5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 237

  • @danielaboma7040
    @danielaboma7040 2 роки тому +62

    ይህን ውድ የአምላክ ቃል ና እውነት በህይወት እያለው በመስማቴ ከሁሉም ይበልጥ እድለኛ ነኝ ። የእየሱስ አምላክ ና አባትይባረክ ። ፀጋ ይብዛላቹ

    • @sarajamal4198
      @sarajamal4198 Рік тому

      እዉነት እራሴን እድአዉቅ ነዉ የደረከኝ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @AlemuAgensa
    @AlemuAgensa 3 дні тому

    ፀጋዉ ይባርክህ! የኢየሱስ ወታደር።

  • @girmachewasrat712
    @girmachewasrat712 2 роки тому +18

    እንደዚህ አይነት ትምህርቶች እየጠፉ ልዩ ወንጌል እየበዛ ባለበት ዘመን ይህን አይነት ቃል በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @desalegnermias2709
    @desalegnermias2709 2 місяці тому +1

    ስብከቱን ገና ሳልሰማው ተባረክ የሚልህ...ምክንያቱም ለአንተ እግዚአብሔር የሰጠውን ፀጋ አዉቃለው 🙏🙏🙏ተባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 роки тому +52

    የሚሰገርም ትምህርት ጌታን ከተቀበልኩ 25 አመቴ ነወ እንደዚህ አይነት ትምህርት ተምሬ አላቅም ብዙ እድሜ ይሰጥህ ክፍሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @misgana6313
    @misgana6313 7 місяців тому +2

    አቤቱ ጌታ እግዝአብሔር ሆይ ቃልህን በእውነት ዬምያስተምረ ሰው ስለ ሰጠን አመሰግነለሁ🤲 ዴቪ በብዙ ፀጋ ተባርክ በእየሱስ ስም ተከነዎን❤🙌❤️❤️

  • @bubumom8187
    @bubumom8187 Рік тому +8

    ጌታአንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በእውነት የእግዚአብሔርን ቃል ግልፅ በሆነ እና ጥበብበተሞላበት ትንታኔ እየተረዳሁ በመምጣቴ እየናፈቀኝ ነው ምሰማው ጌታ አብዝቶይባርክህ።

  • @WendmuteferiTeferi
    @WendmuteferiTeferi 24 дні тому

    አሜን።

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 2 місяці тому

    Davo....Davo....Davachin!......Long Live!..... Am Grateful to hear You!

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 2 роки тому +19

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን! በእውነት በአንተ በኩል እግዚአብሔር እየገለጠልን ስላለው ጥበቡ ሁልጊዜ ጌታን አመሰግናለሁ፡ ከዚህ በላይ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ!

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Рік тому +3

    ወይኔ ጌታ ሆይ በድንግዝግዝ እስካሁን ካንተ ጋር ኖርኩ ይህ ትምህርት አይኔን አበራው
    አንተ ወንድም ተባረክ

  • @RobotaKora
    @RobotaKora 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ተባረክልኝ

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe 2 місяці тому

    ኤናመሰግናለን በጣም በትምህርትህ ተጠቅመናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 роки тому +6

    የምትገርም የቃሉ ብርሐን የበራልህ አስተማሪ ተባረክ እውነትን የገለጠልህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክ 🙏
    እግዚአብሔር ፀጋነ ያብዛልህ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይጠበቅ 🙏🙏
    በጣም እናመሰግናለን ዉድ መምህር
    በርታ ጌታ ካንተጋር ይሁን 🙏🙏

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 5 місяців тому

    በእየሱስም ጸገ ይብዛልህ የእግዝአብሔር ሰው የምገርም ትምህርት ነው የጸገው ለቤት እግዝኣብሔር ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 7 місяців тому

    Tebareke ❤❤❤

  • @birhanuasfaw
    @birhanuasfaw 4 місяці тому

    Grace and peace to you from God

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 роки тому +2

    ፀጋው ይብዛልህ እንደዚህ ኣይነት የወንጌል ኣማኝ
    እየጠፋ ስለመጣ ክርስትና እና ክርስቶስ መዘባበቻ እየሆነ ነው ያለው የቃሉ ፈቺ የቃሉ እውነት ክርስቶስ ለሁላችንም ያብራልን 🍇🍇

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 роки тому +6

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም ዳዊት 🙌🙌ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል🙏🤔💞

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 5 місяців тому

    ወንድማችን ተባርክ እግዚአብሔር አይለውጥብን ፀጋ ይብዛልህ praying for you and your family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanutadewos7708
    @berhanutadewos7708 2 роки тому +5

    እግ/ር አንተን ለትዉልድ ሰጥቷኋል ሁል ጊዜ አሁንም ምህረቱ ይብዘል በርታ በርታ ብረቅዬ ወድሜ!!!

  • @ZinashWorkneh-z7w
    @ZinashWorkneh-z7w 29 днів тому

    Be blessed

  • @MengisteAbate
    @MengisteAbate 5 місяців тому

    geta.yibariki🙏

  • @ShawulMati
    @ShawulMati 3 місяці тому

    Dave blessed .

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Рік тому +2

    አረ እግዚአብሔር ይባርክህ የቃሉን እውነት በአንተ አልፎ መንፈስ ቅዱስ ስለገለጠልኝ ስላስተማረኝ ጌታ ይክበር

  • @chalakotola5955
    @chalakotola5955 2 роки тому

    Tebarek

  • @meseretmulu9859
    @meseretmulu9859 2 роки тому +2

    የሚገርም ትምህርት ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 роки тому +5

    ክብርት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋው ይብዛልህ በብዙ❤🥰🥰🥰

  • @tube1976
    @tube1976 2 роки тому +8

    ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን part2 ደግሞ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው

  • @fase-man6355
    @fase-man6355 2 роки тому +2

    የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ #መካከለኛነትና የቅዱሳን #አማላጅነት
    "እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት #ምልጃም ምስጋናም #ስለ_ሰዎች_ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ #ከሁሉ_በፊት_እመክራለሁ። #ሰዎች_ሁሉ_ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው #መካከለኛው ደግሞ #አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ራሱንም #ለሁሉ_ቤዛ_ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ #ምስክርነቱ ነበረ"
    (1ጢሞ 2፡1-6)
    ሃዋርያው ከቁጥር አንድ ጀምሮ እንዳየነው በቤተ ክርስቲያን(ማሕበረ ምዕመናን) ውስጥ "#ስለ_ሰው_ሁሉ ምልጃ(intercession) እንዲደረግ ይመክራል። ይህም ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰው ሁሉ ስለ ነገስታቱም እንድትማልድ በግልጽ የሚናገር ነው። ሃዋርያው ስለዚህ ጉዳይ "እመክራለሁ" ብሎ ሲናገር "#ከሁሉ_በፊት" በማለት መሆኑን ስንመለከት ደግሞ የጉዳዩን ትልቅነት እንድናይ ያደርገናል። ስለዚህም ደግሞ የቤተክርስቲያንን ምልጃ በቅዳሴዋ እና በሌሎች ጸሎቶቿም በስፋት እንመለከታለን። ይህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን የምልጃ ሥራ ደግሞ "#ሰዎች_ሁሉ_ሊድኑ_በሚወድ" አምላክ ፊት ደስ የሚያሰኝ እንደሆነ ይናገራል። ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሁሉ መማለዷ ሰዎች ሁሉ ይድኑ ዘንድ እንደሆነ በቀጥታ ያመለክተናል.. ምክንያት ከላይ ለሰዎች ሁሉ ምልጃ ይደረግ ካለን በሁአላ ቀጠል አድርጎ ደግሞ ሰዎች ሁሉ ይድኑ ዘንድ በሚወድ አምላክ ፊት ይህ ድርጊት የተወደደ እንደሆነ ይናገራልና..
    በነገራችን ላይ ስለ ቅዱሳን አማላጅነት ስናነሳ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሆነ ምልጃ ነው። ምክኒያቱም ቅዱሳኑ በቤተ ክርስቲያን(በአካሉ) ውስጥ ያሉ አባላት(ብልቶች) ናቸውና። ቤተ ክርስቲያን ስንል ደግሞ በሕይወተ ሥጋ በዚህ ዓለም ያሉትን የሚመለከት ብቻ ሳይሆን በላይ በሰማይም ያሉትን የሚመለከት ነው። ምክኒያቱም ቅዱሳንን ከክርስቶስ አካል ከሆነችው ቤተ ክርስቲያን ሞት አይለያቸውምና። ቅዱስ ጳውሎስ ሲናገር ደግሞ አንዱ ብልት ሌላውን አታስፈልገኝም ሊለው አይችልም:
    1 ቆሮንቶስ 12 (1 Corinthians)
    21፤ ዓይን እጅን፡- #አታስፈልገኝም_ልትለው_አትችልም፥ ወይም ራስ ደግሞ እግሮችን፡- አታስፈልጉኝም፡ ሊላቸው አይችልም።
    ታድያ ግን ይህ የምልጃ ሥራ ሁላችንን የሚመለከት ጉዳይ ከሆነ ትኩረታችንን በበለጠ ወደ ቅዱሳኑ ለምን አደረግን የሚል ሰው ቢኖር "የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች"[ያዕ 5:16] ይላልና ነው። ስለዚህም የእነሱን ጸሎት እንጠቀምበታለን። ከዚህ አንጻር በእውነት ይሄ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በጣም ድንቅ የሆነ ለቅዱሳን አማላጅነት ማስረጃ የሚሆን ነው።👍👍
    ጳውሎስ ይህን ያህል ተናግሮ አላበቃም ይልቁንም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሁሉ ትማልድ ዘንድ የክርስቶስን የመካከለኛነት ሥራ በማንሳት ያስረዳል። እንዲህም አለ
    "አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ያለ መካከለኛው ደግሞ አንድ ነው እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው"
    ይህም ደግሞ በሰዎችና በእግዚአብሔር መካከል የነበረውን የጥል ግርግዳ አምላክም ሰውም አንድ ጌታ በመሆን ማፍረሱንና እርቅን ማውረዱን ያመለክታል። "ብቸኛ መካከለኛ" መሆኑንም ያስቀመጠው ከላይ ቤተ ክርስቲያን ከምትሰራው የማስታረቅ ሥራ የእርሱን ሲለይ ነው። ምክኒያቱም ጌታ አስታራቂ የሆነው በምልጃ ሳይሆነ ራሱ ጳውሎስ ቁጥር 6 ላይ ግልጽ እንዳደረገው በቤዛነት ነው። "#ራሱን_ስለ_ሁሉ_ቤዛ_ሰጠ" እንዲል።
    ቤዛ የሚለው ቃል በግሪኩ ἀντίλυτρον(አንቲሉትሮን) የሚል ሲሆን ቃሉም ἀντί እና λύτρον ከሚሉ ቃላት የተገኘ ነው። ἀντί የሚለው "ምትክ" የሚለውን ሲያመለክት ይህም "ስለ ሁሉ" ብሎ በመናገሩ ምትክነቱ ስለ ሁላችን እንደሆነ ሲያስረዳ λύτρον የሚለው ቃል ደግሞ ቤዛነትን፣ ክፍያነትን ወይም ተላልፎ መሰጠትን የሚያመለክት ነው። ለምሳሌ በማቴ 20፡28 ላይ "..የሰው ልጅ ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ(λύτρον) ሊሰጥ መጣ" ተብሎ እንደተነገረው ማለት ነው።
    ክርስቶስ ስለሁላችን #ክፍያ ሆነ የምንለው በእኛ ቦታ ገብቶ በመሞቱ ነው። #ሞቱ_ፈውሳችን_ሆነ። ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳያስ በትንቢቱ እንደተናገረው "በእውነት ደዊያችንን ተቀበለ ሕማማችንንም ተሸክሟል.. ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ.. #በእርሱም_ቁስል_እኛ_ተፈወስን.. እርሱ የብዙዎችን ኃጢዓት ተሸከመ ስለ ዓመጸኞችም ተሰጠ"(ኢሳ 53)
    ስለዚህም የኛ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ በመሆን ሰውን ሳይመርጥ ስለሁሉ ራሱን ቤዛ አድርጎ በመስጠት ካስታረቀ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ደግሞ ሰውን ሳትመርጥ ስለሁሉ ትማልዳለች ነው። እዛው ላይ ቅዱስ ጳውሎስ ቀጠል ያደርግና "ይህም በገዛ ዘመኑ #ምስክርነቱ ነው" በማለት ይናገራል። የሚያስገርመውን የፍቅርን ምስክርነት ስለ ሁሉ ራሱን አሳልፎ በመስጠት አስቀመጠ። ለዚህም ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ይህንን ክፍል ሲተረጉም "ክርስቶስ ለአሕዛብም ሞቷልን?" በማለት ይጠይቅና "ያለ ጥርጥር እርሱ ለአሕዛብም ሞቷል እንግዲያውስ አንተም ስለ እነርሱም ለመጸለይ ሊከብድህ አይችልም" በማለት ይመልሳል(homilies on 1 timothy: hom. 7) ክርስቶስ ስለሁሉ ሞቶ ቤተ ክርስቲያን ስለሁሉ ትማልዳለች። #ሁሉም_በፍቅር_ነው።
    ስለዛ ይሄ ክፍል የሥግው ቃል ክርስቶስ ኢየሱስን #መካከለኛነትና የቅዱሳኑን #አማላጅነት ግልጽ አድርጎ ያስረዳል።
    በእውነት አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ለሁላችን ያድል። ይቆየን።

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 2 роки тому +6

    ፈጣሪ ይባርክ ዴቭ አንተ ለትውልድ በረከት ነህ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ❤❤❤ እወድሃለሁ❤

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 2 роки тому

    ደጋግሜ ብማረው የማይሰለቸኝ ት/ት

  • @danielmmg3184
    @danielmmg3184 2 роки тому +3

    uuufee rabbikoo galaatomii ayyanni sif haa baayatuu devakoo umrii dheeraa sif haa kennu❤❤❤

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 10 місяців тому

    This is the reality of New Testament ❤❤❤❤❤ praise GOD 🎉

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 2 роки тому +2

    ምርጥና ምርጥ ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @Alebel_123
    @Alebel_123 Рік тому

    blessed brother

  • @TemecheTareke
    @TemecheTareke 6 місяців тому

    ወንድሜ ሆይ የጌታ ይብዛልህ፣

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 7 місяців тому

    ተባረክ

  • @Mekonen-m2f
    @Mekonen-m2f 6 місяців тому

    ጌታ የባርክህ

  • @yeteshale8518
    @yeteshale8518 2 роки тому +6

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ Dev

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +1

    ዋው ፓሰተር ፋሲል የአንተን ትምህርት ስስማ ሂወት ይበዛልኛል ጌታ ይባርክህ🙏🙏♥♥

  • @AberaSorago
    @AberaSorago 6 місяців тому

    ድንቅ ትምህርት---

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @iftuuboshera
    @iftuuboshera 2 роки тому +1

    Eebbifamaa

  • @DemisFereja
    @DemisFereja Рік тому

    እግዚአብሄር ረድቶሀል።❤❤❤❤❤

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 2 роки тому +2

    You are a blessing to this generation

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    በጣም ግልፅ በሆነ ነገር ነዉ የምታስተምረዉ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 7 місяців тому

    ዘመንክ ይበረክ ጸጋ ይብዘልክ ዴቭ ❤

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲማር እድል ስለ ሰጠኝ
    ፖስተር ፀጋው ይጨምራልህ

  • @Chacha2024-z1
    @Chacha2024-z1 8 місяців тому

    True preacher and teacher with 8n depth enlightment of the Scripture.

  • @EldanaTewelde
    @EldanaTewelde Рік тому

    Wuwwwwwwwwwwwwwwww amen eyesus esu hiwet new slante wendmie gietan amesegenku kbr leyesus❤❤❤❤❤❤

  • @tensaeabrham3487
    @tensaeabrham3487 2 роки тому +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @kingdomlifestylemovement2296
    @kingdomlifestylemovement2296 2 роки тому +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 роки тому +2

    ትምህርትህን በጣም ነው የምወደውና የምከታተለው። እዚህ ላይ የደህንነትን ማጣት የሚያስተምሩ የሚጠቀሙበትንም ጥቅሶች በሙሉ አንስተህ ብታስተምር ጥሩ ባላንስ ያደርጋል። ለምሳሌ ገላ 5:1-5 ; ።ሮሜ 11: 17- 23

  • @DiboraTesfaye-i2g
    @DiboraTesfaye-i2g 11 місяців тому

    አዲሰ ኪዳን ከብሉ ኪዳን እነዴት እንደሚለያይ በደንብ ተረዳሁ አጅግ ተባረክ

  • @Ikandatube
    @Ikandatube 2 роки тому

    ዴቭዬ ተባረክ ይበልጥ እንዳውቅ ስላደረከኝ ጌታ ኢየሱስ እውቀት ይጨምርልህ

  • @doxamezmur-12
    @doxamezmur-12 2 роки тому +1

    dev you are amazing tsga yibzalh bexam bizu ewqete aginchyalew bante timhret beralin

  • @gedionsedamoOfficialyoutube
    @gedionsedamoOfficialyoutube 7 місяців тому

    Dev God blessed you!!

  • @ገነትየጌታልጅ-ቈ5መ

    ወዲሜች ዳዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tesfahuntarekegn4171
    @tesfahuntarekegn4171 2 роки тому +2

    ፀጋ ይብዛልህ!!

  • @mullerAyalew
    @mullerAyalew 11 місяців тому

    Egezaber yebrke

  • @LiontubeTB
    @LiontubeTB 2 роки тому +2

    Ameen!❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔💔

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ የኔን ማንነት ነው የነገርከኝ

  • @MerimaDendir
    @MerimaDendir Рік тому

    bzu tsega ybzalk deve

  • @tsehaytamiru8630
    @tsehaytamiru8630 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከማለት በቀር ምን እልሀለሁ ብዙ አድሜ ተሰቶህ ብዙዎችን እንድታስተምር እመኛለሁ ብርርርርርርርርርክ በል

  • @biremusic
    @biremusic 2 роки тому +1

    ዴቭዬ ባንተ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታን አመሰግናሉሁ ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @tsegakebede6290
    @tsegakebede6290 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 роки тому +1

    goftaa yesus sihaa ebisuuu deve🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 2 роки тому +1

    daddy የጌታ ሰላም ይብዛልህ!

  • @promiseabebe3687
    @promiseabebe3687 2 роки тому

    በጣም የሚገርም ትምህርት ተባረክልን

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲማር እድል ስለ ሰጠኝ ፖስተር ፀጋው ይጨምራልህ ለበረከት ሆነሃል እርዳኝ እያልክ የጠራሃው እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ይክበርልኝ።❤🙏🙏🙏🙏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Рік тому

    Amen praise God

  • @mulualemalemayehu3634
    @mulualemalemayehu3634 Рік тому

    May God bless you Dave

  • @joytotheworld9277
    @joytotheworld9277 2 роки тому +1

    ወንድማችን ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡ይጠብቅህ ከዚህ በበለጠ መገለጥ ጌታ ይስጥህ፡፡ በአንተ እጅግ ተጠቅመናል

  • @beruktiteworku5360
    @beruktiteworku5360 2 роки тому +5

    You’re a good teacher

  • @rdwtruth5165
    @rdwtruth5165 2 роки тому +1

    ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ወንድም!

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 роки тому +1

    በሚገርም የቃል መገለጥ ለምድራችን ስላስነሳህ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ።

  • @lemlemhabte9716
    @lemlemhabte9716 2 роки тому

    woooooooooooooooooooooooooooow

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 Рік тому

    Good school::

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 роки тому +1

    የህይወት ቃል ❤️🙏

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 2 роки тому +1

    የጏጢያት ደሞዝ ሞት ነው ብንፀና ነው በቅድስና ብንኖር ነው እንጅ ያለ ቅድስና እግዚአብሔርን ማየት አይቻለም። ደንህነት ጌታ ሲመጣ ወይም ስንሄድ ነው አስከዛ ድረስ የእኛን ትጋት የሚጠይቅ ነው ።
    ይህ ትምህርት የጆሲፍ ፕሪንስ ነው ወንድሜ ።

    • @nanabana3043
      @nanabana3043 2 роки тому

      ኧረ ጎበዝ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ ሮሜ እና ቆሮንጦስን እንጂ ጆሴፍ ፕሪንስ ሲል አልሰማሁም

    • @dawitMoges-jw8qk
      @dawitMoges-jw8qk 7 місяців тому

      አንተ እራስክን ቀድሰህ እግዚአብሔር ን የማየት ቅድስና ሊኖር ትችላለህ???

  • @abinetMatusal-sg7pg
    @abinetMatusal-sg7pg 8 місяців тому

    Tnxs man of God❤️❤️

  • @DemisFereja
    @DemisFereja Рік тому

    ይሄን ወንድም በትክክል ስሙት! ❤❤❤❤

  • @merihunbachu9610
    @merihunbachu9610 Рік тому

    Thank for your preaching true Gospel and i've seen Jesus in you.

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ዳዊት።

  • @berekettakele9869
    @berekettakele9869 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ

  • @hermonabreha571
    @hermonabreha571 2 роки тому

    በርታልን የ እግዚያብሄር ሰው።

  • @eliasadisu3215
    @eliasadisu3215 2 роки тому

    Thanks God
    For this brother

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 роки тому

    ዴቭዬ ባንተ የክብርን ጌታ አየዋለው ክበር ለጌታ ይሁን በብዙ ተባረክ

  • @hiwi6200
    @hiwi6200 2 роки тому

    ተባረክ ዴቭ🙏🙏

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 2 роки тому

    የክርስቲዮስ ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ አሜን።

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 9 місяців тому

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ሆኖ ሳለ ስለ ሌላ ሀይማኖት የሚያቬዘውን ቢተው እን ትክክለኛ ትምህሩትን ብቻ ቢያተኩር መልካም ነበር. May God bless you for your teaching but we are flash and soul and spirit so as long as we carry the flash we still struggle with emotion so please just focus on the God’s words. We will learn more.

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 Рік тому

    You Are Blessed!! devye❤

  • @Devachin2021
    @Devachin2021 Рік тому

    ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ አብስቶ ይባርክ እያስተማርክ ቀጥ።

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Рік тому

    My brother, thanks be to God forever that Jesus Christ raised up a man like you to make us know this true Gospel. May the grace of Jesus Christ still be with you.

  • @yodeteendryase2927
    @yodeteendryase2927 2 роки тому +1

    ድንቅ ትምህርተ
    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @denekeyaekob5821
    @denekeyaekob5821 2 роки тому

    በጣም የምገርም ት/ት ነው::ጸጋው ይብዛልህ

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 2 роки тому

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቨ