@@AzebWeldearegay-cx3hm I am sorry for the comment I just misunderstood his motive the creator you God bless you for your polite advice I know the bible it is in the bible but I thought he did that to catch attention of people. I will delete my comment it is not constructive
Why don't you read the Bible,he is talking about Revelation book of the Bible(prophecy). This is what Ethiopians problem arise,you just heard the pretext,never read the Bible so you are arrogant and ignorant. Shameful!
Not Dawit Fassil but bible say about this. After rapture of church tribulation of Israel will be high. After 7 years Israel will be redeemed by messiah
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል.
ኢየሱስ ይመጣል
@@belayneshtadesse6315 በልዬ ኢየሱስ የት ሄዷል በይ? እንዴት ያለ ንግግር ነው እባክሽ? ምነው ቃሉን በደንብ አልተማርሽም እንዴ? መንግስተ ሰማያት በእናንተ መካከል ናት ካለ በኋላ ተመልሳ ልትመጣ ሄዳለች ብሎናል እንዴ ቅዱሱ? ኧረ በጭራሽ! ይልቁን እኔ እስከአለም ፍጻሜ ድረስ ከእናንተ ጋር ነኝ አላለምን? ማነው ሀሰተኛ አንች ወይስ የሱስሽ? በይ እቴዋ አስተካክይ!!!
ዳዊት ወንድማችን ብቸኛ የጌታ ሰዉ ፀጋዉ ይብዛልህ
ብቸኛ ተው ጌታ ብዙ ምርጦች አሉት
ሰላምና ጤና ላንተ ይሁን ውንድም ዳዊት
እስራኤል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑና እንዲቀበሉ እንዲድኑ እፀልያለሁ ። ለዘላለም ሕይወት መዳን ይሁንላቸው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚሕአቤሄር የላከልን ወንጌላዊ ።
በዚህ ትምህርት ሰይጣን (የክርስቶስ ተቃዋሚዎች) እንደተቃጠሉ በኮሜንቱ ላይ ያስታውቃል ወንድማችን ከዚህ በበለጠ ጌታ ይጨምርልህ ዘመኑ ቀርቡዋል እንዲህ አይነት ትምህርት ያስፈልጋል እስራኤላውያን በፊታቸው ምን እንደቆመ ቢያውቁ ጥሩ ነበር።
የእስራኤል ካህናት ወደ እግዚአብሔር እጆቻቸውን ለፀሎተ አንሱ እኛም አብረናቸው እንፀልይ
Ewnet 💯💯 eslylacew lsrael aytefan❤❤
አባት ሆይ በህይወት ዘመን አንትን ፈርቼ እንዳልፍ እርዳኝ ደመና አይተው ነገ ይዘንባል ዜና እየሰሙ ትንቢት ከመናገር ጠብቀኝ አደራ 🙏🙏🙏
ከቻልክ ሙሉን ስማ Dave ስለ መጨረሻው ዘመን ትምህርት ያስተማረውን ቆርጦ እንጂ ትንቢት አይደለም
ትንቢቱን የመጽሓፍ ቅዱስ ትምህርቱን እንለይ እነጂ
ወንድማችን ያለው እኛ( ቤ/ክ) ከተነጠቀች በሖላ ነው ያለው:: ይህንን ደግሞ መጽሃፍ ቅዱስ ነው የተናገረው:: ትንቢት ብለህ ሰዎችን አታሳሳት ::
ይህ በመፅሀፍ ቅዱስ የተነገረ ትንቢት ነው ያለው። እይደለም እኔ የተናገርኩት መፅሀፍቅ ቅዱስ ቅየተፃፈው ቅዱስን የፃፉት ትንቢትነው ሰውየው ትንቢት ማለቱ አልተሳሳተም።
Did all the 12 tribes of Israel back to their land ???????
@@TakKasa-x5y ምን የሚያሳፍር ነገር አለ መፅሀፍቅዱስ የተፃፈው ነቢያቶች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ስለፃፉት ብዙው በንሱ ዘመን ስለሚፈፅመው ብቻ ስይሆን ስንትና ስንት ዘመን እልፍ ለመጣነው። አሁንእኛ የምንኖርበት ህይወት በዛ ዘመን የተፈፅመ ትንቢት ነው ።ስለዝህ shame on you ከማለት ቃሉን ማንበብና መረዳት የተሻለ ይመስለኛል።
@@AzebWeldearegay-cx3hm I am sorry for the comment I just misunderstood his motive the creator you God bless you for your polite advice I know the bible it is in the bible but I thought he did that to catch attention of people. I will delete my comment it is not constructive
Eko
ወንድሜ ዳዊት አባቴ ያክበረህ የወንጌል አርበኛ አንተ ዝም ብለህ ስበክ ጆሮው የተከፈተለት እንዳንተ ተንበርኮ መልእክት የሚቀበል የመስማትና የመታደደስ የቅድስና ፅጋ የበዛለት ያዳምጥሀል ብድራትህን እስማይ ታገኝዋለህ::
እንዳንዶች ወንድም ዳዊትን የምትቃወሙ ጆሮእችሁን እያሳክካችሁም ሆነ ትስሙታላችሁ::
እስኪ ቆም በሉና አስቡት እሱእኮ የሚስብክላችሁ ያነበውን የገባውን ንፁህ ወንጌልን ነውማስተዋል ያስፈልጋል ::
ዳዊት የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ወታደርነው
ወደዳችሁም ጥላችሁም ጌታ የሚጠቀምበት ሞገሳም ወንድማችን ነው ::
ተባረክ ዳዊት
ዋናው ነገር ውዴ ኢየሱስ ሊመጣ ነው እንዴት እንደጉዋጉሁ ጭቅጭቅ የለ ንዝንዝ የለ ጦርነት የለ የኑሮ ውድነት ነጋ መሸ የለ ድራግ የለ ጫት የለ መጠጥ የለ እርኩሰት የለ ውዴ ና ቶሎ ናልን ማሸነፍ መሸነፍ ስደት ጉስቁልና ሰልችቶናል እየሱሴ ተስፋችን ና አሳርፈን ፍጥረት ቃተተ የኔ ኢየሱስ የእኛ ኢየሱስ የጥቁር ነጩ ኢየሱስ የክርስቲያን የአህዛቡ ጌታ ኢየሱስ ልትመጣልን ነው ሀሌሉያ
@@mame8874 ውዴ ያልከው እውነተኛው የበጎች በር እኔ ነኝ ያለው ለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ? እሱ እኮ እኔ ስለእናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም ብሏልና የእናንተው እየሱስ ሌባው ሀሰተኛው ክርስቶስ እንዳይሆን መጠንቀቅ ሳይሻል አይቀርም።
ባሥተር ሥዎችን አታሳስት. የሥራሄል አምልክ ሣይሆን የአለማት ሁሉ ፈጣሪ ነው ያለው . ህባክህ !
ፍጣሪ ለሁልም ነው ለሥራሄል ብቻአይድለም
ትእቢት እና ትንቢት የተቀላቀለበት ዘመን።ጉራ
❤❤❤Amenn
God bless you
አም እስራኤል ሀይ
ሰውየው ትንቢት አለ እንጅ ውንድም ዳዊት በመፅሐፍ ያለውን ነው ያስተማረው ገብታችሁ ሙሉዉን ት/ት ስሙት Wendim Dawit Fassil Ministry የሴትቱ ዘር ብላችሁ ት/ቱን ተማሩ......
Wow
Egzabher amelke ye barkhe
Ere Isti Teregagu Kebet Chirstyan Nitket Behalanewu Ye Yeacob Mekera😢❤
ን እስራኤል ዝሕሉ አይድቅስን ኣይታኸስን እዩ።
Esirayeli Ayidochi Nacho
ሁሉ የአስራኤል ትንቢት ተፈፅመዎል ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏
ፍርድን አላይ☝️
Be maxam lay yetexafow filsxen naw metitefaw ane alakum kaluw naw
ከየ አገሩ የተሰበሰቡ ዲቃሎች የሥራኤል ልጆች አይባሉም እነርሡ ባድ ፈጣሪ ያመኑ ሢሆኑና እውነተኛ የሥራኤል ህዝቦች ሲሆኑ ነውጂ አትጃጃሉ
ዴቭ ድንቅ ስው
በአለም ፖለቲካ ባታቦኩ ምናለ ድሮም ጦርነት ነበረ አትቀደዱ ትንቢት ብሎ ነገር የለም
መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ሲፈጸም ላለማመን መምከር ለመጽሐፍ ቅዱስ የመሸነፍ ምልክት ያሳያል😂
prophecy prophecy major
Telat aynu eyaye erer yebl wendm dawit fasil Berta wedefit geta jesusa kntgra new
ሟርተኛ ሀዘን እና ሞት ለእስራኤል አልክ ለራስህ ይሁን በርግጥ ቀልዱ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ጌታ እንዲህ ብሏል ሰዉ ለሚናገርዉ ለእያንዳንዱ ከንቱ ንግግሩ በመጨርሻ ቀን ፍርድ ይሰጥበታል በእስራኤል ላይ ለሚሟርት ሁሉ ሟርቱ ወደ እራሱ ይመለስ የሚርግመን የተርገመ ይሁን የሚባርከን የተባርከ ይሁን
ሰውዬ የእግዚአብሄርን ቃል ሟርት ትላለህ እንዴ
Ene ye Israel Wedaj Negh. Gin Hasabh Kalun Kalemawek Yemeneche Endehone Eredalew …Bigebah Muwart Sayhon egha endinzegaj message new
Why don't you read the Bible,he is talking about Revelation book of the Bible(prophecy).
This is what Ethiopians problem arise,you just heard the pretext,never read the Bible so you are arrogant and ignorant.
Shameful!
@@worldoffun-dh9tt የእግዚአብሔርን ቃል አልተቃወምኩም ሲቀጥል ሁሉም ነገር የመጣው ከእስራኤል ነዉ ቃሉ ያልገባችሁ እናንተ ናችሁ የታሪኩን ባለቤት ና ከእኔ እወቅ ማለታችሁ ጌታ ኢየሱስ የመጣዉ ለገዛ ወገኖቹ ነበር እነሱ ግን ባለማወቅ ገፉት ለአርማዊያን አሳልፍዉ ሰጡት ይሄንም ያደርገዉ እራሱ እግዚአብሔር ነው ዉጭ ያሉት አሃዛቦች ወደ ቤቱ እስኪመጡ ድረስ ከዛ በኋላ ግን ለእስራኤላውያን የተሰወርዉ ይገለጥላቸዋል ያእኔ ነዉ አሃዛብ ሁሉ ኑ ወደ ያቆብ ታራራ እንሂድ የሚባባሉት ቀራኒዮ ተራራ ለአለም ሁሉ ቤዛ ሊሆን የተሰቀለዉ ጌታ ዳግም ሲመጣ እግሮቹ ደብር ዘይት ላይ ይቆማሉ ለህዝቡ ለእስራኤላውያንም ይዋጋላቸዋል እነርሱም ያኔ ያዩታል ታላቃ ለቅሶም ያለቅሱለታል እግዚአብሔር ን የአባቶቼን አምላክ👈 በስጋ የተገለጠዉን ጌታ አመልከዋለሁ ንጉስ 👑ከእስራኤል ከዳዊት ዘር ይወጣል የተባለለት በአባቶቼ የተነገርለት ኢየሱስ ጌታ ነው ያድና ይታደግማል 👈
💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ግዜዉ አሁን ነዉ የሚባለው TUBER ነዉ የፃፈዉ
ኪኪኪኪኪኪ የጎግማጎግ ጦርነት የተፃፈ ነው
Not Dawit Fassil but bible say about this. After rapture of church tribulation of Israel will be high. After 7 years Israel will be redeemed by messiah
ትክክል አይደለም መፅሃፍ ቅዱስ ይህንን አይናገርም ፣ቀድመን እንነጠቃለን የሚል ትምህርት ትክክል አይደለም ከፈለግህ እንደዋወል ፣
የአሁኑ እስራኤል ማለት እስራኤል ዘነፍስ ነው እነርሱንም በክርስቶስ እየሱስ ያመኑትን ማለት ነው ። ለዚህ ኒቆዲሞስ ምስክር ነው ።
እስራኤልን የሚጠብቀዉ ጌታ የት ሄዶ ነዉ እልቂት የሚሆነዉ
99ፐርሰንት ኢየሱስን የካዱ።አይሁድ ናቸው።ከሀዲ
መፅሐፍ ቅዱስ ነው እኮ ይህን ያለው። ልክ ነህ የኪዳን ሀገር ነች እስራኤል ነገር ግን ከፍፃሜ ዘመን አንፃር የተፃፈውን ማመን መቀበል ይገባናል!
ተዲያ ለምንበ ጀርመን የንያህል አይሁዳዊያን አለቁ
@@yohannesgetahun9344betekekl esrayl west yalwu hulum kerstyan adelum
መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ እልቂትማ አለ የጌታ ቃል አይለወጥም
ዜና ላይ የሰማሃዉን መልሰህ ትንቢት በለህ ታወራለህ?!!!!!!!!!!
ሙሉ ትምህርቱ የት ይገኛል ? በናታቹ
የሴቲቱ ዘር የሚል የክትትል ትምህርት ላይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ነው dawit fasil missionary ላይ
ይፋህ እሚነፋ
It is not dawit fasil's prophasy it is bibilical prophasy. Correct your title
ለዛሬ ብዙ አገኘህ ከዚህ ቦሀላ በእንቅልፍ ይውላልህ አንተን የሚያይህም ኮመንት የሚሠጥህም የለም ክርስቲያን ከሆንክ ይቅርታ ጠይቅ
ለምን ትዋሻላችው ወሸት ሀጽያት ነው ትምህርት እንጂ ትቢት አይደለም የሰው ስም አታጥፉ
awo tibete ayidelm timerti nw❤❤❤
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች
ግምት
የደነዘዘ ሕዝብ ማለት ጴንጤ ነው ሀገሪቱንም ማጥ ውስ እየከተታት ነው።
ምህረቱ ይብዛልህ
Geta ayenochehen yekefet
ሰትል???
ምን ታጭበረብራለህ ይህ የመጨረሻው ዘመን ትምህርትንጂ ትንቢት አይደለም
እሺ ምንድ ነው
Are yenante tinbit gimit treibt new tilku gimit
60ሚልዮን እስራኤልያዉያን ይጠፋሉ አሜን
ይናፍቅሀል😂
ቅጀታም 😂😂😂 💪💪🇮🇱🇮🇱 እስንት ኢስላም ሞታል በ እስራኢውል እጅ 😂😂 ገና ይቀጥላል የመሃመድ ልጂች የ ሲኢል ልጆች የተረገማቹ
This is a tentative intellectual guess on current afairs, not prophecy.
በእስራኤል ሟርት አይሰራም ሟርተኛ እዛ ጅማ ግባና አሟርት ሁል ጊዜ ስብከትህ ለሁለት የሚሰነጥቅ ነው
አንተን ለ 5 መሰንጠቅ ነበር
@@worldoffun-dh9tt ነበረ ግን ምን ያደርጋል
አያሟረትክ ያለኸው አንተ ነሕ እኮ 😂😂😂
አያሟረትክ ያለኸው አንተ ነሕ እኮ 😂😂😂
Kkkkk ……ይህ የዳዊት ፋሲል ትንቢት አይደለም ወንድሜ:: መፅሃፍህን በደን ካጠና already የተተነበየና የተፃፈ ነው::
Aye enate demena aytachu metembey btitewu min alew ebakachu temelesu
Ere brother yohe ye koyee timihrt new
Meategna lante yadergew balege
What is history ? Miraf yelewum?😂😂😂😂😂😂😂😂
What is he talking about? Does he know the Bible ? WTH 🤦
You don't understand him unless God opens your heart
እሰራኤል አርተፈሻል ሀገር
ጠፊ ነች
በጌታ አምነህ ከሆነ እግዚአብሔር ለማዳን አገልግሎት የተመረጡ እናመቼም የማይጠፉ ናቸው እንደው ውለታቸው አለብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይሁድ ነህ አንተም
ሲቀደድ ነው
የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነው የጨመረው የቀነሰው ነገር የለም
Bro metsafe kidusune tensh atena esti zembelek ke UA-cam yesemakewone atelefelefe. Bro christo le iranawi alemotem woye? Keisreal yeleke bekerstose yemeyamen hezeb Iran worst ale.
Mani alimotam ale?
😂@@gizew_ahun_nw
ወዠባራ ፡ የሰይጣን ፡ ጉራጅ ፡ ወሸላ
Balege geta yegeswtseg
Mastewal yestachu gata yerdachu
የሚሳደብ ከአባቱ ከሳጥናኤል የተማረውን ነው የሚያንጸባርቀው።