgay eras

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 2 роки тому

      @@Barkot6 ከኔ ይሻላል እያልሽ ነው

  • @tigistgossaye1282
    @tigistgossaye1282 2 роки тому

    የእውነት እኔ በነጻ እሰጥሽ እና ብሩን ለችግረኞች አውለው ነበር ...ግን ሀገሬ ውስጥ 🐩🐕🐩🐕 እንደዚህ እየተከበረ መሆኑን ስላሳየሽ በጣም አመሰግናለሁ። ስለ 🐩 🐕🐩🐕🐩 ሳወራ የተመጻደኩ የሚመስለው ሰው ብዙ ነው።🐩🦴 🐕🦴🐩🦴🐕🦴🐩🦴🐩🐩🐩🐕🐕🐕🥰🥰🥰

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 2 роки тому +8

    Veronica, konjo!! I love and admire you a lot.
    In a very short time I am watching you not only changing your life but your idol your father's life too.
    May the almighty GOD keep blessing you 🙏🙏🙏
    Keep shining 🌟 my beautiful sister ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️

  • @pllaol1087
    @pllaol1087 2 роки тому +12

    Veronica is so down to earth and a very humble person...I just like her even more when I see this kind of videos 💕💕😍😍🥰

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 роки тому +25

    ውሾች በጣም ደስ የሚሉ እንሰሳ ናቸው በዛ ላይ ፍቅራቸው ❤️❤️ግን እንክብካቤ ይፈልጋሉ በደንብ ተንከባከቢው

  • @ifellinlovewiththemanwhodi1659
    @ifellinlovewiththemanwhodi1659 2 роки тому +2

    Please Don’t be rude guys, you are not allowed to judge her, it’s her money she can do whatever she wants with it, it’s her right for God’s sake, What’s wrong with u people ? you can’t order her to do this and do that with her money as long as she didn’t steal it but earned it, she likes dogs so she bought one to be her best friend that’s it!! What’s the problem?? and y’all will do the same thing, you will definitely buy what u like if u have the money, I’m sure!!! To put oneself above others is always seen as
inherently wrong, but if you don’t put yourself first, who will? Maybe you have heard of the saying an empty cup can not pour into others, and when we are “little selfish,” it allows us to take care of ourselves so we can tend to others. Most people have feelings of guilt or shame when
they put themselves first, but I’m here to tell you it is OK to make sure your needs and wants are met. And tell me What do u know? Maybe she is helping people in need behind the curtains, maybe she doesn’t want to do it in front of y’all taking photos and posting it like other artists do so that y’all can approve of her, she is a good daughter, she supports her dad and takes good care of him and he’s sooo proud of her, First ask ur self, Are u supporting ur family? Are u where your parents want you to be? If it’s no then keep ur thoughts to yourself jeez and even if what she’s doing is wrong (which is not) only God can ask her Not You people!!!!

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 роки тому +3

    በጣም ጥሩ በደንቡ አሰልጥኚዉ አብሮሽ እንዳይተኛ ቦታዉን አሳዉቂዉ ጥርሱን ቦርሽለት ምግቡን ምረጪለት የሚሸናበትና የሚፀዳዳበትን ካሁኑ አሳይዉ ።

  • @firansh1115
    @firansh1115 2 роки тому

    የሰዉ ጎደኛ አተሽነው ከሁሉም የሚበልጥ በእግዚአብሔር አምሳያ የተፈጠረዉን ሰዉ ፈልገሽ ጎደኛ አግኜ

  • @abe8608
    @abe8608 2 роки тому +3

    Veron, ልግዛሽ ከሚልሽ የዘመኑ ሰው
    የገዛሽው puppy is way better and comforting
    Abo yidlash 😉

  • @AbiyAtakilitie
    @AbiyAtakilitie 4 місяці тому

    ዋው እዴት ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው የተዝናናውት😂😂😂😂

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 2 роки тому +3

    Ohh bandera Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤kehuwalash say libe des alat

  • @amartube7927
    @amartube7927 2 роки тому

    አዳድ ግዜ ትካዜን ተማጣት ጋ እናገናኘው አለን ነገር ግን በምንሰራው ስራ ደስተኛ ለመሆን የግድ እራሳቺንን መጠየቅ አለብን መልካሙን ማሰብ ተምንሰራው ስራ ጋ አለማገናኘት ነው በርቺልኝ አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @bethlehemtaye9362
    @bethlehemtaye9362 2 роки тому +4

    እድለኛ፡ነሽ፡እነደ፡እነሱ፡እውነተኛ፡ጓደኛ፡የለም፡በፊትም፡እወድሻለሁ፡አሁንም፡የበለጠ፡እወድሻለሁ፡አከብርሻለሁ፡በፍቅር፡በጤና፡ኑሪልኝ♥

  • @Addisgatinet
    @Addisgatinet Рік тому

    የኔ ቆጆ አመብረሀን ትርዳሽ በጣም ነው ምወደሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 роки тому +25

    ብሩክ የመጣ መስሎኝ ነበር😀😀

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 2 роки тому

    ማርያምን ስትይ ተመቸሽኚ እንደ ቃል ኪዳን ጥበቡ ማተብሽን አታውለቂ

  • @kidussolomon9005
    @kidussolomon9005 2 роки тому +4

    ❤ I miss u my dog!… he’s a good boy pls give him a good care varonika adane

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Рік тому

    WoW- so cute 😍😍
    ይመችሽ, አምሮብሻል 😍👌

  • @keretatawe
    @keretatawe 2 роки тому +8

    ቬሮ ሁሉ ነገር እኮ ነው የሚያምርብሽ ውድድድድድድድድድድድ ነው የማረግሽ!!!!❤❤❤

    • @haymacookingstyle9533
      @haymacookingstyle9533 2 роки тому

      ስብስክራይቨ አርጊልኝ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      ወሬወን ትተሺ አፍቃሪ ዲዛይነሩን አገኚወ

    • @keretatawe
      @keretatawe 2 роки тому +1

      @@መሲፍቅርከወሎ ግዴታ የለባትም የማንም ለፍዳዳ በተለፍደደ ቁጥር የማግኘት ግዴታ የለባትም

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      @@keretatawe ምነዉ አተም አፍቃሪነህእዴ

    • @keretatawe
      @keretatawe 2 роки тому +1

      @@መሲፍቅርከወሎ እኔ የሚወደድ ስብህናና ሞራል ስላላት በጣም እወዳታለሁ በውደድ እና ማፍቀር በጣም ይለያያል

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና ለውሻም 45ሺ ብር እንከፍል ጀመር ኧረ እሄም አነሰ እንበል እሄም በዛ ከምንል በጣም ተጨማለቀ ህዝቤ ምናለ የተራበን የተፈናቀለን ብትረዱ ሆ

  • @bezabezina4416
    @bezabezina4416 2 роки тому +41

    በጣም ነው ደስ የሚለው በደንብ ተንከባከቢው😍😍😍

    • @mesivocalist4200
      @mesivocalist4200 2 роки тому

      በናትሽ መድረክ ጋብዥኝ እሞክራለውቮሪዬ

  • @hayarradwan3331
    @hayarradwan3331 2 роки тому +2

    በጣም ታማኝ ጋደኛ ምርጥ ንፁህ ፍቅር ሳይሰስት የሚሰጥ ትንሽ ግን አልተወደደም ግን አንችን ይመችሽ ለወደድሽው አፍቃሪሽ መትሽ ነው

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 2 роки тому +3

    Sewedeshe vero maryamn demo it's amazing vlog 🥰🥰

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 2 роки тому +2

    Ohhh my heart ,,,❤️❤️melted,how cute ❓i also hv 2 dogs they are my babies for real,,u did gd,enjoy his uncondtional love ❤️❤️❤️

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 роки тому +56

    የዉስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀሰ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🙏👌

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 2 роки тому

      አሚን ያረብ

    • @tube1601
      @tube1601 2 роки тому

      አሚን የኔ መር🌹🌹🌹

    • @እይታ-ጰ5ጘ
      @እይታ-ጰ5ጘ 2 роки тому +1

      እዛ ሸክላ እየፈጨሽ በርበሬ እያልሽ እየሸጥሽ ህዝብን በኩላሊትና በጨጎራ እየፈጀሽ እዚህ መተሽ እዝነት ምናምን ትያለሽ አስመሳይ ሆዳም ከሀገራችን ስልጤ ቢጠፋ ሰላም ትሆን ነበር ።አጋሰስ ሴጣኖች

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому +1

      Demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@tube1601 demerign

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 роки тому

    ደግ አረግሽ እስሶች ያለማስመሰል ነው መሰጠሻቸው ልክ የሚመልሱት ፍቅራቸውን በሂደትና ስያድጉ ነው የሚበረታብሽ ከባድ ባስተሳሰባቸው በፍቅራቸው በጣም ነው የምትደነቂ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 роки тому +16

    ውይ ሲያምር ውሻ በጣም ነው ምውደው ☺

  • @ZekariyasKassahun-yv3ll
    @ZekariyasKassahun-yv3ll Рік тому

    ሰላም ቬሮኒካ እንዴት ነሽ ዘፈኖችሽ በጣም ጥሩ ናቸው በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc 2 роки тому +32

    So happy to see my flag 🇪🇷❤️ with the girl I love ❤️

    • @The_football_pub
      @The_football_pub 2 роки тому

      Yihe enante demo limotu new ende

    • @kabkone5196
      @kabkone5196 2 роки тому

      @@The_football_pub min agebah tultula zim bel

    • @lydiashkor7472
      @lydiashkor7472 2 роки тому

      Me too kkkkkkkkkkkkkkk

    • @ffhcc5622
      @ffhcc5622 Рік тому

      ​@@kabkone5196😊 5:56 5:58 😂😂😂

  • @HayatAd-l1d
    @HayatAd-l1d 28 днів тому

    I need to buy this kind of dog too where can I find him please

  • @wasihunaweke7797
    @wasihunaweke7797 2 роки тому +3

    ቆሌሽን ይግፈፈው ሌላ ምንም አልልሽም እንኳን ዊሊ ሆነ 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 2 роки тому +1

    ቤሮኒካ ሁሌም አፍቅርሻለው i love you so much💕💖

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 роки тому +4

    እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፍፅምልሽ ቤ ሮኒካ 🙏😍

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 2 місяці тому

    Bex konjo nesh❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 роки тому +3

    I love puppy o my goodness his so lucky Veronica 😍

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 2 роки тому

    እኔኮ ጠብሰሽ መስሎኝ ወንድ ለእንደዚ ላለች ቆንጆ ብርቅ ነው እንዴ ብዬ ታዝቤሽ ነበር ውሻ ነች እንዴ በዓሁን ሰዓት ከሰው እነሱ ይሻላሉ ውዴ ያዳነ ተካ ምርጥ ልጅ

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr 2 роки тому +3

    ወሻ እንካን45ሺ። አደለም አላቀረበወም። ሰጀመረ። በሙሰልም። ነጃሳናቸዉ

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 2 роки тому +1

    Ayezoshi veroye bekerbu enen tastewaweki achew aleshi ✌💝

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 роки тому +11

    ለውሻ 45 ሽ ሆ ይሁን ለነገሩ ጥሩ አድርገሻል በዚህ ዘመን ካሉ ወንዶች ውሾች እጥፍ ይሻላሉ እምነታቸውስ ቢሆን በይ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 Рік тому

    የኔ ውድ ስትቀብጭ በጣም ነው የሚያምርብሽ ❤❤❤❤

  • @hayat6676
    @hayat6676 2 роки тому +16

    50ሺ እኛሰፈር መሬት ይገዛል 😋😏

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 2 роки тому +2

      ለእሬሳ ሳጥን መክተቻ ብቻ መሆን አለበት

    • @lucychala4174
      @lucychala4174 2 роки тому +1

      Yet sefer new

    • @asteraster7659
      @asteraster7659 2 роки тому +1

      @@Samrawit1921 ክክክክክ

  • @eteneshwoldemariam8138
    @eteneshwoldemariam8138 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ወደ ፊት እንሳዉ ዉለታሽን ይከፍላል አትጠራጠሪ የኔ ዉድ።

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 2 роки тому +8

    45 ሺ ይላል እንዴ ! እኔ 45 ውሻ አመጣልሽ ነበር ውዴ . በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤++

  • @Sejah-st1uz
    @Sejah-st1uz 9 місяців тому

    Eweyyyyy siyamer ❤❤❤❤❤ we need more videos

  • @yordanos211
    @yordanos211 2 роки тому +6

    So cute 😘 Willy welcome to UA-cam

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 роки тому

    ደስ የምትል ውሻ ነው ::ግን ጤኔኛሆኖ እንዲቆይልሽ ንፅህናውን መጠበቅ ክትባቱን ማስከተብ ፀጉሩን ማስቆረጥ ጥፍሩን ማስቆረጥ ይኖርብሻል ::በዚህ ላይ የስጠሽን ልጅ ምን ምግብ መመገብ እንዳለበት ጠይቂ ::በተረፈ ትልቅ ስጦታ ነው ያገኘሽው ::🐾🐩

  • @Minetube2123
    @Minetube2123 2 роки тому +5

    ሰዉ ምበላዉን አቶዋል እናንቴ ዉሻ በ45ሺ ብር ይህ ህይወት ምዛናዊ አደለም የምር!!!!!!!

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy 7 місяців тому

    ዩኔ ቀበጥ ሁሌም ደስስስስ ይበልሽ ይገባሻል❤❤

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 роки тому +3

    45ሺ 😳 እንደዚህ ቤኖረኝ አፊፍ ስራ ጅምሬ ውሻ ደሞ ሰው አጠያይቄ ባሳድግ እንጀራ ሆነ የምበላውን አብሮኝ ይበላል አለቀ ግ. ድስ የሚለው ከልጅነቴ ጅምሮ እኛ ግቢ ውሻ አይጠፋም አርጅተው ነው የሚሞቱት አንዷ ግን ብዙ ወልዳ ለሰው ልንሰጥ ስንል ነክሳኝ 17 መርፌ በእንብርቴ አስወጋቺኝ 😢

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 місяці тому

    ወይኔ ሙስሊመሆኔ ታድዬ ውሻኮ ነጃሳነው በጅአይነካም ያአላህ😢😢😢😢😢😢

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 2 роки тому +7

    ኢነአሊላሂ ወኢናሂ ራጂኡን ሀገራችን ወደየት እያመራች ነው የሰው ልጅ ይታረዳል ውሻ ተከብሮ 50 ሺ ይሸጣል አንተ ልቦና ስጠን

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq Рік тому

      Who says Islam cares less about animals?

  • @amanuelj2113
    @amanuelj2113 2 роки тому

    Yefelegishiwun bey igna indenegitalen(related with relationships) at the end of vedio heart beat normal.

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 роки тому +4

    45 ሺ 😂😂 ሆ አረ በማርያም አታስቁኝ
    ስደት ይቅርብኝኛ ተነስቼ ውሻ ላርባ እዴ 🤔🤔😂😂😂 እእ ምን ትላላችሁ

    • @eyerusalem6160
      @eyerusalem6160 2 роки тому

      አብረን እንሞክረዉ እስኪ😂😔

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 роки тому

      @@eyerusalem6160 ho ሰማሽልኝ በወር 20ሺ አፈር ከደቼ በልትን እቅልፍ አተን ነው ምናገኘው ውሻ አርብተን 45-50ሺ ካገኘን ምን እሰራለን በሰው ሀገር ውዴ 🤷‍♀️🤷‍♀️😘 አድ ትልቅ የውሻ irbata ከፍተን ሚሊየነር inun inji🥰

  • @DawitSimenehe
    @DawitSimenehe 2 місяці тому

    በርቺ ጥሩ ስራ ነው እህቴ❤😊🥰

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 2 роки тому +3

    እደጠበኩት ባይሆንም ወድጀዋለሁ😂#የኔ ቀበጥ♥️

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Місяць тому

    ሰውደሹ የኔ ውድ በረቹ ሰዉ መሰሎኞ❤️❤️❤️❤️❤️😅😅😅😅😅

  • @selamselam7545
    @selamselam7545 2 роки тому +12

    Welcome back Veronica N happy to see 🇪🇷

    • @Sunshine-rf3wc
      @Sunshine-rf3wc 2 роки тому +1

      🇪🇷🇪🇷so happy to see that too!

  • @ergoyeshanko8051
    @ergoyeshanko8051 2 роки тому

    Omaygad Waww gen Ene yemslg Sew Neber yene wud 💙💖💚❤❤

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 2 роки тому +11

    ደሞ እኔ ጓደኛየ ስትል ሰው መስሎኛል 😲😂😂😂😍😍😍😍😍😍

  • @efulavibe
    @efulavibe 2 роки тому

    ካንቺ ደስ ብሎኛል በጣም ትመቺኛለች ግን እናንተ ጋ ለዉጥ እኛ ነን እንጂ

  • @user-bc6yz7ut2i
    @user-bc6yz7ut2i 2 роки тому +8

    Congratulations on your new little fluffy family member. Looks so cute! Just like mine 🐻‍❄️👍🏼💖

  • @atsedemariam2162
    @atsedemariam2162 2 роки тому

    ውይ እናትየ በውሻው በጣም ወደድኩሽ ይሄ እርህራሄ ነው ጥሩ ሰው ነሽ በመፅሀፍ ቅዱስ ታናናሾች የተባሉት እንሰሳትን ነው ብዙዋቻችን ግን ጨካኞች ነን አንከባከባቸውም

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 2 роки тому +3

    ውይ ሲያምር ውሻ በጣም ታድለሽ

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube Рік тому

    anch lij gn m yeshalishal eneko yewond guadegnashin yemitasayign meslogn betam guagche nbr
    gn betam new emwodsh🥰🥰😘😘

  • @whoismylove1404
    @whoismylove1404 2 роки тому +4

    Owww am crying how so cute 🥰I can’t wait my son turns to 10 to surprise him 🐩

    • @Tata-mn7fm
      @Tata-mn7fm 2 роки тому

      ብሩን ስትቀባሉ ቀረፃ ውስጥ ባይገባ ጥሩ ነበር አባቴ transfer .

  • @solomonaddaa6617
    @solomonaddaa6617 2 роки тому +1

    ቬሮዬ በጣምነው የምወድሽ አድናቂሽነኝ

  • @salomemengistu2535
    @salomemengistu2535 2 роки тому +3

    He is so cute🥺

  • @yirgamesfin3935
    @yirgamesfin3935 2 роки тому

    kind heart woman veronica.....good pappy

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому +3

    🐕 smart & honest❤️👍

  • @belayneshmenber-u4i
    @belayneshmenber-u4i 9 днів тому

    ቬሮኒካ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል አ አ ነኝ

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 роки тому +5

    So cute 😢❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому +1

    ልጄ ብታይሽ ዛሬ አዳር የለኝም ነበር ዋውውው ሲያምር ምናለ ከኢትዮጵያ ውሻ ገዝቶ ማምጣት ቢቻል

  • @melesemihret6022
    @melesemihret6022 2 роки тому +5

    እኔ እኮ ብሩክን ነበር የምጠብቀው

  • @hanamengestu7633
    @hanamengestu7633 2 роки тому +1

    ታድለሽ በጣም ነው ውሻ የምወደው አድራሻቸው ሲናገሩ አይሰማም ሜንሽን ብታደርጊልን ጥሩ ነበር

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 2 роки тому

      i didn't pay attention but he did say he's name & youtuber negn ale eko

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 2 роки тому +3

    በጣምነው ምያምረው ግን ዋጋው

  • @ewnetdegnew4194
    @ewnetdegnew4194 2 роки тому

    My 10 min I will never get back.enjoy the dog though it’s a responsibility taken ,not only a comfort pet.

  • @mierafnigussie558
    @mierafnigussie558 2 роки тому +3

    omg he is so adorable

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 2 роки тому +1

    Wow betam tamralachou I swear ezgiyaber yitebekachou 💚💛❤️👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌️✌️✌️💯

  • @kallytube1986
    @kallytube1986 2 роки тому +4

    Do more videos wz him pls

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 роки тому +2

      ለሱ መሰል የገዛችው ዩቲዩብ ልትሰራበት