Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁለቱም የሚያስተምሩት የእግዚአብሔር ን ቃል ነው የሰው ሁሉ የአገላለጽ ጸጋ ሊለያይ ይችላል ማዳመጥ እና መረዳትም እንደየሰው ይለያያል እነዚህ አገልጋዮች ግን የእግዚአብሔርን ቃል እየገለጹት ነው ተጠቀሙበት ክርክር አይበጂም ።
ስለ ሁለቱም ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!ማወዳደር ግን ጤናማ ነው ብዬ አላምንም።
በትክክል ወንጌልን የሚሰብክ ዳዊት ነው ለዚሕም ስብከቶቹ ምስክር ናቸው
እውነት ነው
ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???
Wow.....ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???Thank you so much Sol Bekele.
Asdeneqi temertochu wusx legaziki.....የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1 - ክፍል 24 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
yemrim dnq astemari nwuu
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ድንቅ ቃል ነው ያስተላለፍክልንፓሰተር ዳዊት ብዙ አላውቅቅህም ግን ብዙ ከተምህርትህ ተምሬአለሁ ተባረክ ወንድሜ
ሁለቱም በተሰጣቸው ልክ አገልግለዋል🙏 ነገር ግን እኔ በበኩሌ ወንድም ዳዊት ፋሲልን በአገልግሎቱ በጣም ተባርኬበታለው
ጴጥሮስ እና ጳውሎስ በላቸው ዮኒ ችኩል ነው ልክ እንደ ጴጥሮስ ዴቫ ደግሞ እንደ ጳውሎስ እረጋ ያለ ነው
ሰው ከወንጌል መልዕክት ይልቅወደ ተራ ነገር ዘረኝነት ውስጥ ገብተውየእግዚአብሔር ቃል በተርታ ተረት መቀየጥ የዘረኝነት በሽታ ነውነጻ መውጣት አለብን።
ሁለቱም የሚያገለግልሉት የእግዚአብሔር መንግስት ነው ።ወንድማማቾች ነችው!ማወዳድሩን ምን አመጣው ?-እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ።
❤
Aydelum Andu Wengel eyesebeka newAndu motivational speech eyarege new
Dave my bro thanks , you are free from poletics
ሁለቱም ሚገርም ነገር ነው ሚያስተምሩት አገልግሎት ልዩልዩ ነው እንደተሰጣቸው አገልግለዋል ይብዛላቸው
❤❤❤❤ዳዊት የተረጋጋ ሰው ነው ደስ ይለኛል❤❤
ዳዊት ጌታ ይባርክ
ሁለቱም የእያሱስ ወታዳር ነቻው እወደቻወለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ይገረመኛል ጌታ የሰጣቸው ፀጋ
ፀጋው ይብዛልህ ዴቭ
Abetu dawit ewenetem dawit nehe geta yebarekehe yeteregagahe geta yebarekehe uuuuuuuu yemisemuhe yetebareku nachew egzaber tsegawen atereferefelehe geta barekohal dessss selee eweneten yemitereter agelgaye yazughe lekekughe yematel glory be to God keberun legeta sesema weye aderku abete kalluna fichew bless you more
Dave is a unique one.
ጌታ ይባርክህ እንዲህ የሚጠቅም የሚፈውስ ነገር ማቀናበር መልካም የው
Dave tnx❤❤
ወንድም ዳዊት መወራጫት የለ መጮህ የለ መዝለል የለ እረጋ ብለህ ስለምታስተምር በደንብ እንረዳለን
ካልተወራጨ ካልጮኸና ካልዘለለ በመንፈስ ቅዱስ አልተሞላም ። ባስቸኳይ በልሳን መሞላትና መወራጨት መጀመር አለበት ።
😭😭😭
@@yfantaye3977 ታዲያ ሀሰተኛ ነብያት የተባሉት በሙሉ የሚጮሁት መንፈስ ተሞልተው ነው??🤔🤔🤔 የእግዚአብሔር መንግስት በፍጹም ጨዋነት የምትመራ ናት።።እነ ጳውሎስ ሁሌ ይዘሉ ነበር??
@@ዮሐናዮሐና sister የምስማማው ካንቺጋ ነው ። የኔ መልስ ፣ መጮህ መዝለል አለባቸው ስል I don't know. ባማርኛ እንዴት እንደሚባል ፣ I was just being "sarcastic"God bless you sister.
Sew endetesetew nw eshi
ሠው ከተወለደ አይጠፋም የሚገርም ትምህርት ዳዊት
ዮናታን እባክህ እንዳዊት ወንጌልና ወንጌል ስበክ ወይም ከሱ ተማር
both of them are good teachers but Dav is the popular teacher in whole Ethiopia
ፀጋ ይብዛላችሁ
ማወዳደረቱን አወዳደርክ
እኔ ተረጋግቶ ሳይጮህ የሚያስተምር አንደ ዳዊት ያለ አስተማሪ ይመቸኛል ይገባኛል በጣም ሚወራጭ ያስጨንቀኛል
s
Tolo bele psychiatrist gare hid wodeme
dave is unique
E/r le jima hizb yeseteh bereket tsega yibzalih
Dav❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክ አሜን
አሜን🙏🙏🙏🙏
God bless you more than today praise Lord
Dave is our icon
Sile 2tum Geta yibarek
Dawit fasil 😘😘💕💕
Egziyabhern tazew betesetachew edel ye egziyabhern mengest eyagelegelu bezwochen kechelma eyaswetu new geta erdtachew geta yebarek egziyabher tegan yemisetew edewedede new geta zemenachew yebarek
One is motivational preacher and the other is a preacher.
ኦ!!!!!!!!! በጣም አሪፍ
በጣም የሚያሳፍረውይህ ዳዊት ከሚባል ሰውዬኒን ማወዳደር❤ይህ የተቀባ ሰው😂እንዴት የእግዚአብሔርን ቃል በሙላት ያለበት ሰው ጋር ዬኒን ታመሳስላላችሁ ይቅር ይበላችሁቃል የለበትም ታሪክ ተረት ከሚያወራ ሰው❤ዮኒ ኃይል ይጨምራልንፁህ ሰው ስለሆነ❤በጌታ ቤት ቁመት ትለካካለህ ምቀኛ ሸረኛ የፈለገበት ሄዶ ይደፍ
ከንግግሩ ኢየሱስ የለበትምፓለቲከኛእስቲ ስለ እየሱስ አውራአንተ ከዬኒ ጋር መወዳደር ካሰብክ ታሳፍራለህእየሱስን ስበከውረጋ ብለህ ብሰብክ ትክክልህ ነህ ማለት ነውአረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሼሼሼሼሼሼሼሼሼነው
Blessed Video, Good message!!!
Big up
Good work bro keep it up
Dave❤
Yonatan Akiliu john 7 eko ke contxt wechi new yesbakew enadt new denki yehonaew
እናንተን ያስነሳ ያህዌህ ስሙ ለዘለኣለም የተመሰገነ ይሁን።
ኡኡኡኡኡ.... የሰውን ችግርማ ከድነት ጋር አታገናኝ በልልኝ። ይህ የሀሰት ትምህርት ነው። ድነት በፀጋው በእምነት በኩል በነፃ የሚሰጥ ነውና።
ዳዊትን ከነዚ ጋር ማወዳድር አይከብድም
ዮናታን በትውልድ መካከል በልዩ ቅባት የተነሳ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው❤❤❤
አንተ ሰው አድስ ፍጥረት ለመሆን ከዘረኝነት በሽታ ነጻ ዉጣ
ጋይስ ዳዊት እኮ እየሱስን እንጂ ሌላ አይሰብክም አለቀ
@@tiyaabeki9164 tadya antem eko eyawedaderk new mkniyatum enezih kalkachew be ewket kef kalut gar dawit tawedadraleh malet new
Geta yifeweseh
Yegermal!!!Kome, belene eyayene newTebarek,pastor dawit
Wey yene astemari dawit anteeko tleyaleh
ዮናታን አሥመሣይ
Ayi David
መጮህም ሆነ መረጋጋት የመንፈሳዊነት መለኪያ አይደለም መለኪያው የሚናገሩት የቃሉ መልዕክት ነው።
Deve you are uniqu
dave weste new pls part 2
Geta yibrk
@kOKEBE besakkkkkkkkkk Davyen miwedader astemari yelem.
Hhhh ayinshin kesewu ansh indat senaky👺🤔😁😁🤷♀️
ኤሬ ተው ከዘረኝነት በሽታ ውጡከእኛ ውጭ ሰው የለምአትበሉ ነውር ነው
❤❤❤
😮😮
Dawitin????? Ayideregim
sol ወንድም ዳዊትን ከነዚህ ጋር ማቅረብ ትንሽ አይመጥንም
ወይ ጉድ ዮናታን በምድርቱ ላይ ተጽዕኖ ፈጣር ሆኖ በልዩነት የተነሳ የትውልድ አባት ነውከዘረኝነት በሽታ ነጻ ውጡየአመለካከት ለውጥ ከለለአይመጣም ነጻነት ።
መሲ እኛ አንመጣጠንም ማለት እንችላለን?ጌታ እንኳ የሰውን ልጅ አይመጥኑኝም ሳይል በአምሳሉ ፈጥሮናል!!!!!!አልፎም ተሰቅሎልናል።ዴቭ እና ዮኒ ግን እንዲህ አይባባሉም።ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን።ተረዳሽኝ?????
@@sineduayele6519 thank you
@@aelem9164 አከብርሻለሁ!!!!!
@@sineduayele6519 አመስግናለሁ እኔ አልተማርኩም ጌታግን እናት አባት ሁሉን ሆኖ አሳድጎኛል ቋንቋ የማይሰሙ አያቶች እናቶችሰልኩን አናታቸው ላይ ተሸክመው ተበርከው መልክቱን እየሰሙ ባለበት አይመጣጠኑም ሲሉ የእግዚአብሔር ቃል ደሞ መሃይማተን አሰተዋይ አረጋለሁ ይላል እኛን ከጌታቤት ወዴት ሊያረጉን ነው በማለት መፀለይ ሲኖርብኝ አጠፋሁ ሰለመለሰከኘ አመሰገናለሁ በጣም ተሳሰቻለሁ የሰማይ አምላከ የባርክህ
Kedawit gare atanetsatserew
YONATAN YE TEFEXIRO MALETIM YE NIGIGIR CHILOTA ALEW BETERE KE DAWIT GAR. AYIWEDADERIM
YONATAN MEZILEL NA BE MECHEW YAMINAL MOKITA KENITU MOKITA
1 Corinthians 3 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ1: እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።2: ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤3: ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?4: አንዱ፦ እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ ሁለተኛውም፦ እኔ የአጵሎስ ነኝ፤ ቢል ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?5: አጵሎስ እንግዲህ ምንድር ነው? ጳውሎስስ ምንድር ነው? በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው፤ ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንደ ሰጣቸው ያገለግላሉ።
Enate ye Ethiopia bereketoche
አንተ ወንድም እባክህ ፓሰተር ዳዊትን እዚህ ወጀብ ዉስጥ አትክተተዉ። part 1 ብለህ እሱን ከዩናታን ጋር አወዳደርከዉ። አሁንም ልትከተዉ ነዉ። ስለዬናታን የምታወራ ከሆነ ስለ ዬናታን አዉራ በቃ period.
ወይሰይጣን ይለቃል። 🌈🌈🌈🌈🌈
እኔ እማውቀው አለማወቄን ከሚለው ብሂል በስተቀር አራጅህን ማን ልትለው ትችላለህ??? 🌈🌈🌈🌈🌈
Ere huketachehum betelwyeye menged christn eyegeletu wendimemechoch nechew tesegehun yabzelechew
ወይ ጨቅላው ዳዊት ፍሲል።ሶል በቀለ ምናምንብለሽ በሌላሰውስምደሞ ቁጭብለሽ እንዳንቺ አሮጌ በሆነ ቀፎ እያቀነባበርሽ።ራስሽአስተያየትሰጪምመስለሽ ዴቭዬ ምናምንእያልሽትቀባጥሪጀመርሽአይደል??ሴታሴት።
ደሞ ከዮናታንምጋራ ራስሽንማወዳደር ያምርሽጀመር??ተራራራ
ዳዊት የጌታን ቃል ይሰብካል ዮናታን ግን ተረተረት ና ኮምዲያን ነገር ነው የሰውን ስሜት ቀስቃሽ ብቻ ከጌታ መንፈስ የራቀ ተረፍ ነው
የ66 መጽሐፍ፣ በተቃውሞ መንፈስ ፣ በጀርመን አገር የተወለደው በ ዳቢሎስ መንፈስ እያጨደ ይህነን ጅል ወጣት ወደሞት እየነዳው ይገኛሉ። ይህ ሁሉ ወጣት እውነት ከሱ ላይ እንደ ተወሰደ ምንም ፍንጭ የለውም ። ከዚህ ከተቃዋሚዎች እስር ቤት እንደኔ አይነቱ እድለኛ ካልሆነ በቀር መቼም አይፈታም ። ሳታቋርጡ እውነትን ፈልጉ
እየሱስ ብቻ ነው እውነት በቃ
@@persistence.3322 ትክክል ነው። ጥያቄው የትኛው እየሱስ? እና ከየትኛዋ ማርያም የሚወለደው?የአባቶቼ ማሪያም ከኢየሱስ በቀር ሌላ ልጅ የላትምየምዕራቡ ዓለም ማርያም ግን ፀጋው ተገፎ፣ ድንግልናዋን ፈርሶ ከወንድ ጋ የተኛች ብሎም ሌሎች ልጆችን የወለደች ፣ ከዚህ ሴት የሚወለደው ስሙ የሱስ የተባለው ለእኔ በመስቀል ላይ አልተሰቀለም ፣ አልሞተም፣ ከሙታንም አልተነሳም፣ ወደ ሰማይም ዐላረገም ዳግመኛም አይመጣም
With out understand you are complain God greac or reject
ተው እንደ ቆሮንጦስ ሰዎችእኔ የአጵሎስእኔ የጳውሎስ ማለት አቁሙ
ego ayasifeligim ale? anid qen ke addis ababa wede hawassa be plane abiren heden, hi alegn hi alikut tefah minamin alegn esu church ehed sileneber. keza ke airport wede ketema yizogn endihed liteyiqew wede mekinaw sitega eyayegn mesitawetu kef aregew. Ego new yalew? wey Ego. yageligil gin were bicha ayarigew. betam new yegeremegn yezan qen.
Dave❤️❤️❤️
ሁለቱም የሚያስተምሩት የእግዚአብሔር ን ቃል ነው የሰው ሁሉ የአገላለጽ ጸጋ ሊለያይ ይችላል ማዳመጥ እና መረዳትም እንደየሰው ይለያያል እነዚህ አገልጋዮች ግን የእግዚአብሔርን ቃል እየገለጹት ነው ተጠቀሙበት ክርክር አይበጂም ።
ስለ ሁለቱም ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!ማወዳደር ግን ጤናማ ነው ብዬ አላምንም።
በትክክል ወንጌልን የሚሰብክ ዳዊት ነው ለዚሕም ስብከቶቹ ምስክር ናቸው
እውነት ነው
ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???
Wow.....ይሄ ዳዊት የሚሉት የሚገርም አስተማሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላውቀው ???
Thank you so much Sol Bekele.
Asdeneqi temertochu wusx legaziki.....
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1 - ክፍል 24 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
yemrim dnq astemari nwuu
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ድንቅ ቃል ነው ያስተላለፍክልን
ፓሰተር ዳዊት ብዙ አላውቅቅህም ግን ብዙ ከተምህርትህ ተምሬአለሁ ተባረክ ወንድሜ
ሁለቱም በተሰጣቸው ልክ አገልግለዋል🙏 ነገር ግን እኔ በበኩሌ ወንድም ዳዊት ፋሲልን በአገልግሎቱ በጣም ተባርኬበታለው
ጴጥሮስ እና ጳውሎስ በላቸው ዮኒ ችኩል ነው ልክ እንደ ጴጥሮስ ዴቫ ደግሞ እንደ ጳውሎስ እረጋ ያለ ነው
ሰው ከወንጌል መልዕክት ይልቅ
ወደ ተራ ነገር ዘረኝነት ውስጥ ገብተው
የእግዚአብሔር ቃል በተርታ ተረት መቀየጥ የዘረኝነት በሽታ ነው
ነጻ መውጣት አለብን።
ሁለቱም የሚያገለግልሉት የእግዚአብሔር መንግስት ነው ።
ወንድማማቾች ነችው!
ማወዳድሩን ምን አመጣው ?
-እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ።
❤
Aydelum Andu Wengel eyesebeka new
Andu motivational speech eyarege new
Dave my bro thanks , you are free from poletics
ሁለቱም ሚገርም ነገር ነው ሚያስተምሩት አገልግሎት ልዩልዩ ነው እንደተሰጣቸው አገልግለዋል ይብዛላቸው
❤❤❤❤ዳዊት የተረጋጋ ሰው ነው ደስ ይለኛል❤❤
ዳዊት ጌታ ይባርክ
ሁለቱም የእያሱስ ወታዳር ነቻው እወደቻወለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ይገረመኛል ጌታ የሰጣቸው ፀጋ
ፀጋው ይብዛልህ ዴቭ
Abetu dawit ewenetem dawit nehe geta yebarekehe yeteregagahe geta yebarekehe uuuuuuuu yemisemuhe yetebareku nachew egzaber tsegawen atereferefelehe geta barekohal dessss selee eweneten yemitereter agelgaye yazughe lekekughe yematel glory be to God keberun legeta sesema weye aderku abete kalluna fichew bless you more
Dave is a unique one.
ጌታ ይባርክህ እንዲህ የሚጠቅም የሚፈውስ ነገር ማቀናበር መልካም የው
Dave tnx❤❤
ወንድም ዳዊት መወራጫት የለ መጮህ የለ መዝለል የለ እረጋ ብለህ ስለምታስተምር በደንብ እንረዳለን
ካልተወራጨ ካልጮኸና ካልዘለለ በመንፈስ ቅዱስ አልተሞላም ። ባስቸኳይ በልሳን መሞላትና መወራጨት መጀመር አለበት ።
😭😭😭
@@yfantaye3977 ታዲያ ሀሰተኛ ነብያት የተባሉት በሙሉ የሚጮሁት መንፈስ ተሞልተው ነው??🤔🤔🤔 የእግዚአብሔር መንግስት በፍጹም ጨዋነት የምትመራ ናት።።እነ ጳውሎስ ሁሌ ይዘሉ ነበር??
@@ዮሐናዮሐና sister የምስማማው ካንቺጋ ነው ። የኔ መልስ ፣ መጮህ መዝለል አለባቸው ስል I don't know. ባማርኛ እንዴት እንደሚባል ፣ I was just being "sarcastic"
God bless you sister.
Sew endetesetew nw eshi
ሠው ከተወለደ አይጠፋም የሚገርም ትምህርት ዳዊት
ዮናታን እባክህ እንዳዊት ወንጌልና ወንጌል ስበክ ወይም ከሱ ተማር
both of them are good teachers but Dav is the popular teacher in whole Ethiopia
ፀጋ ይብዛላችሁ
ማወዳደረቱን አወዳደርክ
እኔ ተረጋግቶ ሳይጮህ የሚያስተምር አንደ ዳዊት ያለ አስተማሪ ይመቸኛል ይገባኛል በጣም ሚወራጭ ያስጨንቀኛል
s
Tolo bele psychiatrist gare hid wodeme
dave is unique
E/r le jima hizb yeseteh bereket tsega yibzalih
Dav❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክ አሜን
አሜን🙏🙏🙏🙏
God bless you more than today praise Lord
Dave is our icon
Sile 2tum Geta yibarek
Dawit fasil 😘😘💕💕
Egziyabhern tazew betesetachew edel ye egziyabhern mengest eyagelegelu bezwochen kechelma eyaswetu new geta erdtachew geta yebarek egziyabher tegan yemisetew edewedede new geta zemenachew yebarek
One is motivational preacher and the other is a preacher.
ኦ!!!!!!!!! በጣም አሪፍ
በጣም የሚያሳፍረው
ይህ ዳዊት ከሚባል ሰው
ዬኒን ማወዳደር
❤ይህ የተቀባ ሰው
😂እንዴት የእግዚአብሔርን ቃል በሙላት ያለበት ሰው ጋር ዬኒን ታመሳስላላችሁ ይቅር ይበላችሁ
ቃል የለበትም ታሪክ ተረት ከሚያወራ ሰው
❤ዮኒ ኃይል ይጨምራል
ንፁህ ሰው ስለሆነ❤
በጌታ ቤት ቁመት ትለካካለህ
ምቀኛ ሸረኛ የፈለገበት ሄዶ ይደፍ
ከንግግሩ ኢየሱስ የለበትም
ፓለቲከኛ
እስቲ ስለ እየሱስ አውራ
አንተ ከዬኒ ጋር መወዳደር ካሰብክ
ታሳፍራለህ
እየሱስን ስበከው
ረጋ ብለህ ብሰብክ ትክክልህ
ነህ ማለት ነው
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሼሼሼሼሼሼሼሼሼነው
Blessed Video, Good message!!!
Big up
Good work bro keep it up
Dave❤
Yonatan Akiliu john 7 eko ke contxt wechi new yesbakew enadt new denki yehonaew
እናንተን ያስነሳ ያህዌህ ስሙ ለዘለኣለም የተመሰገነ ይሁን።
ኡኡኡኡኡ.... የሰውን ችግርማ ከድነት ጋር አታገናኝ በልልኝ። ይህ የሀሰት ትምህርት ነው። ድነት በፀጋው በእምነት በኩል በነፃ የሚሰጥ ነውና።
ዳዊትን ከነዚ ጋር ማወዳድር አይከብድም
ዮናታን በትውልድ መካከል በልዩ ቅባት የተነሳ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው❤❤❤
አንተ ሰው አድስ ፍጥረት ለመሆን ከዘረኝነት በሽታ ነጻ ዉጣ
ጋይስ ዳዊት እኮ እየሱስን እንጂ ሌላ አይሰብክም አለቀ
@@tiyaabeki9164 tadya antem eko eyawedaderk new mkniyatum enezih kalkachew be ewket kef kalut gar dawit tawedadraleh malet new
Geta yifeweseh
Yegermal!!!
Kome, belene eyayene new
Tebarek,pastor dawit
Wey yene astemari dawit anteeko tleyaleh
ዮናታን አሥመሣይ
Ayi David
መጮህም ሆነ መረጋጋት የመንፈሳዊነት መለኪያ አይደለም መለኪያው የሚናገሩት የቃሉ መልዕክት ነው።
Deve you are uniqu
dave weste new pls part 2
Geta yibrk
@kOKEBE besakkkkkkkkkk Davyen miwedader astemari yelem.
Hhhh ayinshin kesewu ansh indat senaky👺🤔😁😁🤷♀️
ኤሬ ተው ከዘረኝነት በሽታ ውጡ
ከእኛ ውጭ ሰው የለም
አትበሉ ነውር ነው
❤❤❤
😮😮
Dawitin????? Ayideregim
sol ወንድም ዳዊትን ከነዚህ ጋር ማቅረብ ትንሽ አይመጥንም
ወይ ጉድ ዮናታን በምድርቱ ላይ ተጽዕኖ ፈጣር ሆኖ በልዩነት የተነሳ
የትውልድ አባት ነው
ከዘረኝነት በሽታ ነጻ ውጡ
የአመለካከት ለውጥ ከለለ
አይመጣም ነጻነት ።
መሲ እኛ አንመጣጠንም ማለት እንችላለን?ጌታ እንኳ የሰውን ልጅ አይመጥኑኝም ሳይል በአምሳሉ ፈጥሮናል!!!!!!አልፎም ተሰቅሎልናል።ዴቭ እና ዮኒ ግን እንዲህ አይባባሉም።ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን።ተረዳሽኝ?????
@@sineduayele6519 thank you
@@aelem9164 አከብርሻለሁ!!!!!
@@sineduayele6519 አመስግናለሁ እኔ አልተማርኩም ጌታግን እናት አባት ሁሉን ሆኖ አሳድጎኛል ቋንቋ የማይሰሙ አያቶች እናቶችሰልኩን አናታቸው ላይ ተሸክመው ተበርከው መልክቱን እየሰሙ ባለበት አይመጣጠኑም ሲሉ የእግዚአብሔር ቃል ደሞ መሃይማተን አሰተዋይ አረጋለሁ ይላል እኛን ከጌታቤት ወዴት ሊያረጉን ነው በማለት መፀለይ ሲኖርብኝ አጠፋሁ ሰለመለሰከኘ አመሰገናለሁ በጣም ተሳሰቻለሁ የሰማይ አምላከ የባርክህ
Kedawit gare atanetsatserew
YONATAN YE TEFEXIRO MALETIM YE NIGIGIR CHILOTA ALEW BETERE KE DAWIT GAR. AYIWEDADERIM
YONATAN MEZILEL NA BE MECHEW YAMINAL MOKITA KENITU MOKITA
1 Corinthians 3 (አማ) - 1 ቆሮንቶስ
1: እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።
2: ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤
3: ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?
4: አንዱ፦ እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ ሁለተኛውም፦ እኔ የአጵሎስ ነኝ፤ ቢል ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?
5: አጵሎስ እንግዲህ ምንድር ነው? ጳውሎስስ ምንድር ነው? በእነርሱ እጅ ያመናችሁ አገልጋዮች ናቸው፤ ለእያንዳንዳቸውም ጌታ እንደ ሰጣቸው ያገለግላሉ።
Enate ye Ethiopia bereketoche
አንተ ወንድም እባክህ ፓሰተር ዳዊትን እዚህ ወጀብ ዉስጥ አትክተተዉ። part 1 ብለህ እሱን ከዩናታን ጋር አወዳደርከዉ። አሁንም ልትከተዉ ነዉ። ስለዬናታን የምታወራ ከሆነ ስለ ዬናታን አዉራ በቃ period.
ወይሰይጣን ይለቃል።
🌈🌈🌈🌈🌈
እኔ እማውቀው አለማወቄን ከሚለው ብሂል በስተቀር አራጅህን ማን ልትለው ትችላለህ???
🌈🌈🌈🌈🌈
Ere huketachehum betelwyeye menged christn eyegeletu wendimemechoch nechew tesegehun yabzelechew
ወይ ጨቅላው ዳዊት ፍሲል።ሶል በቀለ ምናምንብለሽ በሌላሰውስምደሞ ቁጭብለሽ እንዳንቺ አሮጌ በሆነ ቀፎ እያቀነባበርሽ።ራስሽአስተያየትሰጪምመስለሽ ዴቭዬ ምናምንእያልሽትቀባጥሪጀመርሽአይደል??ሴታሴት።
ደሞ ከዮናታንምጋራ ራስሽንማወዳደር ያምርሽጀመር??ተራራራ
ዳዊት የጌታን ቃል ይሰብካል ዮናታን ግን ተረተረት ና ኮምዲያን ነገር ነው የሰውን ስሜት ቀስቃሽ ብቻ ከጌታ መንፈስ የራቀ ተረፍ ነው
የ66 መጽሐፍ፣ በተቃውሞ መንፈስ ፣ በጀርመን አገር የተወለደው በ ዳቢሎስ መንፈስ እያጨደ ይህነን ጅል ወጣት ወደሞት እየነዳው ይገኛሉ። ይህ ሁሉ ወጣት እውነት ከሱ ላይ እንደ ተወሰደ ምንም ፍንጭ የለውም ። ከዚህ ከተቃዋሚዎች እስር ቤት እንደኔ አይነቱ እድለኛ ካልሆነ በቀር መቼም አይፈታም ። ሳታቋርጡ እውነትን ፈልጉ
እየሱስ ብቻ ነው እውነት በቃ
@@persistence.3322
ትክክል ነው።
ጥያቄው የትኛው እየሱስ? እና ከየትኛዋ ማርያም የሚወለደው?
የአባቶቼ ማሪያም ከኢየሱስ በቀር ሌላ ልጅ የላትም
የምዕራቡ ዓለም ማርያም ግን ፀጋው ተገፎ፣ ድንግልናዋን ፈርሶ ከወንድ ጋ የተኛች ብሎም ሌሎች ልጆችን የወለደች ፣ ከዚህ ሴት የሚወለደው ስሙ የሱስ የተባለው ለእኔ በመስቀል ላይ አልተሰቀለም ፣ አልሞተም፣ ከሙታንም አልተነሳም፣ ወደ ሰማይም ዐላረገም ዳግመኛም አይመጣም
With out understand you are complain God greac or reject
ተው እንደ ቆሮንጦስ ሰዎች
እኔ የአጵሎስ
እኔ የጳውሎስ ማለት አቁሙ